ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ ላላችሁ ||

  Рет қаралды 67,204

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@ውሎዬዋ
@ውሎዬዋ Жыл бұрын
አረ ያረብ ጨቆኛል😢😢😢 ለማየ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የኢሰላም ልጆች
@ኡሙያሲን
@ኡሙያሲን Жыл бұрын
አሏህ ይፈርጅሽ ያረብ
@አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
@አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ Жыл бұрын
አላህከጭንቅሽ ፈረጁን ይስጥሽ በምርጥደሰረታይቀይርልሽ የኔዉብ አላህ ረጂም ሀያት።ከምርጥአህላቅጋር ያቆይልሽ አብሽሪየኔዉብ❤❤❤
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت Жыл бұрын
Allha efrejse🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@rahmabitbaba
@rahmabitbaba Жыл бұрын
አላህይፈርጅሽውደ❤
@NuorAhmd
@NuorAhmd Жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ እኔም እናቴን አሞብኛል እናት የሁሉ ሠብሳቢናት
@ኡሙያሲን
@ኡሙያሲን Жыл бұрын
ያአሏህ የተጨቀን ሁሉ አተ ፈረጃው ቅርብ አድርግልን ያረል አለሚን
@msrajiya306
@msrajiya306 Жыл бұрын
😢😢
@aliamshan5408
@aliamshan5408 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@MmOo-y9l
@MmOo-y9l 16 күн бұрын
Amin yatebil alemin
@Ethiohalaba
@Ethiohalaba Жыл бұрын
ኢለፍ ምርጫችን❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ማለት ነው እንጂ ዱኒያ ፊትናዋ ብዙ ነው ቢሆንም አላህ እያለ ተስፋ መቁረጥ በጭራሽ የለብንም አብሽሩ እህት ወንድሞቼ አላህ አለ
@MyMobile-w7c
@MyMobile-w7c 5 ай бұрын
ያርብ አላህ ሆይከዚመከራና ስቃይ አውጣን ያጀመአ በዱአችሁ አትርሱኝ
@የናቴቅመም
@የናቴቅመም Жыл бұрын
የአላህ ከባድ ጭንቀት. ዉስጥ ነኝ እንድህ ነዉ ብየ የማወራለት ሰዉ እንኳ የለም ልቤ ላይ ትልቅ ድንጋዮ እንደተጫነ ነዉ የሚሰማኝ 😢 እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ 😢😢😢😢
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 Жыл бұрын
ከብሺሪልኝእህትአለም😭😭
@ksaksa8429
@ksaksa8429 Жыл бұрын
አቢሺሪ
@ZaheraHussen
@ZaheraHussen Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያቅልልሽ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
@ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ Жыл бұрын
ጪቅሽን አላህ ያቅልልሽ እህት አብሽሪ
@jamelaalnahde7557
@jamelaalnahde7557 Жыл бұрын
አብሺሪ አላህከጭንቅይፍርጅሺእህቴ
@aminabasher7745
@aminabasher7745 Жыл бұрын
ማሽ አላህ በማዳመጤ ብዙነገር አገኝሁበት አልህምዱሊላህ አላህ ከታጋሾች ያድርገን
@temimatemima4296
@temimatemima4296 Жыл бұрын
አልሃምዱሊሊህ ሁሉም ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል
@toopee5been706
@toopee5been706 Жыл бұрын
ያአለህ ከጭቅ አንቴ አዉጠን ሁለችንም
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ኢላሂ ለምንድን እንደሆነ ባላቅም በየቀኑ የማሳልፋቸውንና የሚሰማኝን ነገር ሊያውም በዛው ቀን በዚሁ ጉዳይ ኢላፍ ቲዩብ ለቆት አገኛለሁ የእውነትም ሰበብ ሆነህ ይሆን አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አንተም አላህ ጥሩ ስራህን ይቀበልህ የምትለቃቸው ነገሮች ከመረበሽ በትንሽም ቢሆን ይመልሰኛል አልሀምዱሊላህ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳች በውስጤ ያለውን ሲያቀርብ ይገርመኛል አጂሩን አላህ ይክፈለው 🤲
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
@@zeynebmd1065 በጣም እህቴ እኛንም እሱንም ከዱኒያም ከአሄራም ጭንቀት ይጠብቀን
@MkyaMkya-g3i
@MkyaMkya-g3i Жыл бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልኩላሀል ብቻ💔
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
@SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን
@زينب-ل3ع6ع
@زينب-ل3ع6ع Жыл бұрын
ጀዛከላህይር ወድማችን በሠማነዉ ተጠቃሚዎች ያድርገን በርታልን ሀቂቃ እዝአተየምትለቃቸዉን ትምህርቶች ገብቸነዉ እራሴን የማጠነክረዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት መሠሎችህን ያብዛልን
@fekirahlane303
@fekirahlane303 Жыл бұрын
ያረብ ሶብር ስጠኝ
@user-yt6rb2kb2u
@user-yt6rb2kb2u Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩምአላህ ኸይረን
@Zynab07
@Zynab07 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላሁ ክበር ላኢላሂ ለላህ አልሀምዱሊላ ለሀውለ ወለቁወተ ቢላህ
@toybasaide708
@toybasaide708 Жыл бұрын
ጌታየ.አግዘኝ.ሑሉም.ነገር.ከብዶኛል😢😢😢😢
@asiyayimam1866
@asiyayimam1866 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እረጅም እድሜ ይስጥክ የኛ ጉልበት ነህ አንተ ወላሂ ምንም ቃል የለኝም ያአላህ
@TeueYehe
@TeueYehe Жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ አለሽ ያከበርሽዉ ጌታችን ያከብርሻል ኢሻ አላህ ደህናዉን ስራ አላህ ይወፍቅሻል አብሽርርርርርር❤❤❤
@gggu5782
@gggu5782 Жыл бұрын
ጀዛካላከይር ልቤ በተስፋ ይሞላል አተንስሰማ አላህ ይጠብቅህ
@naiymanaiyma8278
@naiymanaiyma8278 Жыл бұрын
አሰለምአይኩም ወራህመ ቱላህ ወበራካቱሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና❤❤
@FagaShshs-bj6sm
@FagaShshs-bj6sm Жыл бұрын
አሏሁመ ወሶሊወሰለም አላ ነብይና መሀመድ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
እኔማ ሲጨንቀኝ ያለፍውንም ቭድዮ ተመልሽ የማዳምጡው ያረብ ብርታቱን ስጠን ከጭንቀትም አውጣን😢
@jemujem
@jemujem Жыл бұрын
አሜንንን ያረብ❤❤❤
@aliamshan5408
@aliamshan5408 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@memmem4421
@memmem4421 Жыл бұрын
Wellahi enem😢😢😢😢
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Жыл бұрын
አሜን አብሸሪ አላህ አለን በረች በድዋ
@فاطمهابراهيم-ز3ذ
@فاطمهابراهيم-ز3ذ Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@LobabaSeid
@LobabaSeid 2 ай бұрын
ጀዛኩምሏሁ ኸይር አላህ ለሁላችንም ሶብርን ይወፍቀን
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 Жыл бұрын
Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah allah uqaatik camiiriki ishaallaah 🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ
@ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ Жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኸይረን ጀዛ
@FatimaM-k9t
@FatimaM-k9t 18 сағат бұрын
አሚንን ያረብ ጃዛህ ከአላህ ኻይረን
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ምስጥብሎ እሚያዳምጥ ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን🙏
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z Жыл бұрын
እኔ🎉
@ZemiMuhammed
@ZemiMuhammed Жыл бұрын
ያረብ አተንስዳምጥልቤይረጋጋን አላህይጠብቅህ❤❤❤
@NaM-u6z
@NaM-u6z Жыл бұрын
ያአላህ ያረብ አንተው ያሰብነውን ነገር ከሰብነው በለይ አሰከልን ያረብ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
አሚን ያረብ ጃዛህ ከአላህ ኻይረን
@Bilateoyato
@Bilateoyato Жыл бұрын
❤️❤️❤️አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ❤️❤️❤️
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ሰሉ አለነቢ ሀባይቦቼ
@aminatm1048
@aminatm1048 Жыл бұрын
አሏሁም አሚንንን ❤❤❤❤❤❤
@nafisanafisa7006
@nafisanafisa7006 Жыл бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ዉሰለም🌺🌺
@Ra.a-l4t
@Ra.a-l4t 14 күн бұрын
መሻአላህወንድማችንአላህይጠብቅህያረብየተጨነቀንሁላአላህይፈርጀው ያረህማን
@tube-hb1li
@tube-hb1li Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ በሀላል እንዳብቃቃኝ መልካሙን ትዳር እንድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ አማና ነዉ አማናችሁን ተወጡ አላህ የማንን ዱአ እንደሚቀበል አናዉቅም😢
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
አላህ ሀጃሽን ይሙላልሽ ያረብ❤
@tube-hb1li
@tube-hb1li Жыл бұрын
@@zd9022 አሚን ያረብ
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
የኔን ታሪክ ብነግርሽ አያልቅም ወላሂ በአላህ ተስፍ አትቁርጭ እኔ የሆነ ልጅ ጋር ትዳር ልንጋባ ዱባይ ነበር ሱብሀን አላህ ኢቶቢያ ገብቶ አግብቶ ሁለት ልጅ ውልዶል እኔ ስባት አመት ጠበኩት ሱብሀን አላህ እኔ አላቅም ባግባቱን ከዛ ኒካ ንስር ሲለን እሽ አልኩ ቤተስብ ስጠይቅ ዛው ቅርብ ነው አግብቶ ሁለት ልጅ አለው አሉኝ ግን ውድው ነበር ያለቀስኩት ለቅሱ ምነው. ባላለቀስኩ አልኩ ደት ይዋሽኛል ብየ ውላሂ ሁለት ረካቴን ስግጅ አላህን ለመኩት ውላሁ ያኑኑ ቀን በህልሜ የሆነ ልጅ አሳየኝ ውላሂ ኒካ አስርን ውላሂ ምን ብየ ልገርሽ ሶሊፍ አላህን የሚፍራ ሀህላቁ ምን ልበልሽ ሂድኩ አገኝሁት አላሀምዱሊላሁ ያላስብኩትን ስጠኝ አላህ ኢንሽአላህ ኢጋማ ነበርኝ መጣሁ ምነው ባልመጣሁ ያልኩ በፍቅሩ ተስቃየሁ አላህ ባንድ ላይ ረዝቃችንን ከፍቶልን ባንድ ድንኖር ዱአ አርጉልኝ አላህ በስላም ዳገኝው ምን ለማለት ፍልጊ ነው ውዳላህ ንቅርብ አላህ የከለከለንን ንራቅ ከምሽቱ ሶስተኛውን ዱአ አርጉ
@tube-hb1li
@tube-hb1li Жыл бұрын
@@zd9022 የኔ ዉድ 😢😢😢😢አለቀስኩም በንግግርሽ ደስም አለኝ የሁላችንም ታሪክ ተፅፎ ቢታተም መፀሀፍ ይወጣዋል ብይ አስባለሁ ልክ ነሽ አላህ አንድንም ነገር አያሳጣንም ሊክሰን ቢሆን እንጅ ኢንሻ አላህ ዱአ አደርጋለሁ እንችም በዱአሽ አትርሽኝ አንችንም ከምትወጅዉ ህልምሽ ተሳክቶ በሰላም ያገናኝሽ ያገናኝሽ
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
@@tube-hb1li አሚን ያረብ ዱአ አርጊልኝ ስትስግጅ ውላሂ አሁን መቅርብ ዱሞ አባቴን አጣሁ ብዙ ነገሩች አሉ በነግራሽ ብቻ አላሀምዱሊላሂ አባቴንም ጀነተ ፍርዶስ ይበልልን ሙሚንን ውልሙሚናትን
@hadiahhadiah262
@hadiahhadiah262 Жыл бұрын
የአላህ የልቤን ዚማ አተን ያደመጨ መቸም ተሲፋ አይቀርጥም የአላህ ወዲማቺን ጀዛኩምላከይር 😢❤❤❤❤❤
@AmeወረባቦTube
@AmeወረባቦTube Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላሂ ኢላፎችን ስሰማ የደከመው ነብሴ ይነቃልኮ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@eeee9444
@eeee9444 Жыл бұрын
ያረቢያከሪም እዝነትህን🤲🤲🤲
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
አሚን ያረብ ጀዛኩሙላህኀ ኸይር
@ReEt-d3h
@ReEt-d3h 6 ай бұрын
አሚንንንንንያረቢ❤❤
@zdtube5093
@zdtube5093 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽምኸይር ኢላህፍ ሜዳወች አላህይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን በሰማነውየምንጠቀም አላህያድርገን ኢሻ አላህ
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg Жыл бұрын
አይይይይይ 😭😭😭😭😭😭 ያረቢ ዛሬስ ምን ልሁነው እኔ በሽተኛ መሆኔም አልቀረ ስዴት ላይ እህቶቼ እስኪ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ በኒቃብ አናሠራም ብለውኝ አራት ወር ሊሆነኝ ነው ስራ ከፈታሁ እህህ
@abcdfato8968
@abcdfato8968 Жыл бұрын
አይዞን ያልፋል ሠብር እናርግ የኔእህት እኔም እንዳቺ ሁለት ወር 😢😢😢
@አሊመትሞህሙድ-ሸ4ቸ
@አሊመትሞህሙድ-ሸ4ቸ Жыл бұрын
آبشروا ان الله مع الصابرين
@ነኝህልሜንናፋቂ
@ነኝህልሜንናፋቂ Жыл бұрын
አላህ ከይረኛውን ሥራ የወፍቅሽ
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg Жыл бұрын
አሚን እህቶች
@AminaAmina-ji7xk
@AminaAmina-ji7xk Жыл бұрын
አብሹረ እህቴች አላህ ጥሬውን ሥራ ይወፍቃችሁ ያረብ
@amaamm6192
@amaamm6192 Жыл бұрын
የአላህእስቲዱአአርጉልኛእህትወድሞቸ ወላሂ ጨቀትዉስጠነኛ ወላሂ በጣምምተስፋእየቆረጥኩነዉ ሁሌየሞትንእመኛለሁ ዉስጤ በፋረለትእና በጨቀት ተሞልቶል ወላሂ በዱአአቸሁአትረሱኛ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር ወንድማችን አላህ ከጭቀት ይጠብቀን ያረብብብብ
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg Жыл бұрын
ጀዘከአለህ ኸይራን ወንድሜ👍
@usergd9128
@usergd9128 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር ወድምአላህ ይጠብቅህ አላህ ከጨንቀት ያውጣን ያረቢ
@zj7fq
@zj7fq Жыл бұрын
ጀዛኪአላህኸይርን🌺🌺🌺
@ኡሙያሲን
@ኡሙያሲን Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ በሰማነው እምጠቀም ያድርገን ያከሪም
@حمزيه-ط9ط
@حمزيه-ط9ط 2 ай бұрын
ያረብ🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@madu9354E
@madu9354E Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለከይር ነው ሁሉም ያልፋል
@KuulleeJemal
@KuulleeJemal Жыл бұрын
ያረብ ሁሌ ፍርሃት ሁሌም ጭንቀት ውንድም እህቶቼ ዱአቹ ያስፈልገኛል
@fatmaebrahem5705
@fatmaebrahem5705 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢላሂ ኢላፎችን ስሰሰማማየደከመውነብሴ ይነቀልኮያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልንኝ🤲🤲🤲
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt Жыл бұрын
አላህ ሆይ የተጨነቀን ሁሉ ፈረጃን
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@SomayaAman-tc6hq
@SomayaAman-tc6hq Жыл бұрын
አላህ ለታጫና ሀሉ ፋራጅን ቅርብ ያርግልን ውድማችን አላህ ይጣብቅህ
@SUDTUBE-i3t
@SUDTUBE-i3t Жыл бұрын
ያረቢ ሰቢርን ለግሰን ጊታችን
@neima-w9b
@neima-w9b Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁኸይር ኡሥታዛችን ፣መካሪያችን እሥኪ ለሁላችንም አላህ ይወከለን 😥😥😥
@ToibaAhmed-p7y
@ToibaAhmed-p7y Жыл бұрын
አላህሆይጨንቆኛልመፍትሄውንአተአምጣልኝ።
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ያለንበትን ስሜት ነው የምትገልፅልን አላህ ቀልባችንን በሀቅላይ ይምራልን አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበለን
@نغمهطيبه-ط9م
@نغمهطيبه-ط9م 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላኩል ሀል ውድ እህትና ወንድሞች አላህ የተጨቀን ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
@لتخزن
@لتخزن Жыл бұрын
እየመሰለኝ ሳይሆን እየሆነም ነው እሺ ምን አላህ ምራኝ አብሽሩ ውዶቼ አላህ አለልን ጄዛክ አላህ ኸይር
@سعادهسعاده-ظ8ب
@سعادهسعاده-ظ8ب Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር
@dxb2483
@dxb2483 Жыл бұрын
😢😢😢ያረብ እሻ አለህ Saw
@rehmethusen7004
@rehmethusen7004 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلّم تسليماً كثيراً جزاك الله خيراً وبارك الله فيكم استذنا بشركم الله بلجنه وصحة وسعادة وعافيه بكل الخير دائماً وابدا
@myoutube1806
@myoutube1806 3 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk Жыл бұрын
ያረብታጋሽአድርንንን
@فحبش
@فحبش 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@FetiyaKedir-m8t
@FetiyaKedir-m8t Ай бұрын
ሽኩረን😢😢❤❤❤❤❤❤
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዋለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን መካረያችን አላህ ይጨምረልህ
@Fatema-oo2sl
@Fatema-oo2sl 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ያረብ
@seedasefageze
@seedasefageze Жыл бұрын
አሚንያረብላአለሚን
@rhakma6479
@rhakma6479 Жыл бұрын
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ኢላሂ ሶብር ሥጠኝ ካለሁበት ጭንቅ አውጣኝ ኡሚንም አሺርልኝ ያረብ
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
@ፍጡማሙሀመድሀሰንእስላምነ
@ፍጡማሙሀመድሀሰንእስላምነ Жыл бұрын
አላህይመልሰን ያርብ
@زينب-ل3ع6ع
@زينب-ل3ع6ع Жыл бұрын
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
@malaksayed4462
@malaksayed4462 10 ай бұрын
Amin❤❤❤❤❤❤
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 😥😥🤲🤲
@ShitaYassin
@ShitaYassin Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል
@FhfFgf-c1m
@FhfFgf-c1m Жыл бұрын
ሽኩረን
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኡዝታዝ😂❤😂🎉😢😮
@AbdusemedAbarago
@AbdusemedAbarago 10 ай бұрын
አላህ ይዉደድልህ ❤
@shukriaqatar8260
@shukriaqatar8260 Жыл бұрын
አላሁመ እዝነትህን
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 Жыл бұрын
ሣላዋቱ ራብ ዎሳማሙ አለክ ያሀብባላ 🥰🥰🥰🥰🥰ሲጨቀኝ ውድዝ ምሮጦ ነግርሳ
@ururyeye8194
@ururyeye8194 Жыл бұрын
ያረብ
@hfhf2770
@hfhf2770 Жыл бұрын
ያረብ ያርብ😢😢😢😢
@hfhf2770
@hfhf2770 Жыл бұрын
ያረብ ያረብ😢😢😢😢😢😢
@eg1169
@eg1169 Жыл бұрын
የአሏህ
@zahraethiopia2954
@zahraethiopia2954 Жыл бұрын
ማሸአለህ
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص Жыл бұрын
ባረከሏሁ ፈኩም ስለሏሁ አለይሂ ወስለም 😭😭💔💔
@husindlill9725
@husindlill9725 Жыл бұрын
ዛሬ ምክሩ የኔ ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ
@AbdusemedAbarago
@AbdusemedAbarago 10 ай бұрын
አላህ ይዉደድልህ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb Жыл бұрын
በስንት ጊዜየ ሰማሁህ ሁሌ ነበረ የምከታተልህ እኔ ጨልሞብኛል ሞቴን እየተመኘሁ እየኖርኩ ነው ሂወት መኖር እራሱ አስጠላኝ ተስፋ ከቆረጥኩ ሂወቴ ከተበላሼ 2 ወር ሊሞላዉ ነዉ በፈተና ተከብቤ ጌታየን እንዳላስቀይመዉ ፈራሁ ሁሌ እያማረርኩ ያረብ ልቤን አስፋልኝ ያኢላሂ💔
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
@ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ Жыл бұрын
አብሽሪ ታገሺ😢
@temimatemima4296
@temimatemima4296 Жыл бұрын
አላህ አለ ሙሚን ተስፋ አቆርጥም አብሺሪ
@temimatemima4296
@temimatemima4296 Жыл бұрын
አብሽሪ ታገሺ ሰብሪ
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk Жыл бұрын
የአላህባሪያተሥፋአይቆርጥምአብሽሪ
@SadhaSadha-q1m
@SadhaSadha-q1m Жыл бұрын
Abshiri Yemaytalef Mnm Yelem Wanaw Sobr New Enako yenbyatochin erubon enkon altefetenm yawm kena belay leallah krbe yehonut slezih eman sichemr fetenam ychemral allah hulachin ketagashochi yargen busum mndan allah ywefken
@zaharalnam8503
@zaharalnam8503 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@ኣይደነግጥምልቤ
@ኣይደነግጥምልቤ Жыл бұрын
ኣላህያ ጭንቃችንን ኣወግድልን😢
@hayatmohammed684
@hayatmohammed684 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሒ ወበረካትሁ አብሽሩ ዉድ የአኼራ እህት ወንድሞቼ አብሽሩ ሀሉም ነገር ለኸይር ነዉ እኔም አራት ወር ሆነኝ ስራ ከፈታሁ ሳኡድ በኢቃብ ብቻ አልሐምዱሊላ ለኸይር ነዉ ያረብ ፈረጃህን አቅርብልን ኢላሒ
@habebahabeba6108
@habebahabeba6108 Жыл бұрын
አላህ ጥሩውን ስራ ይወፍቅሽ
@SadhaSadha-q1m
@SadhaSadha-q1m Жыл бұрын
Subhanallah saudim be nikam sra ykeleklalu ende ajib new
@Imani-r4q
@Imani-r4q 8 ай бұрын
Jzkla ustaz masha allah
@HadiyaNur-lh4ij
@HadiyaNur-lh4ij Жыл бұрын
ኢላፍ በጣም ሳዳምጥክ ደስ ይለኛል ወላሂ ጀዛከሏሁ ኽይረን
@سعادهسعاده-ظ8ب
@سعادهسعاده-ظ8ب Жыл бұрын
ላሀዉለ ወላቁተኢላ ቢላ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ ሰላላሁ አላይህ ወሳላም
የስኬት ምክሮች || @ElafTube
17:29
Elaf Tube
Рет қаралды 50 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ነውፈል ኢብኑ ሙአዊያ  (ረ ዓ)የሳሀቦች ታሪክ
15:40
ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!
11:31
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 99 М.
ደረጃህን ፈልግ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:12:57
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 45 М.
ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
20:59
Elaf Tube
Рет қаралды 147 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН