💥ታላቁ አሜሪካዊ ፀሀፊ መላው አውሮፓውያንን ያስደነገጠ መረጃ አውጥቷል❗👉ኢትዮጵያ ቀጣይዋ ልዕለ ሀያል ሀገር ትሆናለች❗

  Рет қаралды 93,822

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 2 жыл бұрын
ታላቋ ኢትዮጵያ ትነሳለች እኛ ቀድመን አውቀናል እግዚያብሔር ይመስገን
@yonassahlusahlu6959
@yonassahlusahlu6959 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ አንባቢ እንደ ሆንሽ እምነትሽን የጠበቅሽ ነሽ በርቺ
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 2 жыл бұрын
እግዛቢሄር ይመስገን በኡነት በኣለም እንደ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ በ ኣለም የለን የተባረከ ህዝብ ነው ጌታየ ለ ህዝባችን ምህረት ኣርግ ኣሜን
@seblegessesse915
@seblegessesse915 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትንሣኤ የታወቀ ነዉ ግን እኛ በፍቅር ብንናር እግዚአብሔር በቅርቡ ይሆን ነበር ሰዉ ለጠላት እንዲመቸዉ ነዉ የሆነዉ አሁን ኢትዮጵያ
@getachewgudero860
@getachewgudero860 2 жыл бұрын
እናመሰግንሻለን!!! እጅግ በጣም ደስ የሚልና እውነት የሆነ ታሪክ ስለ ሆነ እጅግ ደስ የሚል ነው, እግዚያብሔር ይመስገን!!!
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ብንበደለውም እርሱ አይተወንም ።
@AYB171
@AYB171 2 жыл бұрын
ቆምባ ትበላለህ
@meseretwerke77
@meseretwerke77 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 жыл бұрын
እናመሰግንሻለን እጅግ በጣም ደስ የሚልና እውነነ የሆነ ታሪክ ስለ ሆነ እጅግ ደስ የሚል ነው
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 2 жыл бұрын
THANKS A LOT FOR SHARING THIS USEFUL INFO
@sewhuentube4288
@sewhuentube4288 2 жыл бұрын
Great job keep going ...
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አገላለፅሽም በጣም ደስ ይላል
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጣም በጣም በጣም ይባርክሽ፡
@solomonabebe9330
@solomonabebe9330 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመሥገን ምንተስኖት አሆ ይሆናል
@djgerreman7402
@djgerreman7402 2 жыл бұрын
ትረካችሁ ደስ ሲል መንፈስን ያስደስታል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ በናተ ትመሰላለች እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@HindiKibret
@HindiKibret 3 ай бұрын
Glory be to God!!
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
አሜን ይሆናል ትንሳዬዋን ያሳየን።።
@yoyotube8635
@yoyotube8635 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@emuyanigusse7137
@emuyanigusse7137 2 жыл бұрын
Hagera kifu aynkashi Egziabher kefi yadrgish Ema thank you
@Mimi-gh6bt
@Mimi-gh6bt Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።❤❤❤
@terefemilka6598
@terefemilka6598 2 жыл бұрын
"በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔር አምላክህን አስብ" ይሄ እውነት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተጻፈ እስኪመስል ድረስ ዓለም መጨቅየቷን ዓይን ካላዬ በቀር ማን ያምናል!? አውሮፓውያኑ ሌላው ይቅርና ክርስቲያን ነን ባዮቹ እንኳ እግዚአብሔር መኖሩን በአፍ እውቅና መስጠት ብቻ በቂ እየመሰላቸው እየሞቱ ነው! በእውኑ የእግዚአብሔር ህልውናው በኛ በሀጥያተኞቹ ምስክርነት ላይ የተመሠረተ ነውን!? "ሕዝቤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።" ይላል አቤቱ ማረን ይቅርም በለን!!!!
@saronteshome5249
@saronteshome5249 2 жыл бұрын
መፀሀፉ ሰለመኖሩ በሀገራችን ዉድ አዘጋጆች ከይቅርታ ጋር ብትገልፁልን አመሰግናለሁ።
@gezuyemer3132
@gezuyemer3132 2 жыл бұрын
በተለይ ስለተጨፈጨፈው ሰፊው ለአማራ ህዝብ ደማችን ፈሶ በከንቱ አይቀር እግዚሃብሄር አምላክ ይፈርዳል
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
ቅዱሳን አባቶቻችን ነግረውናት ኢትዮጵያ ሀያል ትሆናለች አለምን ሁሉ ትገዛለች ቅርብ ቀን ነው እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ዘመን ያፍጥንልን
@MAHELETYemane
@MAHELETYemane 5 күн бұрын
Amen!!!!
@amentertainment1049
@amentertainment1049 2 жыл бұрын
Ethiopia selamsh yibzaaa 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ማርያምየጠላየለውምየለውም
@ማርያምየጠላየለውምየለውም 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MrGetachew96
@MrGetachew96 2 жыл бұрын
This is so true and it shall come to pass. Long live Ethiopia 🇪🇹!
@chebudegemeda1186
@chebudegemeda1186 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራትና ባልንጀራችን እንደራስ መውደድ መቼ ነገሠና?
@tigistdamite3609
@tigistdamite3609 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@abebeareda1950
@abebeareda1950 4 күн бұрын
እባክሽ ይህን መጽሐፍ እዚህ ላይ ፃፊልን ለጥናት ይሆነናል ።
@hiruthmakonnen9623
@hiruthmakonnen9623 2 жыл бұрын
If God is with us who will be against us.
@aberesendek9037
@aberesendek9037 2 ай бұрын
Our ancestors influenced on the univers
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
የሐገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሷል:: ከሰው ዐይምሮ በላይ በሆነው በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የዲያብሎስ ልጆች ሰይጣኗ ዕንግሊዝ ዕና ቡችላዋ ዐሜሪካ ይጠፋሉ::
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 2 жыл бұрын
ይኸ አገላለጽ ህጻናትን የሚያርዱ፣ እርጉዞችን ሆዳቸውን የሚሰነጥቁ፣ ሰውን አርደው የሚበሉትን ማሕበረሰብም ይጨምራል?😊 ይኸ ማህበረሰብ በርግጥ ኢትዮጵያዊ አደለንም ብሎአል። በቅርቡ ተገንጥሎ ይገላገለናል።
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የፍርድ አምላክም የምህረት አምላክም ነው ቢመለሱ ሊምር ባይመለሱ ላይጠፉ የማይችሉበት ምክኒያት የለም። ብቻ እግዚአብሄርን የምለምነው ኢትዬጵያ ሳትጎበኝ ዘመናችን አይለቅ።
@kuduskudut3627
@kuduskudut3627 2 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ethiopian lezelealem tenur. Egziabiher ethiopian tebekat
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen yihunlin
@aklile7691
@aklile7691 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ቴዎድሮስ ዓድሃኖም የማይገባውን ከፍተኛ ስልጣን እንዲያገኝ የተደረገው። በጉርሻ እኮ ነው አሁን የሚያጨማልቀውን ስልጣን የያዘው ያለችሎታው!!! መድሐኒቱን ተቀብሎ የአማራ ሴቶች እንዳይወልዱ ስላስደረገ ኢትዮጵያ ላይ ባለ ጊዜ። ወራዳው ሰውዬ! ከእግዚአብሔር እይታ አያመልጥም!!! የጊዜ ጉዳይ ነው፣ ሁሉም በአምላክ ሰዓት ስለሚከናወን። የግፍ ስራን ፈጣሪያችን እስከ ሶስት ትውልድ ድረስ እንደሚያስከፍል አትዘንጋ!!!
@terytill3652
@terytill3652 2 жыл бұрын
Gize yetelewale sewe bezuwene gize endeserawe newe yemikefelw
@lemmageleta3404
@lemmageleta3404 2 жыл бұрын
It is good wish
@iamchristian5735
@iamchristian5735 2 жыл бұрын
It’s not a wish brother It’s the Truth Ethiopia is the future for the world 🌎
@aberesendek9037
@aberesendek9037 2 ай бұрын
See how our ancestors influence the unvers,church lalibela axum obelisk how constructed
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 2 жыл бұрын
LIMITLESS THANK YOU Sr Ardon you telling about ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ALL THE TRUE 👍 🙏🏻 GOD BLESS YOU 🙏🏻💝
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 2 жыл бұрын
Yetgaw Ethiopia. Nat yehcen yesw anget yemtklrt sew bekum yemtakatle werega zewr bey keftacen ebacsh 😭😭😭😭😭😭😭
@abebechgeletu4988
@abebechgeletu4988 2 жыл бұрын
Good Information Thank you
@ayenew2763
@ayenew2763 2 жыл бұрын
Reality about Ethiopia 😍😍😍😍
@אוריטקלה-ק3נ
@אוריטקלה-ק3נ 2 жыл бұрын
አንውነተኛ ነገር አልሰማሁም
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 жыл бұрын
አባቶችም ትምቢቱን ይናገራሉ ግን ተቃራኒዉ እየሆነ ነዉ ያለዉ ምናልባት ለመጭዉ ትዉልድ ይሆናል ፈተናዋ የበዛም ቀን ሊወጣላት ይሆናል
@netsaneta9349
@netsaneta9349 2 жыл бұрын
Lahulum geza alew tenbetu yefetem zend
@melateshetu1067
@melateshetu1067 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እስራኤል የቃልኪዳኑ ታቦት ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ሽማግሌ እየተጠበቀ ለሺ አመት ተቀምጧል ስትባል ዝም ያለችው ለምን ይሆን ? የማይመስል ነገር
@mekuriafeleke6112
@mekuriafeleke6112 Жыл бұрын
it is correct i agree
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ መፃፉን በትረካ መልክ አንብቡልን በጣም መሳጭ መፃፍ ነው ወይም የት እናገኘዋለን የመፃፉን ስም በደንብ አላወኩም😍😍😍🙏🙏🙏💐
@AxumTube
@AxumTube 2 жыл бұрын
Unknown Empire: The True Story of Mysterious Ethiopia and the Future Ark of Civilization.
@gosayeejigu4066
@gosayeejigu4066 2 жыл бұрын
በሀገር ውስጥ ቅዋንቁዋች ቢተሮጎም በጣም ጥሩ ነው
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 2 жыл бұрын
UNFORTUNATELY OUR POLITICAL CADRES PP ARE ERRODING OUR STRENGTH ETHIOPIANS PLEASE UNITE AND PROTECT OUR YOUTH
@netsaneta9349
@netsaneta9349 2 жыл бұрын
Temisegen kezeh wede ena hayemanotegna hager selafetareken 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firaolabtew7726
@firaolabtew7726 2 жыл бұрын
ስለ ራሳችን ጥሩ ነገር ሲነገረን ምንፈነጥዘው ነገር ርካሽነታችንን ያመለክታል በሚዲያ ያለ አቋም ስንቧቀስ ደሞ አውሬነታችን ግልጥ ነው ለልጆቻችን እውቀት ብለን ሽንገላን መሰልጠናችን ደሞ ደፋር ግን ባዶ መሆናችንን ያሳብቃል የ አለም መሞት ላይ የተንጠለጠለ ተስፋ ደሞ ዋጋ ቢስ ባዶ ደመና ያረገናል ሂስም አንወድም በቅዠተ አላምንም ኩሩ ኦርቶዶክስ ነኝ
@abebeareda1950
@abebeareda1950 2 ай бұрын
Din Arnold የፃፈው ም1ጽሐፍ መጠሪያው ምንድን ነው. ???
@meserettsega8738
@meserettsega8738 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እየደቀቀች እያለች ወደፊት ሐያል ሐገር ትሆናለች ትላላችሁ ማን ነው ኦነጎች ናቸው ሐያል የሚያደርጉአት
@wedihagos8504
@wedihagos8504 2 жыл бұрын
Good dream 😁😁😁
@behailuyimam1016
@behailuyimam1016 2 жыл бұрын
Derom Ye Emebetache Hagere Ehtiopia Alemene betemera yemeyasegerem ayedelem Alemn memerat Yemejemereyawam Yemechereshawam selehon dese yemelewu ngere gin eyebanenu memetatachewu nw beteley America ke Russia ena ke china yelek Ethipia Endemetasechenekat betegbare eyayen selehon yekerebewu nebabe ayegeremenm
@wasshailemical7982
@wasshailemical7982 2 жыл бұрын
haymanot new yemitsebkiw, wishetam hula.
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 жыл бұрын
Endyt Etiopiea hayal Ager thonalech endyt endyt
@youngsavage2749
@youngsavage2749 2 жыл бұрын
ቡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😂 ወግ!
@abebeareda1950
@abebeareda1950 4 күн бұрын
ፈጣሪህን ሳታምን ሥልጣኔው ላይ ብትደርስ ፣ ትዕቢት እንደሚጥልህ አላወቅህም ፣ ይኸው ዛሬ እንዳየኸው ነው ከገባህ ።
@መሲየአርሴማልጅ
@መሲየአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
ግን መቼ ነው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወሰንልን ቀን አለ በሱ ጊዜ ሲሆን ሁሉ ያምራል እንጠብቃለን ጌታን።
@ashenafi200
@ashenafi200 2 жыл бұрын
Tekoma, Ye ethiopian hezb gen ke yekrien yemimetawen ehel bayetekem teru nawe. Terter satemeneter. Besheta alebet yemil werie ale. Please bewest asaweku lemengest. Wey be science yemermer.
@ashenafi200
@ashenafi200 2 жыл бұрын
Menem enkuan fetari bitebekenem, Hiv, ibola, Corona, ketebat yemesaselut legna teblewe yetakedu neber.
@woinshetbelete4277
@woinshetbelete4277 2 жыл бұрын
Thank you Arnold and the lady who narrated this writing. Yes Ethiopia is a religious country with very proud history. Unfortunately, the part that says “ Ethiopia rules the world won’t be true unless it is stated by mistake.
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
Ethiopia was a great country and she will be great again. Yes Ethiopia will be a world leader in the very near future. The children of lucifer devilish england and united snakes of amerikkka will fall.
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 2 жыл бұрын
Zim bilachu mefoker engi sitibeetsigu ayten anakim andun lielawn kalatefahu yemil hibreteseb yizachu man endeethiopia malet yasafiral.Milas engi tegbarachu liela new. Tigrayn kalatefan eyalachu yemitinegaru ethiopiawiyan egna kuru nen sitilu yasafiral.
@tdfv9556
@tdfv9556 2 жыл бұрын
It is the opposite.
@chebudegemeda1186
@chebudegemeda1186 2 жыл бұрын
ዶሮን ሲያታሉላት በመጫኛ ጣሏት፤
@mamilatub2417
@mamilatub2417 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ከበፊትም እንዲ ይባላል ግን ተቀራኒዉ ነዉ እየሆነ ያለዉ
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፡፡የኢትዮጵያን አረሞች ይነቅላቸዋል ፡፡ወደቀደመ ክብራችን እንመለሳለን፡፡
@famsn8863
@famsn8863 2 жыл бұрын
እማሞ ቅደድ ቅደጂ
@enyelove6747
@enyelove6747 2 жыл бұрын
እኔም እንዳተ ነበርኩ ገን አሁን በአሰሪየ ምክንያት ቅደጂ ያልከዉን ታሪክ መፀሀፉን አብቦት በጣም ቅደድ ወይም ትረካ እስኪመስለኝ አንብቦልኛል አረቦቺ ሳይቀር አብበዉታል!
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
@@enyelove6747 አረቦች ያዉቃሉ ከእኛ
EMS Eletawi ወታደራዊ አገዛዝ እስከመቼ Mon 20 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,2 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ሀኪም አበበች የሚገራርሙ ነገሮችን ተናገረች
12:57
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 79 М.
На фокус Българи в Казахстан
14:15
зетра медиа
Рет қаралды 11 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН