ታላቅ እሱ ነው! ጡረታ ከወጣ 20 ዓመቱ ነው 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 113,782

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 89
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 Ай бұрын
አቅራቢዉ ስምህ ደስስስ ይላል ወይ ቤተሰቦችህ ስም አወጣጥ ሲያዉቁበት። የኔ ፍልቅልቅ አንተንም ዘወትር ደስ ይበልህ ድንቅ ፕሮግራም እነዚህን እንቁ የኢትዮዽያ ልጆች ስላቀረብክልን እናመሠግናለን። ይበል ብለናል!👍🏽
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 Ай бұрын
ፋንቱ ማንዶዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ደስ የሚል ለዛ ና ጨዋታን አሳያችሁን አትጠገቡም የዛ ትውልድ ፈርጦች
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d Ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በሳምንት 2 ቢሆን የምትሉ ጋሽ ፋንቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሳውቅህ ጀምሮ እንዲሁ ነክ የማታረጅ የማትለወጥ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከጭንቀት ወጥተን በሰላም በሀገራችን የምንኖር ያድርገን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
አሁንም ርዠም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤በእናተ ውስጥ ነው አባቶቻችን ያቆሟቱን ኢትዬጵያን የምናየው❤❤❤❤❤❤❤
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Ай бұрын
የዛሬዎቹ ደግሞ የድሮዋን ኢትዮጵያን ራሷን ናቸዉ ደስ ሲሉ ...ዘወትር ሁሌም አድናቂህ ነኝ ሳቅ ጨዋታም ኮስታራም ብቻ ስራህን አክባሪ እና ትጉህ ሰራተኛ መሆንህን ነዉ ያሳየህን በርታ!! የሚገርመዉ የሚዲያ ሰዉ ሳደንቅ የመጀመሪያዉም ነህ ታታሪ ሰራተኛ በጣም ደስ ይለኛል ሁለ ገብ ሰራተኛ ለዛዉም በርታ ብዙ አቅም አለህ ከዚህም በላይ ትችላለህ:: ከሴቶች ደግሞ ሜላት ነብዩን ስወዳት!!
@user-oc3dm6fv9i
@user-oc3dm6fv9i Ай бұрын
ዋው በመጀመሪያ ዘወትር ነብሴ ዘወትር ደስ ይበልህ በመቀጠል ፋንቱና ኢብሮን ክብር እሰጣለው ደስ ስትሉ ዘወትር ደስ ይበላችሁ
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
ጋሽ ፋንቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ደስ ሲሉ ለዛ ከጨዋታ ጋር ያለው የድሮዎቹ ጋር ነው አይጠገቡም ኑሩልን 🥰🥰🥰
@eyerusmekonenMARIKON19
@eyerusmekonenMARIKON19 Ай бұрын
በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥ የምወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Ай бұрын
ጋሼ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አባ እድሜ ይስጥህ ፋቱዬ ኑርልን
@Alex-2121-a
@Alex-2121-a Ай бұрын
ኢብሮ እንደኔ አስፋው መሸሻን የመሰለው ነፍሱን ይማር አስፋው !!
@HfVd-eq2gk
@HfVd-eq2gk Ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም እና እንግዶች
@laylalayla112
@laylalayla112 Ай бұрын
የእውነት ወንድሜ በጣም ንርው የምወድህ በተለይ ሁሉም ቦታ ስትጫወት ❤❤
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Ай бұрын
ቤተሰብ +
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v Ай бұрын
እሽ❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
ፋንቱዬ ጠጡና ሙቱ ሲል ድክም ነዉ ያልኩት😂😂😂😂😂
@festube9044
@festube9044 Ай бұрын
ዘውትር ጥሩ አርገህል ለሳምንትም የድሮዎቹን እየጋበዝክልን እኛንም ወደድሮው ይመልሱን ደስ ይላል የዛሬውም የሳምንቱም ቀጥልበት ብዙ አሉ ያልመጡ እነ ችሎታው ከልካይ ጌትነት እንየው ወዘተ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 23 күн бұрын
አዎ በጣም ያምራል የድሮ አገፍች
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 Ай бұрын
የትልልቅ ሠው ቀልድና ሙድኮ ደስ ሲል ወላሒ እድሜና ጤና ይስጣችው ሁላችውንም
@ZegeyeAlemu-nr2lu
@ZegeyeAlemu-nr2lu Ай бұрын
ዋውው ፋንቱዬ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Ай бұрын
Fanto Mandoye represents Emotion. Ibro represents Calmness. Student represents love. Worker represents like.
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ፋንቱ ማዶያ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም
@Hanna-fc3ut
@Hanna-fc3ut Ай бұрын
Destlalachu
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 Ай бұрын
ዘወትር ደሳለኝ የኔ ምርጥ የ ebs ድምቀት ከ ነፂ ቀጥሎ ❤
@hanahailu3073
@hanahailu3073 Ай бұрын
የዛሬው ይለያል 👍👍👍👍
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አባቶቻችን ደስ ሲሉ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ጨዋታቸው በጣም እድሜና ጤና ይስጥልን
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 23 күн бұрын
በጣም
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ኑሩልን
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ለዛ ዬላችሁ ስታወሩ የማትጠገቡ የቀድሞ አርቲስቶቻችን ኑሩልን
@yonatanzelalem595
@yonatanzelalem595 Ай бұрын
ዘወትር ልዩ ችሎታ ያለህ ልጅ ነህ ኢቢየስ ትክክለኛ ብቃት ያለው ሰው እየተጠቀመ እንደሆነ ያሳያል
@user-oj6nr4on5s
@user-oj6nr4on5s Ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጠና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@mekonnenbulicha2833
@mekonnenbulicha2833 Ай бұрын
ጋሼ ፊንቱ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይጠብቅ ሁሌም አንደኛ ነህ ነገር ግን ሁሌ ኢንተርቪ ሰትጠየቅ የህይወትህን መትርፈ በመጠጥ ሰትመሰክር መጠጥ ለማቆም አይማኖት መቀየር ሰተት መኦኑን ለመላው ኢትዮጰያዊ ህዝ በቅኔ አንቃው።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 29 күн бұрын
Both legendary artists 🧑‍🎨 ❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
እስኪ እኔም ከጋሽ ማንድዪ መማር አለብኝ ቡና ስንቴ ዶክተር እንዳልጠጣ ተናገረ ግንስ አልሰማውትም አሁን እኮ በቃ ውሃም ስጠጣ ማቃጠል መንደድ
@MekdesWale-cq5mh
@MekdesWale-cq5mh Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@StmarryTega
@StmarryTega Ай бұрын
ጋ ሸ ፋንቱ የዘመኑ ዘፈን ባህልን ወግን ያሳያል …… መልሽልኝ ! ከዛ ስትመልስ አፍሸን ይዝጋው የሚሉ የድሮ የዋህ አባቶች 😊😊😊
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው ትንሽ አዝናኑን
@user-br2ic4hq2o
@user-br2ic4hq2o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
እሰቲ ኢብዬስ እነኚን እንቄ ይቅጠራቸው የምትሉ❤️👍👍👍👍👍
@user-lw8nz6jk8m
@user-lw8nz6jk8m Ай бұрын
WOW i like this game
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Ай бұрын
Wow❤
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb Ай бұрын
በእዉነትየዛሬዉይለያልሰለአየኋችሁደስብሎኛልእድሜከጤናይሰጥልኝዘወትርእናመሰግናለንእንወዳችኋለንኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገራችንንበእናተዉስጥእናያታለን
@kidst1-tf4lr
@kidst1-tf4lr Ай бұрын
1 አንኛዉንዙርመልሼአለሁ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ማን ያሸንፋል ዘወትር ሁለገቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Ай бұрын
ኑሩልን ሁላችሁንምን እብወዳችሗለን ❤❤
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiYus-h8r
@AbiYus-h8r 26 күн бұрын
እባክህ እንደዚህን በእድሜ ረዘም ያሉ ሠዎች አቅርብል ን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Ай бұрын
ሆሆሆሆሆሆ.....
@Shawa-q3z
@Shawa-q3z Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂
@assa3100
@assa3100 Ай бұрын
ፕሮግራሙን የምታዝጋጀው እዘጋጅ፣ መጀመርያ ለምንድነው በደንብ የማታስረዳቸው?? በመናገርም ማስረዳት እንደሚቻል?? በምልክት ስለምትላቸው ተደነባብርው ዝም ብለው እጃቸውን ሲያወናጭፉ ይውላሉ። ይሄ ያንተ ሀላፊነት ነው ። በደንብ መግለጽ እንኩዋን አይችሉም ። በደንብ አስረድተሀቸው አሰማራቸው።
@MekdesMolla-qd9nb
@MekdesMolla-qd9nb Ай бұрын
ጋሽ ኢብራሂም የማከብርህ አርቲስት እረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ
@user-zy7te2bv1b
@user-zy7te2bv1b Ай бұрын
Zara feta byalhe chekcheku ds yelale betam
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 Ай бұрын
Betma bestlalachu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Lula2090
@Lula2090 Ай бұрын
They have grease in this age, GOLD TO BE OLD
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ዋው 😂😂😂😂ደስሲሉ❤❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
የሚገርም ነበር ይመቻቹ❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
ደሳለኝ ዘና ያልክ ሰው ይመችህ
@user-zk8uz6do5m
@user-zk8uz6do5m Ай бұрын
የት ህደሽ ነበር እሚለውን ዘፈን እነ አስፋው ሰርተውት ነበር ሙዚቃ ባላደንቅም😢
@marsi5845
@marsi5845 Ай бұрын
ጥያቄ አወጣጡ ግን ልክ አይደለም ለምሳሌ ሰዎች የማይጠቀሙበትን እቃ ምን ሊያደርጉት ይችላሉ ቢባል የበለጠ ለሚመልስው ሰው ቀላል ይሆናል አንድ ሰው ለምን ብቻውን ያወራል ቢባልስ? የዳሽ ፍቅር
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 23 күн бұрын
እኛ እኮ አስተያየት ለመስጠት አንድኛ ነን
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s Ай бұрын
አርቲስት አያረጅም
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Ай бұрын
ፋንቱ ሁሌም የሚወደድ አራዳ።
@zd2317
@zd2317 Ай бұрын
😂
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 21 күн бұрын
ሲሉ ሰምቶ
@user-Kal21
@user-Kal21 23 күн бұрын
የዛሬው ይለያል😂
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Ай бұрын
Faaannttooo Maannndoooyee now represents people that wear japoni's on the outside.
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j Ай бұрын
ፋንቱ ማንዶየ ወይም ሞርጋን ፍሪማን አያረጂም እንዴ ?
@BezawitTesfaye-yw8jp
@BezawitTesfaye-yw8jp Ай бұрын
fanotoyeeee 1degna nw ahunem tiwena lay !
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j Ай бұрын
ሞርጋን ፍሪማን
@nafesasharef9640
@nafesasharef9640 Ай бұрын
እኛሙስሊሞች ኣልሃምዱሊላህኣጠጣምኣሳማምቆሻቦታለጤናሰለሚጎዳኣንጠቀምም
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
ቱልቱላ እሮጠሽ ሃይማኖት ላይ መጀመርያ አስተካክለሽ አማርኛውን ፃፊ።
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
መጀመሪያ እኔ ማንነኝ ብለሽ / ብለህ እራስሽ / እራስህ ጠይቅ እዚህ ጋር አስተያየት ከመስጠትሽ / ከመስጠትህ በፊት በጣም ጭንቅላትሽ / ጭንቅላትህ ጠባብ ነው!!! ራስሽ / ራስህ ላይ ስራ!!!
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 Ай бұрын
ለማያውቅሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
​@@sarafaris5018ክክክክ እንዴት አንብበሽ መልስ ሰጣሻል እኔስ አልገባኝም
@user-qp9hl6qm3o
@user-qp9hl6qm3o Ай бұрын
መጀመሬ አማርኛ በዴብ ፆፊ ምናገባሺ ስለሀይማኖት
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d Ай бұрын
ጋሺ ኢብራሂም. ሙሥሊም መሰላችሁኝ ሙሥሊም ደግሞ ለማንም ማጎብደድ መሥገድ አይችልም ለሃያሉ ሲቀር
@user-yy8mi3qg4h
@user-yy8mi3qg4h Ай бұрын
😂😂😂😂 የናተስ ከፋ
@user-gs3sv6qz4o
@user-gs3sv6qz4o Ай бұрын
Kkkkk… የጭንቅላት ጥበት እስከ ጥግ::
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ዘንድሮ የቲክቶክ ጻድቆች ጉድ አፈሉ አላህ ሆይ አደብ ስጣቸው ልቦና ይስጣችሁ የማትገቡበት የለም እረ ምን ጉድ ናችሁ አሁንስ ስልችት አላችሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
​@@user-yy8mi3qg4hእኔ የሚገርመኝ ሚዲያ ላይ እሮጠው እነሱ ናቸው ምን ጉድ ናቸው በፈጣሪ ስም ብቻ ልቦና ይስጠን
@tsigefitsumbrhan9873
@tsigefitsumbrhan9873 Ай бұрын
ዘዉትር በጣም ቀበጥክ ዉዝዋዜክን አያምርብክም
@FkryMarry
@FkryMarry Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እፍትል
@እፍትል Ай бұрын
❤❤❤
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Ай бұрын
❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 94 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 125 М.
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН