KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ታላቁ ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ
13:06
'ቃለ ምልልስ የማላደርገው ስራዬ እንጂ እኔ አላውራ በማለት ነው ' ዶ/ር ኢንጅነር መሰለ | Seifu on EBS
24:36
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
00:42
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
00:27
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
ታላቁ ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ በቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ምን ተባለ?
Рет қаралды 18,691
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 819 М.
Sodere TV
Күн бұрын
Пікірлер: 89
@ሰብለነኝ
5 жыл бұрын
ተወደደም ተጠላም ቤተክርስቲያን ፍትህ ታገኛለች ኦሮሞ አማራ የሚባል ቤተክርስቲያን አይኖርም
@mahiletmekonnen4364
5 жыл бұрын
Yes ! ቅድስት ቤተ ክርስትያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ስሟ። ስለዚህ የሁላችንም ናት። የኦሮሞ የአማራ የትግራይ የሚባል ነገር የለም። የስም መገለጫዋምየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ።አለቀ ነገሩ። ሁለት ቃለ አዋዲ የለንም ሁለት ቤተ ክህነትም አይከፈትም ፣ ቅዱስ ሲኖዲዮስም አልፈቀደም ።
@ሰብለነኝ
5 жыл бұрын
@@mahiletmekonnen4364 በትክክል
@mahratmahrat4058
5 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች እግዚአብሔር እምነታችን ይጠብቅ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamtube12
5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@eyerusalemdawit3999
5 жыл бұрын
አባታቻችን ዕድሜንና ጤናን ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን እውነት ትዕግስቱን ስጥቷቹሁ እንጂ እየተደገፋን ነው በገዛ አገራችን።
@ליליבלאי-ת2ס
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የምንስማውን ሁሉ አይተህ ስላሙን አምጣላት ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ
@meazameaza4000
5 жыл бұрын
እዉነት ነው ሰጣን ማለት እኮ ከጂዋር ጋር እሰራለሁ ማለት ነዉ እኮ እኝ ሰለማያገባን ነዉ እናም ወጋኔ ሁሉችንም ፀሎት ሁሉችንም ማድርግ አለብን እላሁ አናም አምላከ አገርችንን ይጣብቀልን
@prchetube4352
5 жыл бұрын
ቄሰ በላይ የሚባሉት ግን የኦሮሞን ህዝብ በመስቀል ሊባርኩ ነው ወይስ በእባብ ሊያስነድፍት እግዛብሄር በጥበቡ ከላያችን ላይ ያሶግድልን
@soliyenaethiopiawit7027
5 жыл бұрын
Anchi men alebesh be konkoash tigelgeyelesh sintu hizb taftewal be konkua kelemamaru
@መናይርሀሰን
5 жыл бұрын
በላይ እሜባለዉ ቄስ ሳያሁን ነገርኛ አበጣባጭ አፈር ይብላ እና
@ameheraforamehara3458
5 жыл бұрын
Ye Abiy zendow agot eko new
@ኢትዮጲያዊነትይለምልም
5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪ በአንድነትሽ
@teddymagnaw7103
5 жыл бұрын
ከዚ በፊት ጳጳሱን በብሄሩ (ትግሬ ስለሆኑ) ምክንያት ስታወግዙት ነበር ታዲያ ኣሁን ምን ተገኝቶ ነው የሳቸውን ቃል ኣያይዛችሁ ኦሮሞን ስላወገዙ የምትደግፏቸው? ወይስ ኣሁን ኦሮሞች እውነተኛውን መንገድ መያዝ ስለጀመሩ ነው
@ሃናማርያምጋልሰላሴሃና
5 жыл бұрын
እኮ
@Love-zd2bi
5 жыл бұрын
Anta 666
@ellamkf1519
5 жыл бұрын
ታላቁ ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ not new leave Dr. Abiye and his adminitration alone bring those criminals who assassinated the Waldeba monks and destoyed monestries to justice.
@alemaraya9428
5 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እሱ ያያል እሱ በእወነት ይፍርድ
@tserqanemariyaam_youtube9741
5 жыл бұрын
Uuuuuuufffffff Abatochachin Egzihabehr yebarkachiw bewnti 😭😭😭😭😭😭
@tigistassefa6596
5 жыл бұрын
አላማችሁ ሊሆን የሚገባው የክርስቶስ ወንጌልን ማስፋት እንጂ የዘር የስልጣን ሽኩቻ ባይሆን መልካም ነው አላማችሁ እና የቆማችሁት ለምን እንደሆነ አትርሱ።
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
5 жыл бұрын
በቃ ሀገሩን ካላለቃለቃችሁ ሰላም የለም ማለት ነው እስካሁን ድረስ ውሸትእና ምቀኝነትን ነው የምታሰራጩት ትገርማላችሁ
@ሀይልየእግዚአብሔርነ-ቸ5ለ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈረድ ሚዲያዋችም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ የሚደረሰውን ተከታትላችሁ መዘገብ አለባችሁ
@gamingmadnesss4351
9 ай бұрын
ቄሰ በላይ የተባለዉ የመንግስት ባንዳ ነዉ ጌታ ዪፍረድብህ
@አልሂጃብአልሂጃብ
5 жыл бұрын
ሙስሊሙ ላይ ስትዘምቱ አላህ አርስ በርሳቸው አባላችሁ ለማነኛውም እኛ እንደናንት ክፋትን አንመኝላችሁም እናንተ የመፃፍ ባለቤቶች አንድነታችሁ እንድመለስ እንመኛለን።
@Love-zd2bi
5 жыл бұрын
አል ሂጃብ አል ሂጃብ anchi 666
@ኡምሀሲናዋኢስላማ
5 жыл бұрын
በጣም እስከመጨረ አላህ ያባላቸው
@nesimdire3109
5 жыл бұрын
Yes betam
@nesimdire3109
5 жыл бұрын
Hulum yezerawn yachedale
@amelekebebewu8039
5 жыл бұрын
Egezo maherin
@soliyenaethiopiawit7027
5 жыл бұрын
Manew gen ye oromo yelew????? Ye oromiya new yetebelew bitsu abatachen 😭😭😭😭
@xciteali30
5 жыл бұрын
የጀዋር መልክቶኝች ከተዋህዶላይ እንሱ ምንዉ በጣም አበዛችሁት እግዚአብሔር ቢታገሳችሁ ያላየ መሰላችሁ ግን ለሁሉም ጊዜ ለዉ የሰራቾሁን ታገኛታላችሁ😢
@meazameaza4000
5 жыл бұрын
ምነው እደዚህ በአገሪቱ አይናቸው አርፈ እዴ እባኩችሁ እግዚአብሔር ቆጥ ከመጣ ሁልህም ነው የምተጠፋ እና እባካችሁ በሐይማኖት አትምጡ
@ሀገሬኢቲዮጲያ
5 жыл бұрын
ዘመትኩም የሚባለው መነፈሳዊ ሰው ነው ገረመኝ
@ዲንአፈወርቅወርቁ
10 ай бұрын
ቄስ ባላይ ይሁዳ ነው ስሞ በላይ ቢባልም ይሁዳ ነው ሰራው
@mmtwinsoforomo3713
5 жыл бұрын
በእውነት አስገራሚ ቪድዮዎች ቻናሌ ውስጥ ያገኛሉ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
5 жыл бұрын
Besu abatechen berketo yederben
@relaxwithnature9259
5 жыл бұрын
ስንት ተከፈሎህ ነው እንዲ ሽንጥህን ገትረህ ምትከራከረው ልቦና ይስጥ ጀዋርን ተማምነህ እግዚአብሔር ለምን ታሳዝናለህ 😤😡
@madinamadina2590
5 жыл бұрын
እሰይ የስራችሁን አይቶ ሙስሊምን ለመከፋፈል ስደግሱ አላህ በናተ ላይ አዞረው ገና ምን አይተህ ትባላለህ እዴጅብ
@Baby-nb2dy
5 жыл бұрын
ሙስሊሙን ሲከፋፍል የነበረው እራሱ ሙስሊሙ እና አንዳንድ ሆዳም ባለስልጣናት ናቸው እንጂ የኦርቶዶክስ እመነት ቤተክርስቲያን እና ምዕመን አይደለም ምክንያቱም ለእንደዚህ አይነት ክፋት ጊዜ ስለሌለን በናንተ ችግር ሰአት ጣልቃ የገባ የለም ሁሉም ነገር በሰላም እንዲያልቅ ከመመኘት ውጪ ነገር ግን አንዳንድ አንቺን እና መሰሎችሽን በማይመለከታችሁ ጣልቃ እየገባችሁ ነው። ስሚ በሀይማኖት የሚነሳ እሳት ሁሉንም ይበላል እንጂ አንዱ ሲቃጠል ሌላው አይሞቅም ለምሳሌ ሶርያን፣ ኢራቅን ማየት ትችያለሽ በተለይ ሶሪያ ሲጀምር ፀረ ክርስቲያን ሲቀጥል ደግም ሺአ እና ሱኒ እያለ ቀጠለ ምክንያቱም በሀይማኖት የሚመጣ ጦርነት ቶሎ ስለማይበርድ። እስከአሁንም የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያመሰግን ይገባል ምክንያቱም የእስከአሁኑን ትንኮሳዎች ኧረ ባካችሁ እያለች አልፋለች አሁን ግን በህልውናዋ ከመጡ በማርያም ብዬሀለው ወደፊት የሚለውን ቃል ነው ህዝበ ክርስቲያኑ የሚጠብቀው "መግደልን እንጂ መሞትን አንፈራም" ይሄን ስንል ፈርተን ሳይሆን የሰው ልጅን መግደል ሀጢአት እንደሆነ ስለምናምን ነው። ምክንያቱም ክርስቶስ ኢየሱስ በአምሳሉ የፈጠረውን መግደል ስለማንችል ይሄ ማለት ማጥቃት ስለማንችል በሀይማኖታችን ህልውና ለሚመጣ ግን ከመከላከል እስከ መልሶ ማጥቃት የእጃችን ነው። እናም ከዚህ ሁሉ ፀሎት አድርጎ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ማለቱ አይቀልም?
@Love-zd2bi
5 жыл бұрын
Anchi belo Muslim anchi 666
@የዶርአብይወዳጅወሎየዋ
5 жыл бұрын
99እየቀባጠራችሁ ዘረኝነትን አትዝሩ እደመጣላችሁ እየለፈለፋችሁ በራሣችሁ ጊዜ የሞት ጉድጎዳችሁን አቆፍሩ ሁሉም የግል ጥቅሙን እጅ የሜሥበው ለሀገሩና ለህዝብ የሜሥብ የለም ግን ነገር እየጫራችሁ ሚሥኪኑን ህብረተሠብ አታያይዙት
@Baby-nb2dy
5 жыл бұрын
ሲጀመር አንቺን አስተያየት የጠየቀሽ የለም ሲቀጥል መብትን መጠየቅ ሞትን መጥራት አይደለም! እናም እንደመጣልሽ አፍሽን አትክፈቺ!
@ameheraforamehara3458
5 жыл бұрын
Edil kalesh. Abiyn agbiw shermuta yimeslal.kkkkkkl
@የዶርአብይወዳጅወሎየዋ
5 жыл бұрын
አሥተያየት ለመሥጠት አተን ማሥፈቀድ የለብኝም
@tserqanemariyaam_youtube9741
5 жыл бұрын
Egzihabehr ke medire gets yatafachew oromoo hizib fikir new Enezi lè hodachew yaderu dedebochi
@ruthjj7405
5 жыл бұрын
Ere begeta simi ahun yihe sewiye kiristiyan new? Ewnetim kesyitan gara enseralen ale ere eg/r masitewal yisiti ante sew
@soliyenaethiopiawit7027
5 жыл бұрын
Manim ye falge nager ye oromo hizb tiyke biatelesh tiyekechin mamalesu ayikerem 🙅♀️🙅♀️🙅♀️🙅♀️feteh le oromiya betakihenet
@pij-x6u
5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ጫጫታ ኦሮሞ በቋንቋየ በባህሌ እግዚአብሔርን በኦርቶዶክሳዊ አካሄድ ላስተምር ፣ ላገለግል ስላሉ ነው ። የኦሮሞንና የብሔር ብሔረሰቦችን ባህልና ቋንቋ የምትንቅ ኦርቶዶክስ አትኖርም ፣ እንተላለቃለን እንጂ !!!
@yashenfalgena6247
5 жыл бұрын
Metelalkune yekoyelen hulachenem bemhead behere leboch bekuankuachen endengelegel seratun metagel aleben.
@mahiletmekonnen4364
5 жыл бұрын
እሱን እናያለን ጉረኞ ዛቻ ምን ያደርጋል ሃሃሃ
@Love-zd2bi
5 жыл бұрын
Anchi tenb ormo anchi 666
@kidushb4164
5 жыл бұрын
አጭበርባሪ ቄስ የኦሮሞ ሳይሆን የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ነው ሚባለው ኦሮምኛ ተናጋሪ ለናተ የሴጣን ቋንቋ ነው አማሪኛ ተናጋሪ ደግሞ ከሰማይ የወረደ አድርጋቹ ታመልኩታላቹ ሁሉንም ቋንቋ የፈጠረው እ/ር ነው
@ምሳየእትዮጵያ
5 жыл бұрын
ይሄ ጅዋር ብቻ አይደለም መናፍቃን መንግስት ጭምር ነው
@welelaweldemichael3230
5 жыл бұрын
selam Arsam manew menafku kenegeru egziyabherin sim yemitera mengist aytachu atwkum yeswun haymanot atinku hulum haymanotu tikikil blo new yemiketelew slezih atinaku ezaw yehaymanot abatotachun wikesu
@ኡምሀሲናዋኢስላማ
5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ክክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ተተተተተተተተ ቱቱቱቱቱቱቱ ለሙስሊሙ ረብሻ ስታነሳሱ የራሳችሁ ረብሻችሁ ተነሳላችሁ ያኢላሂ ።
@Love-zd2bi
5 жыл бұрын
Anchi 666
@mimiashebir1266
5 жыл бұрын
ደስ አይበልስ አገራችን የቆመችዉ በኦርቶዶክስ አይማኖት ነዉ መጨረሻሽ አያምርም እኛ እናተ አትበዉ ሁላችንም ነዉ የምንጠፋዉ
@ኡምሀሲናዋኢስላማ
5 жыл бұрын
@@mimiashebir1266 ክክክክክ ደግሞ አታፍሪም ሀገር የቆመችው በኦርቶዶክስ ነው ስትይ ትንሽ እፈሪ
@alemderesmaderesms6478
5 жыл бұрын
Ena bezaf kibiy ytekeba new yenreschiw ethiopian musilm orthodox befeker yenrbat wedfetim yminrbat new mengest yemot ayemanot yeketrlal
@mimiashebir1266
5 жыл бұрын
@@ኡምሀሲናዋኢስላማ እስቲ የኦርቶዶክስ ክብር እየተረበሸ እናተ በሰላም ወጥታቹ ከኖራቹ ጥሩ ነዉ ግን የኛን ፅዋ ወዳቹ ሳይሆን በግዳቹ ትቀምሷታላችሁ ከዛን ይገባችዋል ሁሉም ነገር ይልቅ ለሰላም ብትነሱ ይሻላችዋል በኛ መንገዳገድ ስትስቁ ወዳቂዎቹ እናንተ ትሆናላቹ ፈጣሪ ጠላት እንዲደሰትብን አይሻም ሊያስተምረን ነዉ የሚፈትነን እናተ በኛ ፈተና ተደሰቱ ብቻ መጨረሻቹ ካማረ ጥሩ ነዉ ሶሪያን አላያችሁም ምን ላይ እንዳሉ ልክ እንደነሱ ከኛዉ ጋ ትናወጣላቹ እሺ አርቃቹ አስቡ እሱ ነዉ የሚያዋጣን
@dawityohannes7033
5 жыл бұрын
ወረኛ ዝምብለህ ትንዘባዘባለህ ካሰቡበት ማንም አያቆማቸዉም ሠብታቸዉ እንደሆነ አትዘንጋ
@madinamadina2590
5 жыл бұрын
እሰይ ተባሉ
@mimiashebir1266
5 жыл бұрын
ዳቢሎስ
13:06
ታላቁ ሴራ በኦርቶዶክስ ላይ
Feta Daily
Рет қаралды 27 М.
24:36
'ቃለ ምልልስ የማላደርገው ስራዬ እንጂ እኔ አላውራ በማለት ነው ' ዶ/ር ኢንጅነር መሰለ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 87 М.
00:42
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 4,9 МЛН
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
00:27
Лукашенко: Трамп - мощь! #лукашенко #политика #новости #беларусь #выборы #shorts
CTVBY
Рет қаралды 6 МЛН
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,5 МЛН
10:43
ኦቦ ታዬ ደንደኣ ፍርድ ቤት ቀረቡ, የ G20 ሀገራት ስብሰባ ተጀመረ, ethio workama news, 18 November 2024
Ethio workama nigat
Рет қаралды 198
51:58
የአዲሱ ዓመት ልዩ ጨዋት ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር
Arts Tv World
Рет қаралды 23 М.
23:31
Sheger Mekoya - አሳሪዋን ያፈቀረችው ሄለና ሲትሮኖቫ ! Helena Citrónová Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 74 М.
1:15:37
የጅብ ችኩል ሙሉ ፊልም YeJib Chekul full Ethiopian movie 2024
Sodere TV
Рет қаралды 37 М.
26:19
ባህርዳር ጀምሮ አዲስ አበባ የቀጠለው ቲያትር
Sodere TV
Рет қаралды 4,2 М.
20:54
የቅዳሜ ከሰአት አስደናቂ ክስተቶችን በስዕል ያስቀመጠው ልዩ እንግዳ/በቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
7:25
EOTC TV | የቅዱስ ሲኖዶስ ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ውሎ
EOTC TV
Рет қаралды 2,6 М.
15:10
የባቡጂ ትይንቶች በጥቂቱ / Ethiopian film
Sodere TV
Рет қаралды 4,2 М.
11:32
Surgeon breaks down in parliament explaining how IDF drones target children
PoliticsJOE
Рет қаралды 453 М.
14:53
በጎጃም የቀጠለው ውጊያ ፤ ጀኔራል አበባውና አብይ ተጋለጡ ፤ የኮለኔሎቹ ውዝግ በወልቃት|EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 135 М.
00:42
ОБМЕНЯЛА КВИНКУ НА…😱(смотрите до конца😂)#роблокс #игры #смешное #интересное #квинка
i_roblox_queen
Рет қаралды 4,9 МЛН