‪@TamagneShow‬

  Рет қаралды 13,785

Tamagne Show

Tamagne Show

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 Жыл бұрын
የአባትህ ልጅ ነህ ጋሽ ይድነቃቸው ንግግራቸውም ሆነ ኢንተርቪው ሲያደርጉ እጅግ የሚመስጥ ነበር ያላቸው እውቀት አንተም የማስታወስ ችሎታህ ሆነ እውቀትህ እንዳባትህ ነው ታማኝ ይህህን የታላቅ እና የኢትዮጵያ እንዲሁም የአፍሪካ ባለውለታ ሰው የነበሩትን የጋሽ ይድነቃቸውን ልጅ ስላቀረብክልን አመሰግናለው ❤️❤️❤️
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you so much Tamagne for this great interview about a Genious Father of African sport Ato Yidenekachrw Tessema with his son. God bless you both.
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 Жыл бұрын
የአቶ ይድነቃቸውን ተሰማን ውይይት ፣ በታማኝ ሾው በማየቴ ተደስቻለሁ ፣ ልጃቸው ታደለ ይድነቃቸው ስለ አባቱ የሰጠው መልስ እውነታኛና እኔም የማምንበት ነው ። 12 ዓመት በሆነኝ ጊዜ ነበረ ካምቦሎጆ ( ኳስ መጫወቻ ሜዳውን የተዋወቅሁት ። የመግቢያ ገንዘብ ስለሚቸግረኝ ከተቻለ የጦር ሠራዊት መድፈኛ ካምፕ ፣ ከአጥር ውጪ ከፍታ ቦታ ላይ ሆነን ጨዋታውን እናይ ነበር ፣ ሌላው በአካባቢው በሚገኘው የጥድ ዛፍ ላይ ሆነን ፣ በየሳምንቱ እሁድ እንከታተል ነበር ። አቶ ይድነቃቸው የሚለብሰው ማሊያ 9 ቁጥር መሆኑን አስታውሳለሁ ። የቅጣት ምት በጭራሽ ይድነቃቸው አይስተም ነበር ። የሚመታት ኮስ ከመክረሩ የተነሳ ግብ ጠባቂ ሊይዛት አይችልም ። የዚያን ጊዜ ይድናቃቸው ደስ-ደስ የሚልና ሆዱ ቁንዝር ( ንፍት ) ብሎ ልጆች ደስ ብሎን ማየት እንወደው ነበር ። ጨዋታው ሊያልቅ 15 ደቂቃ ሲቀረው በር ስለሚከፈት በነፃ የማየት ቻንስ ነበረን ፣ በዚያን ጊዜ የነበሩት ቡድኖች መቻል - ጦርሠራዊት ፣ መኩሪያ -ክብርዘበኛ ፣ ኦሜድላ- ፖሊሲ ፣ ንብ -አየር ኃይል ፣ የምድርባቡር ፣ ጊዮረጊስ ፣ ወልወል ፣ ኤሌትሪክና የመሳሰሉት ነበር ። አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ፣ የኢትዮጵያን ስፖርተኞች በዓለም አቀፍ እንዲታወቁ ፣ ከወጣትነቱ ጀምሮ እስከ ሞተበት ቀን ድረስ ፣ የሠራ የማይረሳ የታሪክ ሰው ነው ።
@aklilugobena3863
@aklilugobena3863 Жыл бұрын
You guys corrected.almost 35 years since he passed away.I remember before I left from home now live in here 33 years.forshore 35 years our big Hero we lose
@EllaMule
@EllaMule Жыл бұрын
ይሄ የቆየ ኢንተርቪው ነው! እኤአ በ2007/1999 ዓም የዛሬ 17 አመት ነው ቃለ ምልልሱን ያደረጉት። ታማኝ ይሄንን መግለጫ መስጠት ነበረበት በርግጥ።
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ድመጹ ልክ እንደ ጋሽ ይደነቃቸው ነው
@yewondwosennigusse8328
@yewondwosennigusse8328 Жыл бұрын
❤❤❤ just stay sefe and blessed bro 🙏
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Жыл бұрын
ይገርማል ድምፁ ልክ እንደ ጏድ ይድነቃቸው ነው ::
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ይኤ የቆየ፡ቃለምልልስ፡ነው
@Mekdes-ur9kn5xm9o
@Mekdes-ur9kn5xm9o Жыл бұрын
እባክህ ጋሽ ታማኝ ሀገርህ ጎንደር በድርቅ ተመትታለች እና ጎፈንድ ክፈትልን በምንችለው ሁሉ እንርዳ 😢😢
@abghabesh
@abghabesh Жыл бұрын
tamagn eko banda kehone koye wodaje
@oneethio4665
@oneethio4665 Жыл бұрын
Idiots. Why don’t you solve your problems? Koshasha lemagn
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ታዴ ብዙም አልተቀየረም!
@EliasAbera-me8eb
@EliasAbera-me8eb Жыл бұрын
እርማት ውሰዱ ጋሽ ይድነቃቸው ከሞተ 35 አመት ሆኖታል
@EllaMule
@EllaMule Жыл бұрын
ቃለ መጠይቁ 2007 EC/ 1999 ዓም ላይ የተካሄደ ነው።
@solomontadele2023
@solomontadele2023 Жыл бұрын
19 99 እያለ እየነገረህ መሰለኝ ሰውየ በደንብ አድምጥ እስኪ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Welcome Tamagne eith your guest
@tafesewerqabaineh5938
@tafesewerqabaineh5938 Жыл бұрын
ሰለ አቶ ታደለ አያት ፊትአውራሪ ተክለሐዋሪያት የጻፉት ጠይቀው።ጎበዝከሆንክ።
@IsraelGirma-q9r
@IsraelGirma-q9r Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዚሂን ሰዓት /ጊዜ / የተከበርከው ወንድሜ ! ዝም ያልከቤትን ምክንያት ብትነግረኝ ? ❤❤❤❤❤ ጎንደር ኢትዮጵያ በእንደዚህ ከመቼውም ጊዜ በተለዬ ሟጥ ውስጥ ተዘፊቃ ላትወጣ የሚትዋጢበት አካሄድ /የቁልቁለት ጉዞ ላይ ወዘተ .............። ምነው ምነው ምነው የቁርጥ ቀን ደራሹ? ወንድማችን ዝም ስትል አያምርብህም ። ። ወንድም ።
@abekyelleshallenne571
@abekyelleshallenne571 Жыл бұрын
ምነው ንግግርህ የጎንደሬ አልመስል አለሳ? አልክቤትን ሟጥ ተዘፊቃ የሚትዋጢበት 😅😅😅😅😅
@watchoful1
@watchoful1 Жыл бұрын
Please ask him about AlTad
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ግለ-ታሪክ
14:42
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Рет қаралды 1,8 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 330 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41