KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
23:31
🦋የመጨረሻ ውሳኔዋን ነገረችው ብሩክ አለቀሰ😭
30:47
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
🛎️ተለያዩ ሀይሚ ብሩክን ጥላው ሄደች💔
Рет қаралды 221,599
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 184 М.
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 5 000
@YashiGondariwa
18 күн бұрын
እሷም ፕራክ እያረገቻቸዉ ነዉ የምትሉ ላይክ
@Dega-sh5vi
18 күн бұрын
ግልጽ እኮ ነው
@زينب-ه8س7ل
18 күн бұрын
እኔም ጠርጥሬ አለሁ
@RabaAmar-f3x
18 күн бұрын
@@YashiGondariwa ቢሁንም በጣም ያስጠላል
@Hነኝስደተኛዋ-j4d
18 күн бұрын
አወን
@Taybah-b4z
18 күн бұрын
ፕራክ ነወ ግን ሁለቱ እዳይጣሉ ነወ የፈራሁት😢😅
@SamiraBrahan
18 күн бұрын
ብሩኬ ፍቅርህን ግለፁላት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@WwSsHayatkmil
17 күн бұрын
ፕራክነው
@AaAa-l7t
17 күн бұрын
ተዚህ በላይ. ንግግራቸው ላይ ይለያልኮ. እሷ ስታወራ በቀደም. አልሰማችሁም
@selammoges4277
16 күн бұрын
Ewnet new fekrun begelt teru new
@Rutatube_r-x3w
18 күн бұрын
ይህ ነገር ፕራክ የመሰላችሁ የጨረቃዬ ወዳጆች😢👍👍👍👍👍👍👍
@AbebaMekonnen-np9uk
18 күн бұрын
በትክክል❤❤
@KabeKabetube
18 күн бұрын
Buruke ena fitsumea gra gebachu ayzachuuu
@عايشه-ر4ي
17 күн бұрын
ሩታየ አስታርቂያቸዉ😢😢😢😢
@ZnashiMu
17 күн бұрын
ጀግና ግመሟ
@ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
17 күн бұрын
@@عايشه-ر4ي ልዩ ሠዉደምሪኚ
@Alamtube-p8g
17 күн бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ❤ብሎኛል❤ እህቴ🎉ወለደች❤በስላም❤ተመስገን❤አምላኬ❤እመሞችዬ ፈጣሪን❤ አመስግኑልኘ❤ ተመስገን❤እህቴ ስስቴ ❤🎉
@AaAa-ep3dy
17 күн бұрын
እንካን ደስአለሽ
@ሰብእንታይዘይበለ
17 күн бұрын
Enkan des alesh or aleh❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MdBalleta
17 күн бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@AbHa-b4o
17 күн бұрын
እንኳን ማርያም ማረቻት❤🎉
@Uh-cd5wi
17 күн бұрын
እንካን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@WiaTube770
18 күн бұрын
ሀይሚ ብሩኬ ይወድሻል አትጉጅዉ የምትሉ😢😢
@AssefaSofiya
18 күн бұрын
ዊናየ አረ እኛም ተጓዳን እንደ ለተመልካች ክብር የለም እንደ ቆይ እኛ የራሣችንን ጭንቀት እናሥብ ወይሥ የነሡን አሁንሥ በዛ
@AbebechKifle-co5lh
18 күн бұрын
እረ እሷም እኮ ተቃጥላለች
@MdEt-v6z
18 күн бұрын
በጣም😢😢😢
@BBr-jv9cq
18 күн бұрын
ዊነ አራ አስተርቀቸው አን ቀን አድሰበ ሂድነ አስርቀቸው
@Aminat725
17 күн бұрын
ተረጋጉ ውይና አይዴለም
@poliuyad7564
18 күн бұрын
ተረጋጋ ብሩክ ፕራክ እያረገቻችሑ ነው ሀይሚ በቃሽ😢 ለኛም ክብር ይኑራችሑ
@Demozehayiluunagi
17 күн бұрын
Awoo❤❤❤❤
@alutigraweti6819
17 күн бұрын
ኣው😅
@mihiretfikadu-e6g
18 күн бұрын
አሁንማ አባዛሽ ሃይም ይባቃሻል ላታማልካቾች ክብር ይኑርሽ የምትሉ lik አሳዩ 👍🙆🙆🙆
@FatmaAljasmi-yq4fo
18 күн бұрын
ስክህህ❤
@SaraAlqahtany-y4q
18 күн бұрын
ምናገባሽ ይስሩ
@zuzu-e4h
18 күн бұрын
አትቀባጥሩ ይስሩ🤐🤐🤐🙄🙄🙄
@SADEMOHAMMED
17 күн бұрын
ተዋት ትሄድበት እሱስ በቃህ ሲባል መቸ ሰማናነዉ ትንሽ ታጨርጭራቸዉ ስራቸዉነዉ ፕራክ በሷይብሳል አልኳት እየጨመርነዉያለዉ
@Tecest-i2d
17 күн бұрын
❤❤❤❤💗💗💗🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙈😍😍
@AseraAweke
17 күн бұрын
እር ሀይሜ ፍቅር ይቅር ይላል በደልን አይቆጥርም እግዛብሔር ፍቅር ነው ብለሽ የለ እባክሽ 145ሼ እንደ ሽማግሌ ሆነን እጠይቅሽ
@FufuTube2bi
18 күн бұрын
ቡራ ተረጋጋ እና ለብቻዋ አዉራት የምትሉ 👍👍👌
@AbGrace138
18 күн бұрын
ሀይሚ አብዝተሽዋል የምትሉ 😢😢😢
@ygty161
18 күн бұрын
በጣም አበዛሺ😢😢
@alganeshteame6534
18 күн бұрын
ብጣም እጂ ሃይሚ ሃይትበሉ ቡራ ጥሩ ነው
@MoniraEthopia
18 күн бұрын
አስታርቁ አብርሃም አስታርቆ ሃይሚ እና ቡሩኬ
@SamsungMm-q6k
18 күн бұрын
😢😢😢😢❤
@ZaaraAhmed-w8r
18 күн бұрын
አሥተርቁቸውአብርሽአበዛችው
@MarshetAbate
18 күн бұрын
ሀይሚ በቃሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ
@amartube7927
18 күн бұрын
ባነግሪያት ታቃለቺ እሳ
@MozainAbdo
18 күн бұрын
አረበዛሆ
@Milil-n6j
18 күн бұрын
😏😏
@halenLove
18 күн бұрын
ይስሩ ዝም በሉ
@TigistBirhanu-x9u
18 күн бұрын
Wodaza..hiji.rasuwa..takalech..atalakaliki😏😏
@safihatbi3588
17 күн бұрын
ሃይም ይበቃሻል ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ስበዛ ያስጠላል❤❤❤🎉🎉🎉
@MdMd-zl9vy
18 күн бұрын
ሃይም ይባቃሻል ለታመልካቾች ክብር ይኑርሽ የምትሉ ላይክ
@RutaTube31
18 күн бұрын
ሀይሚ እና ቡራ መቸም የ አይለያዩም የምትሉ😢😢😢
@AbuDhabi-q2k
18 күн бұрын
❤❤❤❤
@ShantiShanti88-l2p
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@heleneasmar4250
17 күн бұрын
Hayim Ahuni Abezash yikirta tekebeyi lena kibiri yelemi ende teyi 😥🙏
@MerhatiaTamasigna
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@weraabili9913
18 күн бұрын
ይበቃሻል አዉን አበዛሽ ጭራሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ የምትሉ ብቻ
@user-bz1bc3sc5e
18 күн бұрын
ለምን ስራ ነው😮
@nmlkklkk
18 күн бұрын
ለምን ገንዝበ ነው
@weraabili9913
18 күн бұрын
አራ 😂@@user-bz1bc3sc5e
@RahmaRahma-k7w
17 күн бұрын
ባክሽ አስጠላብሽ የምተሉ አይደብራትም አድረቅ ቲሽ
@halenLove
17 күн бұрын
ስራ ነው ትስራ
@MahderBekele-v7f
17 күн бұрын
ሁላችሁም ፀበል ግቡ። ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ማረን !!!..ይቅር ይበለን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WasKan-pl3be
17 күн бұрын
የምር እሷም ብድሯን እየመለሰች ነውጂ ሀይሚ እንዲህ አይነት ሴት አይደለችም ሁለቱንም እየተበቀለች ነው የምትሉ❤❤❤
@Ganaet
17 күн бұрын
እኮ ንገሩት
@ZnashiMu
17 күн бұрын
እውነት ነው እሷ ከባድ ሰው ነች የኔቅመም ጀግናናት❤❤❤❤❤
@halenLove
17 күн бұрын
እኮ
@አይናለምአንድአምላክልጅ
18 күн бұрын
ሀይሚ በቃሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ የምትሉ 😢
@Nabi__Love01
17 күн бұрын
👌😿ህልክኛዋ ነት ቡነት🥺😼😀
@fozity_g5b
18 күн бұрын
ኤጭ አሁንሰ በጣም በዛ ሀይሚ በቃሸ ይቅርታዉን ተቀበይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢😢😢
@hiwotbirhanu1645
17 күн бұрын
አረ በቃሽ ሀይሚ በአል ደርሳል እግዚአብሔር ፍሪ በማርያም ❤ ❤❤
@Fishd111
18 күн бұрын
ማነዉ እንደኔ ብድሯ እየመለሰች ነዉ የምልበላይክ🙌
@hawalewye738
18 күн бұрын
ቢሆንም በዛኤጭ
@havtamadgo6100
17 күн бұрын
@@Fishd111 አዎ ብድር ይመስላል ግን ቶሎ ከአላቆመ መጨረሻው የከፋ ይሆናል
@AlMudam
17 күн бұрын
ቢሆንምበዛ
@Najebah-fz1wz
18 күн бұрын
ፍፁምን ማስጨነቅ ፈልጋ ነዉ የምትሉ👍👍👍
@ማህሌት1
18 күн бұрын
ብሩክ ለምን እኔእውድሻለው አፈቅርሻለው ለውድፍት ምስቴ እድትሆኚ እፈልጋለው ለምን አትላትም ውይ በህይውቷ ልትጫውት ነው የፈለከው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@الحمدالله-ك5و6س
17 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ ግድ አፍቅራት ይባላል አረ ሸ ነዉ
@hayatHayat-bz2cq
17 күн бұрын
እደዚህ እየሆነች እዴት ብሎ ይግራት ደግሞ በተግባር እያሳያት ነዉ ከሱ በላይ ማን ይወዳታል😮😮
@TryH5DFG
17 күн бұрын
Gideta mida maxati alebini inde
@tgyegna5636
17 күн бұрын
@@ማህሌት1 haymi tebelatetech 😏😏😏
@HayaHaya-p4q
17 күн бұрын
😂😂،ፍቅርኮ ፈልጎሲመጣጅ ግደታየሚሆንነገር አደለም ታለበት እራሱ ይላትየለ በሰው ምክርአደለምፍቅር
@SamrawitEshetu-l8g
17 күн бұрын
😮ሀይሚ የነቆንጆ በቃሺ በእውነት የገና አብራችሑ ማየትእ ንፈልጋለን 😢😢😢😢😢😢ካልሖነ ግን ይደብረናል 😅😅😅😅
@GENZB5
18 күн бұрын
ፍፄ አሳዘነኝ ማርያምን የባህር ለይ ኩበት ሆነበኝ የነ ከርታታ😢😢😢😢😢
@IrosIros-k9v
18 күн бұрын
እየፈተኑትነው ፍፄ እዳትዋረድ ነቃበል😢😢😢😢😢
@KasaneshAsmare
17 күн бұрын
እኔምያሳዘነኝ ፍፄነዉ
@Milil-n6j
17 күн бұрын
በጣም የኔ ሚሰክን😢
@HayatHayat-k8s
17 күн бұрын
😅😅😅
@GfFr-u2z
17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@שושנהזגייה-צ7פ
18 күн бұрын
ብሩኬ አተኮ አፈቅርሻለሁ ብለሀት አታውቅም ጥፋቱ የራስህ ነው
@EtetTeettrte-fw8hx
17 күн бұрын
ሳህ 👌👌👌👌
@meri3353
17 күн бұрын
እጪ
@TryH5DFG
17 күн бұрын
Gideta mida maxati alebini inde zediro gudi
@EeEe-w5c
17 күн бұрын
ያፈቅራታል እዴ እናተ እኮ ጉዳቹ አያልቅም ማጋባትነዉ ማፋታትነዉ
@AaAa-l7t
17 күн бұрын
ሴት ይዞ ሲመጣኮ ዋሸኸኝ ስትለው ነበርኮ ይህ ማለት መንገድ ጀምረዋል ማለት ነው
@EmebetTesema-q6t
18 күн бұрын
ሀይሚየ በማርያም እኛንም አስጨነቅሽን በአል እኮ ደርሷል ደስ ብሎን እናሳልፍ ደሞ ቃል አለብሽ ያገር ልብስ ለገና እንለብሰዋለን ብለሻል በጉጉት እየጠበቅንሽ ነው የኛ ጨረቃ ብሩኬን ይቅርታውን ተቀበይው
@LEMI-l3e
17 күн бұрын
በጣም እዴት በዬ ልስራ እመቤቴን😢😳😥😡
@ErahntErah
17 күн бұрын
አሥቀያሚየሆነነገር ቢሆን እራሡልኮ መጠራጠር አኡዙቢላ ዉይ
@Alika-l2g
17 күн бұрын
አረ በቃ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ታረቁና አደ በፊቱ ሁኑ የምትሉ የት ናቹ ፕራኩ ይበቃል ወደ ቁምነገር ግብ😢😢😢😢
@ABTube-x1n
18 күн бұрын
ሀይሚ የእልህ ስራ አያዋጣሽም ብሩኬን አጥብቀሽ ያዥ የምትሉ😢👍👍
@መድመድናሙሀመድ
18 күн бұрын
ግንአቡርሺአተ። ሀይሚንመቋጣትአቸልምደግን
@rtrt9340
18 күн бұрын
እነቴን ነው የምላችሁ ሃይሚ እልህ ነው የያዛት ምን ሆናነው ግን 😊
@zenozeno2310
18 күн бұрын
አንተደሞ አስታርቃቸው
@zenozeno2310
18 күн бұрын
ሰለቸን
@rhmaa1257
18 күн бұрын
አብረሽ ምነው ወድሜ አንተ መቆጣት አት ችልም። እንደ ተመልካችም ሰለቸን ብሩኬስ ምን አረጋት ኘራክ ነው ያረጋት እሶም ኘራክ ስታረገው ነበረ አብረሽ ወድሚ ይሄ ኘራክ በዛና የምረ መለያያቸው እዳይሆን ፈራሁ መጭውም አመትባላችሁ ነው እና ተቆጣት እኛም ሰላም አጣን። አብረሽ 👃👃👃👃
@Kalekedane
18 күн бұрын
ሃይምዬ ፕራኩ ይባቃል የምትሉት ላይክ አርጉኝ🥹🥹🥹😢😢😢😢👍👍👍👍👍
@SaraAla-xg5fj
17 күн бұрын
ለፍፄ ብለሽ ይብቃሽ ሀይሚ ሁለቱን አታጣያቸው ሁለቱን 😢ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ ፍፄ💔😭😭😭
@አቤየራያዋ
17 күн бұрын
እኔም😢😢
@KasiA-pn2sl
17 күн бұрын
ብሩኬ ፋቅርህን ግለፁላት የምትሉ በላክ አሳዩኝ❤😢👍👍👍
@rishanaweke2559
18 күн бұрын
ብሩክ ማንም በሌለበት እቤትዋ ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት
@Tigi_Habeshawit_tube
18 күн бұрын
ሀሚዬ በቃ አች ሴት ነሺ ፕራክ አደኛ ያመዋል ብርኬ ጨጓራ አች ያላሰብሺለት ማን ያስብለታል ለእኛ አስቡ ለተመልካቾች 😭እደኔ የከፋችሁ 🙏
@KkGfd-wd7wd
18 күн бұрын
አወ በጣም😢😢😢
@SaraGetachew-n3u
18 күн бұрын
ተያት እሷ አልታመመችም ብድሯን ትመልስ
@MuhammedAli-i5k
18 күн бұрын
አወየምርታረቁ
@kidsttube
18 күн бұрын
እረባክሽ እሷ አልታመመችም የሷ ሲሆን ሁሉም ይበረታል በቃ ተዋት ትስረበት 👊 👊
@Mary-k2u3b
18 күн бұрын
ኣረ ጭቅጭቁ ገነነ
@EmebatEmebat-ci8wv
18 күн бұрын
ፍፁሜ አስር ጊዜ ንገራት የሚለው የሆነ የሚያውቀው ነገር አለ ብሩኬ ፍቅሩን እድገልፅላት ነው ንገራት ንገራት የሚለው 😊😊እደኔ ያሰበ
@astu-p3s
18 күн бұрын
@@EmebatEmebat-ci8wv አቤት እረ አይደለም እሱ የሚያወራ ነገር ጠፍቶበት ነው ለፍርድ አትቸኩሉ
@helimahelima5706
18 күн бұрын
ሣህ
@amartube7927
18 күн бұрын
@@EmebatEmebat-ci8wv በግ ሁላ
@loveጉራጌ
17 күн бұрын
ፍፁም ፍቅረኛ አለው ለዛነው
@Milil-n6j
17 күн бұрын
ፍፄ ፍቅረኛ አለውኮ😢
@havtamadgo6100
17 күн бұрын
ብሩኬ አንተ ሀይሜን ፍራክ አድርገው የፈለጉትን አግኝችአለሁ ሀይሜ ግን ከአንተ አላገኘሁም ብሩኬ ምነው ያልገባህ አትምሰል ከአንተ አፍ አፈቅርሽ አለሁ ብለህ የህነ ነገር ካላደረእ ሌላ ሰው አፈቀርከ ስትል ዝም ብለህ በጭቅጭቅ ከሆነ እውነት ሌላ ነገር አለ ነወ ምትል ብሩኬ ንቃ❤❤❤❤❤❤❤
@AmenaA-xsቡታጀራ
18 күн бұрын
ቡርኬ ቀለበት አድርግላት ለሀይሚዬ ከወደድካት
@amartube7927
17 күн бұрын
አርጎላታል አላት
@ሜሪጓልካናዳ
17 күн бұрын
ኣዎ 😁
@Niftalemyohanis
18 күн бұрын
ሃይምዬ ይበቃሻል ከዚ በላይ አትህጅ እኛ ተመልካቾች እንወድሻለን ❤❤❤
@rhmaa1257
18 күн бұрын
ያጀማአ እሶ የፈለገችው ነገረ አለ ከብሩኬ። አፈቅረሻለሁ እድላት ፈልጋለች የውነት የመሰለኝ እደዛ ነው ፍፄ አፈቅረሻለሁ ብሎኛል አለች እኮ ወይኔ 😅😅😅
@RahelTigist
17 күн бұрын
ደሞ ቡራዬ ፍቅር ግለጽላት እወድሻለሁ በላት ፍቅርን ስትገልጽላት እወድሻለው ስትላት ሰምተን አናቅም መስማት እንፈልጋለን እንዴ ምን የሚሉት ነው ቡራዬ በእውነት ብራንክ እያደረገ ናሆ ነው መልሳ አይዞህ ቡራዩ የአንተ ብቻ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lovekass-w9i
18 күн бұрын
ብሩኬ አንድ ነገር ልንገርህ ወዬ ጨርሽህ ቅረባት ካልወደድካት ደግሞ ጨርሰህ እራቃት የምር ይቅርታ አንኩአን በደንምብ አልጠየቃትም አታሳዝንህም ደግሞ በጣም ከስታለች 😢😢😢😢
@AgerSileshi
18 күн бұрын
ሀይሚዬ ይበቃሻል የኔ ውድ ሁለቱን ጓደኛሞች እንዳታጋጫቸው ሌላ ችግር እንዳይፈጠር😢😢
@Fikirita
17 күн бұрын
አሁንማ አበዛሽ ሀይሚዬ ተይ ይቅርታ አርጊለት ከይቅርታ ሚበልጥ ነገር የለም ብሩኬ ያቺ ትልቅ ቦታ ያለው መልካም ሰው ነው
@MhlKoko
17 күн бұрын
እጭ ኣሁንስ በጣም በዛ ሀይሚ በቃሽ ይቅርታውን ተቀበይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😢😢😢
@HinkutuuFannookoo
18 күн бұрын
Hayim pirnk gochaa jirtii warii jetan mee 😂😂❤❤❤❤❤❤
@ZinniyeeBeqele
18 күн бұрын
Yes😂😊
@مسريتت
18 күн бұрын
Dhugaa
@DemoAlshaykh
17 күн бұрын
Yes😂😂
@chaltu513
17 күн бұрын
Dhugaa
@Oromiyaajituubadhatuu
17 күн бұрын
yees piranki noo haymiyee jeginaa seeti😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MdMeeqa-tr1zo
17 күн бұрын
እሷ የተሰማትን ስሜት እንድሰማህ እያደረገችህ ነው ብሩኬ ከህይወታችን ውጭ ስትላት እሷም ከህይወታችን ውጣ አላለችም😂😂 እኛ መናደድ ትተናል ዝም ብለን ማየት ነው ይመቻችሁ👍💪
@DekenshLamore
17 күн бұрын
እኮ😂😂😢
@MozaRrrr
17 күн бұрын
Ahunema feta eyalku new mayew
@hana.19..21
17 күн бұрын
በትክክል አልገባቸውም ተመልካቶች😀😜
@NiumaAwir
17 күн бұрын
እኮ😅😅😅😅
@sajdjvaihhe3364
17 күн бұрын
😅😅😅እኮ
@Alemaztube_21
18 күн бұрын
ጉድ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡ💔💔💔💔😭😭😭
@FkbbVmgb
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Tsgye
18 күн бұрын
አልሚየ ምን ይሻላል 😢😢😢
@ቲንሿ-fm3tq
18 күн бұрын
ዛሬስ ያስብላን ማሪያምን 😢😢😢😢
@edlawit21212
18 күн бұрын
አረ አልሚ መላ በያቸው ልጆቹን
@makdastaeye
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@lamrishwa9378
17 күн бұрын
ለተመልካች ክብር ከሌላችሁ ወዳሚዲያ አትምጡ ሀይሚ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ በጣም ነው ያስጠላብሽ የምስረውን ዘወር ብለሽ ተመልከች በጣም ነው ያስጠላብሽ የማናቅሽ ሀይሚ ሆንሽብን አንችን የምናቅሽ ለሰው ክብር እንዳለሽ ነበር አሁን ግን ለሰው ልጅ ክብር የለሽም ግን የሆነ ነገር ቢፈጠር ይፀፅትሻል ብሩኬ የሆነ ነገር እንዳይሆን 😢😢😢😢😢 ፍፄ ደሙ አንተ ነህ ማስተካከል ያከብህ አላፈቅርሽም ማለት ያለብህ አንተ ነህ እኔ የራሴ ሄወት አለኝ ማለት ያለብህ አንተ ነህ 😢😢😢😢😢 ሀይሚ ግን በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ለሰው ክብር ይኑርሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyerus43enu
18 күн бұрын
እረ ልጆቹን አታጣያቸው ሀይሚ እባክሽ❤️🙏🙏 ይቅር በያቸው በእግዚአብሔር 🙏🙏ተጎድተሽ ነበር ግን አለፈ በቀሉ ይብቃሽ 🙏🙏🙏🙏
@MekiyaTube
18 күн бұрын
ኧርር ቅመሟ ይቅር በይ በቃ 💝💝💝❤❤❤💔የምር ግን እውነት አላት ልቧ, ተሰብሯል አይዞህ ቡራ😢💘 💔💔😰
@አሀምዱሊላ
18 күн бұрын
ትክክል
@KelemEshetu-ju3pl
18 күн бұрын
እሷስ ባለፍው ልቡን ነው የሰበርቸው
@AlMudam
17 күн бұрын
እራሷየመጣችውጣጣነወአሷፖራክስታረግደስይላታልስትደረግመከራታያላችሁ
@አአላህ
18 күн бұрын
የራሳችሁ ጉዳይ ግን ለተመልካች ክብር የላችሁም የመዳም፡ በጎችንቁ
@GffHhfddi
18 күн бұрын
😂ሳህ
@GfFr-u2z
18 күн бұрын
😢😢😢😮😮😮
@AmezenKefela
18 күн бұрын
😂😂ወይኔ
@ZeyniyaMuhammad
18 күн бұрын
temecheshiny
@حياهحياه-ت5ح
18 күн бұрын
ወላሂ በጣም በነሱ ምክናየት ጨጎራየ ተቃጠለ
@HiHi-oe5mv
17 күн бұрын
ፍፁም የኔ ሚስኪን በኡነት አሳዘነኝ😢😢ሀይሚ መቸም መጨረሻው ፕራክ ነው ባጭር አድርጊ ለተመልካችም ክብር ይኑራቹ🥺🥺🥺
@Elsa-qu3eu
17 күн бұрын
እጭ አሁንሰ አበዛችው ሀይሚ😢😢😢ለቡራውም አሰቢለት ምን ያክል ጨጎራውን እደሚያመው ታቂያለሺ😢የዚህን ያክል ግግም አትበይ ይቅርታውን ተቀበይው❤
@edlawit21212
17 күн бұрын
አረ ባክሽ 10 ቀን ሲያረጋት አስቦላታል እሱ
@TryH5DFG
17 күн бұрын
@@edlawit21212mejemera piraki yejemerechi hayimi adelechimi kezi befiti burike indeza aneti piraki seriously yaqale
@tamriymam2101
17 күн бұрын
አታሽቃብጭ ለሷ 3 ሁነውኮ ነው የተጫወቱባት
@Fatima-cl7yb
17 күн бұрын
አረባክሽ ሴት አይደለሽ አስር ቀን ሙሉ ሲጫዋቱባት ያውም ለሶስት ትቀልጃለሽ እንዴ ሴት ይዞ እያቀፈ እየተሳሳመ እየተላላጠ እያሰደባት እያስናቃት አንች ብትሆኝ ፣ትቃቃሚዋለሽ ሲያንስው ነው
@SameerhOmar
17 күн бұрын
ወጭ ቀጣፊ አስመሳይ እሱ አድ ሳምት አስለቅሷታል የሡግዜ አመማቺሁ ደቆሮ👎👎👎ሀይምየ ሂጅበት💪💪💪💪💪💪
@SofyeSofyeSofyesofye
18 күн бұрын
ተይሀይሚ በቃችሁ ለሠውም ክብር ይኑራችሁ😢😢የያዘሺ እልክ እደሆነ ያስታውቃል
@TryH5DFG
18 күн бұрын
Awau maraminimi 😢
@KsaSaidi-x8z
18 күн бұрын
👎👎👎👎👎👎
@እሙዶክተርEmuDoctor
18 күн бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን
@fatemaAl-g4d
18 күн бұрын
S.a.w
@بدرومحمد-ت2د
17 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@ZemzemWedad
17 күн бұрын
ብሩኬ ወንድሜ አተ ለ ሀይሚ ስብራይዝ አድርገህ ይቅርታ ጠይቃት ሀይሚ በቃሽ እማይሆን ስራ አትስሪ በቃሽ ፍፁም ማለትሽ ት ተሽ ብሩኬ ብትይ ይሻላል እባክሽ በቃሽ😢😢😢😢
@SikoSilo-cs9et
18 күн бұрын
ለምን ብሩክ ፉቅሩን ለመግለፅ ከበዴው እስከመቼ በጎዴኝ ነት ይቀጠላል የምትሉ ብላይክ አሳዩትሲ ሀባይብ 😂
@Work-c8w
18 күн бұрын
Awuni koo ussa ya falagechi fisumu naw ijji burki adelama
@AyeshaAlharthi
17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሳህ
@DekenshLamore
17 күн бұрын
እኮ😢
@FjfVngjf
17 күн бұрын
ሳህ
@FffccMohammed
17 күн бұрын
እኔ አፍቅርሻለሁ ማለት ይከበደዉ በሰላምነዉ ደግአረገች
@HeluTube940
18 күн бұрын
ከፍፄ ፍቅር አልያዘሽም እልህ ነዉ የያዘሽ ስለዚህ ብሩኬ ለብቻችሁ አስቡበት😢😢
@فاطمةفااطمة-و3ط
18 күн бұрын
😢
@אסתראסתר-ל9י
18 күн бұрын
ብሩኪ፥ተዋት፥ይች፥ጨምላቃ፥ናት
@astu-p3s
17 күн бұрын
@@אסתראסתר-ל9י እረ ባክሽ ነገ ታርቀው ሲመጡ ታፍርበታለሽ
@edlawit21212
17 күн бұрын
@@אסתראסתר-ל9יአረ ባክሽ ልክስክስ አንቺ ነሽ ምትነግሪው
@lomishifa2262
17 күн бұрын
ሔልዬ ሐይሚን ምከሪያት እባክሽ🎉🎉🎉
@Cug-zg2qj
18 күн бұрын
እስኪ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢😢😢በቃ እኛላይም አትጫወቱብን በቃን እንዴ የዚህን ያህል በተመልካች ጨዋታ🤔🤔🤔🤔
@MilonBd-m2d
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@TryH5DFG
18 күн бұрын
Gudineu zediro 😢
@ሽዊት-ወ5ከ
18 күн бұрын
ማርያምን በጣም ይደብራል እኮ🙆
@A.abraha3712
17 күн бұрын
ሐይምን አትውቀሰዋት ከዝች ዱርዬ ሶሴ ጋር ለአንድ አመት በጣም ይቀራረቡ ነበር እሰዋ ቡርክ አፍቅረዋለች ለሁለቱም ከታዘባቹሁ እሳት አሰገባች ቡርክ ሲናገር ሐይሚ ተጎዳች ሰል ሱሴ አሰረዘመችው ለምን ሐይሜ እሰከ መጨረሸዋ ሰሜትዋ ሆነ ብላ ጎዳቻት ከሰዋ ጋር በድብቅ ጨርሶ ከሆነች ሐይሜ ጥርጥር ትሰመዋለች ፀጉርዋ ሐይሚ ፊት ያሰተካክልላታል ቡርክ የእውነትነት የፍቅር ጥያቄ ካለው በአደባባይ ሳይሆን እንደነማርቆሰ የመሰሉ ወደ ሐይሚ ልኾ እኔ የፍቅር ጥያቄ እና ቀለበት ላደርግላት ብሎ እንዲያነጋግርዋት አያደርግም
@HiwotSimon
18 күн бұрын
ፍፁም አሳዘነኝ የምር አይሚ ደሞ አታብዢ በቃ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ
@Qtr-r5j
17 күн бұрын
ሀይሚ አበዛሽው ጀግናናት ስትባይ ብሩኬ ጥሎሽ እንዳይሄድ አጥብቀሽ ያጅው ብሇለ
@amrimom11
18 күн бұрын
ወይኔኔኔኔ እኔ ምን ይሻለኝ ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ አሁን ይበቃል ተበቀለሻል👌 ከዚ በላይ አትሂጂ የኔ ቆንጆ ፍፄ ደሞ ሰሞኑን ብሩኬ ፍቅረኛ አለው እያለ ነበር እና ውዷ ሳቃቹ ናፍቆናል አሁን በደስታ ኑልን ቀጣይ የምትሉ 🙏👍❤❤🎉
@worqiteworkicho8747
16 күн бұрын
ብሩክ እወድሻለው ለማለለት ለምን ከበደሕ? ደግሞ ሌላ ወንድ እንዳይቀርባ ትካላከላለህ፤ ይሔ የመጥፎ ወንድ ባሕሪ ነው። ለቁም ነገር የማትፈልጋት ከሆነ ከህይወትዋ ውጣ።
@BirkiiJiru
17 күн бұрын
Amaa bay'istee waaqa ni dabaraa dhugaa dhisii haymii warii jetaan mee👍👍👍👍
@ZAMZAMORO-q6l
17 күн бұрын
👍👍
@SSenaytgonderwa
18 күн бұрын
እፍፍፍፍ ተውግን ለእኛ አስቡልን😢😢😢😢የኔ ቀዳማዊት በቃሽ ይቅርታ ተቀበይ😢
@NaZw-r7s
18 күн бұрын
በቃ ሰላም ፍጠሩ በቃችሁ ጭቅጭቅ ለተመልኳች ክብር ይኑራችሁ የምትሉ👍
@HayaHaya-p4q
17 күн бұрын
አይዞህ ብሩኬ ብራክነው እኔማ እሱም ሲረጋት ኡይዞሽ ብራክነውሀይሚን ሀይሚም ስታረገው አይዞህ ብራክነው አጨናነቁንኮ የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር ያስጨንቀናል እናተም አትጨመሩብን መታረቃቹህ ላይቀር ዳይ ታርቁ ስትግተረተሪ ብሩኬ እዳያመልጥሽ ሀይምየ ብሩኬ በጣምጥሩልጅነው ባካል ባላቀውም በሚድያ እስከማቀው በጣም ለሴትልጅ ክብር ያለው ከኢቶቢወዶቺ ያየሁት እሱነው መቸም አይጎዳሽ ያሁኑም ብራክ ሊበቀልሽነው እራስሽ ጀምረሽ እድህአይነትብራክ አቁሙ እለቱን እስበሳቹህተደራረጉ ሳያድር በምሀላቹህ ሰው ታታስገቡ በብራክ አትነካኮት ሀይሚን አቺሎትም 😢🎉❤
@Thffd-t3h
18 күн бұрын
ሀይሚ አብዝተሽዋል የምትሉ❤😂
@ነኢማነኝስደተኝዋ
18 күн бұрын
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
@zaenapetophia7965
18 күн бұрын
S a w s a w❤❤❤
@Jituu-l2m
18 күн бұрын
Saw
@HayatMaru-c9e
18 күн бұрын
Saw❤❤❤❤❤❤❤
@SofeHassan-p2h
18 күн бұрын
صل الله علي وسلم
@የእናቷልጅ-ቨ3ቘ
18 күн бұрын
ስለላህአለይሂወሰለም🎉
@workineshiworkineshi6255
18 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለፃድቁ አባታችን ተክለሀይማኖት❤ በያለንበት ይጠብቀን ያመት ሰው ይበለን❤ ኧረጨረቃወቼ በቃ ኡፍ😢😢😢😮
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን❤🎉
@GfFr-u2z
18 күн бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@Haymenot
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@astu-p3s
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ከዚህ ፈተና ያውጣን❤❤
@tiyaatube5617
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MuluMulu-ru9mf
17 күн бұрын
የራሣችሁ ጉዳይ ክብር የሚባልነገር አለ የመዳም ጬከት አለብን ለራሣችን
@AskwalGebre
17 күн бұрын
ብርኬ ከካሜራ ጀርባ ከሌላ ሰው ሁነህ አውራት እልህ ነው የያዛት እንጂ ፍቅር አይደለም። ሃይሚ በፈጠራቹ ሳቃቹ ነፈቀን ለኛም አስቡሉን
@عاااوالهنل
18 күн бұрын
ሀይሚዬ ይቅርታውን ተቀበይው😢መቸ ነው በሰላም የምትመጡልን ናፍቃችሁናል😢😢
@ספרזאודה-נ3ד
18 күн бұрын
ሃይሜ አብዝተሽዋለ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ ሁለታችሁም ተወት በጣም ቀብጣለች😢😢
@FamilyPhoto-x4e
17 күн бұрын
እስቲ ዝም በይ
@VxmgLhkjii-vl1zv
17 күн бұрын
ኤጭ በጣም አበዛችእ ተጨማለቀች እግር እግር ነው ያለችው
@MeseretShiberu-i3o
16 күн бұрын
ወይ እናንተ ቆንጆ ልጆች ለስንቱ ቦዘኔ የስራ ዕድል ፈጠራችሁ ፤ አድናቂያችሁ ነኝ ። ሰርቶ ማሰራት ማለት እንዲህ ነው በርቱ። ❤❤❤
@ማሪያም
18 күн бұрын
ብሩክ አይገባህም እዴ አንተን ነዉ አንተ አፈቀርሻለሁ በላት በጎን እየነገረቺህነዉ😢😢😢
@havtamadgo6100
18 күн бұрын
,ሀይሜ እልህ መጥፎ ነወ የያዙትን ያሳጣል ይብቃ እሱ ከሰራው የበለጠ ፍራክ ያንች አሁን ያደረግ ያለው ፍንክ ይበልጣል አንች ብዙ ታውቂ አለሽ ለተመልክችም ማሰብ አለብሽ ሌላው ብሩኬ ከፍራንኩ በሗላ ላንች ያሰበው ትልቅ ነገር አለ ሀይሜ በማሪያም ይብቃ በወዴን ላይ ነወ ከዚህ የደረሳችሁት ለምን መከበር የለብንም እኛ ምናውቅሽ ከብሩኬ ጋር እንጂ ከፍፄ ጋር አደለም
@jeedaslaliyas5540
18 күн бұрын
ሀይሚ ፕራኩ በቃሽ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ መቶ ሀምሳሺ እገባለሁ ብለሽ ተመልካችን ታጫለሽ ያኔ ሁልግዜ ጭቅጭቅ ይሰለቻል አበዛሽው
@ያሸንፋ
17 күн бұрын
የቡሩክ ብቻ ናት ❤❤
@TsehayAbebe-f6r
18 күн бұрын
ብሩኬ ታገስ በጣም ስለተጎዳች ነው እንደዛ ስለተሰቃየች ነው እንጂ ምንም ፍቅር አልያዛትም አንተ ደግሞ አፈቅርሻለሁ በላት ግራ አጋባሃት እኮ ምኗም ካልሆንክ ምን ታርግ
@HeluTube940
18 күн бұрын
ሀይሚ በተረጋጋ መልኩ አስቢበት የምትሉ👍👍👍
@AsAs-bk3db
18 күн бұрын
እልህ ቤት ያፈርሳንጅ አይሰራም ብሎን አብርሽ ታደሠ እዉነቱንእኮነዉ❤ ኧረ ሀይሚ በቃሽ ይቅርታ አርጊለት እና ወደቀድሞዉ ፍቅራችሁ ተመለሡ😢😢 ኮሜታተሮች ደግሞ ህጅበት ህጅበት እያላችሁ አታሽቃብጡ ከቻላችሁ ይቅርታ አርጊለት እያላችሁ ፅፋ እና ሀይሚ በፈጠረሽ ይቅርታ አርጊለት 😢😢 እና እሚያዝናና ቢዶወ ስሩልን❤❤
@gigu5963
17 күн бұрын
ሐይሚ በቃሽ ታረቁ እርግጥ ሐይሚ በፍፁም እደማታረገው እኔ እተማመንባታለሑ ⁉️⁉️ እየተበቀለቻቸው ነው እየተሳሳመ እሷን ሲቃጥላት ከርሞ አሑንኮ ለማመን ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ይሑናችሑ እደኔ ብሩክ ትልቅ ስተት ነው የሰራከው ጥፋክን እመን እና ካሜራ እየደቀናችሑ አትጨቃጨቁብን በውስጥ ጨርሱና ኑ ሖይ ለጠላት በር አትክፈቱ እኛም ስለወደድናችሑ ነው እጂ የሚወድ ልብ በጣም እደሚጠላ አትርሱ የውነት በፊት በጉጉት ነበር የምጠብቃቸው አሑን እያስጠሉኝ ነው ለኛም ክብር ይኑራችሑ⁉️⁉️ሐይሚ ደሞ አራስ ነበር አትሑኝ ሖይ በቃ ።⁉️⁉️
@ሀዪነኝ
18 күн бұрын
በቃሀይሚ ይበቃሻል እደዱሮው ማንነታቹህ ኑልን ቅመሞየ😢❤
@ፌቡ
18 күн бұрын
ብራንክ እዩዋ😂😂
@ሀዪነኝ
18 күн бұрын
@ፌቡነውእማ ግንበጣምሲበዛም ያነፃል😡
@تمرهتمره-س6ل
18 күн бұрын
ሀይሚ አበዛሽ ወላሂ ለተመልካች ክብር ይኑራቺሁ ፕራክ ያረገሺዉነዉ ያረገሽ አይበቃሺምዴ
@አዳበኛዋ
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Koukeb-x5e
18 күн бұрын
ሀይም በቃ ተይዉ ብሩክን አታስጨንቅው እና ዴም ብሩክ አንተም ትክክል አልነበርክም❤❤❤❤❤❤❤
@addisaden9268
17 күн бұрын
እረ ዉዉዉ አሁንስ አበዛችሁት ለተመልካች ክብር ይኖራችሁ በቃ ፕራንካችሁ ሲያልቅ እመጣለሁ 😊
@rozrozzi
18 күн бұрын
ሀይሚ ተይ ይበቃል ጥሩ አይደለም ክፍተት አትፍጠሩ😢❤❤❤❤ እወዳቺሀለሁ
@SimertTube-wd8vn7bb4w
18 күн бұрын
ሀይሚዬ እደበፊቱ በፍቅር ስሩልን የምትሉ👍👍👍
@ZehraZehra-m7n
18 күн бұрын
Gaah ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊❤😂😢❤😂😂🎉
@Blen-i2o
18 күн бұрын
ብሩክ ምድ ነው ምትለውመልስህ እራሱ በጣም ነው ሚደብርው እሷ እዴት እደምትወዳት ማይት ትፈልጋለች በቃ ንጋራት እደምታፈቅራት ንገራት ፈቅርህን ግለፅላት አተም አትገግም እሰከመቸ ነወ እዴ አተም ለመርዳት ሞክር
@HdhdudDuudu-b5l
17 күн бұрын
ውይ አረ እኔ የናፈቀኝ የብሩክና የሀይሚ ፍቅር አረ ተሥማሙ ውይ ተመልካችም አረፍ ይበል😢😢😢😢
@AsdAsd-ld3tu
18 күн бұрын
ኣንተ ብሩኬ ሰማ.ልንገርክ ከሷ ፍት ሁናቹ ኣዉቃቹ ተዳበደቡ😂😂 ከዛ እሷ ደንግጣ ትተዋለች ( መፍትሄ ይሀ )ኖዉ. ኣደለም.ጋይሰ❤❤❤
@Hhc-o9y
18 күн бұрын
የተመቸኝ ኮሜት😅😅
@GuDt-x9h
18 күн бұрын
ቸመቸሽኝ😁😁🤣🤣🤣🤣
@GuDt-x9h
18 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Rዘረኝነትጥብናት
18 күн бұрын
የተመረጠ ሀሳብ
@mekaali8991
18 күн бұрын
ከከከከ
@MekdesYilma-ly9bf
18 күн бұрын
በካሜራ እየመጣችሁ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝአትበሉ. ለተመልካች ክብር ይኑር ይኑራችሁ አሁንስ አስታላችሁኝ.አስታራኢ. የለሞይ. በጣም.አስተላችሁኝ
@حياةاا-ي5د
18 күн бұрын
@@MekdesYilma-ly9bf የተመቸን ኮሜንት
@SeadaYimer-i5y
18 күн бұрын
@@MekdesYilma-ly9bf እኔም ማየት አስጠልቶኛል አሁንስ አሁን ደግሞ እሱዋ አበዛችው ስታስጠላ
@amelAli-v7d
18 күн бұрын
ወይኔ😢 ሀይሚ ይበቃሻን ሁለቱም😢 አታስጨረቁን😭😭😭😭😭😭
@Guvh-f5z
17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ይበቀሻልሀይሚ
@kemalsiraj1210
15 күн бұрын
ጥቁር ፍቅር ኡመርና ኤሊፍ አደረጉት
@HayatHayat-p2g
18 күн бұрын
ሀይሚ እልክሽን ተይው ወንድ ልጅ ጨቅጫቃ ና ምላሣም ሴት አይወዱም ይልቅ ብሩኬን ጠበቅ አድርገሽ ያዦው
@shitatarekegn3878
17 күн бұрын
ሴትየዋ ስለሌለች ደስ ብሎኛል አሮጊቷ ሴትየዋ ሴት እማስልም እብድ ነገር ናት እንኳን ዛሬ እሷ አልመጠችም በጣም ደስ ብሎኛል ስላልመጠች ፍጹም እውነት መስሎክ ነው እንዴ እንደዘይት ምት ቀልጠው ሃይሚ መቼም እንደዚያ አታደርግም ወንድ ልጅን ለማመጪ ምን ሆነሽ ነው ለምን ወንድ ልጅ ገደል አይገባም እኔ ቀብራራ ቀብር እያልኩት ሴት ነኝ ብለሽ አሁን ምን አስነክቶች ነው ፍፁም ብሩኬ አሮጊቷ ሴትየዋ ጎደኛ መሆኑን በጣም አፈርኩት በጣም ባለጌ እብድ ሴት ነች🤸♀️
@elsaa1582
17 күн бұрын
Biruke meletatefe yewedale errakutewane yemetehede balega fekerena belo memetatu rekashe mehone newe ❤❤❤
@MasterVip-sm7ty
17 күн бұрын
ወለሂ ሀይሚ አበዘሽ ቡሩክን ስኔት ነው ፐረንክ የረግሽው 😔😔😔😔ደሙ ለተመልከች ክብር ይኑሪሽ ቡሪ አይዞክ
@FatumaMustefa
17 күн бұрын
እጂሽን ይቁረጠው ደሞ ወላሂ ትላለችዴ🤣😏
@havtamadgo6100
18 күн бұрын
ብሩኬ ቅቤ የቀባሀት ጊዜ አበባ ይዘህ ነበር ይቅርታ የጠየካት አሁን በሀሰን በሙቢ በማሂ በነሱ በኩል የሆነች ዝግጂት አዘጋጅተህ ከሆቴል ቢሆን አመጥተህ አበባህን ይዘህ ዝቅ ብለህ አፈቅርሽ አለሁ በላት ሀይሜ ፍፄን ፈልጋ እዳመስል ከአንተ ምትፈልገው ቃል እሄ ብቻ ነው በምሳሌ ስንት ጊዜ አሳየችህ አንድ ጊዜ ወንድ ሁና ሁለተኛ ፍቅር ይዞኛል ሂድ ንገርልኝ ብላእሄ ሁሉ ምን ይመስልሀል ሁለታቻሁ ሰላም ሀናችሁ ነወ ማየት ምንፈልገው መቸም አትለያዮም የምትሉ❤❤❤❤❤❤
@elsaa1582
17 күн бұрын
Tekekele 💯 percent yegebatale biruk attegagale ❤️❤️❤️❤️❤️
@hayatHayat-bz2cq
17 күн бұрын
መቸ ተረጋጋች ሀይሚ እዳዛ እዳያደርግማ ሌላ ሀሳብ ዉስጥ ከተተችዉ አልፈልግህም እያለችዉ እኮ ነዉ😢
@astu-p3s
17 күн бұрын
@@havtamadgo6100 አው ልክ ነሽ❤️❤️❤️
@zorilaeolsv1901
17 күн бұрын
@@havtamadgo6100 ዉይ ምላልበት እሄን ኮማንት ብሩኬ ብያያው ብዬ ታምኛው አዎ ካሱ ምትፋልጋአው እሄንን ነዉ
@FjfVngjf
17 күн бұрын
አወልክ ነሽ
23:31
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 36 М.
30:47
🦋የመጨረሻ ውሳኔዋን ነገረችው ብሩክ አለቀሰ😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 252 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
21:34
📢 ያልጠበቀቺዉ ስጦታ ሰጠዋት በደስታ አለቀሰች💝🥹
Efrem_Tube
Рет қаралды 99 М.
50:17
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 30 М.
25:17
ሩታ እኔን አታፈቅረኝም አለችው.አብርሽ ደነገጠ🥹
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 252 М.
31:21
🛎️ወደ ቡታጅራ ሄደች ከዚ በኃላ እንደ ድሮ መሆን አንችልም😭💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 263 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 239 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 6 М.
28:36
🎀የማሂ ባል መጣ እወዳታለሁ ከሷ ራቅ አስጠነቀቀው😡
MAHI TUBE | ማሂ ቱዩብ
Рет қаралды 68 М.
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 370 М.
26:55
🛎️ሀይሚ በድንገት እራስዋን ሳተች አርግዣለው😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 203 М.
22:13
💫እናቴን ላስተዋውቅሽ ብሎ አስገደዳት ማሂ ደነገጠች 😱
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 52 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН