KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Lentil Soup/ የምስር ሾርባ/መጣፈጡ ልዩ ነው/ ዋው
8:33
📌ተመራጭ ቀላል ጤናማ ብርድ ተከላካይ የኦትስ ሾርባ አሰራር ❗️Ethiopian food❗️Oats Soup recipe
8:29
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
30:51
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
ተመራጭ የሆነ ልዩ ፈጣን ጤናማ ሾርባ በሽታ ተከላካይ ሞክሩት || Ethiopian food || how to cook delicious oats soup
Рет қаралды 75,823
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 177 М.
Bettwa's - የቤቷ
Күн бұрын
Пікірлер: 122
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏👏 ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ 🥰ሁላችሁንም ሳላመሰግን አላልፍም አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@Sparkmedia45
3 жыл бұрын
አሁን ልሰራው ነዉ ምስሩን ቀቅያለሁ ጣዕሙን ደግሞ እነግርሻለሁ እሺ😋
@Sparkmedia45
3 жыл бұрын
ግን ቤተሰቤ ሁነሻል የምወድሽ😎
@engudaytezera5962
2 жыл бұрын
The zde
@NimcoMaxamed-he3xg
Жыл бұрын
ቆንጆሞያነዉያሣየሽን❤❤❤🎉
@teferayewubdar6455
9 ай бұрын
You're making soup without salary?
@yemiten
3 жыл бұрын
ቤትዬ ምርጥ የሾርባ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን!!!
@bettwascorner
3 жыл бұрын
የሚዬ ውዴ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@yitbarekayele8667
7 ай бұрын
ጎበዝዋ ሴት ወይዘሮ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ለሰውነት ተስማሚ ለአይን ያማረ ነው በርችልን 💙💙💙
@bettwascorner
7 ай бұрын
ይትባረክ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታታኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
3 жыл бұрын
ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሾርባ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ዮርዲዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
👀ቤትዬ🥰
@NetsiLiving
3 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ለዚች ክረምት ምርጥ ዘዴ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት በጣም ጤናማ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌👍🙏 ሼር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ነፂዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@emebetethiopia2278
3 жыл бұрын
አረ ለዚህ ብርድ ጥሩ መፍትሄ ሳይሆን አይቀርም እንዲሁም ለኮቪድ መድሀኒቱ ነው። በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው። like and share
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እሙዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@MarthaTsehay
3 жыл бұрын
ዋው ዋው የበቶዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ለሰውነት ተስማሚ ለአይን ያማረ ነው ስላሣየሽን እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ 👍👍👍👌👌👌💖💖
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ማርቲዬ የእኔ ውድ አሜን አንቺንም አብዝቶ ይባርክልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
ሽንኩርትሽ ያምራል ማሻአላህ
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
ቤትዬ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ ሾርባ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@tuhajemal2827
3 ай бұрын
መሻ አላህ እኔም ልሰራ ነዉ ተባረኪ ❤❤❤❤
@bettwascorner
3 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@salmonseidshikur9338
2 жыл бұрын
ቤቲዬ ሰላም ቆንጆ የቡና ዳቦ አሰራር አሳዪን ለበዐል
@bettwascorner
2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አሳያለሁ🙏😍❤
@WirchaK
9 ай бұрын
Betty, The you are the greatest ART communicator!
@bettwascorner
9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@EtensheBancha
9 ай бұрын
Ejesh yebarke 😊
@bettwascorner
9 ай бұрын
እቴነሽዬ አሜን በጣም የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hananferid7967
2 жыл бұрын
ከድናቂሽ ነኝ አላህ በረካ ያድርግሽ
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ሐናንዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤🎄
@ethgamer2115
3 жыл бұрын
Wow betye konjo shorba aserar new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek👍👌🙏💕
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ፋናዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@ritatube-5809
3 жыл бұрын
ቤቲዬ እዚህ እኛ ጋ ብርድ ስለሆነ ይሄን ሾርባ ባገኘው ዎው ምርጥ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሪታዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@sabaasrate7210
3 жыл бұрын
Thank you so so so much you are extremely the best chef and ethiopian food channel creator.
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሳባዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@simegnkefelegn208
3 жыл бұрын
Yechemershibet qetel mindn nw.yeserashiw betam des yelal tebareki👍👍👍👍👍
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ስመኝዬ በጣም ነው የማመሰግነው ቅጠሉ የላውሮ ቅጠል ነው በየሱፐር ማርኬቱ ደርቆ ነው የሚሸጠው እኔ ግቢ ውስጥ ተክዬው ነው እርጥቡ የሆነው ለብዙ ነገር ማጣፈጫ ይሆናል🙏🙏🙏🥰❤🥰
@ymammusa-8688
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@neimaneima7953
2 жыл бұрын
አሪፍ ለብርድ መዳኒት ተባረኪ
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ነኢማዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@AbdullahAbdullah-cq6ty
9 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቁጁ ነው በርች❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asmabiru6036
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሾርባ ምራቃችን ውጠናል
@bettwascorner
2 жыл бұрын
አስማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tekuamemalede3834
2 жыл бұрын
Wow!enjoy watching you ! Keep up the good work girl !
@bettwascorner
2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@alemashaberra2538
2 жыл бұрын
That looks great, I will try it.
@bettwascorner
2 жыл бұрын
አለማሽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@healthy-yummy7532
3 жыл бұрын
betam konjo shorba yammy ijish yibarek bitwas🌸💐👍❤
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@netsiskitchen7169
3 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ምርጥ ሾርባ በዚህ በቅዝቃዜ ወቅት በትክክለኛ ጊዜ ይዘሽልን መጣሽ በጣም እናመሰግናለን 👌👌ቤትዬ ምነው ጠፋሽ 🙏🙏🙏
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ነፂዬ ሰላም ነው የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አለሁ ነፂዬ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@NaimaAligsam
Жыл бұрын
Masha allh
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤትዬ ልዩ ነው 👌🥰እውነትሽን ነው ነጭ ሽንኩርት ወደመጨረሻው ስንጨምር ጥቅሙም ጥሩ ነው🥰
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ምሳዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@MillionAbebe-v8k
9 ай бұрын
What can you use instead of oats
@meksebtv1376
3 жыл бұрын
Wawww Betam konjo aserar Bettye🥰🥰👌👌👌like,share
@bettwascorner
3 жыл бұрын
መክሰብ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@konijetgirma.2119
2 жыл бұрын
ቆንጆ ሾርባ ነው ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@frehiwotchannel4494
3 жыл бұрын
ሠላም የቤትዋዬ በጣም አሰራር ጤናማ የሆነ ነዉ እጂሸ ይባረክ ሼር
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@ExodusRiseandShineEleniAdera
3 жыл бұрын
Wawooo looks good 👍 👌 😋 share 👈
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ኢሌኒዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@zaikakitchen1234
3 жыл бұрын
What a unique and tasty recipe. I literally don't have words to explain to define your talent. I would have to taste of this delicious and amazing dish. My prayers are always with you stay happy and keep posting❤🌹💞💕
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Thank you very much 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@saraabraham7039
2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኔ ኦትስ ስጨምር መጀመሪያ ለ 5 ደቂቃ ያህል በውሃ እንዲርስ አደርጋለሁ
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ እንደሱም ይቻላል ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@saraabraham7039
2 жыл бұрын
እንደው መቸም የሰሞኑ ጉንፋን ወረርሽኝ ይዞኝ ያንቺን ሾርባ ልሰራት ነው ምግብ አስጠልቶኝ ነበር እግዜር ይስጥሽ 😂😂😂🙏😇
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing 😍
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Thank you so much🙏🙏🙏🥰❤🥰
@lizworede-said919
3 жыл бұрын
Looks so delicious 😋
@bettwascorner
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@asniethiopia9085
3 жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
3 жыл бұрын
አስናዬ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@SemhalShumuye
Жыл бұрын
.
@woinhabesha5165
3 жыл бұрын
ሰላም ቤትዬ እኔም ሰሞኑን በብዛት በዚሁ አይነት እየሰራሁ ፍቅር ሁሉ ይዞኛል ይህንን ሙያ ግን ከልጅነቴ ነው ከእናቴ የተማርኩት፡፡ አመሰግናለሁ ቤትዬ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ወይኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰❤🥰
@EldanaAschale
7 күн бұрын
oats keyet nw migegnew?mindinew
@saraalme9693
2 жыл бұрын
የምትሰራቸዉን በሙሉ እከታተላለሁ በጣም የሚጣፍጥ እና በቀላሉ የሚሰሩ ናቸው
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤️
@esubalewdesa1725
3 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል የማናገኝስ
@bettwascorner
3 ай бұрын
በነጭ ሽንኩርት በባሮ ማጣፈጥ ይቻላል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@geet-sangeetbysavita3875
3 жыл бұрын
Very nice 👍
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Thank you so much🙏🙏🙏🥰❤🥰
@salemgemechu5891
2 жыл бұрын
👌👌👌
@bettwascorner
2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@مريمعلى-ش9ش7ح
Жыл бұрын
አህለንበሁለትነዉሠብ ያረኩሺ
@bettwascorner
Жыл бұрын
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mudis7458
3 жыл бұрын
Kpnjo shoreba newe lesemonu gufane berchi sis,,,,,,
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሙዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@tinalemma2969
3 жыл бұрын
Wawaww btewaaa
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ቲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@BehailuAyele-sp3wm
4 ай бұрын
ከእንጀራ አላቂኝ እባክሽ ወንደ ላጤ ነኝ የቤት እንጀራ ፍለጋ አድክሞኛል
@bettwascorner
4 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው በቻናሌ ውስጥ ብዙ አማራጭ አለ እባክህ ተመልከተው🙏😍❤
@زهرةابراهيم-ن5ض
Жыл бұрын
❤👍
@bettwascorner
Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Sparkmedia45
3 жыл бұрын
😋😋😋👍👌
@bettwascorner
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@teddyshow-1313
Жыл бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
Жыл бұрын
ቴዲ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@bwale1620
3 жыл бұрын
የምን ዱቄት ነው የተጠቀምሺው
@bettwascorner
3 жыл бұрын
የኦትስ ነው የቆርቆሮውን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰❤🥰
@رحيمه-ب7ض
10 күн бұрын
በናትሽ የሾርባዉ ጣሳ በደብ አሳይኝ
@bettwascorner
8 күн бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ላሳይሽ የኦትስ ቆርቆሮ ነው በየሱቁ የሚሸጠው🙏😍❤
@fouziyafouziya4180
2 жыл бұрын
Wwwwww
@bettwascorner
2 жыл бұрын
ፎዚያዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@tafesahasena-ck8zf
11 ай бұрын
Ots mendenaw?
@bettwascorner
11 ай бұрын
የኦትስ የታሸገ አጃ ነው🙏🥰❤
@sofanitkasela3088
Жыл бұрын
አናት የወጥ ድንች ብንጨምርበት ችግር አለው ወይ
@bettwascorner
Жыл бұрын
ሶፋኒትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል🙏😍❤
@ymammusa-8688
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@bettwascorner
Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tilahun5421
26 күн бұрын
❤❤
@bettwascorner
24 күн бұрын
🙏😍❤
@SaraAhmed-rh8yf
9 ай бұрын
❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
ሳራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HananawelAbate
11 ай бұрын
ማሻአላህ
@bettwascorner
11 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰🥰
8:33
Lentil Soup/ የምስር ሾርባ/መጣፈጡ ልዩ ነው/ ዋው
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 11 М.
8:29
📌ተመራጭ ቀላል ጤናማ ብርድ ተከላካይ የኦትስ ሾርባ አሰራር ❗️Ethiopian food❗️Oats Soup recipe
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 14 М.
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
8:02
እንዲህ ነው ሾርባ መስራት❗️ለሁላችንም የሚስማማ❗️ ጣዕሙ ድንቅ ነው // Special 🍲 Soup recipe
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 46 М.
13:10
ምርጥ የሆነ የስጋ ሾርባ ( soup) አሠራር
kine ቅኔ media
Рет қаралды 14 М.
7:00
የድፍን ምስር ሾርባ በሼፍ ዮናስ/Lentile soup By Chef Yonas
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 24 М.
12:09
ጤናማ የአትክልት ሾርባ አሰራር | Ye Atikilt Shorba | Vegan Soup | mint chocolate fudge ice cream
Barch Kitchen
Рет қаралды 55 М.
4:00
የፆም የአትክልት ሾርባ Vegetable Soup
Tg Habesha
Рет қаралды 16 М.
8:29
ለብርድ ለሙቀት ለጤና ተስማሚ የሆነ የአትክልት ሾርባ #vegan
Yordy Kitchen
Рет қаралды 34 М.
8:01
የአትክልት ሾርባ ዋው ምርጥ ነው ❗️delicious vegan soup
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 10 М.
10:38
የአጃ(ሹፋን) በአተክልት ሾርባ አሰራር
Enat tube እናት ቲዩብ
Рет қаралды 46 М.
10:46
የአትክልት ሾርባ/Soup, Ethiopian Food
Ellu Habesha Tube
Рет қаралды 9 М.
6:07
ሩዝ ከዚ በኋላ የዘወትር ምርጫቹ ይሆናል / በጣም ጣፋጭ የሩዝ አሰራር በድፍን ምስር
mesob cooking
Рет қаралды 865 М.
30:51
BlUE tan triste con GARTEN OF BANBAN - RAINBOW FRIEND vs GARTEN OF BANBAN | Rainbow Friends Español
Rainbow Friends Español
Рет қаралды 8 МЛН