KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
@TamagneShow With Abiyot Kassanesh Part 2 | ታማኝ ሾው ከአብዮት ካሳነሽ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
19:50
@TamagneShow with Teshome Wolde Part 1 | ታማኝ ሾው ከተሾመ ወልዴ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
31:50
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
@TamagneShow
Рет қаралды 75,664
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 80 М.
Tamagne Show
Күн бұрын
Пікірлер: 70
@TamagneShow
Жыл бұрын
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
@tube-ef7rs
Жыл бұрын
ደግሜ ላየው ነው ማለት ነው አዲስ ቢዲዮ ብትሰራልን በጣም ነው ምንወደው
@Kነኝየመዳምእጂነር
Жыл бұрын
ተዉ አትጥፋ እባክህ ታስፈልገናለክ😢😢😢
@AsnakeZewdu-d4h
Жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እስከዚህ ጊዜ ድረስ ባንተዋወቅም እኔ አጎቴ በመሆንህ እኮራለሁ ፍላጎቱ ካለህ አንድ ቀን የአባትህን አገር የራስ ወሌን ግዛት የጁ መተህ ቤተሰቦችህን እንደምታይ ተስፍ አለኝ መልካም ጊዜ ወንድሜ
@ahlammohammed7146
Жыл бұрын
የጁ ኒበር አካባቢ ያለው ነው እደ የአባቱ ሀገር 😢
@AsnakeZewdu-d4h
Жыл бұрын
@@ahlammohammed7146 ከራስ ወሌ መቀመጫ ከነበረችው መርጦ ነው የአባቱ ቅርብ ቤተሰቦች ግን በትምህርትም በስራም አድስ አበባ ብዙ አለን ያው እኔ ብዙም ጠለቅ ብየ ለምን እንዳልተቀራረብን ባላቅም እኔ ግን ከህፃንነቴ ጀምሬ ቤተሰብ እንደሆነ አቃለሁ እኮራበታለሁም
@sirgutamera4806
Жыл бұрын
ምናለ እኔም እንዳንተ የሚፈልገኝ ዘመድ ባገኝ
@erminadew7087
Жыл бұрын
❤እመብርሀን እመቤታች ቅድስ ድንግል ማርያ ስም ሲጠራ አቤት ደስታዬ አቢ ጎበነህ በርታ
@lidiyatemesgen
Жыл бұрын
❤
@DesashDegu-op1we
Жыл бұрын
ያጊዜ ናፈቀኝ እግዚአብሔር ሀገሪን ሰላም ያርግልን !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sabafricans
Жыл бұрын
አብዮት ጀግና ነህ ጀግና🙏🙏🙏
@akiberhe2555
Жыл бұрын
Abyote Kasanesh is pure Ethiopian and belive by forgiveness 🙏 May God bless you with blesskids❤
@tomywoldu9600
Жыл бұрын
ችለህ ማውራትህ ይገርማል 👉 የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏
@HanyTade-sp8fj
Жыл бұрын
Ephraim is a good dancer from Nazareth ❤
@Mamite926
Жыл бұрын
Oh! I am really sorry about your mum. You are so strong and talented.
@DesashDegu-op1we
Жыл бұрын
ያሳዝናል አይዞክ ወንድሜ !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etifworkkebede7408
Жыл бұрын
ምርጥ ሰወች
@abel8835
Жыл бұрын
አብዮት ታሪክህን ያለፍክበት መንገድ ስሰማ አዝኛለሁ እናትህን ሊተካልህ የሚችል ልጅ ነው ለትውልድ ሁሉም ነገር ይቀየራል እመነኝ ❤❤❤
@tomywoldu9600
Жыл бұрын
አብዮት 💚💛❤
@sisay62
Жыл бұрын
We want to see you more. Keep it up!
@MeseretAssefa93
Жыл бұрын
He is the one who Demystify the original, cultural Ethiopian eskista.... by the way.
@coolnassa1420
Жыл бұрын
ይሄንን ብዙውን ጊዜ ተናግሮታል ግን ባይረሳም ባይደጋገም ግን ደስይለኛል...በታሪክ ግን መታወስ አለበት
@davidbelay7423
Жыл бұрын
ወይ ገብስማው አቢቹ ምንሕ ላይ ጓጎጠሕ (ቀረቀረልሕ) የወገኖችሕን ጩኸት ልክ እንደጠላቶቻቸው ልታዳፍን እንዲሕ አይነቱን አሉባልታ እየያስክ ከች ትላለህ ወይስ ጋኔል ክብሪቱ ደገመብሕ
@jawi1474
Жыл бұрын
Tamagnachin ❤❤❤
@elleniafework9926
Жыл бұрын
Beautiful desta gebrie🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Mashquke
Жыл бұрын
ጎበዝ ታማኝ።
@AA-114
Жыл бұрын
There was no one in recent times like Bruk. And I always wonder if he still continues to practice.
@akiberhe2555
Жыл бұрын
I wish Abyote has his own dance school hear in America ❤
@የደንግልማርያምልጅ-ገ7ጨ
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አመቤቴ ቀሪ ዘመንህን ታሳምራልህ
@kabthiwagaye8344
Жыл бұрын
ታማኝዬ ሁሉ ሰላም እባክህ ከሚዲያዉ ላይ አትጥፋ
@gelilamamo8380
Жыл бұрын
It is not the time for interviews a lot people dying in Amhar region please foces on what we can do
@nobelyohanayohananobel
Жыл бұрын
Abiyot wendme Ante jegna neh❤❤
@jawi1474
Жыл бұрын
Abeyotye Ayzon yene geta
@usaamerica-oi5gk
Жыл бұрын
ዋው ለካ አማራ ነህ
@samuelteshome9024
Жыл бұрын
ተሳካልህ።።።።።።ምኞትህ ።።።።ይህ ነበር
@kirazenebe5165
8 ай бұрын
❤❤❤ዉሸታም እናትህ ጠላ ሻጭ ጽግዬን የረሳህ ብሌ ይዛ ስትመጣ ያልቃል ብለህ ስትሮገጥ የነበረውን እረስተህ ማውራትህ በጣም ያሣዝናል
@josephabraham7788
10 ай бұрын
ኣንድ ሰፈር ነው የተወለድነው!! እኔ የካቲት 12 ሆስፒታል
@rasdejen4948
Жыл бұрын
ታማኝ አብዮት ሜዲያ ላይ ጠፍቶ ነበር። ስላቀረብከዉ እና ስላየዉት ደስ ብሎኛል። ይህን ጥይቅልኝ፦ እናትህ አያቶቿ ከቅራርም እየሱስ ናቸዉ ወይ?
@kirazenebe5165
8 ай бұрын
አትችልም ተብለህ ተብለህ እኛ ተናደን ነበር
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
Жыл бұрын
አራት ኪሎ ምን አለ ተማኝ በየነ 😅😅😂😂
@gezahegnwube1739
Жыл бұрын
ታማኝ ሁሉንም ነገር ርግፍ አድርገህ ትተህ። ወደ ቀድሞው ሥራህ እንኳን በሠላም ተመለሥህ። በዚህ አጋጣሚ በሀገራችን በመንግሥት እና በህዝብ በገበሬው በሙዚቀኛው በጋዜጠኛው በተዋቄ ግለሠቦች በመንግሥት እንቢተኝነት ባለ እሥር ጦርነት። አንተም ከመታሠር አትድንሞ ነበር ለምን ለሐገር ለወገን ጥሩ መናገር እና መንግሥትንም አይበጂም ማለት በኢትዮጵያ ብቻ እንደወንጀል የተቆጠረበት ዘመን ነው ለምሣሌ። እንደ ክርሥቲያን ታደለ ወዘተ እና በርታ አንጀት እያረረም ቢሆን ከማልቀሥ ከአዝናኝ ግለሠቦች ጋር ሥራቸውን በማድነቅ ታሪክን መመዝገቡ ይሻላል አማራ ሆን እና ግዜ ጎደለብን የወከልነው አብን በዳግም ገደለን እኛ ሀሣባችን ሠርቶ ተደሥቶ መኖራችን ነበር የዘር ዘር ተወልዶ አብከንክኖን ቀረን
@ambachewlakew1083
Жыл бұрын
አብዬት ኤሮቢክስ እስፓርት አሰልጣኝ ቢሆን ይሻለዋ እስክታ አበላሽቷል
@Raheleshetu-wc3cq
Жыл бұрын
Tamagne melkam sew edema yesteh
@catharinaAsratAtraga
Жыл бұрын
wow tamgan lanet telk keber algan
@hxhdbxxbhx4486
6 ай бұрын
የተከበሩት ታማኝ በየነ ዉድ አባታቺን እደምን አላቺሁ ኧረ ተዉ ዝም አትበሉ እናተ ወጣቺሁ ሀገራቺሁን ትታቺሁ ኢ/ት ለሚኖረዉ ሰዉ ግን ትንሺ ብታስቡ በምትቺሉት አቅም?!
@wollo4001
Жыл бұрын
ምናለ
@etifworkkebede7408
Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@lubabahassen-ui2gn
Жыл бұрын
😮😮😮
@Mr_X2-L
Жыл бұрын
ሰላም ውዶቼ ታዳጊ ነኝ እባካችሁ ደምሩኝ💚💛❤
@rchimnjarewatubechannel
Жыл бұрын
እንደማመር አብረን እንደገ ❤
@kirazenebe5165
8 ай бұрын
ወክማ ወጣት ማእከል ሙሉ ገበየሁ ዮዲት ሰናይት አናናስ መታሰቢያ ሌሎች አልነሩም
@hailukebede962
Жыл бұрын
Ante weshkata anten belo tamagn
@naniassem8814
4 ай бұрын
Beslt aytaybtm tere werew Hulu yegna zer yegna bher tishh maferiya
@MogesPhysio-ir4pp
Жыл бұрын
ምነው ታማኝ የደርግ ወታደር ነበር ሲባል ከፋህ
@rasdejen4948
Жыл бұрын
አብዮት የናትህን ፍቅር እና አሟሟቷን ጻፈዉ፤ከቻልክ ፊልም ስራበት። ወያኔ ያደረሰዉን ሰቆቃ መሰነድም ነዉ። ታማኝ ብዙ ብዙ መረጃ ስላለዉ ማጣቀሻ እሱ ይሰጥህ ይመስለኛል።
@saraabate1804
Жыл бұрын
ካስዬ ነፍስሽን ይማረው😢 ልጄን ብለሽ ወተሽ በውጪ አስቀሩሽ😭😭 እናቴ አሁንም ታነሣሻለች በብዞቻችን ልብውስጥ ሁሌ ትኖራለሽ😢
@naniassem8814
4 ай бұрын
Mn bher metks asflge
@ETHIONEWS-ኢትዮኒውስ-y9d
Жыл бұрын
ታማኝ ይህ የኢትዮጵያን ባህላዊ ውዝዋዜዎችን ያበላሸ ሰው ነው በተፈጥሮ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎች በሙሉ ከበድ ስለሚሉ እርሱም የውዝዋዜ ችሎታ ስለሌለው ወደ ስፖርት የቀየረ ተወዛዋዥ ሳይሆን ተንቀዣቃዥ ሰው ነው ።
@dawitdave6328
Жыл бұрын
እንከፍ ለምን ተወዛውዘህ አታሳየንም
@ETHIONEWS-ኢትዮኒውስ-y9d
Жыл бұрын
ውዝዋዜ የማያውቅ የአብዮት ስፖርት ውዝዋዜ ይመስለዋል ።
@Horn_of_Afrika
Жыл бұрын
እኔም የአብነት ውዝዋዜ ከኦሪጂናሉ የባሕል ውዝዋዜ ጋር እንደማይመሳሰል መመስከር እችላለው:: ይህን ለማለት የግድ ተወዛዋዥ መሆን የለብኝም:: የአብዮት ውዝዋዜ ጥሩ ኤሮቢክስ ይወጣዋል:: ባጭሩ አብዮት ባህላዊ ውዝዋዜን ገድሎታል::
@zenane2012
Жыл бұрын
አብዮት የዘመናችን ምርጥ ተወዛዋዥ ነው፡፡ አንተ ግን ነውረኛ ነህ፡፡
@damentesdemntes9602
Жыл бұрын
User Kenate Mekegnenet Yegelale Endatemot Kefu Lebe Mekabere Yewesedal
@ETHIONEWS-ኢትዮኒውስ-y9d
Жыл бұрын
ውዝዋዜን አጥርቶ የማያይ የአብዮትን ስፖርት እንደ ውዝዋዜ ይመለከታል !! አብዮት ማለት ወጪ ቆጣቢ ስፖርተኛ እንጂ ተወዛዋዥ አይደለም ።
@fuhhg1808
Жыл бұрын
ታማኝ ምነው ፖለቲካን ተውክ ለምንግን
@azebgera8601
Жыл бұрын
😂
@mulugetaseleshi7422
Жыл бұрын
ታማኝ ስሙ ትልቅ ነው የሚሰራው ሥራ ግን ትንሽ ነው:: ከአዝማሪ ጋራ ተቸንክሮ ቀረ::
@samuelteshome9024
Жыл бұрын
ሌባ።።።።።።።።።
19:50
@TamagneShow With Abiyot Kassanesh Part 2 | ታማኝ ሾው ከአብዮት ካሳነሽ ጋር ክፍል 2 [ Tamagne Show ]
Tamagne Show
Рет қаралды 40 М.
31:50
@TamagneShow with Teshome Wolde Part 1 | ታማኝ ሾው ከተሾመ ወልዴ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
Tamagne Show
Рет қаралды 824
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 67 М.
21:30
ኢሜሉን እንዳነበብኩ በጣም ታመምኩ ተወዳጅዋ አርቲስት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 751 М.
5:09
Abiyot Kassanesh እና Artist Negist አሜሪካ ሊኖሩ ነው! | ጃናሞራ ፊልም ተመረቀ
Addis out
Рет қаралды 1,2 М.
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 137 М.
2:27:55
ከ ኮሜዲያን ሰይፈ ጋር የነበረን ያበደ ቆይታ / AWRACHILL.
AWRACHILL
Рет қаралды 18 М.
1:05:43
በመጨረሻም ሶፊያ ሽባባው በኦርቶዶክስ ትምህርት አመነች !!!
ሀበሻዊ ወግ
Рет қаралды 70 М.
34:08
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
Ethio One Love
Рет қаралды 330 М.
1:12:38
"ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 437 М.
22:22
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 5 January 2025
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 7 М.
16:38
🔴የማይታመን የ2017 የገና በአል ገበያ ዋጋ በኢትዮጽያ #ethiopia #ገና #ethiopian @Rita-Media
Rita Media
Рет қаралды 198
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.