KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
🔴ከሰማይ እሳት ወረደ‼️ትንቢት ተነግሯል👉🏾"የመቅሰፍት ዘመን ነው" ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
1:09:01
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
38:33
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Рет қаралды 60,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 402 М.
Rama Media ራማ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 145
@birukdesalegn7041
15 күн бұрын
ትልቁ ኃጢያት ኦዳምነት፣ ትህብት፣እራን መውድ ዝሙት፣/ ፍትሆት፣ ስስት፣ቁጣ/ክፉ አሳብ/የበቀል ስሜት፣አዘን/ሰውን ማሳዘን፣ ተስፍ መቁረጥ፣ከንቱ ውዳሴ/መመስገን መፈለግ፣ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@KiyaAnteneh-gd9ye
18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏, እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን❤❤❤
@منيحبش-ن7ظ
2 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
19 күн бұрын
🌿🕊ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🕊🌿
@SelamSelam-t6w
17 күн бұрын
ራማ ቲዩብ በእውነት በታም ተውዳጅ ነው ግን ይህችን የርዕሰ አሰጣጥ ላይ አስተያየት ለመስጠት ነው። 'አስደንጋጭ " ከምትለው ከስብከቱ አንድ ቃል ብትመርጥ የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱም አስደንጋጭ : ሰበር ምናምን የሚባሉ ቃላት ለአለማዊ መልእክት የሚሆን ነው እኚህ ሰባኪ በጣም ተወዳጅና ተሰሚነት ያላቸው ናቸው ስለዚህ እንደ አስተያየት ከተቀበልቀው ርዕስ ወስሳኝ ነው
@nuale23
16 күн бұрын
በትክክል እይታ ለማግኘት
@naodtewelde2658
3 күн бұрын
@@nuale23 ትክክለኛ አስተያየት
@SamrawitHaile-oe4px
11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤
@dezigonetoyle9457
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@joaquimpereira8646
15 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነት ድቅ ትምህርት ልቦና ይስጠን ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@Yihunbekalu27
17 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን በእውነት እረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝ 😢
@teshomea5519
18 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በዚህ ጊዜ ልንሰማው የሚገባ ትምሀርት ነው።
@firehiwotfire4560
19 күн бұрын
እንደምን አመሻችሁ፤ እኔ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደህና አምሽቻለሁ የነገን እሱ ያውቃል ቃለህይወት ያሰማልን መምህር፤ ረእናመሰግናለን ራማ ቲዮብ
@muluasmelash1648
16 күн бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን
@Haimanot-py8ef
10 күн бұрын
አባታችን በእዉነት ድንቅ አስተምሮ ነዉ እኔ እራሴን እንዲፈትሽ አድርጎኛል እግዚአብሔር በእርሰዎ ላይ አድሮ መከረኝ ምን ያክል ከንቱ ፍጡር እንደሆንኩ አይ
@MogesAmare-r5w
16 күн бұрын
❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሠማወት በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@fikrtegesite9726
19 күн бұрын
@አሜን አሜን አሜን🤲አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩርልን ክፉ አይንካብን 🤲💚❤
@zennymen
14 күн бұрын
You always very special knowledgeable, deep and articulate teacher. I can’t have enough of your sickest. Kale Hiwot yasemaln regim Edie ystilin. May God grant you more years and blessings.
@magdashme
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸👏👏👏
@mekdestesfaye5647
16 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@ghshhsb2001
18 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Terezya-f6c
12 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏እኛን በስደት ያለንወንም አስቡን 🙏🙏✝️💕
@ሠናይትማርያምእናቴ
16 күн бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@lovelove8286
18 күн бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@muluasmelash1648
16 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልነ በታም ልብን የሚያሰረልስ ትምህርት እግዚአብሔር ወደ መንገዱ ይምራን
@YuhanaYuhana-r6m
15 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ እና በፀጋይጠብቅል ለኛም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@saranigatu6037
12 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንንን
@EhteGbreal
18 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@hulyehmamuye
18 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@DestagetachewTesfa
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን
@ቃልኪዳንግርማ
18 күн бұрын
አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልባችን ያሰድርብን 🤲🤲🤲🤲
@Saba-7
13 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@mlhmlh5603
7 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ::
@TgestDesale
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@fikriewoldesamyat1448
17 күн бұрын
ግሩም አአስደናቂ አውነትነት ዐዐዕምሮ ውስጥ ቁጭ ያለ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማለለን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንደእርስዎ ያለ ፈትፍቶ ቃሉን የሚመግብ መምህር ያብዛልን ያገሎግሎት ዘመንዎን ያብዛልን ዓሜን !!! አርክተውናል ።
@BirhanuEshetu-t9w
16 күн бұрын
egeziabher edemena tena yistelen
@GdcgghJgfcc
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወ ያስማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Teyent-x9v
19 күн бұрын
እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን
@fikrtegesite9726
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን
@bemnethailu1663
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Mulu-l7x
18 күн бұрын
EGZIABHER YIMESGEN
@menberetadesse6468
15 күн бұрын
ቤተሰብ ቄኤው አካባቢው ሁሉ ሰላም ❤
@adinoabrham1628
6 күн бұрын
ቃ ለ ሂወት ያሰማልን
@AlemsegedWoldeyes-uy3zy
9 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@KebedeKelbu
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@Jennifer-uo4lr
10 күн бұрын
የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነፍስን የሚያረሰርስ ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@MulugetaBelay-i2j
17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@EeEe-u2n
18 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@MdSalla-rr8uw
11 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን የተማርነዉን ለመተግበር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን 😢
@abroambele
17 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር! ጥዑም አንደበት። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@fitsumalayu6787
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰
@AlemnashBetty
18 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች በድሜ በጤና ያኑርልን ዘመኑን የዋጀ ትምርት ነፍሴ አረካች በዚህ ክፉ ዘመን አምላካችን እንደ ርሶ አይነት መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@RahelWondesen
18 күн бұрын
መምሕራችን እናመሰግናለን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@AlemayehuGirma-x4b
10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማሊን
@Kasuu-d9h
9 күн бұрын
አባታችንቃለሕይወትያሰማልን😢
@selam-t5z
13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@EnduAddis
17 күн бұрын
Kalehiwot yasemal abatache Amen Amen Amen
@MunaMuna-pu4vg
18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@mikdimymena301
14 күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yudgh9608
16 күн бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ በፀሎታችሁ አስቡን😢
@rahellove7588
17 күн бұрын
ቃለህይወት❤ያሰማልን❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጤችሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@tsedalmarmmeryam7268
18 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምራችን ግሩም ትምህርት ነው እኛም ለመቀየር ያብቃን
@hamaschannel3239
17 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 👏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያበዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯
@alemalem7462
18 күн бұрын
ቃልሂወት ሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@ajebushagza2803
18 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህ ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን -
@YirgaBezezewe-cs7hi
18 күн бұрын
⛪️✝️💒⛪️✝️ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር ብርሀኔ አድማሱ እረጂም እድሜ ከጤና ከ:ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@diasporabilu7563
18 күн бұрын
Kale Hyiwet yasemalin amen amen amen He is talking about me 10000% wow please God help me
@Yihunbekalu27
17 күн бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@SaraahSaraa-qb1ms
13 күн бұрын
ቃለ ሂወት ቃለ በርከት ያሰማልን❤❤❤
@asnibirhanu232
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@askalemariyam8253
18 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwitn yesenaln meneherachn❤❤❤❤❤
@FirehiwotAtew
10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshiworkgetachew6339
18 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን:: እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይቅር ይበለን:: እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን::
@HirutTilahun-h5z
18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@zenachewteferra3203
15 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@alem7474
18 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት፣ ይህንን ትምህርት አስፈልጎኝ ነበር፣ እውነተኛ አባቶች እንደዚህ ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ያስተምራሉ፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asgedesolomon9195
2 күн бұрын
Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉Orthodox lezelalem tenur 🎉🎉🎉
@zinetmohamed9651
10 күн бұрын
kal hiwet Yasmaln memhr amen!!!
@netsanetbisrat6633
18 күн бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ♥️ 🙌 ✨️
@SARAANDENET
18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
@amelemra9490
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልነነ መምህር
@Eyerusalem-r9g
8 күн бұрын
Kal hiyoten yesamalen abtacheni fetari lebona yestan le hulachenim🙏
@aregashgebere
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️
@tigestwotetenh3041
12 күн бұрын
Amen 🙏
@JimmaworkWaktole
5 күн бұрын
Tik tok ኃጢያት አይደለም አጠቃቀማችን ነው ወሳኙ:: ለጥሩ ነገር ከተጠቀምነው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው::ነገር ግን አጠቃቀሙን አላወቅንበትም መሃይሞች ስለሆንን::ብልጥ አይደለንም በጣም ውኃላ ቀሮች ነን::ጎበዞች ብዙ ተጠቅመውበታል::
@yohannes8242
16 күн бұрын
We need this kind of preaching in this technology era.Most people are worshiping social media.
@fekedesahile-yr6mm
18 күн бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@amefke2069
18 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳን
@aaw5447
18 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
@tadessealene4340
18 күн бұрын
Kalehiwot yiasemalen!! Amen Amen Amen !! God bless you !!
@alemgebre100
18 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen 🙏
@berhanberhan2792
18 күн бұрын
amennnnnnnn kale ywetn yasemaln
@ገድሽ
18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
@ddfghnjuyggg
13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ግን አዳድሚዲያዎች ጥሩ ነገርማስተላለፋችሁ መልካም ሁኖ እያለ እዲታይ ተብሎ እርእስ ስትፅፉ በጥንቃቄ ቢሆንሀሪፍነዉ የእግዚአብሔርን ቃል አስደንጋጭ ምናምን ባትሉ ጥሩነዉ ርዕስ ምርጡ
@molumolu633
18 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen lmemeherachin amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@frehiwothailu2329
18 күн бұрын
ትክክ እኔም በተሰጠን ላይ መጨመር ልክ ነዉ አንተ የሰጠከኝ አልበቃኝም እኔ በፍቃዴ እጨምራለሁ እቀንሳለሁ እግዚአብሔር ግን ለሁላችንም ሚያስፈልገንን ሁሉ ሰቶናል እና ተመስገን ብቻ ነዉ
@hermelam.tefera4103
18 күн бұрын
Kal Hiwot Yasemalen Memiher.
@yohannes8242
16 күн бұрын
Thank you memhir
@Gelila-wd6zd
18 күн бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen
@Yabatu-q2t
18 күн бұрын
1 .መምህር በስልክ ጸሎት ማድረግ ይቻላል ወይ ? 2 .ስለሴቶች ጸጉር ስለወንዶች ጸጉር ማስተከልም እንዲሁ ትክክል አለመሆኑን ተናግረዋል ። 3 .ወንዶችስ ጸጉራቸውን ቀለም መቀባት ይፈቀዳል ወይ ? ወይም መቀባትስ ሃጢኣት ነው ወይ ?
@babetesfaye1001
18 күн бұрын
ቲክታክ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ማህበራዊ ሚድይ መጥፎ እና መልካም ጎን አላቸው ። ነገር ግን የሚጠቅመንን መምረጥ ነው። አንዱ Eotc ን የምናገኝበት you tube ቀጥሎም Facebook ... እና ከቲክቶክም live የሊቃውንት ትምህርት ውይይት(ጉባኤ) ይገኛል። እናም በሚድያ ጉዳይ specifically ቲክታክ ያሉት ሚዛን አያነሳም።
@berktitube1339
15 күн бұрын
@@babetesfaye1001 በትክክል!!
@EB-dm9fw
17 күн бұрын
ትክክል! ቲክታክ ካየሁ በሗላ ድብር!!!!! ይለኛል: ዛሬገባኝ!!
@mulugeta-eh3jj
12 күн бұрын
This is a great message for everybody new one person perfect
@Kasuu-d9h
9 күн бұрын
😭😭😭አወይበደላችን❤
@Hiwi-zw2qk
19 күн бұрын
እንዴት ዋላቸው ይ አግዚአብሔር ቤተሰብች 🙏
@fikrtegesite9726
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@LulaTesfaye-x2g
15 күн бұрын
❤🙏🙏🙏
@estifanosteshager8587
14 күн бұрын
🙏🙏👌
1:13:48
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 90 М.
1:09:01
🔴ከሰማይ እሳት ወረደ‼️ትንቢት ተነግሯል👉🏾"የመቅሰፍት ዘመን ነው" ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
38:33
ҚАДІР ТҮНІ БЕЛГІЛЕРІ | Нұрлан имам | #қадіртүні
Talim TV online
Рет қаралды 321 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
1:25:39
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
KIDAN ZE ORTHODOX ዮናስ ታደሰ
Рет қаралды 54 М.
1:21:55
⭕️በየዕለቱ ልንሰማው የሚገባ❗️❗️አስመሳዮች ፈሪሳዊ❗️❗️ሊደመጥ የሚገባ ስብከት በመምህር ብርሃኑ አድማስ memhir Birhanu Admas sibket
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 57 М.
1:08:04
//మార్గమంతటిలో దేవుని తోడు//12-01-2025 Sunday Message
Angaluri joseph
Рет қаралды 38
1:09:33
አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu - @meba-tv - Eotc tv
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 76 М.
1:03:36
#new🔴እውነት ተገፋች! || መምህር ብርሃኑ አድማስ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 9 М.
1:28:07
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 102 М.
1:00:02
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 164 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 133 М.
1:00:27
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህር ት|| አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @akufada media
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 77 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 563 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН