ለማመን ይከብዳል!ማርገዜን ሳላውቅ በሳውዲ ብቻዬን ወለድክ!ልጄ እስካሁን ክትባት እንኳን አላገኘችም!​⁠

  Рет қаралды 114,599

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@shegerinfo
@shegerinfo 6 ай бұрын
ኪያ ዳኛቸውን ለማገዝ ስልክ 966554430543 የ ሳውዲ አካውንት ቁጥር 👉 SA..O4800005986016505263 568608016505263
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 ай бұрын
መሲዬ ይሆናል I Didn't know I was pregnant በሚል ግቢና እይው እጅ በአፍ የሚያሲዝ ጉድ ታያለሽ የኪያ የሚለየው ጭንቅላቷን ሥራ ሰርቼ ቤተሰቦቼን እረድቼ የሚለውን ነው ያሳመነችው ያነው ያጠነከራት መሲዬ እይውና ለብዙዎች ታስተምሪያለሽ 🤭🙄🤔😳
@user-gd4zp3hx9r
@user-gd4zp3hx9r 6 ай бұрын
yejewal kutr
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 ай бұрын
ምን​@@nunubelete8142
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 6 ай бұрын
ፕሊስ የመቶብር ቻሌጅ አስጀምሪላት ብዙ ተከታይ ስላለሽ ብሩ ካለ ፕሮሰሱ ይሳካል ያለብር ኢባሲም ዞሮ አያያትም መሲ ቻሌጅ አስጀምሪ ብዙ ደጋግ ኢትዮጲያዉያን አሉ ይረዷታል
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 6 ай бұрын
እኔ ምንያህል እመቤቴ ሰደትን ሰለምታውቀው ነው እድለኞችነን የእመቤቴ ልጅ በመሆኔ እመብርሀን እኳን ለዚህ አበቃችሸ❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@siaytay4605
@siaytay4605 6 ай бұрын
Yehe ye fetari Sera new ,ye maryam aydelm
@keyayene3325
@keyayene3325 6 ай бұрын
​@@siaytay4605ጭፍን ሰዉ የድንግል ማርያም እርዳታ አይታየዉም ሊያየዉም አይችልም
@ILoveyouEthiopia-s2i
@ILoveyouEthiopia-s2i 6 ай бұрын
በክሽ አትጀጀይ መርየም ለረሷ እንኳን አለወቀችም
@mekdesaga9534
@mekdesaga9534 6 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ድጋሚ አልወልድም ብዬ ነበር እግዚአብሔር የሚያልቅበት ሁለተኛው ከእርግዝና እስከ ምውልድ ያለውን ችግር እግዚአብሔርና እኔ ነን የምናውቀው የዝች ልጅ ጠባቂ መላክዋ አጠገባ ነው የእግዚአብሔር እጅ ነው አትጠራጠሩ 🙏🙏🙏
@አላህወኪል-ሸ7ተ
@አላህወኪል-ሸ7ተ 6 ай бұрын
በጣምእኔምእዳችዉ የጫሁትንጩኸት ቨዶሰርተዉኝ ቢሰማዉ 😂😂😂እኔነኝወይአሰኝኝአ😂😅
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 6 ай бұрын
እርየኔሥምት ዋውው የውለድኩምአልመሠለኚም ደሞየሁለተኛውንም እንደዚሁያርግልኚ 3ሥአትህጀሆሥቢታል 3ተሩብውለድኩ አሁንያለሁትሥደትነው ደሞበሠላም ያገናኚን
@TigistGetachew-q6i
@TigistGetachew-q6i 6 ай бұрын
እንኳን የአረብ አሰሪ ይቅርና አንዳንድ የኛ ሴቶች እንኳን ለሰራተኛ አይመቹም ለሴትዮዋ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው
@maryamomar2694
@maryamomar2694 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
Aysosmdanlmyrdasalftarymsgn❤❤❤❤
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ndigofokforov1903
@ndigofokforov1903 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😢​@@maryamomar2694
@SenaitJira
@SenaitJira 6 ай бұрын
ይህ ተአምር ነዉ እንክዋን ማርያም ማረችሽ ልጅሽ የኪዳነ ምህረት ስጦታ ነች አትፍሪ ኪዳንዬ የሰጠችሽን ስጦታ ሁሉንም እስዋ ታስተካክልልሻለች አይዞሽ እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
@seniethio5523
@seniethio5523 6 ай бұрын
ልጅ የሚሰጠዉ ፈጣሪ ነዉ ኪዳነ ምረት ልጅ መስጠት አትችልም።
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 6 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህርት እንዴት ብትወድሽ ነዉ እንኳን እናቴ ኪዳነ ምህረት በለቷ ቀኗ በሰላም ገላገለችሽ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት ምንይሳናታል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 6 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህርት እንዴት ብትወድሽ ነዉ እንኳን እናቴ ኪዳነ ምህረት በለቷ ቀኗ በሰላም ገላገለችሽ❤❤❤❤❤❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት ምንይሳናታል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 6 ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ታምር ነዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@etho826
@etho826 6 ай бұрын
ምን አገባሽ ላአመነባት. ልጅ ትሠጣለች ላላመነባት ግን አሰጥም. ምን አገባችሁ እናንተ ቆይ ​@@seniethio5523
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 6 ай бұрын
የሚገርም ነዉ የእግዚአብሔር ታምር የቅድስት ኪዳነምህረት ታምር ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 6 ай бұрын
😮😂ኪዳኔ ምህረት ሴት ናት 🤔🤔🤔🤔🤔
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 6 ай бұрын
@@negemelkamyihonal2036 አዎ ምነው ምን ያስቃል
@hanatekile4755
@hanatekile4755 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም የእናቴ የአዛኜ አንድ ልጇ እግዚአብሔር ይመስገን
@woinshetlemma962
@woinshetlemma962 6 ай бұрын
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በለተ ቀኗ በእናቴ በኪዳነምህረት ተመሥገን የድግል ማሪያም ልጅ
@YeneworkTekle
@YeneworkTekle 6 ай бұрын
መሲየ ይህ የጌታ ተአምራት እንጅ ሌላ ምንም ለማለት ከቃላት በላይ ነው::እጅግ ድንቅ ነው:: ስለሷ በግንባሬ ተደፍቼ ጌታን አመስግኛለሁ:: እርሱ ይችላል:: ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን:: አሜን::
@fgtybkuy
@fgtybkuy 6 ай бұрын
አሜን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ከአእምሮ በላይ ነው የእሱ ስራ
@siaytay4605
@siaytay4605 6 ай бұрын
Ere mesgana me fetari new
@rozasebru103
@rozasebru103 6 ай бұрын
እመቤቴ ክብርና ሞግስ ይገባታል እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ እናት የሚገርም ነገር ነው ማዳምሽም እግዚአብሔር ይስጣት እኔ ህንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ይሄ ታምር ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውነትም ብላተኛ 🥲❤️🫶❤️🫶❤️🙏እመቤቴ ታሳድግልሽ 🫶💐🫶💐❤️🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ይገርማል በዉነት እንዴ ታምር ነዉ የእግዚአብሔር ስራዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የረዳሽ አምላክሽ ዉዴ 💚💛❤🙏🙏🙏
@wardawarda4153
@wardawarda4153 6 ай бұрын
ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላን በሰዉኛ ለማመን ይከብዳን እመቤቴ በሺልም ታዉጣሺ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ
@JMGD44
@JMGD44 6 ай бұрын
እግዝያብሔር በእውነት ረድቶሻል። 1.አረንጎዴው ውሃ ህፃኖ ሆድሽ ውጥ ሳለች ካካ ብላ ስለነበር ነው። ይፈጠራል። 2.በመውደቅሽ ደግሞ ልጅ በውሃው እንደፊኛ ስለሚቀመጡ በጣም በእግዚአብሔር ጥበብ የተጠበቁ ነው። ህፃን በእናቱ ማህፀን ሳለ የፈረስ የእግር ምትን ያህል መቆቆም ይችላል ይላሉ ጥናቱን የሚያጠኑ። 3. ከላይ ጠንክር ብሎ ይሰማሽ የነበረው እንግዴ ልጁ ነበር እላለሁ። 4. ደም መትፉትሽ መትረፍሽ + የእንግዴው ልጅ ለብቻው መውጣቱ + ሰውነትሽ አብጦ ነበር አልሽ ከመውለድሽ በፊት + ምንም ኢንፌክሽን አልገጠመሽም even ከወለድሽ በሆላ..... በህይወትሽ እግዚአብሔርን በእጅጉ አመስግኝ። ቢያንስ እብጠቱ የእራስ ህመሙ Preeclampsia እየገጠመሽ ነበር ብዬ በትንሽ እውቀቴ እገምታለሁ:: ( ስላላየሁሽ ነው እገምታለሁ ያልኩት ከትምህርቱ ግን አንፃር እንደዚህ ነው የሚያሳየው። ) ላንቺም ለህፃኖም እጅግ አደገኛ ይሆንናል እንላለን በህክምናው ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻላል። አምላክሽን በእውነት አመስግኝ። እኔ እራሴ እርጉዝ እያለሁ መኪና ተጋጭቼ ህፃኑ ሳይጎዳ በጤና ተወልዶል። + Preeclampsia ገጥሞኝ ከሞት በስንት ህክምና ነው የተረፍኩት። 4 አመት ሞልቶታል ንጉሴ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አመስግኑ በስደት ያልተወን የአብርሃም አምላክ የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።
@SurprisedCorn-ey3bt
@SurprisedCorn-ey3bt 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፍሽ እውቀትሽ ደስ ይላል
@emushzena9504
@emushzena9504 6 ай бұрын
የኪዳንምህረት ድንቅ ስራ ነዉ አገርሽ ገብተሽ ለናታችን ለድንግል ማርያም መስክሪ እህቴ ይሄ ተአምር ነዉ
@siaytay4605
@siaytay4605 6 ай бұрын
Ye fetsri Sera new
@sewmehon9860
@sewmehon9860 6 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ስራውም እፁብ ድንቅ ነው በዛ ላይ የአሰሪሽ ቅንነት ይሄም የእግዚአብሔር ተአምር ነው እንኩአን ማርያም ማረችሽ ! ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጅሽን ቸሩ መድሃኒአለም በጥበቡ ያሳድግልሽ🙏🏽
@ethiopia405
@ethiopia405 6 ай бұрын
እውነት ይህ የእግዚአብሔርን ተአምር ነው እመቤቴ በእለተ ቀንዋ ዳበሰችሽ ...እግዚአብሄር ይመስገን
@ኢሩት
@ኢሩት 6 ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 6 ай бұрын
ሁሉም ቀርቶ በዚህ ጭንቅ ውስጥ ለብቻ መውለድ ያየው ያውቀዋል እህቶች እባካችሁ አትፍረዱ የፈጣሪ ስራው ብዙ ነው አንዳንዴ በህይወት ላይ ለየት ያለና ለማመን የሚከብድ ክስተት የሆኑ ታሪኮች ይፈጠራሉ ለተአምር የተፈጠረች ልጅ ናት ያሳድግልሽ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 6 ай бұрын
በአብዛኛው ሳውዲ ብቻችሁ ነው ምትውልድ😂 ተው
@ሪምወልየዋ
@ሪምወልየዋ 6 ай бұрын
😅​@@ተሽንፍአለው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 6 ай бұрын
አያ 9ወረ ሳያታወቅ በፍፁም ፅንስ እኮ ያንቀሳቀሳል
@TubaMeki
@TubaMeki 6 ай бұрын
@@mafivlogs5144እውነት ነው አይታመንም እናዴት 9 ወር በሙሉ ሳይንቀሳቀስ ከ 4 ወር ጀምሮ ነው ፅንስ ይንቀሳቀሳል
@shpry
@shpry 6 ай бұрын
ኧረ እህት ትክክልናት እኔም የማቃት አለች ልክ እዴሷ የወለደች እሷ እዳውም የወሊድ ክትባት እየተከተበች
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 6 ай бұрын
የዚህ የእርግዝና ጉዳይ አንዳንዳየ ከኖርማኑ የተለየ ነው የአላህ ወላሒ እኔ ተጠራጥሬ ሀኪም ቤት ሒጄ ከአንድ አይሉ ሁለት ሀኪም ቤት ሒጄ ፔሬዴ ሲቀር ነው የሔድኩት ግን ይገርማችኋል አንዴ ታይፈስ እንደየ ታይፈድ እያሉኝ የታይፈድ መድሀኒት ሥውጥ ሥውጥ ሠባት ወር ሆነኝ ድንገት ታምሜ እራሤን ሥቼ ስወድቅ ከቅርብ ክንሊክ ይዘውኝ ሢሔዱ ሆዴ እንደ እንጨት ደርቆ ቀረ በመጨረሻም እሪፈር ተብየ ትልቅ እሪፈራል ሆስፒታል በአፑላሥ ተላኩ ይገርማችኋል እዛ ደግሞ ምን ቢሉ ጥሩ ነው የሆድ ድርቀት ነው ብለው መድሀኒት ሢሠጡኝ ባለቤቴ በግል የማህፀን እስቤሻሊሥት ሢያማክረው በቃ አትራሣውንድ እድታዮት ብየ ነው ሢለው አትራሣውንድ ሥታይ የ7 ወር ነብሰጡር ፆታው ወንድ ነው ፅንሱም ሠላም ነው ሢል ሌላ ድንጋጤ ማለት ያንን ሁሉ መድሀኒት ወስጄ ደግሞ የታይፎይድ መድሀኒት በጣም ከባድ ነው ሢቀጥል በጣም የድርቀት መድሀኒት መውሰድ ጀምሬያለው ወላሒ ከዛ ቡሗላ ሁለት ወር ሙሉ በጭንቀት ነበርኩ ጤነኛ ልጅ እምወልድ አልመሠለኝም ነበር ሢወለድም እንደ ሠው ምጥ ይዞኝ አደለም የወለድኩት ግበር ልከፍል ገቢዎች ጋር ሔጄ ነው ድንገት የተወለደው ግን አላሀምዱሒላሒ ሆስፒታሉ ቅርብ ነበር ሥገባ ምንም አልሆነም ግን በጣም የደም መፍሰስ አጋጥሞኝ መርፊ ተውግቼ ሀኪሞቹም በጣም ተጨናንቀው ነበር አላሀምዱሊላሒ ተረፍኩ ሆደ የቦርጭ ያክል አያሥታውቅም ነበር ግን ሠውነቴ በጣም ሙልት ነበር ያለው ምክንያቱ እሰካሁን አልገባኝም የአላህ ተአምር ነው ሌላ ልጅም አልወለድኩም። ግን አላሀምዱሊላሒ ጤነኛ ቆንጅየ ልጅ ሠጠኝ አሁን ሠባት አመቱ ሁናል።
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 6 ай бұрын
Enquan egziabher redash besmeab
@emebet.neterab
@emebet.neterab 6 ай бұрын
እንካን እግዛብሔር በሰላም ገላገለሽ ጤነኛ ልጅ እንካንም ሰጠሽ ተመስገን ነዉ አህቴ❤
@beidilaberihu5799
@beidilaberihu5799 6 ай бұрын
Fetari kefekede konkerit new,fetari ymesgen...
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 6 ай бұрын
አልሀምዲሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@azebalem1573
@azebalem1573 6 ай бұрын
Ye Egzabihr seraw denk new enkan tenja lj seth ❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 6 ай бұрын
የሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ይቺላል 🤗🤗🤗🤗ሌላው እስካሁን የጠበቃት እግዚአብሔር ከዚህ ቦሀላም አለ!!!!ስለዛ አታስቢ እሷ የሱ ሥራ ናት 🤗
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 6 ай бұрын
እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ እንኳን አላህ አተረፋችው ኡፍ ከባድ ነው የፈጣሪ ተአምር ነው ሲገርም እንኳን አላህ አተረፈሽ በሰው አገር ማዳምሽም የምትደነቅ ጥሩ ማዳም ነች አላህ መልካም ስራዋን ይክፈላት
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 ай бұрын
አሚን አላህ ይቀበላት ግን አይመሰገኑም😢
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው እመብርሃን ካቺጋር ነች እንኩዋን አቺንም ልጅሽንም እንኩዋን አተረፈሽ
@mimitube9595
@mimitube9595 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢አስለቀሰችኝ ማርያምን የግዛቤር ውለታ ግን እንዴት ነው ምንከፍለው ስራው ድቅ ነው መዳኒያለም እንኩዋን ማርያም ማረችሽ የኔናት
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 6 ай бұрын
ለአረቧ አሰሪሽ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባታል በእውነት የተባረከች ነች❤
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 6 ай бұрын
አቤት የፈጣሪ ድንቅ ስራ... ተአምር ነው። አይዞሽ እህታችን ይህች ትንግርት የሆነች ልጅ ታሪክሽን ለመቀየር የተቸረችሽ ናትና አትጨነቂ።
@ኤፍታህ-blen
@ኤፍታህ-blen 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታምር ነው በእውነት
@grummulatu8614
@grummulatu8614 6 ай бұрын
ክትባት ባለ መከተቧ ደስ ይበልሽ። በዓለም ላይ በስፋት እንዲሰጥ የሚደረገው ለበጎ እንዳይመስላችሁ! አንድ እንኳን ጥቅም የሌለው ነገር ግን እንድንፈልገው አድርገው ካደናቆሩንና ከሠሩብን ነገር አንደኛው ክትባት ተብዬው ነው።
@hargegobena8962
@hargegobena8962 6 ай бұрын
የኔ ልጅ እንኳን እመብርሐን ማረችሸ እግዚአብሔር ይችላል ከኛ የሚጠበቀዉ ማመን ነዉ እሱ የርዳሽ መጨረሻዉን ያሳምርልሸ
@rorororo7967
@rorororo7967 6 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ምህረት ታምረኛ አምላክ ነው በእርግዝና ወቅት ሰውነት ማበጥ አደጋ አለሁ። እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ።
@BlenKumelachew-p4j
@BlenKumelachew-p4j 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ።ሴትዬዋ ጥሩ ሰው ናት እግዚያብሄር ይስጣት❤
@askale9230
@askale9230 6 ай бұрын
በምድረ በዳም ጌታ ታማኝ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ እህቴ።
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 6 ай бұрын
ሙሉ ምህረት እግዝኣቢሔር ይስጥሽ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 ай бұрын
መሲዬ የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብሽልን የእግዚአብሔር ታምር የተገለፀበት አይዞሽ እማ ከዚ ሁሉ ነገር ያተረፈሽ አምላክ ሁሉን አሳክቶ በሰላም ከነ ልጅሽ ሀገርሽ ያስገባሻል ስደት በቃሽ ሊልሽ ፈልጎ ነው እግዚአብሔር ልጅሽን ጥለሽ አትመለሺም ሀገርሽ ላይ አጥብተሽ ታሳድጊያታለሽ ማንም ይሄን ታሪክ ሰምቶ የሚጨክን አይኖርም ሁላችንም ያቅማችንን እንረዳሻለን
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ። በምድረበዳ ላይ እሱ ትልቅ ነው ።❤❤❤❤❤❤
@lailalaila6401
@lailalaila6401 6 ай бұрын
ክብር ለመዳህናለም ለመቤቴ እስከነልጆ ክብር ይገባታል ለዚህ ክብር አሁን ለአባቴ ክብሩን ይውሰድ አንችንም እንኳን ተረፍሽ ልጅሽን አተረፈሽ ተመስገን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ай бұрын
በውጭ ሚዲያ አይቻለሁ ሊወልዱ ሲሉ "ሆዴን አመመኝ " ብለው ሲሄዱ ምጥ ነው ተብለው ወልደው ልጅ ታቅፈው የተመለሱ ብዙዎች አሉ. ። የምታወሩትን አስተውሉ ተመልካቾች !! የእግዚአብሔር ተአምር ድንቅ ነው እልልልልልል👏👏👏👏👏 እንኩዋን በሰላም ተገላገልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ እንኩዋን ኪዳነምህረት እረዳችሽ 👏 እንኩምንም ሰዎችን ጥሩ አደረገልሽ ምክንያቱም ባልጋ ነው አለማለታቸው ተመስገን። ካሁን በፊትም እንዲሁ አንዱአ ዱባይ ሂዳ እርጉዝ ሆነች እንዳንችም ወድቃ ነበር ካንች የሚለየው እሱአ እርጉዝ መሆኑአን ትንሽ ቆይታ አወቀች። የስደተኛ አምላክ እየረዳችሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ 👏👏👏
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 6 ай бұрын
ኮሜታተሮች አንዳንዶቹ ይገርማሉ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 6 ай бұрын
ደግነቱ ሴትየዋ ባል የላትም አንጂ ሌላ ችግር ነበር ለማንኛውም አህታችን አንኳንም የጭንቅ አማላጅዋ ደርሰችላት በሰዉ ሃገር 🙏🏻
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 5 ай бұрын
እኔም ሆዴን አሞኝ ሀኪምቤት ሄድኩኝ በ15አመቴ ሴቴወለድኩኝ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 6 ай бұрын
በስማም የኔናት እመቤቴ ታሳድግልሽ
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 6 ай бұрын
በስማም የኔ እናት እመቤቴ እኳን በሰላም ተገላገልሺ እባዬ መቆጣጠር አቃተኚ 💔😥😥😥😥😥😥😥😥
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 6 ай бұрын
በሰመአብ የእግዛብሔር ስራ ፈጣሪን ያሳድግልሽ
@حسن-ص7ث9ن
@حسن-ص7ث9ن 6 ай бұрын
ወላሂ አንዳድ አረቦችኮ የተመረቁ ናቸው ከናት በላይ የምነላቸው በምክኒያት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣት አቺም አላህ ያሳድግልሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
እጅግ በጣም መልካም ማዳሞች አሉ እኔ ሀገራች ብዙ እሰው ቤት ሰርቻለሁ በጣም ጨካኞች ናቸው ከገጠር የእለት እጀራ አተነው እሚመስላቸው እኔ ግን በአያቶቸ እጅ ቅብርር ብዬ ነጭ ከጥቁር እሚመረትበት ቤት ነበር ያደኩት አድስ አበባ ሲባል ልጅነት ጉርምስና አለማገናዘብ ሆኖ መጥቸ አድስ አበባ እሰው ቤት ያየሁት የሰው ፊት ከባድ ነው አሁን ዱባይ ፈጣሪ ይመስገን በነፃነት ቤቱን እደቤቴ እየኖርኩበት የፈለኩትን እያረኩ እኖራለሁ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 6 ай бұрын
Betam egziabher yestachew
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
እኛ ታዲያ ማመረር ነዉ ስራችን የህም ስራችን ብራችን አልበረክት አለን እንላለን
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 6 ай бұрын
ኤምባሲ አሁን ዝግ ነው ህክምና ግን ታገኛለሽ የግል ክሊኒክ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ እንኳን አተረፈሽ ልጅሽ ህክምና ያስፈልጋታል ጅዳ ከሆንሽ ሙሽሪፋ ክልኒክ መኮረና ሚባል ሰፈር
@altudz4055
@altudz4055 6 ай бұрын
ኢቃማ አላት ኮ የፈለገችበት መታከም ትችላለች ጠለብ ነች ኮ
@halemahad3297
@halemahad3297 6 ай бұрын
​@@altudz4055 ህፃኗ መታከም አትችልም
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 6 ай бұрын
Eski erduat egziabher yerdachu
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 6 ай бұрын
@@altudz4055 እስዋ እንጂ ልጅዋን የፈለገችበት ማሳከም አትችልም የተወሰኑ ካልሆኑ
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 6 ай бұрын
​@@altudz4055 እሷ ለልጇ ነዉ ህክምናዉን የፈለገችዉ ለራሷ መቼ ቸገራት እስኪ ቻሌጅ ይጀመርላት ለታላቅ ሚዲያ አስተባብሩ በሌላ ሚዲያም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
በስመአብ፡ታአምርነው፡ሳልሰማ፡ልኮምት፡ነበር፡ግን፡በጣም፡ድንቅነው፡ነፊሰጡሩ፡ሴት፡ይሄ፡ሁሉ፡ነገር፡ሳይጎዳሺ፡በሰላም፡መውለድሺእንኳን፡ፈጣሪ፡እረዳሺ
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 6 ай бұрын
እግዛብሄር ታላቅ ነው ሁሉንም ነገር ሲያደርግ አይሳሳትም እግዛብሄር በሰላም ሀገርሽ በሰላም ያግባሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ
@መረከቤtube
@መረከቤtube 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታምር የማቅተሁ ነገር የለም እግዚአብሔር መስገን ፈጣር ያሳድግልሽ እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ና ለቅድስ ድንግል ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይገባሻል❤❤❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ እህት
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 6 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደስ አለሽ እውነት አይደለም ነፍሰጦር ሆኖ እንዲሁም ስራው አይቻልም እውነት ክብር ምስጋና ለእናትና ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጆ እውነት እጽብ ድንቅ ነው እህቴ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እውነት እድለኛ ነሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል እንኳን ማርያም ማርችሽ የልጅሽ ስም የማርያም ብትያት በኪዳነ ምህርት ቀን ነው ድንቅ ታምሩ ያደርገልሽ እግዚአብሔር እባካቹ ሳኡዲ ያለቹ ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳትሉ ሰው በመሆኗ ብቻ ተባበሯት ስደት ከባድ ነው ሚቻላቹ ሄዳቹም ብጠይቋት እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን የኔ ውድ ከርታታዋ እህታችን በርቺ
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማርችሽን እህታችን እመብርሃን ታሳድግልሽን በእወነት ምን ይባላል የሱ ሰራ ግሩም ነው ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@Wudemake
@Wudemake 6 ай бұрын
በስማም እመብርሀን ከስደተኞች ጋር ናት በዉነ የኔናት አይዞሽ
@fgtybkuy
@fgtybkuy 6 ай бұрын
ለኪዳነ ምህረት ክብርና ምስጋና ይድረሳት
@ታሪከኛውዘመን
@ታሪከኛውዘመን 6 ай бұрын
በስማምን ከእግዚአብሔር ቸርነት ግን አንች በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ብሆን በድንጋጤ እሞታለው
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 6 ай бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ለታመኑለት ላልታመኑለት ታማኝ ጌታ ነዉ በእዉነት ሁለየም በምልጇ ፀሎቷ ለምትረዳን ለፈጣሪ እናት ክብር ምሰጋና ይግባት ድንቅ ነዉ የእግዚአብሄር ሰራ እኮ እኔ በሰደት 20 አመቴ ነዉ እድሜየም 40 ነዉ አልወለድኩም አላገባሁም ይህንን ያክል አመት ሰኖር እሰኪ ፈጣሪ እና እናቴ ኪዳነምህረት ልጂ ከሰጡኝ ልመርመር ብየ ሀኪም ቤት ሰሄድ ከአንድም 6 ሀኪሞቺ መሀፀንሺ መዉጣት አለበት ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ካንሰር ሰለሚቀየር አሉኝ በጣም አዘንኩ ተሰፋ ቆረጥኩኝ የኔ መኖር ከአሁን በኋላ ትርጉም ምንድነዉ ብየ በአለም ላይ ብቻየን የቀረሁ ሁላ መሰለኝ ብቻ ህመሙ ከባድ ነበረ እናቴ እመቤቴ ሰሚነሺ ኪዳነምህረት ቸሩ መድሀኒያለም ታሪኬን ቀይረዉት ዛሬ ላይ የ 3 ወር እርጉዝነኝ ፈጣሪንና ኪዳነምህረትን አመሰግኑልን የተቆለፈ መሀፄኔን እናቱና ልጇ ከፍተዉ ዛሬ የሳራንና የኤልሳን በረከን ለኔም መድሀኒያለም ሰላደረገልኝ ለእናተም ይደረግላቺሁ
@Karendisick6Karendisick6
@Karendisick6Karendisick6 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር ረድቶሻል ጥሩ ሠው ላይ ጥሎሻል ተመስገን ኪዳነምህረት ምስጋና ለሷ ይሁን አሁንም ድንግል ትርዳሽ ለሃገርሽ ያብቃሽ እህቴ
@EmebetTaddesse-f5f
@EmebetTaddesse-f5f 6 ай бұрын
የኪዳነምረት ታምር ነው አውደምረቷ ላይ መስኪር
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው እርሱ ተሰቅሎ አንችን እኛን ሁላችን ያዳነ አምላክ በሰቅለቱ አተረፈሸ እኳን አተረፈሸ እህታለም ልጅሸ ታሪከኛናት የአምላክ በረከት ድንቅ ሰጦታ ❤❤❤ሸፍኖ ያሳድግልሸ
@MakiMalaku
@MakiMalaku 6 ай бұрын
ስሟ ይስተካከልልን የማርያም ትባል❤❤ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
በጣም ማርያምን የማርያም ቢሆን በጣም አሪፍ ነው
@kon9394
@kon9394 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታዓምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላልም የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ድግል ማርያም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በታምዕር ነው የተረፉት የፈጣሪ ስራ ድቅ ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽእማ❤❤ የእግዚአብሔር ድቅነው❤❤አለም ይህድቅ ስራ በእግዚዘኛም በምታውቁት አሰራጩ❤❤መዳም ትቅረብ በህዝብ መመሰገን አለባት❤❤
@mosanghgig8465
@mosanghgig8465 6 ай бұрын
ሰለማይንገርው ሰጣታው እግዚያብሄር ይመሰገን
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 6 ай бұрын
እኔ ስሰማዉ ማመን እያቃተኝ ነዉ ኪዳነምህረት እናቴ ምን ይሳናታል እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለኪዳነምህረት ይሁንና እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እህት የእግዚሐብሔር ስጦታሽ ናት እትብት የተቆረጠ ልጅ የህመም ስሜት ሳይሰማሽ 9 ወር ሙሉ በአረብ ስራ ፎቅ ታኸት እያልሽ የእግዚሐብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ኪዳነምህረት በሞገሷ ታሳድግልሽ እህታለም እንዳዲስ ነዉ የተወለድሺዉ ልክ ነሽ እመቤቴን በትልቁ አመስግኛት ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እምነትሽን አጥብቀሽ ያዢ ኪዳንየን ለምኚ በሰላም ወደ ሀገርሽ እንድትገቢ ክርስትናዋን ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አርጊ ለሰዉ እንዳትሰጪ ለኪዳንየ ስጫት ወይኔ በግርምት ነዉ የሰማሁሽ እንኳን ደስ አለሽ❤
@yemariam628
@yemariam628 6 ай бұрын
ማርታ እኳን ማርያም ማረችሸ ድቅነው የግዚአብሔር ሰራ አይዞሸ ኪዳነምረት ጥላከለላ ትሁንሸ
@MekiyMuhammed
@MekiyMuhammed 6 ай бұрын
ታሪክሽ አጅብ ነው ሱብሀነሏህ ዋናው በሰላም መገላገልሽ
@rroselave2755
@rroselave2755 6 ай бұрын
እመብርሀን እንኳን በሰላም ገላገለችሽ የኔ እህት እመብርሀን ታሳድግልሽ
@eliasalene5948
@eliasalene5948 6 ай бұрын
Enkwane maryame marchshe❤❤❤🙏yadgle maryame sera gerweme nawe😢
@manycell9813
@manycell9813 6 ай бұрын
የሳውዲ ኢንባሲና ኑዋሪዎች አቅም ያላችሁ እርዳታችሁ ያስፈልጋታል ተባበሮት እግዚአብሔር ይመሰገን በድጋሚ እንኮን እናትና ልጅ ደህና ሆናችሁ❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም ንጥፍ አረገችላት አይዞሽ ይቺ ልጅ ለታሪክ የተወለደች ነች አንቺንም ከስደት የምታሳርፍ ትሆናለች አይዞሽ
@OMG-u4p
@OMG-u4p 6 ай бұрын
#ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጆች የፈጣሪ ውድ ስጦታዎች ናቸው አይዞሽ 🙏
@Thahiretade
@Thahiretade 6 ай бұрын
@@OMG-u4p ፒስ ነው ቆንጆ
@EthioEnata
@EthioEnata 5 ай бұрын
የአላህ አላህ የሻው ሁሉ ይሆናል 😢
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 6 ай бұрын
ኪዳነህ ምህረት የጭቅ አማላጇ እሷ እረዳችሽ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ❤
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 6 ай бұрын
ተአምራ ነዉ አይዞሺ የኔ እናት በጥም ጀግና ነሺ እግዝአብሔረ ይመሰገን እመቤቴ እቅፈ ዲግፈ አዲራገ ወደ ሀገረሺ ታስገበሽ ከነ ልጂሺ
@Tigistyoutube-u7l
@Tigistyoutube-u7l 6 ай бұрын
እንኳበሰላም❤ተገላገልሽ፣በጣምከባድነው፣ግንማዳሟ❤መልካምሰውነች❤ትባረክ
@AtsedeHaile-xm3bj
@AtsedeHaile-xm3bj 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብር ያሳድግልሽ የሱ ስጦታ ነች ልዩ ታሪክ ነው እንኩዋን እመቤቴ ማረችሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 6 ай бұрын
ስኪን ህፃኗ መውደቋ ለጭንቅላቷ ጥሩ አደለም መታየት አለባት ጌታ ያሳድጋት
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 ай бұрын
ማዳምሽን እግዚአብሔር ይባርካት እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦቾ ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 6 ай бұрын
እንኳንም በሰላም ገላገለችሸ እመቤቴ ተአምር ነው ይኼ በጣም ድንቅ ድንቅ ነው ብቻሸን ባዶ ቤት መውለድ ከባድ ነው በሱ ቸርነት እንጂ በሰላም ወደሐገርሸ ከነ ልጅሸ እቅፍ ድግፍ አዶረጎ ያሰገባሸ እህቴ
@GenteSofe
@GenteSofe 6 ай бұрын
አቤት ያተስራ ድቅ ነዉ አምላኬ ክበር ተመስገን ጌታየ እመብረሐን የጌታየናት ምስጋና ላችም ለልጅሽም ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@emebetdesalegn2167
@emebetdesalegn2167 6 ай бұрын
እረዳሻለሁ የኔ ቆንጆ እመብረሀን እንካን በሰላም ልጅሽን አሳቀፈሽ
@ziziassfa
@ziziassfa 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ስደት ላይ እንደዚህ አይነት ማዳም ማግኝት መታደል ነው እመብርሀን ምን ይሳናታለው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው የማያልፍ የለም አለፎ እንደዚህ ችግሮን ተቋቁመች ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ይላል የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ❤❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 6 ай бұрын
ሕልም መሰለኝ የእውነት እንኳንም ሰላም ሆሽ እህቴ
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 6 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ቸርነትህ ወደር አይገኝ ለትምና ምንጊዜም ከፍ ከፍ በልልኝ ኪያ እንካንም ፈጣሪ የደረልሽ ጌታ ለቤተሰብሽ ላገርሽ ያብቃሽ
@Hana_tube
@Hana_tube 6 ай бұрын
_ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድቅ ነው እንኳንም እመቤቴ ማርያም በሰላም ማረችሽ ግሩም ነው❤_
@wosensime9612
@wosensime9612 6 ай бұрын
አመቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ ይህ መቼም ተአምር ነው ኪዳነምህረት በለተ ቀኗ ታአምሯን አሳየች እግዚያብሄር ይመስገን ትልቅ ታአምር ነው🙏🙏🙏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
ወይ ታምር ዘድሮ የመይሰማ የለ
@MazenMobile-j8c
@MazenMobile-j8c 6 ай бұрын
Ema keman new😢????
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ተአምር ነው እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ሁለቱንም ስወልድ እስከ ሶስት ወር ምግብ አልበላም በተለይ ሁለተኛውን ስወልድ መኝታ እራሱ አይመቸኝም ነበር የምጡን ነገር አይነገርም ለዚያውም ሙሉውን አላማጥኩም የመጀመሪያዋን በሰርጀሪ ሁለተኛውን በምጥ ሆኖ በማደንዘዣ ውጪ ሀገር ማለት ነው እና የዚህች ልጅ ነገር በጣም ተአምር ነው የእግዚአብሔር ተአምር ነው የድንግል ማርያም ተአምር ነው እናትየው በህይወት መትረፏ የልጅቷም በህይወት መትረፍ ብቻ ተአምር ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ድንግል ማርያም ከስደተኞች ጋር ናት እግዚአብሔር ከስደተኞች ጋር ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሌላ ምን ይባላል እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 6 ай бұрын
አይዞሽ በታምራት እዚህ ያደረሰሽ ጌታ ለመምጣት እግዚአብሔር ያዘጋጃል።
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ድንቅ ታምር ነው እግዚአብሔር የሚሳነው የለም❤❤❤❤❤❤❤ የኔናት ኡፍፍፍ አይ ስደት እኔን ይራበኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 ай бұрын
የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሚሰጥሬ የምላት ያለምክንያት አይደለም እውነቱም ሚሰጥሪ ናት ሁሉም ማድረግ ትችላለች እናተ እመብርሃን እናቴ አመሰግንሸ ዘንድ ቡዙ ነው ምክንያቴ አመሰግንሻለሁ የዓለም ብርሀን 🙏❤🙏
@MistreYedngllji
@MistreYedngllji 6 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ እናቴ ኪዳነምህረት ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
@ዮስራ
@ዮስራ 6 ай бұрын
እርግዝና እደዜ ቀላል አይደለም መቸም የአላህ ስራ ብዙነው ግን ከባድነው እንኮን በሰለም ተጋላገልሺ እህት❤❤❤❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 ай бұрын
መውለዱ አይብስም
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 6 ай бұрын
እንኳን እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋ ሁለት አደረገችሽ እግዚሐብሔር ይመስገን አሁንም በሠላም ወደ ሀገርሽ ከነልጅሽ ያስገባሽ ስሟን ታሪኳ በያት ተአምር ነዉ የፈጣሪ ስራ 😢
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
አረ አምላኬ የአንተ ተአምር ከአይምሮ በላይ ነው ❤
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 6 ай бұрын
አቤት ታአምር የኔ ከርታታ እኳን በሰላም ሁለት ሆሽ በሰላም ለሀገርሽ ከልጅሽ ጋራ ያብቃሽ😢😢
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 6 ай бұрын
በዚህ ነገር መጠራጠር አልፈልግም እግዚአብሔር ይቺላል 🤗🤗🤗ለሱ ይህ ምንድነው??? ለኛ አስደነቀን አይተን ስለማናቅ ይህው አሁን አየን 🤗ከዚህ ቦሀላ ደሞ ሌላ ድንቅ ነገር ሲያረግ ደሞ ይገርመናል 🤗
@MekonnenAmare1
@MekonnenAmare1 6 ай бұрын
እውነት ነው ምን ይሳናዋል ፈጣሪ
@EeEe-n2i
@EeEe-n2i 6 ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ በጣም ይገርማል ኪዳነምህረት ከስደተኞች ጎንናት
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
❤እደት ሲቀሰቀስ አላወቀችም እኳን በሰላም ወለድሽ ❤ይገርማል
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መልከአም ነው😢😢😢ለዚህ ያደረሰሽ አምላክ ለነገም አለሽ እንዳትጨነቂ እግዚአብሔር አይጥልም እግዚአብሔር ምስጉን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jenbertefera1822
@jenbertefera1822 6 ай бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ሥራ ተመስገን በህይወት ኑር ስልሽ ነው
@OjbJhb
@OjbJhb 6 ай бұрын
የጌታ ታምር ይገርማል እመቤቴ ትርዳሽ አሁንም እረድታሻለች አሁንም ትርዳሽ የኢንባሲ ቁጥር ካላገኝሽ እኔ እሰጥሻለሁ
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 6 ай бұрын
አውነት ኪዳነምህረትን ዘክሪያት አንክዋን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 6 ай бұрын
እግዚኦ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እመብርሃን ጠቃሚ ልጂ ታድርግልሽ ❤❤❤አይስደት ፍተናው ብዛቱ
@floop10
@floop10 6 ай бұрын
በሰላም ወደሃገርሽ ያስገባሽ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 6 ай бұрын
🙏ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ👏አሜን-፫ 🙏ሃገርሽ ይዘሻት ከገባሽ ልጅሽን ክርስትና *ለኪዳነ ምህረት* ስጫት። ክብሯን ግለጭባት👍🙏
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሰርጉ ሲደርስ ታሰረ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 1...
39:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН