ተስፋ መቁረጥ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | November 14,2020

  Рет қаралды 113,329

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / memhrsamuel-asres

Пікірлер: 221
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መሞህ ቃለ ህይውት ያሰማልን በሰደት ኢወት ከብደኝ በፀሎታቹሁ አሰቡኝ❤❤❤❤❤😢😢😢
@lijwube8298
@lijwube8298 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፍጻሚዎን ያሳምርልን አሜን ፫🙏🙏🙏
@LinaLina-pl3gn
@LinaLina-pl3gn 4 жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ስታስተምር ይገባኛል ካንተ ውጪ ሌላ መስማት አልቻልኩም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ባንተ ትምህርት ሌላም ነፍስ ድናለች እኔ በመስማቴ ለሌላም አሰምቼ ነፍስ ድናለች ።
@yetimwaregay6724
@yetimwaregay6724 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@hayatresto2302
@hayatresto2302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እኔም ለዚህ ምስክር ነኝ
@MesfinMillion
@MesfinMillion Жыл бұрын
Woundma yemimhire girma woundmawn sebkatme kechalke sema bekenenate
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 10 ай бұрын
እውነት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ሰአት እንዲህ መጽናናትን የሰጠን ልዑልአምላክ
@sifanseebauer7752
@sifanseebauer7752 9 ай бұрын
Enem mesekereq
@yonatanatnafu8269
@yonatanatnafu8269 2 жыл бұрын
እኔ በዚ ሰዐት በብዙ ነገር ሆኜ ነበር ዩቲዩብ ላይ ተስፋ ስለመቁረጥ ብዬ የፈለኩት እናም አሁን እየሰማሁት ያለዉ የእግዚአብሔር ቃል መስማት የጀመርኩት በእዉነት መጀመሪያ የነበረኝ ስሜት አሁን ያለኝ አይመስለኝም እራሴን ማጥፋት ሁሉ አስብ ነበር ነገር ግን ቃሉ ለህይወቴ ዋስትናም ምግብም እንዲሁም ተስፋ ሆኖኛል። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
ታድለህ
@tigi1997
@tigi1997 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ማነው እዴኔ የሱን ስብከት ሲሰመ ከብዙ ጭቀት መከፋት የሚወጣ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን እኛም የአዳም ዘር ሁላችንም ሃጥያት በሰራ ማንነታችነነ ይቅር ብሎን ህዝባችንና አነራችንን ተስፋ ከመቁረጥ ይታደግልን እኛንም ይማረን ይጎብኝን የድግል እናታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን!!
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 7 ай бұрын
😢😢😢ቃለ ሂወትን ያሰማልንአሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Tena-s8x
@Tena-s8x Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልን መግስተ ዘሰማያት ዬዋርስልን
@yengustube
@yengustube 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@meronabebe9655
@meronabebe9655 4 жыл бұрын
Amen Amen kal hiwot yasemalen memeher bewenet leben yemiyareserese temeheret selasetemareken
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲
@Rago-k9f
@Rago-k9f 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን/3/❤❤❤
@የራያ_ልጅ
@የራያ_ልጅ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤እግዚአብሔር አምላክ ያማስተውል ልቤ ይስጠን😢😢
@kal5287
@kal5287 3 жыл бұрын
እድሜ ❤ጤና ❤🙏ይስጥልን👏❤ ❤የድንግል ❤ማርያም ልጅ መዳኒተአለም 👏👏
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Ай бұрын
አሜን፫ይሁን ይደረግልን ቃለ ኅይወት ያሰማልን✝️🕊
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሕ ወድሜ መምሕሪ ቃለሕይወት ያሠማልን በዚ ጊዜ እያንዳዳችን ተጨንቀናል የሜጽናና ቃል ያሥተማረን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን ዘመንሕ ይባረክ ❤️❤️❤️
@messeletsgabu6409
@messeletsgabu6409 3 жыл бұрын
amenn
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebahiluf6856
@abebahiluf6856 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Fariehaferiha
@Fariehaferiha Жыл бұрын
ምህረየ ቃላት የለኛም እግዚብሔር ይጠብቅልኛ ❤❤❤ ባሃጥያት አለም የተዋጡኩ ነኛ በትምህርታቸዉ ብዙ ተለዉጢኩ እግዚአብሔር አይዝሸ የሚለኛ ነዉ የሚመሰለኛ እንደነየ የሚወዳቸዉ ይኖራል መምህራችን ቃላት የለኛም ❤😢
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 10 ай бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ 3 жыл бұрын
መምህር አንተ የምታሥተምረዉ ቃል ሥሰማ ተጨንቄ ተሥፋ ቆርጨ ግን አንተን ሥሠማ ከእቅልፌ እንደምነቃ ይሠማኛል በብዙ ነገር ተሥፋ እቆርጣለሁ እግዚአብሔር እንዴበረታኝ በፀሎታቸው አሥቡኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ባንተ ነው ተስፋዬ
@tigsttigst4241
@tigsttigst4241 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ትምህርቶችህ መፈስ ያድሳሉ ከዚህ ጭቀቴ የምወታ ያተን ትምህርት ስሰማነው
@fuff9372
@fuff9372 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ሳሙኤል ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@ወለተማርያምናታኒምነኝ
@ወለተማርያምናታኒምነኝ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@eduna22
@eduna22 2 жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen abatachn 🥺🙏🙏
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 4 жыл бұрын
የእውነት መምህሬና የነፍሴ መጋቢ እንኳን ደህና መጣህልኝ
@ብርሀኔቻናል
@ብርሀኔቻናል 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራችን በፀጋ ያቆይልን
@ፍሬየክርስቶስልጅ
@ፍሬየክርስቶስልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ስለ ቅዱስቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስም ዛሬም ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ ለኛም ማስተዋል ይስጠን
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 жыл бұрын
በዚህ ሰአት የእግዚአብሔር ቃል ያስፍልገናልን በዘረኝነት መንፍስ ተቆራኝቶናልን በእውነት ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን ይስጥልን አሜን።
@rahwaberhe9709
@rahwaberhe9709 3 жыл бұрын
Amen
@ሚጣብስራት
@ሚጣብስራት 3 жыл бұрын
እውነት መምህር. ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ የተዋህዳ ልጆች በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከፋቶኝ ና ተስፋ ቆርጭ ነበር 😥 ግን ይሂን ትምህርት ሳዳምጥ ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdesnegatu5304
@mekdesnegatu5304 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማለን ከምር በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን ይህን ትምህርት ስሰማ ምን ያህል እደተደሰትኩኝ እኔ ነኝ ማቀው በአሁን ሰአት ተሰፍ ቆርጫለውኝ ግን እግዚያቤሔር ይመስገን አሁን ደስ እያለኝ ነው ጸሎት እጸልያለው ግን ሀፂያቴን በዝቶዋል መሰለኝ ሁሌም ሀዘንና ስቃይ ነው እየበዛብኝ ውስጤን እየተረበሸ ነው አደኛ ከልጅነት ሰደት መውጣቴ ላይሞላ ንሮ ከሀይማኖቴ ርቄ 😭😭
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ
@እኔየማርያምነኝ-ኸ1ጐ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ በጨነቀኝ በተረበሸኩበት ሰዓት እርፍ እንድል እረተህኛል ተባረክ በፀሎት አሰበኝ ወለተ ኪዳን
@tigsttigst4241
@tigsttigst4241 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልን መምህራችን እውነት ሁለዬ ትምህርትህን በሰማሁ ጊዜ በህይወቴ የሚካሃዴውን በዛውስጥ አገኜዋለሁ
@ብሩክ-ነ1ከ
@ብሩክ-ነ1ከ 2 жыл бұрын
አሜን በፆሎት አስቡኝ በሰው ሀገር ያለ ስራ መኖር ይከብዳል(ወልደ ጊዮርጊስ)
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን በፀሎታቹ አሰቡን መሞህር እደሜ❤❤❤❤😢😢😢 ከጤናአ ጋራ ይሰጥልን በሰደት ወሰጤ የረብሻል
@askuethiopiawit2817
@askuethiopiawit2817 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ትምህትክ መንፈስን ያድሳል የውስጣችንን ህመም ነው ቃል በቃል ምትነግረን ረጅም እድሜን ያድልልን
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b 10 ай бұрын
አሜን አሜን አቤቱ ጊታ ሆይ ማርን❤❤😢😢
@salealhosani1206
@salealhosani1206 Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን አባታችን በጸሎታቸሁ አሰቢኝ ወለተስላሴ አባየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meklitmekonnen8539
@meklitmekonnen8539 4 жыл бұрын
መህራችን በዚ ተስፋ በሚያስቆርጥበት ሰዓት ስለተስፋ ማድርግ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እውነት ተስፋችን መዳኔኣለም ነው ና እሱ ይርዳን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ።
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን በእውነት መምህራችን የነብሴ መጋቢዋ ኑርልን አሜን።
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መሞህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰደት ኢይወት ከቡደኛል በፀሎታቹሁ አሰቡኝ 😢😢😢😢
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 20 күн бұрын
እጊዚአብሔር ይመሰገን አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን
@السلامالسلام-ب8س
@السلامالسلام-ب8س 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ስብከትህ ሁሉ ልብ የሚቀልጥ ነው ከምሬነው
@akiashiferaw8460
@akiashiferaw8460 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምራችን በዚህ ሰአት ከእግዚአብሔር ቃል ዉጭ ምንም የሚያፅናየ ነገር የለም 😭😭😭 መምህራን ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚያፅናናን አምላክ ክብር ይግባው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ ...ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ይስጥልን
@mmkk2469
@mmkk2469 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርችን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ሺ አመት ኑርልን አሜን
@hananhp4217
@hananhp4217 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@meseretwondifraw5596
@meseretwondifraw5596 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በሚያውቀው ትምህርትህ እንዴት እንደቀየረኝ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ... ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ ቃላትህ እርጋታን የተሞላ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ማመሰግነው
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 6 ай бұрын
Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen🤲🤲🤲qale hwotn yaseman Abaa tachin🙏🙏🙏
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 20 күн бұрын
የአገልግሎት ዘሜንህ ይባርክ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:
@hananhp4217
@hananhp4217 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachin , be sdet buzu amet argalew buzu amet demo tenkeratchalew ahun yalehubet hiwet Tru new yalehut gn and Andie zmbie echenekalew mgb salbela ewlalew benatachu tselyulgn fetari ybarkachu
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን !!
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉው ባለቤት እግዚአብሄር ይመስገን
@selamgebre-jz5pr
@selamgebre-jz5pr Жыл бұрын
ኣሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በህውነት ሁሉነገር ተስፋ በሚያስቆርጥበት ዘምን ይህንን ተስፋ የሚሰጥ በእግዚአብሔር እንድንደገፍ ስላስተማርከን ስለመከርከን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን ይህንን ደግሜ ደግሜ ነው እምሰማው
@hanaasaleh4499
@hanaasaleh4499 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 4 жыл бұрын
Kale hweten yasemalne memhrachine 1000 amete nurelne
@helitargetachew218
@helitargetachew218 4 жыл бұрын
Kale hiwoten Yasemalen mameher
@HdydhShsj
@HdydhShsj 6 ай бұрын
Kal hiwot yasemalin memihrachin egzaber yixbikelen❤❤❤
@HaymanotBirhanu-kz4zw
@HaymanotBirhanu-kz4zw 4 ай бұрын
Amen qal hiwat yasamalini🙏🙏🙏🙏🙏
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ
@ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን ስሙ እስከ ዘላለም አለም የተመሰገነ ይሁን መምህር ዘመንክ አብዝቶ ይባርከው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Fariehaferiha
@Fariehaferiha Жыл бұрын
አሜንንንንንንን መምህረየ
@kerenmelesse256
@kerenmelesse256 Жыл бұрын
Fetari yeker yebelen 😍🙏
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 4 жыл бұрын
kale hiwet yasemaln memrachen
@alemayehubirhanu3647
@alemayehubirhanu3647 Жыл бұрын
እውነት ለኔ ነው የመሰለኝ ይህ ስብከት
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 жыл бұрын
Ame amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር የእኛ አጽናኝ።
@jembia7857
@jembia7857 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ትምህርቶት ሁሉም ህይወትን የሚቀይር ነው በጣም ልብ የሚነካ መድሀንያለም ይጠብቅልን
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትባርክልህ
@hiwotabera229
@hiwotabera229 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በከፋኝ ባመመኝ ሰዓት ነው የሰማሁት❤
@elsaababa9468
@elsaababa9468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@AsgdGhdof
@AsgdGhdof Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በሀገሬ ተስፋ እየቆረጥኩኝ ነው አባቴ ናልን ልጆችህ ተጨቀናል ተጠበናል 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
@የትናየትበቀለ
@የትናየትበቀለ 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ ቃል ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 3 жыл бұрын
አሜን እቁ መምህሬ በኡነት ነፍስን የሚያለመልም ትምርትነው ፍፁም እርስተ መግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን እኛም በተማሪነው ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን
@tigtadele2424
@tigtadele2424 2 жыл бұрын
Kale hiwote yasemalen yagelegilote edemihin.yarezemelene
@keedaw6764
@keedaw6764 4 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን እግዚአብሔር እድሜዉትን ያርምልን አሜን አሜን አሜን💚💛💖💐💐💐
@Ab-jy5lr
@Ab-jy5lr 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለ ሂወት ያስማልን💐
@aishaafrhan3446
@aishaafrhan3446 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@sh-gd9jf
@sh-gd9jf 3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@marlusitesfaye9564
@marlusitesfaye9564 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው ለኛ ወጣቶች ህይወት ለሚሰለቸን እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልገናነው በርታ የምታነሳቸው ርዕሶች ለኛ ወሳኞች ናቸው
@abebahiluf6856
@abebahiluf6856 2 жыл бұрын
Ale Hiwet Yasemalen Memihrachi Yageligilot Zemenikn Egizeabher Amelak Yarizmlih
@ephremendashaw8820
@ephremendashaw8820 3 жыл бұрын
MEMHIR SAMUEL EGZIABHER AHUNM TSEGAWUN MASTEWALUN YADILILIN EWEDIKALEHU! DDU HOGNE NW MADAMITIK!
@TgffTgff-v4b
@TgffTgff-v4b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@HdydhShsj
@HdydhShsj 6 ай бұрын
Yesidet mexinangaye❤❤❤
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 жыл бұрын
qale hiwetene yasemalene memhere xegawene yabezalhe
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ
@እሩሀማነኝስደተኛነኝ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያማልን ውዱ መምህራችን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
መምህሬ ሰሞኑን ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁ ትምህርቱንም ብከታተል ኸረ በፍፁም ወለተ ማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ
@mekditube3799
@mekditube3799 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kali hiwot yasmalin 🥰🥰🥰🥰🥰
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን በኡነት የእስራኤል አምላክ የአልግሎት ዘበንሕን ይባርክልን ትምርቶችሕ ለዘበኑ ወጣት ጠቃሚ ናቸዉ አዲቱ እኔ ስለሆንሁ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ አባታችንየ
@eliasaweke1962
@eliasaweke1962 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 жыл бұрын
እሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ
@Gነኝተስፋኛዋእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በልባችን ይደርብን በረከተዎ ይዴርብን በእድሜ በጥበብ ያኑርልን እንደው ስሰማዎት ደስስስስስስትሉኛላችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ለምምህር ሳሙኤል አስረስ ✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@ቅድስትሚዲያ
@ቅድስትሚዲያ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ልን
@blackman9558
@blackman9558 2 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen. Gerum yehon temeret new
@teenateena3461
@teenateena3461 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን መምሕር 🙏🙏🙏
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН