No video

‪@TamagneShow‬

  Рет қаралды 6,322

Tamagne Show

Tamagne Show

11 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene
@TamagneShow With Seyoum Moges part 1 | ታማኝ ሾው ከስዩም ሞገስ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
============================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMe...
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZbin
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZbin Channel
KZbin
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 19
@tessemabezabeh75
@tessemabezabeh75 8 ай бұрын
ስዩም በጣም እምንወድህ እምናከብርህ ሙዚቀኛ ነህ ከልጅነትህ ጀምሮ ለሙዚቃው ያለህ ፍቅር ከፍተኛ ነው ድምፅህ እራሱ የማይረሳ ነው ። ክራርም ትጫወትም ነበር ከሰፈራችን ከልጅነቱ ጀምሮ ወደሚፈልገው የስራ መስክ የተሰማራ ሰው አንተን ነው የማውቀው። በርታ
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 11 ай бұрын
This man is so humble and genuine, I am so happy to watch him singing
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 8 ай бұрын
ዋው እራሱን ጥላሁንን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ ስዩሜ
@BasicItTraining
@BasicItTraining 11 ай бұрын
ታማኝ በየነ በጣም ነው የምንወድህ፡፡ ታላቅ የሀገራችን አለኝታ ነህ፡፡ ዘር፣ብሄር፤እምነት ሳትለይ ለሀገርህ አለሁ በማለት ወደር የለህም፡፡በዚህም ከራስህ ብሄር ነን በሚሉት ወገኖችህ የደረሰብህን ውግዘትና ስድብ እናውቃለን፡፡ ኑርልን
@user-pk9ps8sc7j
@user-pk9ps8sc7j 10 ай бұрын
ስዩም ምርጥ ድምፃዊ
@starta4678
@starta4678 11 ай бұрын
Fantastic voice. Salute to Doc. Tilahun, who left a big legacy.
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 7 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ስዩሜ: አንተንና ቤተሰብህን የጠበቀ እግዚአብሔር ይመስገን:: ከልብ የምመኝልህ ግን ባለቤትህን ያገኛት መንፈስ አንተንም እንዲያገኝህ ነው:: ዘፋኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም:: የሚበጅህ ሁሉን ትተህ እራስህን አስመልጥ ለሌላውም መፍትሄ ሁን:: በዚህ ድምጽ ለጌታ ዘምርለት:: የባለቤትህ ጸሎት በቅርቡ እንደሚደርስ አምናለሁ::
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
Thank you ታማኝዬ❤ የስዩሜን ኢንተርቪው በጉጉት ስጠብቀው ነበር።
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 11 ай бұрын
You know what tamagne for so many years i was your fun and make me cry too, that was really amazing time
@genetteferi9552
@genetteferi9552 9 ай бұрын
ዋዉዉ ጥላሁንን ቁጭ አደኛ ነህ🎉🎉🎉
@gelilazewdie2797
@gelilazewdie2797 11 ай бұрын
ስዮም የሰፈር ልጅ እንወድሃለን የምን ወልደው ጥላሁን አስታወስኩ
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 11 ай бұрын
With all respect I don't want you to do this again, i know you may be sick of politics but please go back to your perfect level
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 ай бұрын
I always confused him with Getachewe Gaddissa
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 11 ай бұрын
Good job
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 10 ай бұрын
Betikkl tilahun gesese
@TamagneShow
@TamagneShow 11 ай бұрын
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 11 ай бұрын
Hi tamagne,vi really like your video and analysis but not this days, why you don't do anything about Ethiopia and politics? Ante yemiyamerebeh sele hagerh stnager newe, you were amazing so please go back to your lovely duty, this is not your level, sorry
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ጋሺ ጋር ተምረካል አስፍው የምሩጋ
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН