ተወዳጅ አርቲስቶች ከአዝማሪዎች ጋር በሙገሳና ትረባ ተፋጠጡ | አዝማሪ ምን አለ @artstvworld

  Рет қаралды 163,154

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер
@fayizamohammed
@fayizamohammed 4 ай бұрын
እኮን አደረሳችሁ እህትወድሞቸ በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ከምትወዶትጋ ያኑራችሁ መልካም አድስአመት የመዳም ቅመሞች ለሁላችሁንም
@millionermias3001
@millionermias3001 4 ай бұрын
እንደተለመደው ሳይሆን፣ የሰላም የሰላም የሰላም አመት ያድርግልን። Ethiopian tired of war and division.
@Efrata288
@Efrata288 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሰላም እንደተመኛችሁ እንደተመኘን በሰላም በጤና በፍቅር ያድርሰን የጥበብ መደበሮች አንጣችሁ
@Gildokasa
@Gildokasa 4 ай бұрын
ዕንኳን ዐደረሣቹ። መልካም በዐል። ፈጣሪ የታመሙትን ይፈውሥ፤ የተራቡትን ያብላ፤ ሠው ያጡትን ሠው ይሥጣቸው። በዐሉን የሠላም፣ የጤና፣ የመተሣሠብ ያድርግልን። ❤❤🎉🎉❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 4 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ምርጥ አርትስቶች በተለይ ፍቄ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በአዲሱ አመት አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Sarafree2025
@Sarafree2025 4 ай бұрын
በህግ አምላክ ግን ምን ሆኖ ነው የተቋረጠው!? ድል ለፋኖ ሰላሙን የሚያመጡልን እነሱ ናቸው.
@vxxi2108
@vxxi2108 3 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤
@asmaranafkeasmaranafke9762
@asmaranafkeasmaranafke9762 4 ай бұрын
Fike betam new yemwdeh ❤ Beratalng bro❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
የኔ ምርጦች ዉድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻
@Itopeya222Itopeya
@Itopeya222Itopeya 4 ай бұрын
እዚህ ኮሜንት ሰጭዎቹ ጴጤ ናችሁ ስነስርአት ብትይዙ ምርጥ አርቲስቶች ናቸው
@ReyanAbera
@ReyanAbera 4 ай бұрын
ፍቄ ምርጤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🎉
@ElsaeTafete-m7m
@ElsaeTafete-m7m 4 ай бұрын
ጥለፈኝ ፊልም ላይ ናሳን ናሳን የሚለው ማን ነበር ስሙ አለ ግን ምነው ፊልም ላይ ጠፋ ለማንኛውም እንኳን ከደረሳችሁ❤❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 ай бұрын
ሙላለም እኮነው 😅😅
@ElsaeTafete-m7m
@ElsaeTafete-m7m 4 ай бұрын
@@MDARIF-rh4cd ሙላለም ነው እንዴ ግን ፊልም መስራት አቁሞ ነው አላየውምሳ
@AliAli-px1pe
@AliAli-px1pe 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ስትስቂ ደስ ትይኛለሽ ያ ቦርጫሙ አዝማሪ የት ሄዶ ነው ይመቸኝ ነበር ....
@_waifu-4548
@_waifu-4548 4 ай бұрын
ደስ ሲሉ ከምር የጓደኝነት ጥግ
@frehiwotwondirad2768
@frehiwotwondirad2768 4 ай бұрын
እግዛብሔር በሰላም በጤና አገራችንን ሰላም አድርጎ ለሚቀጥለው አምት በሰላም ያድርስን
@wina-663
@wina-663 4 ай бұрын
አይ ፍቄ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂❤❤❤❤❤
@genitgenitgenit753
@genitgenitgenit753 3 ай бұрын
እውነት ነው
@AlemworkDessie
@AlemworkDessie 4 ай бұрын
I appreciate fike for listing ebdet behibret
@AlemituShura
@AlemituShura 4 ай бұрын
Best program
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 4 ай бұрын
Fiken sewedewe mirete aretes new❤bemederike teyatiere merete twanayeee❤❤❤edhume be filmuuuu,,
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤እችን ጋዜጠኛ አፍቅራታለሁ❤
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 4 ай бұрын
Ena men yetabasale😂
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 4 ай бұрын
​@@SameeraS-wu4hj😂😂😂😂😂😂
@kiyayesuf5796
@kiyayesuf5796 4 ай бұрын
ይገርም የፍቀዱዉ የነብስ አባት
@rehima4916
@rehima4916 4 ай бұрын
አዝማሪው ድምፁ❤
@samm5903
@samm5903 4 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ አመት በሃል በመጣ ቁጥር በየቲቪው ጣቢያ እነዚህን ማየት ነው የሰለቸኝ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 4 ай бұрын
አይባልም እህቴ ሞትክፎነውአለማየት እያለእኳንለፀብለጥላቻ ለፍቅርአይበቃምያለንበት ዘመን አለማየት እየተቻለጥላቻ ምንአመጣው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
ዳቦዋችን ቀዘቀዘ አላለችም 😃😃😃😃😃😃😃
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 4 ай бұрын
Emewedachew melekame adise amete❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፍሬዘር ምነው በሕግ አምላክን በጅምር አስቀረሽው
@bereket1709
@bereket1709 4 ай бұрын
ቅድስትዬ የሴት ጠንካራ ነሽ እወድሻለው
@masreshamtke
@masreshamtke 4 ай бұрын
እንኮንአደረሳቹአደረሰን❤❤🎉🎉❤❤
@dinamoh2879
@dinamoh2879 4 ай бұрын
እዚህ ቦታ ላይ ከሙሉአለም በላይ መኮንን እና ብሩክ መቅረብ ነበረባቸው ቲያትሩን ከ 6 አመት በላይ የተጫወቱት ልጆች
@kiya-k2b
@kiya-k2b 4 ай бұрын
መልካም አውዳመት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@taddeseasffaw19
@taddeseasffaw19 4 ай бұрын
artistoch selam endimeta seru
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 3 ай бұрын
የማይደረስ መስሎሻል ይሄ ጊዜ በሁልሽም ይደርሳል የያንዳንድሽን ቤት ያንኳኳል የአቢይ አሽከርና ገረድ ሁሉ
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 4 ай бұрын
ያለው ሳይወደድ ለሞተው መናደድ
@TvifGhct
@TvifGhct 4 ай бұрын
ሥለራሥሽእወቂ
@AdebabayGeta
@AdebabayGeta 4 ай бұрын
ይግርምይ በጽምጣም ናው የምውደው ፣
@melkamayehu12
@melkamayehu12 4 ай бұрын
Is this artist Mahi’s mother?? She looks like her Betam
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 4 ай бұрын
❤❤❤
@henoktamrat
@henoktamrat 4 ай бұрын
የአበሻ ቀሚሳችን ያለ ነጠላ እንዴት ያስጠላል : :
@zeko-power
@zeko-power 4 ай бұрын
safari + abys + yod = best
@henoktamrat
@henoktamrat 4 ай бұрын
ከታች ቢመስልም ከላይ እኛን አይመስልም ያለነጠላ ዞር በይ ??
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 4 ай бұрын
henok. Tamrat የሐበሻ. ቀሚስ. ያለ ነጠላ ያልካቸው ሲጀመር ሹሩባውም የሐበሻ. ልብሱ የነሱ. አይደለም
@Yassenaliahmed-j4u
@Yassenaliahmed-j4u 4 ай бұрын
ዳቦችን ቀዘቀዘ አላለችም😅😅😅😅😅
@Merry-d3v
@Merry-d3v 4 ай бұрын
Derty mind 😂
@WevbWeb
@WevbWeb 4 ай бұрын
😏😏😏
@qechaabate4543
@qechaabate4543 4 ай бұрын
የፈራሀዉ ስም እየሱስ አንኳን ለዳቦ አጋንንትን ያንደባልላል አንድ ቀን ተገደህ ትጠራዋለህ መጽሐፍ እንደሚል ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረካል ምላስ ሁሉ ስምህን ይጠራል።
@DanielMinale
@DanielMinale 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 4 ай бұрын
አነ. ግፋ በለው አሁንስ ግፋበለው ደከማቹሁ
@melkamsewassefa7386
@melkamsewassefa7386 4 ай бұрын
ሴቷን አዝማሪ ስሟን ብትጠይቅ አይሻልም አንች ከማለት ከ ጋዜጠኛ አይጠበቅም ።
@wina-663
@wina-663 4 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ አንቺ አይባልም ሰም አላት በሰሟ ጥሪ እንከፍ የምትከበሪም በሰራሸ ነው
@tseganeshkebede8936
@tseganeshkebede8936 4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተብዬዋ ለሰው ክብርሽ ይኑርሽ ስሟን አትጠሪም አንቺ እያልሽ ለምን ትጠሪያታለሽ የሆንሽ ቆሻሻ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 4 ай бұрын
ጫጫታ ብቻ!! ተራ የጠጅ ቤት ወሬ!! 👎👎👎👎
@Itopeya222Itopeya
@Itopeya222Itopeya 4 ай бұрын
ኦረ በጣም ደስ ይላሉ ምን ይኑ ከዚህ በላይ እድሜ ይስጣቸው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 4 ай бұрын
አረ ምን አይነት ጉድ ነሽ 😜😜😝😝😝🤔🤔🤔
@בזונשכלב
@בזונשכלב 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@meseretwerke77
@meseretwerke77 3 ай бұрын
❤❤❤
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 167 М.
አራዶቹ  VS  ቀጮ
1:04:05
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 61 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН