ሙሉ መረጃ

  Рет қаралды 17,016

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 353
@tiduf8991
@tiduf8991 27 күн бұрын
ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለስረኞች ፍትህ ለእስረኞች😭😭
@እናቴንናፋቂ-የ8በ
@እናቴንናፋቂ-የ8በ 27 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አወ ወላሂ ዛሬሰ ብዛ አላህ ይርዳቼው
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj 27 күн бұрын
ኡፍ ኮመንቱ ሁላ ከስደተኝነት መውጣት አይፈልግም ፈጣሪ ሆይ ሪዝቃችንን በሀገራቸቸን አድርግልን
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله 27 күн бұрын
በሀገሩመኑር እሚጠላየለም ሰቤት ይሰለቻል በራሳቺንቤትእምንኖርበትቀን ይናፍቃል የኢትዮ ሰላምአለመሁንነው ኢቃማ እምንመኘዉ ቢንስ ኢቃማካለን ቤተሰብአይቶመጣትቀላል አይደለም
@LubabaAli-w8t
@LubabaAli-w8t 26 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Rahamath-b9x
@Rahamath-b9x 22 күн бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን እስርቤት ለሚሠቃዩት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወድሞቻችን ፍትህ በሳኦድ እስርቤት ለሚሠቃዩ እድሁም በሪያድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 27 күн бұрын
ኢቃማችን የተበለገብን ይስተካከልልን ፍትህ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 27 күн бұрын
ተፈቅዷም እኮ
@ያልቶነረልጁነት
@ያልቶነረልጁነት 27 күн бұрын
ተፈቅዳልደ​@@serkalemserkalem2182
@MUIUGETAHUN
@MUIUGETAHUN 27 күн бұрын
መቸ የት
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 27 күн бұрын
@@serkalemserkalem2182 የተፈቀደውኮ ሙአሰሳትና ሰዋክ ነው የቤት ሰራተኛን አይመለከትም
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 27 күн бұрын
@@serkalemserkalem2182 የተፈቀደው ለመአሰሳ ብቻ እና ብቻ ነው ሽቃላ እና ስዋግል ቃስ አልተፈቀደም
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 27 күн бұрын
ፍትህ ለምሠቃዩትለወንድሞቻቸንለእሥርቤትለምሠቃዩት ያረብ ወንድሞችችንንነጂ በላቸው በቃርብ የአላህ
@ተወከልአላላህ-ሠ4ቀ
@ተወከልአላላህ-ሠ4ቀ 27 күн бұрын
ፍትህ ለስራኞች እዳው በአላህ ድምፅ እንሁናቸው
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 27 күн бұрын
ታጠቅ በቃ አሁንገና ተመቼህኝ በቃ በጣም በርካቶችነን አለበስማ ገብተን ህጋዊ የምንሆንበትን መፍትሄ ይምጣልን ያረብ😢😢😢
@ter2065
@ter2065 27 күн бұрын
አሚን 😂😂😂
@samirasss461
@samirasss461 27 күн бұрын
ያአላህ ፍትህ ለእስረኞች በረራ መቸ ነው የሚጀምረው ታጠቅ ዝም አትበል በአላህ ፍትህህህህ በብርድ እና በራም ተሠቃዩኮ😢😢
@ter2065
@ter2065 27 күн бұрын
እኔ ጠለብ ነበርኩኝ ግን 2አመት ከ 11 ወር ሰርቸ ወጣሁ አሁን ተወጣሁ 9 አመቴ አሂን ለማንኛውም እንጩህ ድምፃችን ይሠማ ከፊል ፈልገን እዚሁ ሳኡድ አሻራ ሰጥተን ኢቃማዉም ፓስፖርቱም ተወጣልን እዚሁ ኮቢ አርገዉ ይስጡን እድ የምን መከራተት ነዉ 😭😭😭
@እሙአብዱረህማንYoutub270
@እሙአብዱረህማንYoutub270 27 күн бұрын
12ሊሆንሽ እኮ ነው ስደት እስከመቸ እህት ኢቃማ ካሠራሽ አገር የመግባትሽ እድል ያጠራጥራል ።ላሀገርሽ ያብቃሽ
@ter2065
@ter2065 27 күн бұрын
@እሙአብዱረህማንYoutub270 በጣም ሆነኞ እጅ አሁን 27 አመቴ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 27 күн бұрын
እህት እኔም እንዳቺ ነኝ ኢቃማሽ ካልተበለገ ሰዎቹን ጥይቀሽ ተናዘል ያርጉልሽ አስተካክሊ ሀገር መግባት አይጠበቅብሽም ከበለጉብሽ ግን አዋጅ እስኪዋጣ ጠብቂ የኔ ግን 10 አመት ሆነው አልበለጉትም መክተብ አሳይቸው አሁን ላስተካክል ነው ከፈቀዱልኝ
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 26 күн бұрын
አረ ስደት በቃ ባገራችን እረዝቃችንን ይክፈትልን የሰውቤት ስራ ስልችትትትትትት ብሎናል አላህ ያመቻችልን
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 27 күн бұрын
ወድም ታጠቅ እባክህን ኢቃማችን የተበለገብን እባክህን መላ በለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@yfyfycdf1403
@yfyfycdf1403 26 күн бұрын
ፍትህ ለእስረኞች 😢😢😢ያረብ በዱአችሁ አስቦቸው ያጀመአ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@suzanyoutbesuzan9034
@suzanyoutbesuzan9034 26 күн бұрын
አረ ኡ ምናለ የኛ የተበለገብን የሸቃሊት ቢነሳልን ያረቢ ሰለቸኝ😢😢😢
@Sofia-is3nb
@Sofia-is3nb 26 күн бұрын
አተስ ሺ አመት ኑርልን የስደተኞች አባት አላህ ይጠብቅህ
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 27 күн бұрын
ንግግርህ በጣም ደስ ይላል ታጠቅ ለህዝብ አሳቢ ነህ ምነወ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን
@Fነኝያጂዳዋቀበጥ
@Fነኝያጂዳዋቀበጥ 5 күн бұрын
ፍትህ የእሲረኞች ፍትህ የእሲኞች 😭😭😭💔💔💔💔
@zmohamed5347
@zmohamed5347 27 күн бұрын
ፍትህ ለሥረኞች 😢😢😢😢😢😢
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 27 күн бұрын
እመነኝ ታጠቄ አባሳደሩ ይጠይቁ እጂ የሳውዲ መንግስት አያሳፍራቸውም እኛም በዱአ እናግዛቸዋለን
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 27 күн бұрын
ታጠቅ ጀዛከላህኸይር እዝህ ይፉቀዲልን እንጀእኔማ የገልግሎትም የጡርታም መሰጠትአለብኝ ሂጀናለጣሺትለኛለች ሆ ደህኒት እያልኩክክክ
@AmuNewaf
@AmuNewaf 26 күн бұрын
Meshaallha
@Saadahdesas
@Saadahdesas 20 күн бұрын
ታጠቅ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
@Ryan-km3yd
@Ryan-km3yd 27 күн бұрын
አላህ ነፍ አመት ያኑርህ ከሙሉ አፊያ ጋር ተጠቅ የስደተኞች አባት🎉🎉🎉
@jemalMohaamed
@jemalMohaamed 27 күн бұрын
ወድም ታጠቅ እናመሠግናለን አሏህ ይገዝህ
@KetemawLakew-p7z
@KetemawLakew-p7z 27 күн бұрын
ፍትህ ለስረኞች😢😢 በስርቤት ለሚሰቃዩ
@abdlmjidrasihed
@abdlmjidrasihed 27 күн бұрын
ዎንድሚ ተጠቃችን ኢድሜናጤናይስጥህ ኢንደሰዉለራስህ አትጮሁሙ ሁሌለኛኢያልክአይዞክ በኡሙራነዉየመጣሁት ኢድልይመጣልብዬስያይ ሚንሚ ልመጣአልቻለሚ አራቦቼበበሪህድ ቪዛኢንልክለን ብሎኛሉ ሚንልሁን
@IsekMohammed
@IsekMohammed 27 күн бұрын
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@user-ek
@user-ek 20 күн бұрын
ፍትህ ለስረኞች አለቁብን ወድሞቻችን
@طيبة-ي8ع
@طيبة-ي8ع 26 күн бұрын
ታጠቅ ኧረ ስለእስረኞች ፍትህ ምን በረራ የለምእንዲ
@hayatMohammed-y1q
@hayatMohammed-y1q 27 күн бұрын
ፍትህ እስርቤት ላሉ ወገኖቻችን
@ሀያትሚድያ
@ሀያትሚድያ 25 күн бұрын
ታጠቅ በዘያራ ለመጣን ሰወች ኢቃማ እድሰጠን አድርጉልን
@አህመድመሀመድ-ጘ3ገ
@አህመድመሀመድ-ጘ3ገ 15 күн бұрын
አሰለመለይኩም ሰላም ነው ታተቅ እር የህመረት አወጅ የለም በስማ ለልእልአቸው
@imaanjimma9390
@imaanjimma9390 27 күн бұрын
As wr WB ashara check lemadreg min min yasfelligal?
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 15 күн бұрын
ፍትህ ለእስር ቤት ወንድሞቸችን እስከ ስለእስርቤት አድስ ናገር ከለ ኒገረን
@Abc-ph3zz
@Abc-ph3zz 27 күн бұрын
በትክክል ታጠቅ የተማረሀይልም እንደማንኛውም ዜጋ እኛ ኢትዮ ዜጎችም ሊፈቀድልን ይገባል በተማረበት ሞያው ከተፈቀደ ተማሪው ት/ም አቋርጦ የመጣት ተስፍ ይቀንሳል ባይነኝ ብዙ የተማሩ ሀይል ይመጣሉ ግን ፈቃድ ስለሌለ በሹሬር ስም በቤት ሰራትነነት ስም ስለሚመጡ በሞያቸው ለመስራት ይቸገራሉ አሏህ ያሳካው ጥያቄው መልስ መግኘት አለበት
@abutofik7654
@abutofik7654 27 күн бұрын
ትክክክክል
@fndvygeve8108
@fndvygeve8108 26 күн бұрын
ታጠቅ ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን አዎ ልክ ነው የሚመጣው የማይመጣውም እዛ እየሄደ ኢባሲውን ያጨናንቀዋል ግን እኛ ቪዛውን የምናገኛው በደላላ ነው ሙቀደም ሁሉንም ከፍለን ነው ቪዛውን የሚልኩት ታዲያ መምጣት እንኳን ባይችሉ በሰማው ቢይዘው ከደላላው ብራችንን እዴት ማስመለስ እንችላለን ምክንያቱም ስልክም አያነሱ ይሆናል አድራሻቸውም ከለሌን መክሰራችን እዴት ይቀራል
@sufa4758
@sufa4758 27 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞች😢😢😢😢
@SaiedYasin
@SaiedYasin 27 күн бұрын
በኡምራ የመጣንው ህጋዊ መሆን እንፈልጋለን ታጠቃችን ድምፆ ሁነን
@ሀያትሚድያ
@ሀያትሚድያ 25 күн бұрын
እን ፈልጋለን ፍትህ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 27 күн бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን ታጠቅ ያረብ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ስደተኞችም ገብተው እንድረጋጉ
@emabtYesuf
@emabtYesuf 25 күн бұрын
ፍትህ ለስረኖች😢😢😢😢
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 27 күн бұрын
ክክክክክክ በጣም ታሰቃለ ወንድሜ እኔ ከዚህ ወደ ሀገር ከገባው ,ተመልሼ ወደዚህ መምጣት አልፈልግም , ግን ሀጂና ሁሙራ ማረግ ,ካሎነ በሰተቀር ወደዚህ ዝር አልልም ካሁን ቦኃላ ወደ አሜርካ ወይም ወደ አሮፓ ካናዳ በሉት እንጂ ቅማሞቼ ለምንድ ነው ሁሌ ግርድና የሚትመኙት ነፃነት አትፈልጉም እንደ ወይ ግርድና ,በጣም አሰጠላኝ
@serkiyekubi8543
@serkiyekubi8543 27 күн бұрын
ታጠቅ ወድሜ ሰላምህ ይብዛልን ለእስስረኞች በረራ ይጨመር በፍጣሪ ድምፆ ሁን የት እንሂድ አተነህ ያለህነው በራብ አለቁ በዛላይ ብሩዱ
@አበባይ
@አበባይ 27 күн бұрын
በጣም
@KohgGuuf
@KohgGuuf 27 күн бұрын
እረፍትህ
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 27 күн бұрын
Mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah rabbiin galaan haa gahuu rabbiin dhiigaa barreediinafi humnaa ummaatu keennaafi kennee allaahamduliillaah rabbii laallamiin Ethiopian yoo bifaaniis bushaafnee dhiigaa barreena mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah allaahamduliillaa 👆👆👆💪💪💪👍👍👍
@zamzamzam6055
@zamzamzam6055 27 күн бұрын
ጠይብ የባህርተኞቹን አጣራልን አብዛሀኛው በባሀር የተመሠ ነው እባክህ የሂንም አጣራልን ወድሚ
@cgf8399
@cgf8399 27 күн бұрын
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አረየእስርኞችነገርእምንድርስ ያአሏህ አሏህነስሩንቅርብያድርግላችዉ
@GjfGhg-fy8wj
@GjfGhg-fy8wj 27 күн бұрын
ወድማችን እንኳን ደሕና መጣሕ እኛ በኩንትራት የመጣነው ሑለት አመት ጨርሠን ሰወቹ አልመቸን ካሉ እመጣንበት ቤት ኮንትራት ጨርሰን ኢትዮጲያ መግባት የማንፈልግ አለን ኢምፓሢወች ብትጨርሡም ሠወቻችሑ ከልፈቀዱ አትችሉም ኢትዮጲያ ገብታችሑ መልሣችሑ መምጣት ነው የምችሉት እያሉነው እንደት ነው አትችልምወይ
@AyshaAbc
@AyshaAbc 27 күн бұрын
በረራ መቸነው ታጠቅየ የእስረኞቺ😢😢😢
@AsAs-mb5jy
@AsAs-mb5jy 27 күн бұрын
በትክክል.ለተመሮ.
@SarahJasar
@SarahJasar 27 күн бұрын
ሰላም ታጠቅ የኔ ጥያቄ በባህር መጥተን ምንም አይነት አሻራ በስማ የሌለብንስ ?🙏
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 27 күн бұрын
በበሀር መመለስ የሚፈልግ ያሉትን ልጆችን አገናነኝ ታጠቅ ይነበብ ይነበብ
@حياةمحمد-ف8ب
@حياةمحمد-ف8ب 26 күн бұрын
እኔ እፈልግ ነበር
@Hayat-uh8pw
@Hayat-uh8pw 26 күн бұрын
ነይ እንሄድ ከፈለግሽ
@sumayya-2176
@sumayya-2176 24 күн бұрын
የአባት ሰም ቀይረአለሁ ታጠቅ ምን ማደርግ አለብኝ 🫴🫴🫴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@makme4304
@makme4304 26 күн бұрын
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ፈትህ ለእሰረኞች ኮትራት ሰጨረሰ ሣኡድ ላይ ቤት መቀየረ ይቻላል ወይሰ አይቻልም የምታወቁ መልሱልኝ ለሣኡድ አድሰ ነኝ
@sikosilo5729
@sikosilo5729 27 күн бұрын
ፍትህ እዝህ ላለነው ሀጋው እነሁን የቃማችን የትበላሽበን ፍትህህህህህ
@የአላህ-መ1ሸ
@የአላህ-መ1ሸ 27 күн бұрын
ታጠቅ ወንደሜ የስም ጉዳይስ የአባትሰም እኔ ባልኩበት ሙለትውት ይሆን አልሞሉት ይሆን የሚል ጠረጣሬ አለኝና እንዴት ለወቅ ሳኡዲፎረም ሲሞላ
@rahimatubetube
@rahimatubetube 26 күн бұрын
ፍትህ ጠፍተን ለምንሰራው በላግ ይነሳልን ከጠፋሁ 9አመቴ 2አመት ሰርቼ ነው የጠፋሁትኢቃማው እጄ ላይ ነው ግን በልጎኛል ህጋዊ መሆን እፈልጋለሁ
@Makiya-qr5vx
@Makiya-qr5vx 26 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ለወዶች ለዶክተር እና ኢጅረር ላልከው
@HgUg-fq1rt
@HgUg-fq1rt 17 күн бұрын
ፍትህ ለእስረኞች 😢😢😢😢
@HayatAli-yd7rw
@HayatAli-yd7rw 27 күн бұрын
ፍትህ በስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቺ ብርድ ርና እራብ እያሰቃያቸውነው
@GoAsd-l6o
@GoAsd-l6o 27 күн бұрын
ታጠቅ ልጀን ከኢቃማየ ለጥፌ አወጣሁ አሁን በዘያራ ማምጣት አችላለሁ አሳዉቀኝ በአላህ
@SeadaHabesha
@SeadaHabesha 14 сағат бұрын
ግን ታጠቅ አሁን ኢቃማ ተዘጋ እሚባለው ነገር ውነት ነውደ መልስልኝ😢
@sufa4758
@sufa4758 27 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች😢😢😢😢
@Saada-r5l
@Saada-r5l 27 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሰህለን ወንድማችን
@Hsgcyds
@Hsgcyds 27 күн бұрын
ፍትህ ለእስረኞች ድምፅእንሁናቸው😢😢😢
@جماللسيف
@جماللسيف 27 күн бұрын
እሽ ታጠቅ መጀመርያ በጠለብመተን ወደሀገር የተሳፍር ¿ካዛም በበሀር መተን የተያዝ እደትነው። መልስልን በአሏህ
@zizuasli9625
@zizuasli9625 26 күн бұрын
እኔ ከፍሌ ኹሩጅ ንሃያ ነው ያደረገብኝ ግን ከአየር ሪፖርት ጠፍቻለው አልወጣሁም አሁን 5 አመቴ ነው እና ያለ በስማ መውጣት እችላለሁኝ ተመልሶ በኢቃማ ለመምጣት ፓስፖርቴን እና የኢቃማ ፍቶ አለኝ አብሽርም ከፍቻለው በዛ ነው ለሁሉም ነገር እመጠቀመው መልሰልኝ በአላህ
@KetemawLakew-p7z
@KetemawLakew-p7z 27 күн бұрын
ፍትህ ለስረኞች😢😢
@HshWgv
@HshWgv 27 күн бұрын
እሽ እኔ ኩትራቴን ጨረሽ ከጠለም ነው የጠፋሁ ግን ፖዝቦርቴም ኢቃማየም እመዳም ቤት ነው እንዴት ህጋወይ መሆን እችላለሁ
@متيكعيحعيعكيم
@متيكعيحعيعكيم 27 күн бұрын
ፊትህ ለእስረኞች በረረ መች ነዉ ምጀምረዉ የአለህ
@dej1328
@dej1328 27 күн бұрын
ወድማችን ታጠቅ ልጀንለማጣትነበር ሣኡድ መጥታአታቅም እደትነዉበህዳዉንመጣትየምትችለዉ
@AsdAsdf-d8s
@AsdAsdf-d8s 27 күн бұрын
ታጠቅ ወድሜ ኢቃማዬ ተበልጎ ተገባሁ ሃገር 8 አመት ሞላጝ ግን አሁን ተመልሼ መምጣት እችላለሁ ከፊሌ ሲጠየቅ ሁርጅ ኒህያ ነው ነው ያረግሁት አለ እርግጠጛ መሆኑን አላውቅም ያስመጣጛል ባዲስ
@meditube896
@meditube896 27 күн бұрын
ትችያለሽ ሁሩጅ ኢንሀያ ከሆነ
@and-xr4ig
@and-xr4ig 27 күн бұрын
እረ እስርተኞች መቸ ነው በረራ የሚጀመረውያረቢ
@ፋፊየውበትሳሎን
@ፋፊየውበትሳሎን 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Fato-xp2qy
@Fato-xp2qy 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@sikosilo1727
@sikosilo1727 27 күн бұрын
ወድሞቻችን ተሰቃዪ😢😢😢😢
@HYg-fv2mf
@HYg-fv2mf 26 күн бұрын
😢😢😢
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 27 күн бұрын
ኸይር አሰማን ኢሸአላህ
@TaZa-i2j
@TaZa-i2j 25 күн бұрын
በውጡ የመጣን አሻራ ይይዘናል እዴ እስኪ መገኛህን ላክልኝ ወድሜ
@ፍፊቢትሰይድ
@ፍፊቢትሰይድ 26 күн бұрын
ፍትህለሳኡድ፣ዱባይብቻለምን ሰውምእያለቀነው እዚህም ያለነውምእፈልጋለን😢
@Oromia-s6m
@Oromia-s6m 26 күн бұрын
ታጥቅ ስላም ነህ። እሺ አሁን ቪዛ ገዝቼ የቀድሞ በስማዬ የማያስኬድ ከሆነ ያው ከስርኩ አይድል እንዴ? ምን አድርገዋልሁ ቪዛውን??
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 3 күн бұрын
ፋትህ,ለእስርኞች
@WeWe-m7s
@WeWe-m7s 27 күн бұрын
ፍትህ ለስረኞቹ ታጠቅ ወድማችን ድምፅሁን
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي 27 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Rahamath-b9x
@Rahamath-b9x 27 күн бұрын
ፍትህ እስርቤት ላሉወገኖቻችን😢😢😢😢
@lindawidya1748
@lindawidya1748 27 күн бұрын
ኢቂ ማ ችን የተበላቀብን ፍትህ
@bhi5243
@bhi5243 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@مممم-ث2ي9ض
@مممم-ث2ي9ض 22 күн бұрын
ወንዱም ታጠቅ አኔ ኢቃማየ ተበልቆ ግን ወደ ሀገር የመጣሁት ተይዠ ሣይሆን በረሤ ከኢባሢ ወች ጋር ሁኘ ከጀዋዛት ወረቅ ሠቶኘ ነዉ የወጣሁት ከወጣሁ 3 አመቴ ነዉ አሻራየ ያሥገባ ኛል ተጠቅ መልሥልኘ በአላህ
@خيريهمحمد-ع3ك
@خيريهمحمد-ع3ك 27 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ታጠቅ እኔ በውጡጊዜ በብስባሲ ነበር የገባሁት እችላለሁ
@ጀሚላአልዪ
@ጀሚላአልዪ 27 күн бұрын
👍👍👍👍💞
@zeinebazeinaba1503
@zeinebazeinaba1503 27 күн бұрын
ታጠቃችን እባክህ ይቺን መልሰልኝ ከዛሬ 11 አመት በፊት በውጡ የወጣነው አሁን መግባት እችላለን ወይ ፕሊሰ??
@TaybahAli
@TaybahAli 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@زينبهعبدهالعال
@زينبهعبدهالعال 27 күн бұрын
ታጠቅየ ባአላህ ስትአመትነው አሻራው እሚያመጣቸዉ
@Jemaltesefey-sw8rq
@Jemaltesefey-sw8rq 27 күн бұрын
ታጠቅ ታምስት አመት በፌት ያለ ባስማ ቢጠፍ እና ህጋዎ ብንሆንስ ምን አለ
@AdemMohammed-dh9ij
@AdemMohammed-dh9ij 26 күн бұрын
Ena saiq nabarku sawcine tayazk mamals ychalal
@bhi5243
@bhi5243 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 27 күн бұрын
ታጠቅ በረራ አለደ የሥረኞች ወድሜና ባሌ ተይዘው ጨቆኛል እባክህ መልሥልኝ
@fatema7
@fatema7 24 күн бұрын
ፋትህ ለወገኖቻችን😢❤
@فوزيه-ض6ز
@فوزيه-ض6ز 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CudGjd-f5v
@CudGjd-f5v 27 күн бұрын
ታጠቅ በይግብግዜ የገባሰው አሁንበሀር ቢሄዱ በስምይዛልእንዴ
@አብረንእንደግ-ገ9መ
@አብረንእንደግ-ገ9መ 27 күн бұрын
አልኮምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን በሰሪ ቤት የህድት ይመጣሉ እትባለነው እውነት ነው
@ZnabuAtsbha
@ZnabuAtsbha 26 күн бұрын
በ ቡዙ ሰም ኣሻራ ሰጥቻለው የመጨረሻ ግን በትክክለኛ ሰሜ ኣሸራ ሰጥቼ ነው የመጣው ከ9 ኣመት በፊት ምን ይመሰለሃል
@bhi5243
@bhi5243 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ፍፊቢትሰይድ
@ፍፊቢትሰይድ 26 күн бұрын
እዚሁ፣ሁናንይቃማይሰጠን
@Teklit-Yewhans
@Teklit-Yewhans 27 күн бұрын
ሰላም ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድማጅን እንዴት ነህ ሀበሾች ወደ ሀገራቸው ግቡ በተባለ ግዜ በ2009 ዓ.ም ባስማ አለኝ በስሜ አልገባሁም አሁን በባህር ተመልሼ ኢጋማ ማውጣት ይቻላል እንዴት ነው አስቀድሜ ስለ ትሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ
@kadra3942
@kadra3942 27 күн бұрын
ታጠቅ እኔ 7አመቴ ከጠፍሁ ተይዥ ነበር ከ2አመት በፊት አሻራየ ሲወጣ መለሱኝ አሁን አሻራ ሰጥቸ ማረጋገጥ ፈልጌ ነበር እችላለሁ ኢንባሲ ብሄድመልስልኝ
@እውእው
@እውእው 27 күн бұрын
ለእስረኞች ፍትህ
5 የጠቀሙኝ ነገሮች
24:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 28 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ከፍተኛ ባለስልጣን በቁጥጥር ስር ዋሉ
10:19
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
21:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
በአረብ ሀገር ለምትገኙ በሙሉ አጭር እና  ከባድ ማስጠንቀቂያ
12:46
ድንቅ ለውጥ @tigistwaltenigus 👏
18:29
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Рет қаралды 3 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН