#አታሰናክሉን

  Рет қаралды 16,669

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 270
@Terrywolde
@Terrywolde 17 сағат бұрын
እባካችሁ ምእመናን አትሒድ ባለመሄድ የመሰቀሉን ክብር እናሳያቸው
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 15 сағат бұрын
በፍጹም ቅድስት ስላሴ መሄድ የለብንም፡ እኔ ቃሌ ነው! 😢😢😢😢😢😢😢
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 15 сағат бұрын
እጅግ በጣም ያማል ያማል ፣ በቦታው ባለመገኘት የቅዱስ እግዚአብሔርን መስቀል ክብር እናሳውቃቸው። 😢😢😢😢😢😢😢
@mulugetayitayih5335
@mulugetayitayih5335 20 сағат бұрын
ባለመገኘት የእግዚያብኤርን ክብር እናሳይ::
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 15 сағат бұрын
በፍጹም ቅድስት ስላሴ መሄድ የለብንም፡ እኔ ከእንግዲህ አልሄድም ቃሌ ነው! 😢😢😢😢😢😢😢
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew 16 сағат бұрын
እውነት ነው ትልቁ ሃዘን ዛሬ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ሞት ዛሬ ነው የጌታዬ መስቀል ይነሳ ይነሳ ይነሳ።
@Frehiwotberhane-z2v
@Frehiwotberhane-z2v 20 сағат бұрын
ባለመሔድ የመስቀሉን ክብር እናሳይ
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 19 сағат бұрын
መስቀል ኃይላችን ነው ወገን እንኳን መርገጥ ይቅርና በመስቀል ላይ የሚዘባበቱ አረመኔዎችን እንቃወማለን። አባቶች አሁንስ አበዙት ለገንዘብ ተገዙንዴ? እጅግ በጣም ያሳዝናል የኛ ሐገር ነገር ብዙ ዝክንትል ተሸክሟል እጅግ በጣም ያሳፍራል። አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 19 сағат бұрын
ምንጣፍ አስነጥፎ መስቀልን መርገጥ በጣም ሃጢያት እና አስነዋሪ ነገር ነው ይሄንን ኦርቶዶክስ በሙሉ መቃወም አለብን😢😢😢😢
@DawitJatema
@DawitJatema 16 сағат бұрын
Gn Dereje Zeweyniye ale
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 15 сағат бұрын
በፍጹም ቅድስት ስላሴ መሄድ የለብንም፡ እኔ ቃሌ ነው!
@etethailu2358
@etethailu2358 14 сағат бұрын
Ewnet new betam yaseferalle
@azebberhane5124
@azebberhane5124 13 сағат бұрын
@@teferiwoldegiorgis2941 aytehale baynhe
@azebberhane5124
@azebberhane5124 13 сағат бұрын
Ansu sitalu ega laye,enga kuse nen endi
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 14 сағат бұрын
የሚያደርጉትን አያቁምና አባቶቻችን ይቅር በላቸው 🙏🙏🙏😭😭😭
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Сағат бұрын
አንተ ግደረታህን ተወታሀል ተባረክ 🙏 ይህ ህዝብ ግን ዋጋውን ያገኛል እየረገጠ ላለው መስቀል☝
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 14 сағат бұрын
መስቀል ሀይልነ🙏 መስቀል ፅንእነ🙏 መስቀል ቤዛነ🙏 መስቀል መድሀኒተ ነፍስነ አይሁድ ክህዱ ንህነሰ አመነ ወእለ አመነ በሀይለ መስቀሉ ድህን🙏🙏🙏
@Adufkr-c9y
@Adufkr-c9y 13 сағат бұрын
እግዚያብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጠው መሬት መቀጥቀጥ ይነሰን
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 19 сағат бұрын
ባለመገኘት የእግዚአብሔርን ክብር እናሳይ
@bezahordofa
@bezahordofa 20 сағат бұрын
እግዚኦ ጌታሆይ ማረን ማረን ማረን ማረን.......
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 17 сағат бұрын
ወይኔ የካሊፎርኒያ ጉድ ስንል በራሳችን እንዳይመጣ እንመለስ ተውውውውው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 18 сағат бұрын
በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን እየሆነብንንያለውን ነገር ሁሉ ካንተ በላይ የሚያውቅ የለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ድረስላት እመቤቴ ማርያም ያስራት ሀገርሽ ሀጥያታችን በዝቶ በፈተናውስጥ ነንና ምልጃሽ አይለየን የሚገርመው ኦርቶዶክስን እናፈርሳለን እንበትናለን እርስበርስ እናባላቸዋለን ያሉት ተላላኪ እንዴት ደስ ይላቸው ስናሳዝን ይቅር ይበለን😭😭😭🇨🇬⛪️
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 15 сағат бұрын
እኔ ከእንግዲህ ቅድስት ስላሴ አልሄድም፡ ቃሌ ይህ ነው! 😢😢😢😢😢😢😢
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 14 сағат бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😭 🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😭🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😭 🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😭🙏የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😭 🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😭🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 😭🙏 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 20 сағат бұрын
እዉነት የክርስቶስ መስቀል ረቅጦ የገባ ሰው, የክርስቶስ ጠላት ነው . እግዚአብሔር ሆይ አንተ ቸር ነህ . 🥲🥲🥲
@HgtVcdf
@HgtVcdf 20 сағат бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን
@junefirst500
@junefirst500 19 сағат бұрын
ወንድሜ አርአያ በርታ ቅን ልብ ነህና በቅንነት ሁሉን ታያለህ! ምን ደሞዛቸው ብቻ፥ ሕዝባችንን አገራችንን በእርግማን እያስመቱ አንዳንዶች አሉ! አ፡ ኪዳንን የኢየሱስ ት/ት፤ ከሐሰት ጋር በርዘዋል!
@genetaredo7255
@genetaredo7255 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እኛ አባትም መንግስትም የለንም እንንቃ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ሃይሉን ይግለፅ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 20 сағат бұрын
እውነት አትይዱ መስቀል እስካልተነሳ አለመኤድ ሌላ ደብር ይዱ እግዚአብሔር አምላክ ልቡ ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢መቅስፍቱ መስቀሉን የርገጠው መስቀልን የርገጠው እሳት ይውርድባቸው😢😢😢😢😢😢
@ethiopia6030
@ethiopia6030 18 сағат бұрын
Amen 🙏🏾 balubet hulunim yedfachew
@yordanos-hk5lj
@yordanos-hk5lj 20 сағат бұрын
እግዚኦ ጌታሆይ ማረን
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 18 сағат бұрын
እግዝዝኦ መሓረነ ክርስቶስ እግዝኦ እግዝኦ ለብቻቸዉ ይርገጡት ምእመናን እንዳትሄዱ የባሰ መከራና ፍዳ እንዳይመጣብን ☝☝☝☝☝
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 17 сағат бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይማረን
@Lili-df1sr
@Lili-df1sr 11 сағат бұрын
እኔ እያለቀስኩ ነው በእውነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 20 сағат бұрын
እግዚኦ☦️☦️😭😭☝️☝️☝️
@tigistberhanu960
@tigistberhanu960 20 сағат бұрын
ያስዝናል በጣም እየሆነ ያለው ነገር ባለመገኘት የእግዚያብኤርን ክብር እናሳይ
@ኢትአአ
@ኢትአአ 16 сағат бұрын
ወይኔ ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡ በጣም ያሳዝናል፣ አቤቱ ይቅር በለን!!!
@HaylayGebru-d8e
@HaylayGebru-d8e 20 сағат бұрын
ባለመገኘት የእግዛብሄርን ክብር እናሳይ ማንም ሰው መሄድ የለበትም መስቀል አንረግጥም
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 18 сағат бұрын
አርያ አይዞህ ስንዴዉን ከእንክርዳዱ የምንለየበት ወቅት ነዉ አላየዉ ! አልሰማዉም ! ሳላዉቅ ነዉ ! ድሮ የተረገጠ ነዉ ! አይሰራም ጊዜዉ የእንፎርሜሽን ነዉ አባቶቻችንን የምንለይበት ጊዜ ከምንግዜዉም በላይ ጊዜዉ አዉን ነዉ ያልሰማህ ስማ ስማ ስማ !!!
@SinkeNekele
@SinkeNekele 19 сағат бұрын
ወነድሜ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥህ፣እኔም፣እንዳተ፣ልቤ፣አዝኖል፣አቤቱ፣ጌታሁይ፣ማረን፣ፍርዶን፣ፍረድ፣በቃበለን፣sbነኝ፣
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 19 сағат бұрын
በመስቀሉ ስር ቆሜ መስቀል መድሐኒቴን አረግጥም በጣም ያሣዝናል የሣጥናኤል ጎል በኢትዮጰያ ላይ አየሁት ለሐይማኖቴ እሞታለሁ 💚💛❤🙏
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 20 сағат бұрын
ትክክል የክርስቶስ መስቀል ይበልጣል
@bettybetty2930
@bettybetty2930 14 сағат бұрын
በእድሳት ሰበብ እግዚብሔር አጋላጣቸዉ
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን ያድነን ያድነን
@EyoelEyu-s8e
@EyoelEyu-s8e 20 сағат бұрын
እውነትህን ነው ሽሮሜዳ ስላሴ የምንሄደው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MulualemgoteGonedelo
@MulualemgoteGonedelo 19 сағат бұрын
Enetoto, Selase , hidu ,Sheromeda , Geta Hoye Dereselen 🤲
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 12 сағат бұрын
ያመኛል መስቀል ሀይላችን ነው እንቃወማለን እረግጣቹ አትጉቡ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታልን !!!
@abelambaye
@abelambaye 14 сағат бұрын
እንዳንተ ልበ ቀና፣እንዳንተ ልበ ሙሉ፣እንዳንተ ለእግዚአብሔር ታማኝ በቤቱ ቢኖር ኖሮ ሀይማኖታችንን ማንም አይደፍራትም ነበር😢አርአዬ እመቤቴ ትስጥህ ትጠብቅህ🙏🙏
@ZewdituZerihun
@ZewdituZerihun 18 сағат бұрын
እባክህን ወንድሜ እግዚአብሔርን መፍራት የቀረ ከቤቱ እኮ ነውና ። እናም አሁንም እግዚአብሔር ኃይሉን ገልፆ ፍርዱን ያሳዬን። አሜን።
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 15 сағат бұрын
እግዚኦኦኦኦኦ😢😢😢 ጌታ ሆይ 😢😢
@eskedarmamuye1076
@eskedarmamuye1076 18 сағат бұрын
ሃጢኣታችን በዝቶብን ነው
@teferakebede3182
@teferakebede3182 19 сағат бұрын
መስቀሉ የተሰራው በንጉሱ ዘመን ከሆነ ስንት ግዜ ታድሷል ስንት ግዜ ምንጣፍ ተቀይሯል ሆነ ተብሎ የተሰራ ሴራ ነው
@fekaduanteneh4934
@fekaduanteneh4934 7 сағат бұрын
ፈጣሪ አምላካችን ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ልባችን ይመልሰን። ክብር እና ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ለሱ ይሁን። አሜን አሜን አሜንደ
@BezaGetachewNigatu
@BezaGetachewNigatu 17 сағат бұрын
እዉነት ነዉ አሁን ነዉ ጥቁር መልበስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@menbereweldu7098
@menbereweldu7098 19 сағат бұрын
የንግስት ኢሌኒ በረከት ይደርብን
@sumjohn4434
@sumjohn4434 18 сағат бұрын
80 አመት ሙሉ ምንጣፉ ተነሰቶ ተጠርጎ አያውም አሁን ነው ያዩት የማይመሰል ነገር ለሚሰት አተገር አለ
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 16 сағат бұрын
የቤተክርስቲያን አምላክ ያክብርልኝ
@TigisitBekele-p3r
@TigisitBekele-p3r 19 сағат бұрын
ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asmara3973
@asmara3973 18 сағат бұрын
እኛ እራሱ ሥተቶኙች ነን እነዚህን አባቱች ብለን መከተል የለቡንም 😢😢😢😢😢😢😢
@AyeleHaymanot
@AyeleHaymanot 19 сағат бұрын
የዘመን መጨረሻው ነውና እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tatekmesele6925
@tatekmesele6925 13 сағат бұрын
ምንአይነት ዘመን ላይ ነን ያለነው ፈጣሪሆይ ይቅርበለን መስቀል አንረግጥም አንተ ትክክል ነህ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 20 сағат бұрын
ኢሉምናቲ አባቶች ነው ለካ ያለን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 6 сағат бұрын
ወንድማችን አርያ መካሻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢ሁላችንም የኦርቶዶክስ ልጆች በአባቶቻችን ድፈርት ሁላችንም አዝነናል! ድሮም ክርስቶስን ካህናቱ ነበሩ ዛሬም አንዳንድ ሆዳሞች እና የመንግስት አሽቃባጫች በድፍርት የክርስቶስን መስቀል በድፍርት እርግጠው አስርገጡት😢😢😢😢
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 15 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ ማረን ❤️❤️❤️🤲🤲
@alganeshtikele854
@alganeshtikele854 20 сағат бұрын
በጣም ያስዝናል
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 18 сағат бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል የአስራት ሃገር እንዴት መስቀል በእግር እንረግጣለን ከባድ አደጋ አለው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@fekaduanteneh4934
@fekaduanteneh4934 8 сағат бұрын
አሁን የሚሰማኝ ነገር ፈጣሪ አምላካችን ይን ሁሉ ረዥም ዘመን እንደፈለግን ስንሆን ይቅርባችሁ ሲለን አሻፈረን እምቢ ብለን እዚህ ድረስ ደርሰናል ግዜያችንንም የጨረስን ይመስለኛል። አሁን ሰማይና ምድርን በቃሉ ያጸና አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር መልስ የሚሰጥበት ሰዐት ነው። የሚሰማበት ግዜ የለውም ። ሚመጣውን ነገር ሳስስበው በዚህች ለሊት ባልፍ ደስ ባለኝ። ግን አሁን አንድ ጥሩ ነገር ይሰማኛል ። ሀገሬን ሰለምወድ ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚያድንበት ስዐት የደረሰ ይመስለኛል
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 18 сағат бұрын
በእውነት ትክክል ነህ እጅግ ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር እንደ ክፋ ሰዎች አይደለም ሳናውቅ ለረገጥነው ይቅር ይበለን አሁን ግን መስቀል አንረግጥም ጫማ አንገዛም እያልን ግን ለምን አባቶች ለምን አባቶች አይናገሩም
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ማስተዋል ይስጠን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 19 сағат бұрын
አርያችን አቤት ለመስቀሉ ያለህኔ ፍቅር ስታሳይ እነሱ ደሞ ለመስቀሉ ያላቸዉን ንቀት አሳዩን ወይ ፈተና
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 19 сағат бұрын
መስቀል አንረግጥም!
@sumjohn4434
@sumjohn4434 18 сағат бұрын
ምእመን አሁን ንቃ ካቴድራል ሲባል ነው ነገሩ የተበላሸው ካቴድራል ተዋህዶን አይወክልም
@HaylayGebru-d8e
@HaylayGebru-d8e 20 сағат бұрын
እረ በጣም ያሳፍራል ማርያምን ብቻ እግዛብሄር ይፍረድ
@etagegn6451
@etagegn6451 12 сағат бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና መስቀሉን ላለማንሳት ለአንድ ቀን እንኳን እንዲቆይ ለማድረግ መታሰቡስ ግን ለምን ለምንስ ይሆን እስከዛሬ ሳይገለጥ ዛሬ ላይ ከታየ በኋላ እንደዚህ ማንገራገር ውስጥ የገባነው እግዚአብሔር ሆይ አደራህንንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ጠብቅ
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 19 сағат бұрын
Miemenanu kewesenu enezeh poletickegna abatoch sayowedu beg detachew yastekaklalu 🙏🙏🙏
@tigistgebretsadik6700
@tigistgebretsadik6700 8 сағат бұрын
ወይ ጉድ አባቶች እየረገጡ ሊያሳልሙን ሊባርኩን የዚህ ዘመን ትዉልድ መሆን እንዴት ያሳዝናል ምንም አያስፈራቸዉም እግዚዎ ከወዴት ናቸዉ ከማን ናቸዉ
@YaredBeke
@YaredBeke 14 сағат бұрын
መሥቀል እየረገጡ የተሾሙ ጳጳሳቱ ስለሖኑ ነው ቤተክርስትያንን እያመሧት ያሉት ለዚሕ ነው ጳጳሳቶች ለቤተክርስትያኑና ለምእመኑ ደንታ የሌላቸው ነገር ግን ፈጣሪ ከቤቱ ሊያጸዳችሑ እና ጥርግርጋችሑን እንደሚያወጣና ፍርዱን እንደሚሰጣችሑ ጥርጥር የለኝም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሑ ልቦናና ማስተዋል ካላችሑ ....
@FasilKefe
@FasilKefe 11 сағат бұрын
ባናትክ አባትየለም ጌታ ይጠርጋቸዋል
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይማረቸሁ
@FasilKefe
@FasilKefe 11 сағат бұрын
🎉በቃ ይሄነው የሚያስፈልገው ሁሉም ይተባበር
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 35 минут бұрын
ይቅር ይበለን ፈጣሪ ይታረቀን
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw 15 сағат бұрын
EGZIOOO MARENE KIRISTOS 😭😭😭😭😭
@DohaQatar-tc4yy
@DohaQatar-tc4yy 15 сағат бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ😥😥
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 18 сағат бұрын
እውነት ነው ወንደማችን
@YoniHuy
@YoniHuy 15 сағат бұрын
😢😢😢😢😢 አቤቱቱቱቱቱቱ አንተ ተመልኸት
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ችግሩን ተረድታችሁ በሌሎቹ ቤተክርስትያን እንዲከበር አድርጉ ስህተትን በስህተት አትመልሱ ቅስፈት ያመጣል
@abruaynew
@abruaynew 17 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 20 сағат бұрын
እውነት ብለአል ወንድሜ😭😭😭አቤቱ ታረቀን😭😭😭
@TadiosAsita
@TadiosAsita 17 сағат бұрын
በበኩሌ ስላሴዎች ይቅር ይበሉኝ ወደዛ ቤተክርስቲያን አልሄድም።
@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ
@እንምበደንየአብ-ቈ2ጠ 19 сағат бұрын
ምዕመኑ ለሃይማኖቱ ለመስቀሉ ያለዉን ክብር ባለ መሄድ ያሳይ ዘንድሮ መአት ሊያወርዱብን ነዉ ያሳለፍነዉ መከራ ፈተና አልበቃቸዉም ሆድ አደሮች ከነቤተክርስትያናችን በቁማችን ይሸጡናል እግዚአብሔር ቤቱን እና ህዝቡን ይጠብቅ ለእኛም ልብ ይስጠን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 18 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደው ምን ጉድ ነው የመጣብን፡፡ አምላኬ ሆይ ሳላውቅ በረገጥኩት ማረኝ ይቅር በለኝ አሁን ግን ከአወቅሁ በኋላ አልረግጥም ማረን ማረን ማረን
@MIG-y2y
@MIG-y2y 17 сағат бұрын
ጎሮ ስላሴ አሉ ኮተቤ ሃና ማርያም ሳሪስ ስላሴ በሁሉ ሙሉ ናቸው የግድ 4ኪሎ መሄድ አይጠበቅብንም ሀጢያታችን መች አነሰንና ነው ድጋሚ ሀጢያት ያውም መስቀል በመርገጥ እግዚኦ
@shewatsehay1
@shewatsehay1 14 сағат бұрын
ተዋቸው መቅሰፍቱ ከቤቱ ይጀምራል ሕዝቡ መንቃት አለበት በፊት ሳያውቅ እረግጣል አሁን ግን ብዙሐኑ ነቅታ ክብር መስቀላችን እርገጡ ብለው መጥራት ሊያጠፉ ነው አሁን የሚመጣው መቅሰት የባሰ ነው እግዚኦ ነው😢😢😢
@henokabraham607
@henokabraham607 20 сағат бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን, ኣይዞን ወንድማችን
@bitaniove342
@bitaniove342 10 сағат бұрын
መስቀሉ ያሸንፋል አትፍሩ አለማችን ላይ ያለውን የተከሰተውን እዬ መደሐንያለም ያሽንፋል እመኑ ፈጣሬ መጀመሬያ ከቤቴ ብሏል አትፍሩ አትፍሩ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
@marysam9193
@marysam9193 9 сағат бұрын
ህምምም እኒህ አቡነ ሄኖክን ባላያቸዉ ደስታዉን አልችለዉም የመጀመሪያዉ ይሁዳ እሳቸዉናታጋይ በላይ ናቸዉ ተዋህዶን እስከ መንጋወቿ ለዚህ መከራና ለአህዛብ መናኸሪያ ያደረጓት ያላመኑበትን ያልሆኑትን ማእረግ ይዘዉ ህምምምም!!!
@teferakebede3182
@teferakebede3182 19 сағат бұрын
ሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን በአንድነት ቢቀር ብቻቸውን ሲቀሩ ገንዘባቸው ሲቀርባቸው ሳይወዱ በግዳቸው የነሱታል
@eneyewguadie9419
@eneyewguadie9419 18 сағат бұрын
ችግር የለውም የሚሉ ሆዳምና ስለኦርቶዶክስ ቅንጣት ታህል የሌላቸው ናቸው።
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 45 минут бұрын
ሳላውቅ ቀረገጥኩት መደሀኔአለም ይቅር ይበለኝ እያወኩግን አልረግጥም ከልቤ ከአንገቴ የሰቀልኩትን ከእግሪስር አልረግጥም አረአባቶች እባካቹ የእውነት አባት ሁኑን
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 15 сағат бұрын
እንግዳ የተዋህዶ ልጅች እንንቃ በቃ ለማለት አለብን የተባለዉ ሁሉ እየደረደሠንነዉ እንደማለት አለብን
@sabamengeste2075
@sabamengeste2075 14 сағат бұрын
ባለመሄድ የመስቀሉን እናክበር +🙏 +🙏+🙏
@Teyent-x9v
@Teyent-x9v 15 сағат бұрын
እውነት አሁን ነው ማቅ መልበስ ማልቀስ
@YeheyesAmde
@YeheyesAmde 18 сағат бұрын
አርአያ ኃጢያታችን በዝቱል አሁንስ ልንጠፋ ነው መሰለኝ
@kk-fe5ur
@kk-fe5ur 15 сағат бұрын
ቀላል እኮ ነው ብቻቸውን ይኑሩበት አሁንስ በዛ እነዚ ሰዎች ግን በዛ
@junefirst500
@junefirst500 19 сағат бұрын
በትንሹ አይምሮዬ መፍትሄ ልስጥ! መስቀሉ ያረፈበትን ቦታ በጌጥ መሳይ አሳምሮ ቢታጠርስ እንዳይረገጥ!!!
@astuworku7780
@astuworku7780 19 сағат бұрын
የስላሴ ቤ/ክርስቲያን በሞላባት ለምን ማሻሻል አስፈለገ 🤔 ባለመሄድ ጥፋታቸውን እንዲያስተካክሉ ማድረግ ነው ።
@betmariam3696
@betmariam3696 11 сағат бұрын
ቤተ ከርስትአኑ +++++ ቻካልተነሳ አይምረቅ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@GirmaSerani
@GirmaSerani 20 сағат бұрын
ሰሚት የረር ስላሴ በደብሬ አከብራለው
መስቀሉን አስረግጠዉ ታቦቱን በጉልበት አስገቡት @NEGASHMEDIA
42:34
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН