ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017

  Рет қаралды 1,093,970

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 541
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ሚገርም ፊልም ጌታ ሆይ መጀመረያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን ❤
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 6 жыл бұрын
በጣም ያዘንኩበት እና የተደሰትኩበት ፊልም ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ደስ የሚል በተለይ አጨራረሱ እግዛብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትንም ያስታውሳል እቺ አለም እንዲህ እንደ ፊልሙ ስራ ናት ቁልጭ አርጋቹ ነው የተወናቹሁት በጣም አሪፍ አድናቂያቹ ነኝ (መዲ)
@kalkidnsolomon7589
@kalkidnsolomon7589 6 жыл бұрын
እ/ር ፍቅር ነው አምላክ የሚሳነው የለም የተጣለን የሚይነሳ ፈጣሪዬ አለ ይመስገንን
@ጠይባዪማምአአ
@ጠይባዪማምአአ 4 жыл бұрын
አአ
@amikasa2812
@amikasa2812 6 жыл бұрын
የሠው ልጅ መጨረሻው ሢያምር ነውና መጨረሻችን ያሣምርልን
@fatimaaljaafari9810
@fatimaaljaafari9810 6 жыл бұрын
Ami Kasa arif film
@mamalove4226
@mamalove4226 6 жыл бұрын
Ami Kasa አሜን
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
አሚን
@MuhammedMuhammed-ix1nk
@MuhammedMuhammed-ix1nk 6 жыл бұрын
Ami Kasa ሀ
@lemlemkidane8350
@lemlemkidane8350 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen The same to you
@ሀናነኝየናቴልጅእኔእማልካ
@ሀናነኝየናቴልጅእኔእማልካ 6 жыл бұрын
አቤት እንደዝህ ፊልም መጨረሻው ያስደሰተኝ የለም ይመቻቹ ምርጣች
@yeshualemshewaferaw7816
@yeshualemshewaferaw7816 6 жыл бұрын
አምላኬ ከጠዋቱ ይልቅ የማታውን አሳምርልን የማይነጋ ሊለሊት የማያልፍ ቀን የሐዠለም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል!!
@saraangy3179
@saraangy3179 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@محمداحمداليماني-م5م
@محمداحمداليماني-م5م 4 жыл бұрын
እውነትነውየማያልፍነገርየለምማማዬ
@ጠይባዪማምአአ
@ጠይባዪማምአአ 4 жыл бұрын
አአ
@zenebdegene-mh7qu
@zenebdegene-mh7qu Жыл бұрын
የሰውነገር መቸም የሰውነው በጣም አስተማሪና ምርጥፊልምነው 🙏🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏💘🙏🙏💘😘🙏😘🙏💖🙏💖🙏🙏😘🙏😘🙏😘🙏😘🙏💖🙏💖🙏💖🙏
@mohamedabdu8371
@mohamedabdu8371 4 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ዘነቡ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ
@hadraa6567
@hadraa6567 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው መጨረሻችን ያሳምርልን ሰቶንም የምንኩራራበት ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው መንገድ ምንጠቀምበት ይድርገን ሁላቹንም እወዳቹዋለው ሶደሬዎች ከልብ አመሰግናለሁ
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል እግዚሃብሄር ያነሳል
@messil849
@messil849 6 жыл бұрын
selame nesh dingil memkiyaye 2 ye sew feker yalkal yesu gin yizelkal
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
lik nesh mare
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
Wow ababalu temechegn wunet new.
@abelkidane556
@abelkidane556 5 жыл бұрын
selame nesh dingil memkiyaye 2 እዉነት ነዉ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@mamalove4226
@mamalove4226 6 жыл бұрын
እውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል
@barzaetiopia5189
@barzaetiopia5189 5 жыл бұрын
Ewaneta arif t.t new
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@gshsbshs995
@gshsbshs995 4 жыл бұрын
mama love you and your
@orojesus1668
@orojesus1668 2 жыл бұрын
በትክክል
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 жыл бұрын
Yihen mirt ethiopiyawi Film Degime befikir ayehut…metasebyanetu le artist Zenebu endihon teyeku ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 10 ай бұрын
ከልቡ ፊልም ነው የእውነት ❤
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው የወደቁትን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቅዬ እንዴት ምርጥ ሴትዮ ነች ይመችሽ ብርቅዬ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ
@ቃልየማርያምልጅቃልየማርያ 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስስስስ ሲል ኡፍፍፍፍ ሁሌም እኮ መልካም መስራት ለራስ ነዉ መጨረሻዉ ደስ ሲል የሁሉም መጨረሻ ሲያምር ነዉ ደስ ሚለዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@danitube8639
@danitube8639 6 жыл бұрын
ቃል የማርያም ልጅ ቃል የማርያም ልጅ amen amen amen marry
@kekrstosfkryemileyegnyelem6934
@kekrstosfkryemileyegnyelem6934 6 жыл бұрын
Amen
@احوبكأمييااغليشيفيحياتي
@احوبكأمييااغليشيفيحياتي 6 жыл бұрын
እውነትም የሰው ልጅ እንደ ሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም አሪፍ ትምህርት አለው ውይ ቡችዬ አንጀቴን ነው የበላሀኝ በመጨረሻም ደስ አለኝ
@jishadjishad3834
@jishadjishad3834 4 жыл бұрын
Kkķkk
@ShJz-ck6hm
@ShJz-ck6hm 4 ай бұрын
ቀን ቢጥልቀንያነሳሀል ወላሂ በጣም የተመችኝ ፊልም ስንጊዜ ደጋግሜእንዳየሁት❤❤❤❤
@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا
@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا 6 жыл бұрын
እህህህህ መጨረሻውን እስከማይ በእንባ ታጥቤ ነበር ግና መጨረሻው ሲያምር በሀሴት ደስታ ተሞላሁ አልሃምዱሊላህ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደሳለኝ ሀይሉ ያለበት ፊልም እደት እደሚመስጠኝ ደስየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፊልሙም ያሳዝናል ሂወት አዳድ ጊዜ እድህ ናት
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
አዎ ልክ ነው እያለን ሳይሆን መወደድና መፈቀረ ያለብን ሁሌም በችግረም በደስታም ህይወት አዴ ጨለማ አዴ ብረሀን ትሆናለች በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበረ👆👆👍👍👍
@saghisaghi6478
@saghisaghi6478 6 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፌልም የስው ልጅ እንደሙተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል
@ismailrantisi6093
@ismailrantisi6093 6 жыл бұрын
Bsas
@ismailrantisi6093
@ismailrantisi6093 6 жыл бұрын
Addressa
@tglove9177
@tglove9177 6 жыл бұрын
አየ ድሃ ሲያገኝኮ.አይቻልም እንዴት እንደተናደድኩ የወደቀ የሚያነሳዉ.ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@sexi.vidossexikk3227
@sexi.vidossexikk3227 5 жыл бұрын
Mazuri
@hanneybissaso945
@hanneybissaso945 5 жыл бұрын
የሐመልማል ሙዚቃ ሳውንድ ትራኩ ላይ ያለው የዘፈኑ ርእስ ምንድነው
@ዘኢትዮጵያ-መ2ኘ
@ዘኢትዮጵያ-መ2ኘ 6 жыл бұрын
ሁሌም ለወደቁ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር አለ ለምያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ማለት ይህ ነው!
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ከዚ ፊልም የተረዳውት ባዳ ባዳ ነው ባድነቱን አይረሳም ሚወድክ ሲኖርክ ነውና ደሀ ቢሆኑም መጥፎ የራሰ ሰጋን የመሠለ የለም
@hadraa6567
@hadraa6567 6 жыл бұрын
በእምነት በእምነት ትክክል ወላሂ
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ 6 жыл бұрын
+Hadra A አዎ ማሬ
@kiluworake7585
@kiluworake7585 6 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው የሰው ልጅ ትእግስት ካለው ሞቶ እንጂ ወድቆ አይቀርም ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ሙቪ ነው ሹፉት
@מודשדמס
@מודשדמס 6 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ደግሞ ያለፋል ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@ahmedomerahmedomer3447
@ahmedomerahmedomer3447 4 жыл бұрын
ቆንጆ እና አሥተማሪ ፊልም በጣም ተመቺቶኝ አይቸዋለሁ አጨራረሱም ሀሪፍነው
@ቤብዝኪድዬ
@ቤብዝኪድዬ 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለው ይሄን ላደረገ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አሜን
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ዘንየ 😍😍😍😍😍ግን ስወድሽ ሁሌም ጥሩ እናት ሁነሽ ነው የምትሰሪ ጊዜ የጣለው ጊዜ ያነሰዋል👍👌👌👌 እንደ መሸ ኣይቀርም!!
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ
@መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ደስስስ ሲል የተበደለ ሰው መጨረሻው ያምራል የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ መኩዬ የኔ አባት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስወድህ እኮ😍😍😍😍
@hananetho3486
@hananetho3486 6 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትልቅ መልክት ያለዉ ስራነዉ ግን የናቱ መሞት ያሳዝናል
@ቲቲፍቅርቲቲፍቅር
@ቲቲፍቅርቲቲፍቅር 6 жыл бұрын
አያቱ ጌታ መልካምነት ነገር ለሠው ልጅ እድናሥብ አምሮአችን ይክፈትልን ሁሌም በንጹህ ህልውና መኖር የተቸገረን መርዳት ለፍቅርን መሠዋት መክፍል መጀመሪያ ላይ ግን ልክ እደነ ማርቆሣ እደ ብርቅዬ የመሣሠሉት ለሠው በኖርኩ ባዮች እዲ ያጸባርቃሉ ያምራል በርቱ ዋውው
@wweeewww9670
@wweeewww9670 6 жыл бұрын
Masarat Masarat arfi now
@yarusezz9286
@yarusezz9286 6 жыл бұрын
Masarat Masarat ጤና ይስጥልኝ ግዝክክል
@sofyatube5374
@sofyatube5374 6 жыл бұрын
በትክክለ የነቶሎቶሎቤት ግድግዳው ስንበሊጥ አንድህነው ያአላህሥራ ዋናው ትግስትነት አና ደግንት ነው
@yemataaddis5650
@yemataaddis5650 6 жыл бұрын
ህይወት እንደ መስታውት ማለት ይሄ ነው። ፊተኞቹ ኃላ ኃለኞቹ ፊት
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት የሚያስተምር ነዉ የሠዉ ልጅ እዉነት ወድቆ አይቀርም
@salamispa3389
@salamispa3389 5 жыл бұрын
Mnalebet yene hiwetm endezi film bikeyer
@tneshu1056
@tneshu1056 5 жыл бұрын
ለሁም ነገር መታገስ አለብን አሏህ ትግስቱን ይስጠን አሚን
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
አሜን ራያ ራዩማ
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 9 ай бұрын
እዉነት ለመናገር መኮነ ን ለአከ ያለበት በጣም ነዉ የምወደዉ
@betilej3034
@betilej3034 6 жыл бұрын
የስው ፈላጌ የራሱን ያጣል ላይክ ግጩኝ ተመችቱኛል
@kedusgirma5185
@kedusgirma5185 7 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ፉልም እስከዛሬ ባለማየቴ 😊😁😁ቆጨኝ
@betytaye2065
@betytaye2065 6 жыл бұрын
That’s the best movie ever good writer good producer and good continuity thank you guys I love this movie.!!!!!
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
የሆነ አይሰለችም አሁን እኔ ስንቴ እንዳየሁት ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@LoveLove-uk9wl
@LoveLove-uk9wl 6 жыл бұрын
Wow ለምስኪኖች ለደሀዎች ቀን አለ ።ግን እናቴን የሚያሳጣ ምንም ነገር ጥንቅር ይበል ።እናት ለዘላለም ትኑር።
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚያስደስት ልጂ ካልሆነ ይቅር መወለዱ በጭራሽ ይገርማል ሌባ ልብ የለውም የሚባለው እውነት ነው ልብማ ቢኖርው በካህን ፊት ባልዋሸ ነበር አይይ ፈጣሪ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርው ለንሰሀ ሞት ያብቃን መታዘዝ ከመሰዋት ይበልጣል ቤተሰብን ማክበር ይጀምራል ለሰው ልጂ ዋነኛው ነገር አንዳንድየ ደግሞ እምንምላቸው ነገሮች ከባዶች ናቸው በራሳችንም መማል አንችልም እኛ የእግዚአብሔር እንጂ የኛ አደለንም በምድር አትማሉ የግሬ መርገጫ ናትና በሰማይ አትማሉ ዙፋኔ ነውና ይላል እግዚአብሔር ስለዚህ መማል የለብንም በጭራሽ መጨረሻው የፊልሙ ደስ ይላል
@ملفسميره
@ملفسميره 6 жыл бұрын
የእውነት ፡በጣም፡አስተማሪ፡ፊልም፡ነው፡በስተመጨረሻው፡ደስ፡ይላል፡፡
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን😊
@HanaHana-gq2mz
@HanaHana-gq2mz Ай бұрын
ፈጣሪሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ቲጂማር
@ቲጂማር 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ዋው ዋው መገፋት እንዳለ ሁሉ መነሳትም አለ አቤት ቀን ሲወጣ
@titylove9133
@titylove9133 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁሉም የስራውን ያገኛል
@etenshsemayat8332
@etenshsemayat8332 4 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል መጨረሻው ♥️
@ጉራብቻ-ቸ8ቨ
@ጉራብቻ-ቸ8ቨ 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ነው እናመሰግናለን
@dirsheyniguse8524
@dirsheyniguse8524 6 жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል እግዝያብሔር ያነሳል
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሲኖርህ ነው ማንም እሚወዲህ😊
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እውነት ሁሌም ፍክር እንጂ ጥቅም አይቶ ሰውን መቅረብ እንዲ ነው ።
@jennymendoza8069
@jennymendoza8069 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናትለን ቢያጣም መጨረሻው አምሮዋ
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 5 жыл бұрын
Mokenen Leake is one of the greatest Ethiopian actors ever. I can watch him every day, I never get bored of his movies. 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣. 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ! It's one of the best movies. Thanks for the upload.
@tinaamer4281
@tinaamer4281 4 жыл бұрын
Bxam.....desylal....brtu
@genetabate9726
@genetabate9726 6 жыл бұрын
wow arif film new dehnet menem malet aydelem wanaw fiker mhonune beze mweke yhalal
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰወ የእጁን. ያገኛል. በጣም አሪፍ ነዉ
@sebilwengiltadese7310
@sebilwengiltadese7310 6 жыл бұрын
ፊልም አሁን ገና አየሁ በጣም ይመስጣን በርቱልኝ
@eyerusbeqele8388
@eyerusbeqele8388 5 жыл бұрын
Wowww bexam des yelal astenare aznan aseken bexam konjo felme endene yewdedahut eje wedelay
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
@ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 6 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነው አባት በልጁ ገላ የትም ሄዳ ምታመጣ ገንዘብ እንዲ መደሰት መጨረሻው በጣም ደስይላል። አለኝ ብለክ አትኩራ የለኝ የለኝም ብለክ አትፍራ አይታወቅም የእግዚአብሔር ስራ ።አቡችየ መጨረሻው ደስይላል
@zmzm182
@zmzm182 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ተገፋ እጂ አትገፋ ያምራል
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
አይሞት ዘኒ ነፍሰሽን ይማረዉ💔💔💔💔
@aminahshefa5916
@aminahshefa5916 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ያለኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው በርቱልን
@Aa-pe8nz
@Aa-pe8nz 5 жыл бұрын
waw des yelale betam asetemare new kene yasegonebesal igezabar ynesal balen tayem fikere yenuren
@helemmamojnbvbnh615
@helemmamojnbvbnh615 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ተምረት ነው ለገባው ብር ሰውን አይሰራም ሰው ግን ብር ይሰራል ጥሩ ተምረት ነው
@ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ
@ሠላምየቴዲአፍሮአድናቂፍቅ 6 жыл бұрын
እዉነት፡ጥሩ፡ትምህርት፡ነዉ ፊልሙ ።ቀን የጣለዉን፡እግዛብሄር፡ያነሳል፡ወይ፡ቡችየ፡ምስኪን፡አስለቀሠኝ፡እኮ፡በመጨረሻ፡ደስ፡ይላል
@medanrose3592
@medanrose3592 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tinaamer4281
@tinaamer4281 4 жыл бұрын
Astmari....new....bxam
@onelove5034
@onelove5034 3 жыл бұрын
ዋው አስተመሪ እና አዝናኝ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻቹ
@koki4424
@koki4424 4 жыл бұрын
የተመቸኝ ድራማ😍😍😘😘😘❤❤👍👍🙏🙏
@oneken1946
@oneken1946 4 жыл бұрын
Thanks I do really enjoyed it
@hanaahana8044
@hanaahana8044 4 жыл бұрын
Woww bexam das yilal ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zharajalaludin4798
@zharajalaludin4798 5 жыл бұрын
የምር አሪፍ ድራማ ነው አስተማሪ ብር ፍቅር አይሆንም
@aselmengistu7352
@aselmengistu7352 5 жыл бұрын
Beka menem yemelew yetefabegn mert #1 film beyesus sem wowwwww
@lyla1255
@lyla1255 5 жыл бұрын
ቡቹ በእናቱ ፍቅረኛዉን ከነቤተሰባቸዉ ለዉጦ ቢያፈቅራት።።።በገንዘብ ካዱት እዉነት የኛ ጉድ ኑሮችን ነዉ።።በጣም እናመሰግናለን ቀሽት ነዉ
@ትዕግስትአላምረው
@ትዕግስትአላምረው 6 жыл бұрын
ሰው አይናቅም እግዚአብሔር የወደቀን ያንሳል
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
የወደቀን የሚያነሳ ይክበር ይመስገን
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 6 жыл бұрын
Tena Tena እግዚአቤሄር።የደቁትን የማነሳ ለሁሉም ዋጋዉን ያገኛል
@ኪያፍቅር-ቀ4የ
@ኪያፍቅር-ቀ4የ 6 жыл бұрын
Aman Aman Aman Aman
@abullemuhamad5629
@abullemuhamad5629 6 жыл бұрын
ኣሪፈንወ
@aefddehd1265
@aefddehd1265 6 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎
@asnakutadesse9496
@asnakutadesse9496 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው በስቅ ሞትኩ ነፍስሽን ይማረው
@selamalovesalma140
@selamalovesalma140 5 жыл бұрын
Wow btmea dasea ylalea ❤️❤️❤️
@selamalovesalma140
@selamalovesalma140 5 жыл бұрын
Btmea dasea salmlea 2gzea ayhwliwea
@ልቤበእግዚአብሔርጸና
@ልቤበእግዚአብሔርጸና 6 жыл бұрын
ቢዘገይም እሚቀድመው የለም የድንግል ማርያምን ልጅ ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 4 жыл бұрын
በትክክል
@wubitgaramaw2510
@wubitgaramaw2510 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው 😘😘
@brhane5114
@brhane5114 3 жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል የሰው ፍቅር ያልቃል የሱ ግን ይዘልቃል በጣም ትምህርት አለው እናመስግናለን
@bdjjdjffgsbdjjd2204
@bdjjdjffgsbdjjd2204 6 жыл бұрын
የዲጀመሪያው ቢያሣዝንም መጨረሻው ዘና ያረጋልውውው ደሥሢል
@seninegi9088
@seninegi9088 4 жыл бұрын
ያምራል ቀን ይጥላል እግዚአብሔር ያነሳል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሠምርልን
@Dawitmesfinnegussie
@Dawitmesfinnegussie Жыл бұрын
like👍❤
@godislove4114
@godislove4114 6 жыл бұрын
Wow twahedo lezelalme tenure Egzibhare yewedkutene yansale!!!
@MekonnenMekonnen-w1e
@MekonnenMekonnen-w1e 2 ай бұрын
እንዴታናዳድኩ አልሆነም መጫራሻዉ እጅግ በጣም ዳስ ብሎኛል
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
@فهميالفخري
@فهميالفخري 4 жыл бұрын
አረ በጣም ደስየሚል ፊልምነዉ ግን አባቶች ና ሴቶች አረበጣምደስየሚልፊልምነዉግንአባቶችናሴቶች ለገዘብ መለወጥ ጥሩ አይደለም መጨረሻላይ ግን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
@mmmesi4665
@mmmesi4665 6 жыл бұрын
Ewnetm sew yitelel fetari yenesel em zelalm nurilegn kefishen alesem
@ElyiseAbedela
@ElyiseAbedela Жыл бұрын
በጣም ሚመስጥ 1ኛ
@betelehem3277
@betelehem3277 6 жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናልም ያስደስታል ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምሪልን
@مزقاناثيوبيا
@مزقاناثيوبيا 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
ዘነቡ ምርጥ ሰው ፈርጥ
@እኔማችነኝ
@እኔማችነኝ 6 жыл бұрын
ትክክለኛ ፍልም ዛሬ አዬው ማጫረሻው ዳስ ይላል
@fvbb8718
@fvbb8718 6 жыл бұрын
Betam des yilal mechereshawu sewu end mot enji endwodeq aykerem
@senayit7198
@senayit7198 6 жыл бұрын
wow Betam Yamral 👍👍
@ፍሪህይወትተሊላF
@ፍሪህይወትተሊላF 6 жыл бұрын
ሶደሬ ወች እናመሠግናለን በጣም ደሥየሚልነው ድራማው
@መሲየድንግልማርያምል-ሐ9አ
@መሲየድንግልማርያምል-ሐ9አ 5 жыл бұрын
Wawu kkkkkk mokye adnakih negn betam arif newu yalayachihu eyut
@hamzasabir7801
@hamzasabir7801 6 жыл бұрын
I love it.....le hulum melsu gize new
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@mreyamtamera7457
@mreyamtamera7457 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ደስ ስል በኡውነት የተእተወነ ነው ሚመሥለው ቀን የጣለው ቀን ያነሣዎል
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 427 М.
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 719 М.
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
1:33:11
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,7 МЛН
Bilatena (Ethiopian film 2017)
1:44:05
Addis Films
Рет қаралды 625 М.
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН