ታሪኬ ልጄ ነው! የ20 ዓመት ልጄን አሜሪካ ለመውሰድ DNA ብሰጥ ያንተ አይደለም ተባልኩ!

  Рет қаралды 246,400

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 2 500
@yeshi2239
@yeshi2239 6 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ወንድ የራሳቸዉን ልጅ ጥለዉ የማይረዱ ወንዶች ባሉበት ሐገር እንደዚህ ደግ መሆን የምትገርም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
@hailemariamkassie6213
@hailemariamkassie6213 6 ай бұрын
😍🙏
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Activiste Edmond. Essume dikala. Kefu. Legiu guen yasaznal.
@tigetad5649
@tigetad5649 6 ай бұрын
ሐኪም ቤት ተቀይሮ ይሆናል ለሚባለው እናትየውም ከልጁ ጋር DNA ቴስት ታድርግና ልጃ ከሆነ ወስልታለች ማለት ነው ልጅ ካልሆነ ያው ተቀያሮ ይሆናል !!!! ልጁ ግን በባለሙያ እውነቱን ማወቅ አለበት !!!
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 6 ай бұрын
ምርጥ አስተያየት ❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 6 ай бұрын
እኔም እስማማለሁ ድጋሚ መመርመር አለባቸው።
@amasnaku2738
@amasnaku2738 6 ай бұрын
ትክክል ሌሆን ይችላል
@hiwot2010
@hiwot2010 6 ай бұрын
Good analysis.
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
ትክክል አንድ ታሪክ ሞት ልጄ መጨረሻ የሌላ ሰው ሆነ የንስሀ አይን ላይ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 6 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ መልካም ነትህ ይገርማል ወንድሜ እኛ የወለድንላቸውን ከደዋል አንተግን መልካም ነህ ልጁ አባቱን ማወቅ አለበት
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp 6 ай бұрын
አግባ ውለድ እውነት ምርጥ አባት ነህ
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 6 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ስው!!እግዚአብሔርይባርክህ ጌታእድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ !!🙏👏
@asterdemissie5280
@asterdemissie5280 6 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ምስኪን ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 6 ай бұрын
እኔ የሰውየው እንደዚህ ከልክ ያለፈ ጥሩ መስሎ መታየቱ በጣም ነው የደበረኝ ድሮም የሚያውቀው ወይም የሚጠረጥረው ነገር ይኖር ይሆናል እንዴ ሰውየው ምን እያለ ነው የምድር መላአክ ሆነብን እኮ የሌለ ነው ባጠቃላይ ደግነት ያለቦታው ሲሆን እንደዚህ እንደሚደብር ያወኩት አሁን ነው
@Abebaye-y7g
@Abebaye-y7g 4 ай бұрын
@@LeyoLeyo-i6nባይወልደውም ያሳደገው ልጁ እኮ ነው እንድ ነገር እንዳይሆንበት እንዳይጎዳበት በማሰብ እኮ ነው
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 3 ай бұрын
ጥሩ ሰው ፈተና አለው ይገርማል እደዚህ አይነት ወንድ በዚህ ዘመን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 ай бұрын
ማዘን ለልጁ ነው ለታዳጊው ወጣት እጅ ከባድነው እባክ አባት በልጅነቱ ቀጥል መወለድ ቋንቋነው😥😥ልጁ ዛሬም ያንተነው ሌላ አባት ለሱ የለውም😢😢
@MulunaLewi
@MulunaLewi 6 ай бұрын
I'M WITH YOU ❤❤ HE CAN STEL BE HE'S FATHER ❤❤❤❤❤❤❤
@fhkerkonjo8053
@fhkerkonjo8053 6 ай бұрын
😮
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 ай бұрын
ወንድምሽ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ባላልሽ ነበር
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 ай бұрын
​@@MulunaLewiየት ሀገር እንግሊዘኛ ነው?
@narditube4378
@narditube4378 6 ай бұрын
​@@rasayifat5726ግን እውነታው ነው መውለድ አባት አያስብልም ዋነው ፍቅር ነው ጌን ግን ነገሩ ቀለል ነው ማለት አይደለም
@almazhile3047
@almazhile3047 6 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ጠንካራ እና አሰተዋይ ሰው ነህ. ልጁ አሁንም ልጅህ ነው ከተሰካ አሁንም ውሰደው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
እውነት ነው ልጅክ ነው እርዳው ዉሰጡን እግዛብሄር ይመርምርው አይዞክ ወንድሜ❤
@tigist9810
@tigist9810 6 ай бұрын
ልጁ ካልሆነ መዉሰድ አይችልም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 6 ай бұрын
​@@tigist9810ይችላል በፍርድ ቤት በጠበቃ
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk 6 ай бұрын
ከዚህ በኋላ መውሰድ አይችልም
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Kefu Activiste Edmond eko.new . Leju yassaznal
@MuzitAmbase
@MuzitAmbase 6 ай бұрын
እንተን ሳላደንቅ ማለፍ ሀጢእት ነው ተባረኽ ዘመንህ ይባረክ መልካሞ ነገር ይግጠመን በሄድክበት ይቅናህ እቤት ልቦና መታደል እኮ ነው
@hanatekile4755
@hanatekile4755 6 ай бұрын
ወንድሜ አሱ አሁንም ልጅህ ነው አይዞህ ከባድ ነው ግን ተባረክ ጥሩ አደረግህ ደግሞ አትጠራጠር አሁንም ልጅህ ነው አየህ እራራህለት አባት በመዉለድ ብቻ አይደለም ማሳደግ እጅግ ድንቅ አባትነት ነው እግዚያብሔር ይከፍልሐል ደግሞ አግባ ውለድ አምላክ የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጥህ ጎዝ ብርታትህ እግዚያብሔር ነው
@Fkrye16
@Fkrye16 6 ай бұрын
መጀመሪያ አንተን ሳላደንቅ አላለፍም በጣም በብዙ በረከት ተሞልተሃል ስርአትህ አመለካከትህ እሚገርም ነው ሰው ነህ በቃ ተባረክ ከ ሁሉም በላይ ተጎጂ አንተ እና ልጁ ብቻ ናችው እግዚአብሔር እውበታውን ይግለፅላችው እናትየው እውነታውን ታውቃለች እንግዲ የሆነው ሆኖል እንግዲህ እግዚኢአብሔር ምክንያት ይኖረዋል ምንም ይሁን ምን ያሳደከው ልጅ አሁንም ልጅህ ነው እንዳልከው ታሪክህ ነው ታሪኩ ነህ በኮረና ጊዜ የብዙ ቤተሰብ ፕሮሰስ ነው የተዘጋው አሜሪካ ላይ ልጁ ይሄንን መገንዘብ አለበት ተባረክ እግዚአብሔር መልካሙን ያርግ ባንተ ጉዳይ
@EdelawitMekonenen
@EdelawitMekonenen 6 ай бұрын
ቆንጆ comment new የጻፍከው በርታ😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😮😮❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 6 ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
ይህንን መፍረድ ከባድ ነው ግን እናትየዋ ነች ይህንን መናገር ያለባት እውነት ያለው እሷ ጋራ ስላለ 😢😢
@SamKoke-b5q
@SamKoke-b5q 6 ай бұрын
እውነቱማ በዲኤንኤ ተረጋገጠ
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 6 ай бұрын
ምን ብላ ትናገር?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 ай бұрын
​@@SamKoke-b5q እኮ!
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
@@KiyuKiyu-lk9yl ለልጇ ነዋ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
በትክክል እናት ጋር ነው ሚሰጥሩ ያለው አይዞክ ወንድሜ ልጅክ ነው ባትወልደውም ላንተም የሚበጀውን ይሰጥክ ❤❤❤
@Ellaslaysss2424
@Ellaslaysss2424 6 ай бұрын
እባክህን ልጆ አባት ብሉ ስለአደግ ውሰደው ምክኒያቱም በጉዲፍቻ እንኮን ይወሰዳል እንኮን የለፍህበት አንተ ግን በጣም እግዚአብሔር ንየሚፍራ ሰው ነህ ተባረክ
@rahelw4041
@rahelw4041 6 ай бұрын
Ahun tekelkiloal
@YewubdarGeletu-li5jk
@YewubdarGeletu-li5jk 6 ай бұрын
Edmewu alfual
@Fussy-u3m
@Fussy-u3m 6 ай бұрын
ልጅ ተቀያይሮ ከሆነ ግን መልካም ሰው ነክ
@መቅደስ-ሰ1ቀ
@መቅደስ-ሰ1ቀ 6 ай бұрын
ዲኤንኤ የሚያስፈልገው ፕሮሰሱ ነዋ ከጅምሩ እንጂ እሱ ተጠራጥሮ አይደለም ያስመረመረው።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 6 ай бұрын
child must be under 16yrs
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew 6 ай бұрын
የልጁ እናት እውነታው ይታወቅ ❤ክብር ከማንነት አይበልጥም❤ እኔ የከበደኝ ልጁ በምን መንገድ እንደሚነገረው❤አንድ ነገር ልንገርህ ወንድሜ ልጁ የሚመርጠው አንተን ነው የናትየው ምላሽ ነው ልጁን የሚጎዳው ❤❤
@aynalemh9590
@aynalemh9590 6 ай бұрын
ዋዉ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር ሰው አለ ለካ ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት ይመስሉኝ ነበር እንደዚ አይነት ልብና አምሮ የሚሰጥ ከጌታ ነው የአሜሪካንን ኑሮ ለማታቁ አልጋ ባልጋ አይደለም እዚህ እባካችሁ ተረድ አንተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉንም ነገርክን ጌታ ይጠብቅልክ ወንድሜ
@meseretgebrehiwot2066
@meseretgebrehiwot2066 6 ай бұрын
ልጅህ ልጅህ ነው አባትነትህን አትንፈገው ይጎዳብሀል መወለድ ቋንቋ ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
በትክክል
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 6 ай бұрын
እህቴ እደዜክ ገጥሙታል ግን ልጄ ነት ብሎ በማደጎ ውስዱትል
@mesisweetmesi7908
@mesisweetmesi7908 6 ай бұрын
በአጭር አማርኛ ልግለጽህ እጅግ በጣም መልካም ሰው ❤
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
You're right ❤❤
@marthafekebelu
@marthafekebelu 6 ай бұрын
መሲዬ በመጀመሪያ አባት እምነት እናት እውነት ስለሆነ እናት ለልጇ ሰትል እውነቱን በትናገር የልጇን ህይወት ታተርፋለች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
ዋአ ምርጥ አገላለጸ በትክክል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Tekekele
@nunu7353
@nunu7353 6 ай бұрын
This doesn’t apply to all women, these only applies to women who sleep around and is ok in their culture. That’s an Amhara saying..
@muluteffera6754
@muluteffera6754 6 ай бұрын
ቀይረውባት እንዳይሆን ሆስፒታል እሶም እናት ላትሆን ትቸላለች
@truthseeker8331
@truthseeker8331 6 ай бұрын
ፈጣሪ ብትበድለዉ ባትበድለዉ ጉድለትህን ሁሉ ደምስሶ ለዘለአለም ልጄ ይበልህ ወንድሜ።አሁንም ልጅህ ነዉ። እንኳን ሰዉ፣ ያሳደግከዉ እንስሳ እንኳን እንደልጅ በዉ ፍቅሩ። የፈጣሪን ፅድቅ ህይወት ቀጥልበት ወንድሜ፣ እመብርሀን ልጄ ትበልክ
@berhantsegay180
@berhantsegay180 6 ай бұрын
እኔ ከዚህ ቀደም አንድ አባት ካናዳ አገር ይኖር ነበር እዚህ አ/አ ለ17 ዓመታት ልጄ ብሎ ብዙዎች ኢንቨስት አድርጎ አሳድጎ ሊወስዳት ሲል ዲኤንኤ ስትመረምር ልጁ አልሆነችም።ልጅቷ ሰማች እናትዋን ስትጠይቅ እናትየዋ ማወቅ አልቻለችም ።ሰውየው ግን ነገም ዛሬም ልጄ ናት በማለት ከቤተሰቡ ተጋፍጦ ልጅቱ በዚህ በአገርዋ የተሟላ ነገር በማድረግ ትዳር መስርታ በጥሩ ሁኔታ እየኖረች ነው።አባትና ልጅም በፍቅር እየኖሩ ይገኛሉ።
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 6 ай бұрын
Tawukalechi enatiti gn kebzu wondochi slemigenagnu mawok yaschegrachewal
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 5 ай бұрын
@@Kedja-vj8ty mine ayenet aseteyayet new? tawekalch bileh endegena mawek yasechegratal 😂😂😂😂😂
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 6 ай бұрын
ሆስፒታል ልጅ ተቀያይሮ እንዳይሆን ።ይህም እንዳለ ማወቅ አለባችሁ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 6 ай бұрын
ሆስፒታል ተቀይሮ ቢሆን እናቱም እናቱ አይደለችም ማለት ነው።
@abyelove2446
@abyelove2446 6 ай бұрын
እናትየዋ ጉዷን ደብቃ ነው ዛሬ ተጋለጠች።
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz 6 ай бұрын
እናቲቱ ተመርምራለች እንደ​@@halemtessema9256
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 ай бұрын
ትክክል
@mariasalvtore2722
@mariasalvtore2722 6 ай бұрын
አሰተዎይ ነሸ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 6 ай бұрын
ይህ ታሪክ አሳዛኝ ቢሆንም ፣ለቀሪው ዘመን ሲባል ለልጁ እውነቱን እናቱ ታሳውቀው።አንተም እግዚአብሔር የምታቅፋቸው የአብራክህ ክፋይ ይስጥ ህ ።መልካም ሰው ነህ በእውነት።ተባረክ።
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራው ልጄ ብሎ ያሳደገውን ልጅ የልጅ ጥፍት በሌለበት መጎዳቱ ከባድ ነው
@hirutmisgana1078
@hirutmisgana1078 6 ай бұрын
ልጁ መስማት አለበት ትክክለኛ አባቱንም ማግኘት አለበት ።የባለታሪኩ ጨዋነት በጣም አደንቃለሁ ።
@veracity8968
@veracity8968 5 ай бұрын
አግዚያብሔር ይርዳው አውነት አስዋ ግ ን ጉድዋ ነው የአግዝያብሔር ቅጣት ! ይሄኔ አባትህ ጥሎን ሂድዋል ብላው ልጁ አባቱን አንዲጠላ አርጋው ይሆናል፡፡ ልጁን የሚያውቁ ሰዋች ብዙ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ !
@mekyamekya
@mekyamekya 6 ай бұрын
የተማረ ይግደል አእምሮን ሰፊ ማድረግ ለልጁ ሲል ራሡን አዘጋጀ ፈጣሪ የውሸት ምርመራ ባደረገውና ድጋሜ አባትና ልጅ ሁናችሁ ያገናኘን
@meserettefera4938
@meserettefera4938 6 ай бұрын
መፍረድ ከባድ ነው ግን ለልጅ ከባድ ነው ለልጅ መነገር አለበት አንተም በርታ ግን ልጅህ ነው።
@M-yj5qv
@M-yj5qv 6 ай бұрын
ለልጅ አይምሮ እንዲጠበቅ ለት ነው የተባረከ ነው እግዚያብሔር ነው ብርታቱን ነው የሠጠክ ፈጣሪ ላንተም ሳይደግስ አይጣላም አንተ የተባረክ ሰው ነክ
@muluwork5313
@muluwork5313 6 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ። እናትዬዉ ቀርባ እዉነቱንብትናገር ተመኘሁ። ለአንተ ለወንድሜ ፈጣሪ የተባረከ እንዳንተ አስተዋ ልጅ ናታማኝ ልጅ ይስጥህ።
@yared7699
@yared7699 6 ай бұрын
ውይ በጣም አሳዝኖኛል እንባውን እያፈስስ እንደሆነ ያስታውቃል ከባድ ነው እባክህ ራስህን ለሳይካትሪስት አሳይ ወንድሜ ተጓድተሃል። ስለልጅ ግን ምንም ማለት አልችልም ምክንያቱም የዛሬ ልጆች እንኳን ስምተው እንዲሁም ልባቸው ዉጪ ነው በጣም ይጓዳል በጣም ያስፈራል ያስፈራል።
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 6 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ ልጁም በማያውቀው ነገር ይሄንን ቢሰማ ስለሚጎዳ ልጅህን ባይሆን ኮንታክት አድርገው እና እርዳው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ አብረኸው ኑር ላንተም ህይወት የተሳካ ነገር ይግጠምህ
@azebg328
@azebg328 5 ай бұрын
አሳዘነኝ አምላኬ ይርዳህ የቻልከዉን ሁሉ አድርገሐልና ራስክን አረጋግተህ ኑሮ ጀምር ወንድሜ የአሜሪካ ሕይወት ራሱን የቻለ ፈተና ነዉ በርታ ጨርሰህ እርሳቸዉ ሕይወት ጀምር
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 6 ай бұрын
በጣም የተረጋጋህና አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለቀሪው ዘመንህ መልካም እድል እመኝልሃለሁ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 ай бұрын
ግን እናትየዉ ቀርባ ትናገር የምትሉ አናጋገሩ አልጣመኝም የሆነ ችግር ሳይኖር አይቀርም አዉነታዉን እናቱ ታሳዉቀን የምትሉ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 6 ай бұрын
የDNA ውጤቱን የሚቀይረው አይመስለኝም። በመሃከል ወስልታ ነው እንጂ ውጤቱ ባያጋልጥ ኖሮ እንዲህ ብላ አትመልስለትም ነበር። አባትየው ግን ፍፁም ትሁት ነህ። አብዛኛው ሰው እገላለሁ ነው የሚለው።
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 6 ай бұрын
ቀባጣሪ ከትክክለኛ ሰው ምን አይነት ምላሽ እንዲኖረው ፈለግሽ
@peaceisamust6544
@peaceisamust6544 6 ай бұрын
😂😂 yewere timat
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
ከእናት በላይ ማንም አይኖርም እስቲ ትቅረብ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
​@@የኛኢትዮጵያለዚህ ቦታ መቼ ደረሱ እሷ ንግግርዋ ምንም ምርመራ አላነሳችም
@ethiopianamahara
@ethiopianamahara 6 ай бұрын
መልካምን ወንድ መልካም ሴት አይሰጠውም መልካም ሴት ደግሞ መልካም ወንድ አይሰጣትም አይ ይህች አለም አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አንተንም ልጅህንም ያበርታችሁ
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 5 ай бұрын
አውነትብለሻል
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራና ጀግና ነህ ጥሩልብ ያለህ ነህ መደሀኒአለም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
@seblebirzo5655
@seblebirzo5655 6 ай бұрын
የባለታሪኩ መረጋጋት እኔም እንደመሲ እጅግ ግራ አጋብቶኝኝ ነበር በመጨረሻው ግን እጅግ ተረዳሁህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 "ምንም ይሁን ታሪኬ እሱ ብቻ ነው" well done ! እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏 መስዬ አደራ የዚህን ታሪክ መጨረሻ አድርሽልን
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Edmond new. Yehe kefu. Ye Ethiopian hezbe be zerna be polotica siyabala yemiwel new. Ye kefatu tegu leka lezi new.
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Activiste Edmond. Lezawum kefu. Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ለልጁ አንተ አሁንም አባት ነህ መልካም ሰው ነህ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአበሔር ያበርታህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ምንም ቢሆን ግን ለልጁ አባት ሁነህ ቀጥል እባክህ እሷ ህሊናዋ ሲቀጣት ይኑር
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Activiste ye weyane Edmond. Lezawum kefu Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
@yemisida
@yemisida 6 ай бұрын
ምኑን የዋህ አመጣሽብን መሲ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 6 ай бұрын
አረ ባክሽ የወንድ ሞኝ የለም የስዋን ማን ሰማ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
​@@ልጅናሆምዩቱቤ ከሷ ምን ጠበቅሽ???????አባትስ ምን እንዲያደርግ ጠበቅሽ??????መልስ እጠብቃለሁ ።
@betelbbb3884
@betelbbb3884 6 ай бұрын
በጣም የምትለይ የተማርክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቀሪ እድሜህን ይባርከው አንዳንዴ እውነቱን መጋፈጥ መልካም ነው ለልጅህም የስለንቦና አማካሪ ካማከረው በሃሏ ይነገረው ዘለአለሙን አንተን እንደ ጠላት አርጎ እንዳይስል አባቴ እንዲህ ሳያረግልኝ እያለ ከሚወቅስ ካወቀ በሃሏ ያሳደከው ልጅ እስከሆነ ማምጣት ከፈለክ ሌላ ፕሮሰስ መጀመር ነው አንተም የስለንቦና አማካሪ ጋር ሂድ ጌታ ይረዳህ ❤
@emaneman4948
@emaneman4948 6 ай бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢😢 ልጅህን እደምንም ብለህ እርዳው በሌላም መንገድ ቢሆን ውሰደው ወደ አተጋር በርግጠኝነት አተን ነው የሚወደው❤😢
@almazteshle6224
@almazteshle6224 6 ай бұрын
የውነት ከልብህ ከሆነ በጣም ክብር ይገባሀል ❤❤❤
@medemt
@medemt 6 ай бұрын
የምር ሳላደንቅህ ካለፍኩኝ ንፉግነት ነው ምርጥ ሰው የሠው ልጅ ነህ አንተ እና ልጅህ ነው ያሳዘናችሁኝ
@ambasselmenelik7996
@ambasselmenelik7996 6 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ሁላችን የዚህ አይነት ታሪክ ቢገጥመንም እንደት ነው የምናሰተናግደው !? በዚህ ታሪክ ውስጥ የጉዳቱ ተጠቂ አባትና ልጁ ናቸው ! የደረሰብህን ጉዳት ዋጥ አድረገህ እንባ እየተናነቀህን በዚህ መልኩ ነገሮችን በማሰተናገድህ ከፍ ያለ የሞራል ልዕልና ባለቤት መሆንክን ያሳያል እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏 የሁሉም ጥያቄ መልስ ያለው እናትየዋ ጋ በመሆኑ ያንተን ድርሻ ተወተሃል ቀሪ ማድረግ የሚኖርብህ ነገር ቢኖር የሥነ ልቦና አ ማካሪዎች ጋ የሚከፈለውን ገንዘብ ከፍለህ የምክር አገልግሎት እንድሰጠውና እውነታውን ማወቅ እንዳለበት ማድረግ ብቻ ነው ! በተረፈ ለጥያቄው መልሰም ሆነ የምክር አገልግሎት ለመሰጠት ከእናቱ ና ከእናቱ ቤተሰብ አንተ በተረዳህበት መጠን ጉዳዩን ካልተረዱና ሃሳቡ ከእነሱ ካልመጣ Don,t waste your time እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆነው ሄዋን ይካስህ 🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
እሱም አለመታደልነው አተን የመስለ የተርጋጋ መልካም ስብናያለህ ስው ነህ ይብላኝ ለሱ የዘላለም ፀፀት አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 ай бұрын
ቅን ልቦና ያለው ስው ነው አላህ ይባርክህ።ባትወልደውም አሳድገሀል።ፍቅርህን ቀጥልበት ።ነገም ሌላ ቀን ነው ።
@Banቺ
@Banቺ 6 ай бұрын
እውነቱ እናትየው ጋ ቢሆንም አባትየው ይበልጥ ተጎጅ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ያሁን ልጆች ችኩል ስላልሆኑ ባይነገር ከባዱ ያባትና ልጅ እውነታው ሌላ እጅ ላይ መሆኑ ነው የተሻለ ሒወት ይስጥህ ያመንከው ❤
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube 6 ай бұрын
መስማት አለበት ሲያድግ ልጁ ቤት ሲይዝ ሲገባ አያታችን ማለታቸዉ አይቀርም ። ደግሞ አባት የሌለበት ህይወትም አያምርም ።ግን የባለታሪኩ አድናቂ ነኝ ጎበዝ አስተዋይ👏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ👏
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 6 ай бұрын
የሀያ አመት ወጣት ብዙ ነገር ያውቃል ሶሻል ሚዱያ ላይ ነው የሚውሉት ያንተ መደበቅ ምንም ጥቅም የለውም ልጅህ ታሪክን ያቃል የአባቱን ድምጽ ያቃል የሚያሳዝነው ልጁ እንደውም በሶሻል ሚዲያ አባቱ እንዳልሆንክ እንድናውቅ ብዩ እፋራለው እንደውም በስም ስርአት ይነገረውና ከናቱ ጋር አባቱን እንዲፈልግ ማድረግ አለባቹ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
እውነት ነው አሁን ማን ይሙት ይሄ ልጅ ቢሰማው የሱ ታሪክ መሆኑን አይጠረጥርም ማለት ሞኝነት ነው 😮😢😮
@hirutwoldemichael5804
@hirutwoldemichael5804 6 ай бұрын
ድራማ ይሆን? የ20 አመት ልጅ ድምፅህንም ሆነ ታሪኩን ሲሰማ የራሱ መሆኑን ያጣዋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 6 ай бұрын
@@hirutwoldemichael5804 እኔንም የገረመኝ ይህ ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Tekekele
@mkkkkk12345
@mkkkkk12345 6 ай бұрын
Sewe yelegnm alachihu ene erasu yemker agelgelot efelgalehu alachihu men yifeter new yemtlut
@f16297307
@f16297307 6 ай бұрын
ስትጠየቅ ልጄ እንዳይሰማ ልጄ እንዳይሰማ ካለች definitely ልጁ የሱ እንዳልሆነ ታውቃለች በትክክል… ግን ያሳደከው ልጅህ ነውና የምትችል ከሆነ ብትወስደው ለልጁም ላንተም ጥሩ ነው ሰው ከመንገድ እንኳን ልጅ አንስቶ ያሳድጋል ግን DV መጥቶ ጉዱ ባይወጣ ኖሮ ልጅህ ነው ብላ ትቀጥል ነበር ያሳዝናል ሚስጥር ሆኖ....😮😮
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 2 ай бұрын
ሰላሞ መሲየ በጣም ምርጥ ጀግና እውነተኛ ሐይማኖት ያለው እምነት ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
@ተክልዬአባቴ
@ተክልዬአባቴ 6 ай бұрын
በእውነት እርጋታህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው:: ሌላው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን በፇም በፀሎት በስግደት ጠይቅ:: የመምህር ተስፋዬን መንፈሳዊ ትምህርት (ግጥመኝ) ተከታተል :: ለህይወትህ መልስ ታገኛለህ :: እግዚአብሔር ይርዳህ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ
@ኩሩኢትዮጵያዊት-ሰ8ገ 6 ай бұрын
ልጁ ዮነገረው እላለሁ። አንድ ቀን መስማቱአይቀርም፡ ይልቅስ በክብር የናቱ ቤተሰብች ነገሩን ፍርጥርጥ አርገው ይንገሩት እላሁ። አንተ ወንድማችን ግን መልካሟን ሴት ጌታ ያገናኝህ፡ በጣም የተጎዳህ ትመስላለህ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 6 ай бұрын
ልጁ ይነገረው ምክንያቱም አባቱ ላይ ቂም ይዟል ምናልባት ይቅርታ ይለው ይሆናል
@Aaa8899gmil6
@Aaa8899gmil6 6 ай бұрын
አዎ ይነገረው ሚስጥርነቱ አልቋል ብዙሰው ሰምቶታል ከቤተሰቦቹም ባይሰማ በሚዳያው መስማቱ አይቀርም
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 6 ай бұрын
waw Ante gen betem yetebarek sew neh tebarek abo
@smartcityfool
@smartcityfool 6 ай бұрын
መወለድ ቋንቋ ነው። ይነገረው ያሳደገው ሰውየ ነው ግን አባቱ የሚባለው። This man is his dad, even if the other one just fathered him.
@duliti7133
@duliti7133 6 ай бұрын
በዚህ ሚድያ ተነገረው እኮ
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እኔም 2 የተለያዮ የሰዋች ታሪክ አዉቃለሁ አባታቸዉ አሜሪካ ሆነዉ ልጆቻቸዉን ሊወስዱ ፕሮሰስ ተደርጎ 2 ቱም ሰዋች ዲኤንኤ አንድ አይነት አይደለም ከአባቶቻቸዉ ጋር ይሄ የሆነዉ የዛሬ 16 አመት በፊት ነዉ ግን የሁለቱም ሰዋች እናቶች በጣም አዘኑ አንዶማ ጭንቀት ዉስጥ ገብታ ነበር ምን አይነት ነገር ነዉ ብላ ለማንስ አቤት ልበል ብላ እኔ ካለልጄ አባት ሌላ ወንድ አላዉቅም አለች ደሞ እኮ ልጁ ቁጭ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ እና አሜሪካ ኤንባሲ ብዙዋቹን ሰዋች እንዲ እያደረገ ነዉ ሌላኛዉ አባት ግን ሎየር ቀጥሮ ልጄ ነዉ ድጋሚ መመርመር አለብን ብሎ የድጋሚ የምርመራ ዉጤቱ አባትና ልጅ ናችሁ ተባሉ እንደዚ በዲኤንኤ ዉጤት ምክንያት የአሜሪካ ፕሮሰ ስ የተበላሸበት ቤቱ ይቁጠረዉ በዛ ላይ የቤተሰብ መበጣበጡ
@YosiHamid
@YosiHamid 6 ай бұрын
ባረገው
@empyrealcirus
@empyrealcirus 6 ай бұрын
ውሸት😂
@birtukanbekele1641
@birtukanbekele1641 6 ай бұрын
Aree dagmhe asmermerew
@selam-lehulum
@selam-lehulum 6 ай бұрын
My brother, if your ex-wife is sure there is no other person who could be her son's father, demand a second DNA test. Some people claim there could be an error in the testing. It is worth what you can pay for it.
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
በእውነት የሚገርምነው ለሁሉም ሰው ብዙ ችግር ይዞነው የሚኖሩት❤እስኪ ለትዳራችሁ ለቤታችሁ ታማኝሁኑ ዋጋው ከእግዚአብሔር ዘንድነው የምታገኙት❤❤ውጤተ ተቀይሮ ይሆናል እስኪ መሲ እንደገና Dይታይ😢😢❤
@מאמאהילו
@מאמאהילו 6 ай бұрын
❤❤❤እርጋታህ ወይ መታደል ነው
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 4 ай бұрын
ምን አይነት ምስኪን ሰው ነው ይገርማል በጣም የዋህና ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የልጁንም ልብ ይጠብቅ😭😭
@martazewde1658
@martazewde1658 6 ай бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ቢባል ጉድ እየሰማሁ አለ አሉ ! ! !
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 6 ай бұрын
😢😢
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 6 ай бұрын
አውነት አኮ ነው!!!
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 6 ай бұрын
🤣🤣🤣😍🤣😍
@legesseElias-by2ik
@legesseElias-by2ik 6 ай бұрын
Ewenet new
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 6 ай бұрын
😢😢😢😢 ጉድ
@yonastekilemarium3314
@yonastekilemarium3314 6 ай бұрын
እምትችል ከሆነ ልጅ አንተን አባቴ ብሎ የኖረ ስለሆነ ስህተቱም የልጁ ሳይሆን የናቲቱ ነውና ባባትነት ቀጥል ትክክል ነህ ይከብዳል ግን አሳድገህዋል ልጅህ ነው
@sarajosh7261
@sarajosh7261 6 ай бұрын
I agreed
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
አሁንም ልጄ እያለ ነው የሚያወራዎ
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!! እግዚአብሔር ካልረዳህ በዚህ ልክ መሆን አይቻልም!! ዶክተር በይ እርሱንም ደግሞ ክሰሺው አሉሽ🫣😀😀
@borkboi3147
@borkboi3147 5 ай бұрын
Masdeg new enji zerema yetim yewedqal. Yasadege new abat ina ye abbayinetin WAGA ke ante lela yemisetew aynorim. Ayzoh‼️ life is too short
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 6 ай бұрын
አቤት ትዕግስት በእውነት በዚህም ዘመነሰ እንደዚህ አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር እረፈት የምታገኝበት መፍትሄ ይሰጥህ
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 6 ай бұрын
መስዬ እሄን ጉዳይ ቀርባ መናገር ያለባት እናት ናት እውነት ልጇን የምትወደው ከሆነ ትክክለኛውን ለልጇ መናገር አለባት ድንገት ከስው ብስማ የፈስስ ውሃ እንዳይሆንባት
@AlemamsalutoAlemamsaul
@AlemamsalutoAlemamsaul 6 ай бұрын
እናት እውነት አባት እምነት ነው እውነትውን ማወቅ አለበት
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 6 ай бұрын
በጣም መልካም ሰዉ ነህ ቃል የለኝም አስተዋይነትህ አዛኝነትህ ሰትመሰገን ማለፍ ከባድ ነዉ እርግጠኛ ነኝ አንተ መዋደድ እንጂ መዋለድ ቋንቋ ነዉ ብለህ በፍቅር የምትወደዉ ልጅህ ፈጣሪ ፈቅዶ አጠገብህ አድርገህ መልካም ኑሮ እንድትኖር ምኞቴ ነዉ
@fikir1677
@fikir1677 6 ай бұрын
ውስጡ እንደተጎዳ በደንብ ያስታውቃል ችሎት ነው እንጅ ውስጡ ተጎድቷል የበለጠ ልጁ ይጎዳል እናቲቱ መቅረብ አለባት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ሰው ነክ ሳላደንቅህ ካለፍኩኝ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ የኔ አባት❤😢😢
@S.m543
@S.m543 6 ай бұрын
ይገርማል ጥሩ ወንድ ሁሌም ጥሩ ሴት አይገጥመውም በርታ ወንድሜ ከባድ ነገር ነው የገጠመህ እግዚአብሄር ይርዳህ ።
@duliti7133
@duliti7133 6 ай бұрын
ጥሩና ጠንካራ ሴትም ጥሩ ወንድ አይገጥማትም
@smms6004
@smms6004 6 ай бұрын
አቤት የሰው ልጂ እኔ ምንም አልል ምን አልባት ሆስቢታል ስትወልድ ልጂ ተቀይሮ እንደሆን እንደኔ. እውነቱ እናቲቱ ጋ. ነው ያለው እውነት አባት ሁኖ ይሄን ያክል ቀን መቀመጡ ይገርማል ሰውየው በጣም ጎበዝ ነው. ቁስሉን ዋጥ አድርጎ ህመሙን ቻል አድርጎ ለሰው መናገሩ. እንደኔ ለልጁ ይነገረው ባይ ነኝ ለህይወቱ ጡሩ አደለም ። ወጣት ስለሆነ ለጋብቻ ጊዜው ስለሆነ እህቶቹ ጋ እንዳይጋባ ያስፈራል 😢. ሰውየው በሳል ነው በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tgze2435
@tgze2435 6 ай бұрын
እናቱማ ስራዎን ታዉቃለች እኮ ለሶ አዲስ አደለም ልጄ እንዳይሰማ ነዉ እኮ ያለችዉ
@zaynabaAli-b9i
@zaynabaAli-b9i 6 ай бұрын
@፣zአላህ የቆይህ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 ай бұрын
እናትየዉ ነች ሀጢያተኛ ልጁ ያሳዝናል ከምር አባትነትህን አትንፈገዉ እባክህ እራሱንም ሊጎዳ ይችላል እናትየዉ እግዚያብሄር ይይልሽ የናንተ ሀጢያት ለልጀጅ ነዉ የሚተርፈዉ ቱ
@amiashi5436
@amiashi5436 6 ай бұрын
ለመፍረድ አትቸኩሉ ምናልባት ሆሰፓታል ተቀያይሮ ይሆናል እባካችሁ ለሰው ሞራል ተጠቀቁ እባካችሁ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 6 ай бұрын
እስኪ ባላየነው ነገር ለመፍረድ አንቸኩል ፈጣሪሽን አታዛዝኒው ጥሩ አይደለም እውነት ያለው እሁለቱምላይነው
@yemisida
@yemisida 6 ай бұрын
ከአነጋገሩ ልጅም ቤተሰብም ያውቃል እድል እንሞክር ብለው ነው
@TegestAsrat
@TegestAsrat 6 ай бұрын
@@yemisida ትክክል ልጁን ያለሀጢያቱ አበላሹት ሂወቱን
@mkkkkk12345
@mkkkkk12345 6 ай бұрын
Enatyew tawukalech mnem alemeselatem eko kengegeru chrash phone zegachbegn aleko astewulu
@natnael2915
@natnael2915 6 ай бұрын
መሲ በጣም አስተዋይ ነሽ ሰዉየዉም በጣም አሳዝኖኛል ተዳር ይዞ ወልዶ ካልሆነ በጣም ያሣዝናል ልጅም ይጎዳል ተብሎ ዝም ማለቱ ጥሩ አይደለም የናቱ ጥፈትም ማወቅ አለበት ሚስቱ ከጠዋቱ የፈታችዉ ስለራሷ ስለምታዉቅ ነዉ እሱም እስከአሁን ድረስ ለልጁ ዋጋ ከፍሏል እና አሁንም በግልፅ አዉርተዉ ልጁን በሚችለዉ መንገድ ለመዉሰድ መሞከር እና ትሪት ቢያደርገዉ ልጁም አባቱ ባላጠፋዉ ከሚወቅሰዉ ነገሮችን በግለፅ ቢነጋገሩ የተሻለ ይሆናል
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 6 ай бұрын
ልጁ ላሜሪካን ብሎ እንጁ ደሀ ቢሆን አይጎዳም ግን ይቺ አሜሪካን ስነ ልቦናውን ትጎዳዋለች እግዚያብሄር ይሁነው
@empyrealcirus
@empyrealcirus 6 ай бұрын
ልጁ ኢትዮጵያ መጥተህ ላይን ፈቃደኛ ያልሆነ አሜሪካ ለመሄድ ብሎ እንጂ አባትነትህን እንደማይፈልግ ግልፅ ነው ሌላው እናቱም አክስቱም የጥቅም ሰዎች ናቸው ከነዚህ ቶክሲክስክ ከሆኑ ቤተሰዎች እራስህን አርቅ ምናልባት እኔ እንደሚመስለኝ ምናልባት ልጁን ከሌላ አርግዛ አንተ እንደምትቀበል ስላወቀች ይሆናል ያገባችህ በቃ ኑሮህን ኑር ልጁም ለአንተ ፍቅር respectየለውም እግዚአብሔር አንተን ሲጠብቅህ ይሆናል በቃ ተዋቸው ፀልይ ❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 6 ай бұрын
ልጅ በአባቱ ሊፋ ይችላል
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 6 ай бұрын
ልጁም በዚህ እድሜ በነገር ተውጥሮ ለአባቱ ፍቅር የለውም አባት ምንጭንቅውሥጥ አሥገባው ሰልፍሾችናቸው ይቅሩብክ
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 6 ай бұрын
Still ልጄ ነው ያሳደኩት ነው ብለህ መከራከርም መብት አለህ አንተ የላክበት የምትረዳበት more መረጃዎችንንና ማስረጃዎችን በማቅረብ ለኤምባሲው
@YergaAlem
@YergaAlem 2 ай бұрын
Activiste ye weyane Edmond. Lezawum kefu Teregaguto ye Ethiopian hezb siyaba yemi,El.
@Maria_Henock
@Maria_Henock 6 ай бұрын
ልጁ እውነቱን ማወቅ አለበት ። እውነት እውነት ነው።
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 6 ай бұрын
እጅግ ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነህ።የሄድክበት መንገድና ድካም ይገባኛል።ቅንጣት ስህተት የለብህም በገዛ እጅህ ጥንካሬህን አትሸርሽረው።ለህሊናህ ተገዝተሃል።ይብላኝ አጉል ለተኮፈሱት ቤተሰቦቿና ለሷ!ልጁ ዕውነቱ ይነገረው።ለተመሰቃቀለው ህይወቱ ተጠያቂዎቹ እሷና ቤተሰቦቿ ናቸው።ኻላስ!
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 ай бұрын
እግዘ‍ኢኦ መሃረነ ክርስቶስ እናትዬውን አያርገኝ ማወቁ ግድ ነው ልጅም አይሆንህም የነበር ቀድሞ የማኩረፍ ያለማናገር የልጁን ጥሩ ያልሆነ ባህሪ ያሳያል አንተ ግን መፅናናቱን ያዝልቅልህ ዘሪቱ መፅናናትን አስተምራናለች
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 ай бұрын
መፍረድ ቀላል ነው ደሞ ሙሉውን ቪድዮ ከስማሽ ይህን የጅል ጥያቄ አጠይቂም
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
እሱን ያንቺን ክፎ ምክር አያስፈልገውም ልጆች ስለሚጎጉ ያኮርፍሉ ይሄልጅ ፈጣሪ ይጠብቀው እንጂ ራሱን ሊያጠፍም ይችላል
@SabaWoldegebreile
@SabaWoldegebreile 6 ай бұрын
መቼም መልካምነትህ ተነግሮ አያልቅም ጎበዝ አባት ነህ ስላልወለድከው ልጅ አይደለም ማለት አይደለም ከልጅነቱም ባንተ ነው የሚጠራው አንተም ልጄ ብለህ አሳድገህዋል የልጅህን ህይወት ለማዳን እንደምንም ለመውሰድ ሞክር ወንድሜ ጥሩ ሰው ነህ ባንተ አይፈረድም ግን እዚጋር አንድ ነገር ለማለት እፈልጋለው እናትየዋ እውነት ከሌላ እንደተወለደ ብታቅ ፕሮሰሱን አታድርግ አትለውም ነበር ለምን DNA እንደሚጠየቅ መቼም ሳታውቅ ቀርታ አይመስለኝም ለማንኛውም እስቲ ድጋሚ የሴጣን ነገር አይታወቅም ብታደርጉ ምን ይመስልሀል ወንድሜ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 6 ай бұрын
ልጁ መስማትና አባቱን መረዳት አለበት አባትየው በጣም ትሁትና እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ ለአንተና ለልጅህ ማለቴ ነው የድሮ ባለቤትህ ደግሞ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 6 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ትምህርት የሆነ ታሪክ ለሌላውም ትምህርት ነው ያሳዝናል
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 ай бұрын
ወንድሜ እኔም የምኖረው አሜሪካ ነው ኑሮ ጠንካራ ትእግስተኛ ስለሚያደርግ በጥንካሬህ ደስ ብሎኛል ሚሚስጥሩ ያለው እሷ ጋ ነው ኢትዮያ ሄዳ ትመርመር አ። ንተ ግን ለልጁ ሞራል ስትል ከጎኑ ቁም ቤተሰቦቿ ግን ክፋዎች ናቸው እራስህን አረጋግተህ የራስህን ኑሮ መስርት እግዚአብሄር ለተከፉት ሁሉ ይድረስ
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤hi
@Branifoodrecipes
@Branifoodrecipes 6 ай бұрын
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏❤
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 6 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እርጋታህ አስተዋይነትህ አነጋገርህ ለበደለህ ሰው መጨነቅህ እንደዚህ አይነት ልብ ማግኘት መቻል መመረቅ መታደል ነው እና እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ማስተዋሉን ያድልህ እላለሁ በመቀጠል እውነታው የልጅህ እናትህ ጋር ስለ ሆነ እግዚአብሔርን የምትፈራ ከሆነ እውነቱን ለልጅ ትንገረው የ DNA ውጤት ተቀያይሮ ነው አልልህ አልችልም ምክንያቱም እሱዋ አንተ ስትነግራት እንዴት ልሆን አይችልም ሳይሆን ያለችህ ልጄ እንዳይ ሰማ ነው ያለችው ያሀ ማለት ደሞ የምታውቀው ነገር አለ ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ልጅህ ሌላ ነገር እንዳያስብ ይርዳህ 😢😢 በተረፈው አይዞህ ለበጎ ነው
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ አንደበት ጥሩ ና የተረጋጋ አባት ተባረክ
@altudz4055
@altudz4055 6 ай бұрын
አሁን ልጁ ቲክቶክ ላይ ተለቆለት ይሰማና ድምፅ ይለያል ኮ እንዳትቀደሙ ንገሩት ቶሎ ከዛ እናቱን ይቀየማል እናት ሆስፒታል ተቀየረ ምናምን ካለች ትመርመር አብራ ደሞ ያኔ ሀቁ ይወጣል ስለዚ ልጁ ሰምቷል ብላቹ ደምድሙ አንተ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ🥰
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 6 ай бұрын
አባትየው ስብእናው ይመሰገናል ነገር ግን ልጁ እወነቱን ማወቅ አለበት እላለሁ ምክንያቱም በማያውቀው ምክንያት አባቴ የሚለውን ሊጠላው ይችላል የአሜሪካ ጉዞ ስላልተሳካ
@kalkal1691
@kalkal1691 6 ай бұрын
@ እውንት መልካም አባትነህ አሰተዋይ ብዙ ልፍተሀል እግዚአብሔር ከልጅ ጋር መልካም አባት ና ልጅ ሆናቹህ ያስቀጠላቹ። መወለድ ቋንቋ ነው የእውንት አባት ነህ እራስህን ጠበቅ በሰው ሀገር ያለህው አተም አይዞህ
@adenaeshata1313
@adenaeshata1313 3 ай бұрын
አይዞኝ ፈጣሪ ያስብህ ወንድማችን ፈጣሪ ብርታቱን ያድልህ የልጁንም ነገር ያስተካክልለት
@queenzuzu710
@queenzuzu710 6 ай бұрын
ይህ ጀግና ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ❤
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 6 ай бұрын
የልጅ ነገር ሰለ ምታውቅ ይሖናል ዝሮ ዝሮ ማወቁ ሰለማይቀር ነው አየዞሕ ወንድሜ እግዝአቢሄር ይረደሐል
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 6 ай бұрын
ወንድሜ ታሪክህ በጣም ይከብዳል ድንቅ ትዕግስት ቃል የለኝም
@Fastzzshorts
@Fastzzshorts Ай бұрын
ምን አይነት ነገሮች አንደምንሰማ አላውቅም አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን አንተ ወንድሜ ግን እግዚአብሔር ይስጥህ ክበር እንዲህም አይነት እናት አለ ስንት አመት ይዛ ስታሳድግ ቆየች ታውቃለች አውቃ ነው
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx 5 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ እድሜና ጤና ይሰጥህ ዘመንህ ይባረክ👌🏼
@yemisida
@yemisida 6 ай бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ልጅም እናቱም ቤተሰቡም የአንተ ልጅ እንዳልሆነ ያውቃሉ ከንግግሩ እንደተሰዳሁት ከአንተ የዋህነት የተነሳ እድላችንን እንሞክር ብለው ነው። ወንድሜ አትጃጃል የእራስህን ህይወት ምራ ።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 6 ай бұрын
LEJU YGODAL YH SEWM LEJUN MATAT AYFELGM
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 ай бұрын
ምነው ለልጅ ማሰቡ ጅልነት ነው
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
ጭካነ ነሽ ልጅማ ሊያቅ አይችልም እናት ነች ይሄንን የምታቀው
@speakmytruth
@speakmytruth 6 ай бұрын
Great point😮
@speakmytruth
@speakmytruth 6 ай бұрын
Great point
@abinetsis43
@abinetsis43 6 ай бұрын
He is still his son he raised him. Talk to immigration lawyers praying for both of you💔💔💔💔
@zewduy260
@zewduy260 6 ай бұрын
He will be considered as a liar by the immigration for changing the story from father to a cheating mother
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 ай бұрын
ከነ ቤተሰቦቿ ባለጌ ወረዳዎች ናቸው ከመጀመሪያው ጀምሮ የአንተ ልጅ እንዳልሆነ ያውቃሉ ለዛም ነው መረጃ ቶሎ ባለመሰጠት ፕሮሰሱን ያጓተቱት አንተ በጣም አስተዋይ ጎበዝ ሰው ነህ ታግሰህ ይህን ያህል ርቀት ሄደሀል እኔ ልጁ ይነገረው ባይ ነኝ እውነቱን ይወቀው ።
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 6 ай бұрын
እረ ሉፍርዱ ባንቸኩል!!
@ትዕግስትደመላሽ
@ትዕግስትደመላሽ 6 ай бұрын
አቤት መታደል ነው ፅባይህ እንደዚህ በተረጋጋ መንገድ መናገርህ እግዚአብሔር ያ በርታህ
@birhanekidanegirmay
@birhanekidanegirmay 5 ай бұрын
እናቲቱ ትንገረዉ አንተ ግን ጎበዝ ነህ መስዋእት እየሆክ ደዉ የልጅህን ህይወት የመታደግ ግዴታ እጅህ ላይ ነዉ ፈጣሪ ያግዝህ ምኞቱን አሳካለት
@mame.f3798
@mame.f3798 6 ай бұрын
ወንድሜ ሲጀመር ልጁን ጥሩ ካላሳደጉት እዚህም ቢመጣ ላንተ ራስ ምታት ነዉ አንተ ፍቅሩ ስላለህ የማምጣት ጉጉት አለህ ቤተሰቡ ግን ምንም አይነት ፍቅር አላሰየህም እና እንደ እኔ ሃሳብ የጀመርከዉን ጨርስመቸም አገሩን ታቀዋለህ Land of opportunity ነዉ ከፈለገ መማር አለዛም መስራት ጥሩ ነገር ካልፈለገ ደሞ ሁሉ ክፉ ነገር በቀላሉ ይገኛል አሜሪካ ሲመጣ አልጋ ባልጋ አይደለም ምን ቀን ነዉ ከአገሬ የወጣሁት ሊል ይችላል ለማንኛዉም ወንድሜ ወዲህ DMV area ካለህ ምን የመሳሰሉ ጨዋ ቆነጃጅቶች አሉ ወጣ ወጣ ብለህ እነሱን ተዋዉቀህ የራስህን ትዳር መስርት አንተ በጣም ቅን ልብ ያለህ ሰዉ ነህ ያ የግል አስተያየቴ ነዉ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 ай бұрын
እኔም የምመክረው ይህንን ነው ልጁ አባቱ ኢትዮጵያ ሄዶ ለማየት ያልናፈቀ ስልክ የማያነሳ ሄንን ልጅ ለማምጣት ከባድ ነው
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
ልጅ መጥፎ ስለሆነ አይደለም ልጆች ያኮርፍሉ እኔ ልጄን አባቴ በጉዲፈቻ ፕሮሰስ ተጀምሮላት ሲቆይ ተጎድታለች አኩርፍለች አሁን ተሳክቶ ሄዳለች
@meronmeron9834
@meronmeron9834 6 ай бұрын
እሰይ አለን አለን ቆነጃጅቶች
@selamtilahun6352
@selamtilahun6352 6 ай бұрын
​😅@@meronmeron9834
@Hema11-q8e
@Hema11-q8e 6 ай бұрын
በጣም ጠንካራሰዉ አሁንም ያበርታህ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 6 ай бұрын
አንዳንዴ እኛ ለመስማት እንደዚህ ከከበደን ባለ ታሪኮቹ እንዴት ይሆኑ ይሆን ልጁም አንተም የደረሰባችሁ ከባድ ነው የልጁን ህይወት ለመታደግ በተቻለው መጠን ፀበል እንዲጠመቅ አድርጉ ይረጋጋል ግን ስህተትም ሊሆን ስለሚችል ፆም ፀሎት ያዙ እና ድጋሜ DNA ስጡ ያለው ብቸኛ አማራጭ መረጋጋት ነው እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችህ አይዞህ መወለድ ቋንቋ ነው አሳድገከዋል አባቱ ነህ ማን አለው ልጁስ እንዳትለየው አደራ ። ግን አንዳንድ ግዜ የአፍ ሟርት ይሰራል ምክንያቱም የሟርት መንፈስ ገና ምንም ነገር ሳይፈጠር ቅን ከመሆን ክፉ ሆነው እሚመርጡ ብዙ ቤተሰቦች አሉ ከክፋት ቅንነት ይበልጣል ቤተሰቦችዋ እራሱ አጥፍተዋል ላንተ መድሐኒያለም አለልህ አይዞህ የታፈነው ብርቱ የመሰለ ግን ውስጥህ የታመቀው መከፋት ከድምፅህ ያስታውቃል አይዞህ እመብርሐን ታበርታህ ።
@adenaeshata1313
@adenaeshata1313 3 ай бұрын
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ይታደገን ለአንተም ለልጁም ጌታ መልካሙን ያምጣላችሁ ለእናቱ ልብ ይስጣት
@BuzhayewTamirat
@BuzhayewTamirat 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የማያልቅ በረከት ይሰጥክ ለብዙ ሰው ትምህርት ሰተሀል ፈጣሪ ያተን ልቦና ለሁላችን ይሰጠን ወንድሜ እወድሀለሁ ለቤተሰብህ እደኖርክ እግዚአብኤር መጨረሻህን ያሳምረሁ በርታ
@TsegeTegene
@TsegeTegene 6 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄ ተቀይራብኘ የሰው ልጅ ሰጠውኘ እያጠባሁ ዶክተር መጥቶ ነው ልጄን ያገኘሁት ሆስፒታል ብዙ ስህት ይሰራል የዛሪ 35 አመት ጥቁር አንበሣ
@elsa3589
@elsa3589 6 ай бұрын
አሁንስ በምን እርግጠኛ ነሽ የአንቺ ልጅ መሆኑን?
@mkkkkk12345
@mkkkkk12345 6 ай бұрын
Tarikun bedeb semiw enatyew menem almeselatem eko chrash leabatyewu maseb teta weym mafer liju edaysema bela jorou lay zegachbgn ale eko
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19