ተምሳሌት // ሊቀ ጠበብት ሰናይ ዴንሳ

  Рет қаралды 23,716

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 3 жыл бұрын
"ጥዑም ለጕርኤየ ነገረ ቃልከ" " በአማን ቃልከ አዳም " ታላቁ እና ንፁሑ የቤተ ክርስቲያናችን ታማኝ አገልጋይ ሊቀ ጠበብት " እድሜከ ለይኩን ከመ ማቱሳላ"
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 8 ай бұрын
ድንቅ ሊቅ ናቸውና ቅድስትቤተክርስቲያን እኚህንና መሰሎቻቸውን መንከባከብ አለባት
@SebleAlemu-xr3sy
@SebleAlemu-xr3sy 2 жыл бұрын
አባታችን ይድሜ ይስጦት በጣም ነው የምወዶት ፀጋው የበዛሎት እርሶ ሲኖሩ ማህሌቱ እራሱ ልዩ ነው እውነትም ለደቂቃ እንኳን እንደማይቀመጡ እኔ ምስክር ነኝ
@NatugrmayGebrehiwet
@NatugrmayGebrehiwet 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቃውንት ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚኣብሔር ❤ ዝማሬ ሊማር እፈልጋለውና እባካቹ ስልካቹ ኣስቀምጡሉኝ ?
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
የኔ አባት እረዝም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባታችን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@mrchu5492
@mrchu5492 3 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@ኢትዮጵያትቅደም-ኸ2ጰ
@ኢትዮጵያትቅደም-ኸ2ጰ 3 жыл бұрын
ሙሁሩ አባታች አሁንም እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን
@assefategegne4488
@assefategegne4488 2 жыл бұрын
አባቴ እናንተን ይጠብቅልን ሃሳብዎትን እድሜ ዘመንዎን ያገልገሉት አምላክ ይፈጽምልዎ አይ ጉድ ማነው እናንተን ሊተካ የሚችል ስለቤተ ክርስቲያን ሳስብ ያስለቅሰኛል እኔም ባጋጣም በሊቃውንት እግር ስር ነው ያደኩትና ንግግርዎን በእንባ ነው የተከታተልኩት ምክንያቱም እርስዎ ሲናገሩ ያለፉትን ሊቃውንት ሳስብ ማንም ሊተካቸው አይችልም ያሳስበኛል የወደፊቷ ቤተ ክርስቲያን አባቴ ጸጋዎት ለትውልድ ይትረፍልን።
@sileshgessesse4956
@sileshgessesse4956 5 ай бұрын
ስወዳቼው በስማም ደስ ሲሉ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen edmi ena tena yistelen des yemil tarik newu
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@eheteworku1272
@eheteworku1272 3 жыл бұрын
የቅዱስ ራጉኤል ታማኝ አገልጋይ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቆት
@birukezemene2076
@birukezemene2076 Жыл бұрын
ታላቅ ሊቅ ናቸው ክብር እድሜ ጤና ይስጥልን
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቀሪዉ አገልግሎት ዘመን ይባረክ
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Жыл бұрын
አሜን
@yohanesnegus-tm1qd
@yohanesnegus-tm1qd Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የኔታ ሰናይ እውነት ልክ እንደስሞት ሰናይ ድምፅ ነው
@ኤልሶቤት
@ኤልሶቤት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥዎት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏✝️💒 እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሐገራችንን በምህረት አይኖቹ ይመልከትልን ሰላሙንም ይስጠን🙏
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጠወት አባታችን 🙏🙏🙏
@ለምንትእዜኀር
@ለምንትእዜኀር 2 жыл бұрын
ዕድሜ ና ጤና ይስጦት መምህር።
@ኦርቶዶክስዘተዋህዶ
@ኦርቶዶክስዘተዋህዶ 3 жыл бұрын
woyne siwedachew yihn abate ,ye raguel amlak yitebkiln abatachin 🙏🙏🙏
@nigussedebebe5346
@nigussedebebe5346 2 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ነው ያስገረሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስትልን
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 2 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን
@Dawit-ls9bn
@Dawit-ls9bn Жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@leulesahilu1956
@leulesahilu1956 2 жыл бұрын
ሊቁ ሰናይ ወደ ቤተልሔም ጉባኤ ይሂዱ🙏
@beteisrael2087
@beteisrael2087 2 жыл бұрын
ሊቁ ሠናይ 😍😍
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባቶቻችንን ይጠብቅልን
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 10 ай бұрын
7:57
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
💖💖💖💖
@minte1225
@minte1225 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የኔታ
@biadgialemu2569
@biadgialemu2569 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@Dee-mh7ny
@Dee-mh7ny 2 жыл бұрын
God bless you !!! You did everything what you have to do for Ethiopia. I did nothing for Ethiopia, I feel very shame.
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እማ ተዋህዶ ሀይማኖት ቅኔ ናት
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 2 ай бұрын
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 2 ай бұрын
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
እንኳን ወደውጭ አልሄዱ ባለመሄደወት በጣም እደለኛ ነወት ምክንያቱም?
@cyrilkhram6338
@cyrilkhram6338 2 жыл бұрын
Is he a monk?
@wosennegussie1982
@wosennegussie1982 2 жыл бұрын
No. He is a prest
@cyrilkhram6338
@cyrilkhram6338 2 жыл бұрын
@@wosennegussie1982 Why does he haven't cross on his chest?
@yonasadenagir5722
@yonasadenagir5722 2 жыл бұрын
@@cyrilkhram6338 I saw he was holding the cross around 28 mins
@TheFi123456
@TheFi123456 2 жыл бұрын
No he is not a monk but he is a scholar, a teacher and a priest.
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@brukbruk6003
@brukbruk6003 Жыл бұрын
❤❤
እጅግ ድንቅና መሳጭ የተክሌ ዝማሜ
4:33
ፍኖተ ያሬድ
Рет қаралды 13 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 162 М.
לא קונה את זה! |למה השמאל אוהב לשנוא אותי | פרק 5 עם אלונה בראון
1:01:56
לא קונה את זה! - הפודקאסט של יעל דרומי
Рет қаралды 17 М.
"አትመኝ"  ዘጸ. ፳፡፲፯
40:09
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 136 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН