ታዋቂው ባለሃብት ዛሬ DNA ተመረመሩ! 'እናት' ለምን የአባቷን ስም እንደቀየሩ ተናገሩ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 110,713

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 584
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
አለምዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ቤተሠብህ ይባርክ አለም ሠገድ እንደኔ የሚወደው በላይክ አሣዩኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው 1ኛ !! 🙏 ልጅቷም በጣም ታሳዝናለች 🙏❤
@Mkd4028
@Mkd4028 10 ай бұрын
እናቶች አይዋሽም ❤ ወንዶች ናችሁ የሚክዱ 😢 እናትሽን እመኝ እህቴ ክብር ለእናቶች ❤❤❤
@mekdeswundieGhrma
@mekdeswundieGhrma 10 ай бұрын
@SalemTeshome-k4l
@SalemTeshome-k4l 10 ай бұрын
Kelal yiwashalu
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 10 ай бұрын
የኔ እህት የደስ ደስ ያለሽ የተረጋጋሽ ነሽ ቢሆንም ባይሆንም በአንድ ልብ ኑሮሽን ኑሪ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 10 ай бұрын
ትክክል
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ እውነቱን ያውጣልሽ ሆስፒታሉም ለሕሊና ብለው እንዲሰሩ እግዚአብሔር ቅን አእምሮ ያድላቸው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 10 ай бұрын
ሰው ታድሎ አባቴን ብሎ ይፈልጋል ያልፈለገ አባት የምንም አያደርግልኝምእኔ ያሳደገኝን አባቴን በጣም ነው የምወደው ትዝ ይለኛል ከቤት ሳልሰማ ነው ከውጪ አባቴ ሌላ እንደሆነ የሰማሁት ያለቀስኩት ለቅሶ አይረሳኝም የእንጀራ አባቴን በስስት ነው የማየው የእንጀራ አባት ማለት ይከብደኛል አባት ተብየው አልፈልገውም
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 10 ай бұрын
እኔም. ልክ. እንዳንች. ያላሴደገኝ. አባት. ምንም. ብየ. አልፈልገውም. ባይወልደኝም. እደ. አባት. አድርጎ. ያሳደገኝንአባቴን. እዉደዋለሁ. ኑርልኝ. አባቴ. ፍንጀራ. እባቴ. አለውም
@merhawitembaye7473
@merhawitembaye7473 10 ай бұрын
I agree 👍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 10 ай бұрын
አሁን ችግሩ አባትነቱ ሳይሆን የአባቷን ወገን ጋብቻ እንዳይገጥማት ሰግታ ነው።
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
የኔ እህት አባትን መፈለግ የማድረግ ያለማድረግ ሳይሆን የማንነት ጥያቄ ነው ይሄ ጥያቄ በውጭውም አለም አለ ሰዎች አባትሽ ማነው ለሚለው መልስ ይሆናል : አብዛኛው የኢትዮጲያ አባትከሀዲ ነው ደግሞ የሚገርመው የተካዱ ልጆች አባታቸውን መስለው ይወለዳሉ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 10 ай бұрын
@@zelekashlulseged9795 በርጅና ነዉዴ ምትፈልገዉ እስካሁን የት ሂዳ ነዉ😂😂
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 10 ай бұрын
እኔ አልተዋጠልኝም እንዳይቀይረረዉ ፈጣሪይርዳሽ እህቴ አይይይ አሁን እንደዚህ ያሉ አባቶችና የኔ አባት እኩል አባት ይባላሉ ይገርማል አባየ የኔአለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደኔ ልዩ አባትያላቹህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሌሎችን ደሞ ልብ ይስጣቸዉ
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 10 ай бұрын
አባት ተብዬው ልቦናው ያውቃል ልጁ እደሆነች እናት አትዎሽም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@User12073-d
@User12073-d 10 ай бұрын
አሁንም ሰውዬው አላመነም ግን ከሆነ ያለቀሸውን ያህል አሰለቅሸም እሱ ለብር ብሎ አሁንም በገኔዘብ ሊያሰቀይረው ይችላል ግን ህግ አለ እንዳትለቂው
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 10 ай бұрын
​@@User12073-dሆስፒታሉ ከሚሊየን ብር ስሙ ይበልጣል ነገ ሌላ ቦታ ተሰርቶ ነች ቢባል የሆስፒታሉ ስም ይጠፍል በህግ ደግሞ አልመረመርም ስላላለ አታሸንፈውም የDNA ውጤቱ ያሸንፍታል ሞኝናችሁ እንዴ ገንዘብ ህግንም ይገዛል ይሄንን ንግግሮን አልወደድኩትም እንደውም ልጅ ላትሆን ትችላለች ብየ ከስባለሁ ከእናቶስ ጋር ተመካክራ ቢሆን ከሆነች እንኮን ንብረት አባት ሳይሞት አይወረስም የምንድርቅና ነው
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 10 ай бұрын
እረ እደዚህ ከካደ ምን ያረግልሻል አባትነቱ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሀብታሞች ሆድ እጂ ጭንቅላት የላቸ ዉም ገደል ግባ በይዉ 🤸🤸
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
ምንም ከሱ አልፈልግም ኣትነቱን ብቻነው የፈልገው አለችኮ ደግሞ የማንነትጥያቄ ከባድነው😢
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 10 ай бұрын
@@fatimah-fj9wb አይ ውዴ እንደዛማ አትት ሸወጂ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
​@@SaraSara-yb3olማለት አትሸወጂ አዲስ አበባ አንድ አካባቢ ነው የሚኖሩት ቤተሰብ ካልተዋወቀ የሱዋ ይሁን የልጅ ልጅ እያለ ይቀጥላል ዝምድና ሳይታወቅ ቢጋቡስ የሱዋ ልጅና የወንድሙዋ ልጅ ቢጋቡስ እረ አስተዉሉ የማን ነሽ ሲባል የከሌ ማለት እራሱ እኮ ቀላል ነገር አይደለም አባቱዋም ትዳር አለው ልጆች አሉት ፈርቶ ይሆናል ቤተሰቡ እንዳይረበሽ ሰው ላይ መፋረድ ከባድ ነው
@jesusking3536
@jesusking3536 10 ай бұрын
Awo gin lemn mskinan sat techawtew metal yetabatache
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 10 ай бұрын
ሰውየው ከማጭበርበር ወደ ኃላ አይልም ምክንያቱም ሴትየዋን አላውቅም ያለው እና በፍጥነት መልስ መስጠቱ የልጅቷን አፍ ለመዝጋት ነው አንቺ ግን በርቺ ያንቺ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የእናትሽ በድህነታቸው አንገታቸውን ያስደፋትን ትበቀያለሽ በርቺ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 10 ай бұрын
የእኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጣልሽ፣እናት ሁሌም እውነት ናት❤😊❤ወንዶች ከክህደት መቼም አይቦዝኑም
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 10 ай бұрын
በጣም ምንም አይታመኑም አላህ ያስተካክላቸውጂ ከባዶችናቸው
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 10 ай бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሰው ነህ ለነገሮች ትኩረት ሰተህ በእርጋታ የሰዎችን ሀሳብ ተረድተህ የምታፅናናቸውንና ችግራቸውን የምትረዳበት መንገድ አንደበተ ርቱእ መሆንህ ጥሩ ሰው መሆንህ ይገልፃል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ያገናኝሽ አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ ሁሌም አይሳሳትም
@MulatwaMulu
@MulatwaMulu 10 ай бұрын
እባክሽ እናትሽን አታስጨንቃያት አባት ካላሳደገሽ ምናባቱ ያረግልሻል እረጅሞ እድሜ ለእናቶች
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
EXACTLY my sister 👍👍✌
@tizibt6026
@tizibt6026 10 ай бұрын
ያልወለኩት ልጅ አባባ ቢለኝ አፌን ዳባዳባ አለኝ አለ ያገሬ ሰው ያላሰደገኝ አባት አባቴም ሊሆን አይችልም አባትሽም ቢሆን ያንቺ አባትም እናትም እናትሽ ብቻ ናት
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 10 ай бұрын
ግን እኮ የጎደለንን ነው የምንፈልገው እኔ የአባቴ ቤተሰብ በቅርብ አይደሉም አላቃቸውም አባቴ በሂወት አሁን የለም እና ባገኛቸው ደስ ይለኛል እሚናፍቁኝስ ነገር😢
@novena1712
@novena1712 10 ай бұрын
Very true I don't know why children look their fathers like her. Because from the beginning of the pregnancy sickness till her/they matures is the mothers who suffers specially for their sickness and laughter's.
@Tsedi20112
@Tsedi20112 10 ай бұрын
ይህቺ ልጅ አባቱዋን አውቃለች ስለዚህ ደግሞ ያባቱዋን ልጆች ታውቃለች ማለት ነው ለትዳር አያሰጋትም ያን ያህል ልጅትዋ ዞሮ ዞሮ የንብረት ፍለጋ ነው በተዘዋዋሪ በትዳር አሳባ የአባትነት ጥያቄዋ ደግሞም ያላሳደገ አባት ንብረት ቢያካፍላትም ምንም ማለት አይደለም በዚህ እንክዋን ይካሳት እስካሁን ከእናትዋ ጋር የተንከራተተችበትን ይገባታል
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 10 ай бұрын
@@Tsedi20112 ልታገባው የነበረው ልጅ አባቱን አያቅም ንብረት በሂወት እያለ እሱ ከፈለገ እንጂ የሚሠጣት ህግ የሚስገድደው አይመሥለኝም ሲሞት ግን መውረስ ትችላለች።
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 10 ай бұрын
@@novena1712 i did not understand idea
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 10 ай бұрын
እጅግ የሚያሳዝነኝ ነገር ገና ለገና የንብረትና የገንዘብ ነገር ሊነሳ ስለሚች የሚለው ሃሳብ። ልጅቱኣ እኮ ፈልጋ ከሃብታም አልተወለደች አብራ ብትኖር የአባት ገብዘብ የልጅ አልነበር እንዴ? ያሳዝናል በጣም። አይዞሽ የኔ መልካም። ማንነቱን ካወቅሽ በኋላ ህይወትሽን በሙሉ ልብ መሙላት ትችያለሽ። በርቺ።
@meronebekele6772
@meronebekele6772 10 ай бұрын
ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ያላሳደገኝን አባት እናቴ ተርባ ተጠምታ አሳድጋኝ ደሞ አባት ብሎ ፍለጋ የመውለድ የመውለድ እበትም ትል ይወልዳል እግዚአብሔር እናትሽን ያኑርልሽ ሲጅመር አሁንም አላመነም ቢቀርስ ይቅርታ ይሄንን ስላልኩ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 10 ай бұрын
Wendeme magbate ale Lejochachew Lewaledu yechelale
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
ምን ነካችሁ አንድ አካባቢ ነው የሚኖሩት አሳደገም ፈለገም አባት መሆኑ መታወቅ አለበት ለምን ሀላፊነት አልወሰደም ቀጥሎ የሚመጣው ጥያቄ ነው ሰው እንዴት የፈጠረውን አባቱን አያውቅም እረ ከባድ ነው አባትሽ ማነው ስትባይ መልስ ካጣሽ ከባድ ነው
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 10 ай бұрын
በትክክል
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 10 ай бұрын
ተገማቹ አባት ለምን ሆስፒታል ማማረጥ አስፈለጋቸው? ሆስፒታል ማማረጥ አልተዋጠልኝም።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 10 ай бұрын
ሀብታም ስለሆነ ያስቀይረዋል በእርግጠኝነት
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
ለክብሩ፡ስል በብር ልለውጥነዋ እናትዬውን አላቅም ያለ ልጂቱን፡ያምናል፡እራሱን፡ነፃ፡ላውጣ፡ብሎነው፡ሆስፒታሉ፡ግን፡ገንዘብ፡ጠፊነው፡ሀደራ፡እውነቱን፡አሳውቁ
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 10 ай бұрын
ለምን ግን አባትዬው ይህንን ሆስፒታል ብቻ ፈለገ።እኔ ሆስፒታሉን አላምንም።ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ብዙ ነገር ያረጋልና።ምንም ደስ አላለኝም።አላህ ይርዳሽ ብቻ
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 10 ай бұрын
feke leyasera new be tekekel wuxetun aymexum
@taiftel9066
@taiftel9066 10 ай бұрын
እኔም ፈርቼ አለሁ ፌክክክ እዳይሰራሽሽ
@MesiKalu
@MesiKalu 10 ай бұрын
ውይይይይ አንተ ልጅ አንተን ሳይ እኮ እበረታለሁ እውነት ማዳም እሽ አዳ ትለኛለች ሁሌ ማለት ይሄ ምንድነው ሁሌም የምታይው ልጅ ስትለኝ ወንድሜ ነው አልሀኀት ኦኦኦ ደስ ይላል በቃ ስልክሽን ፈቅጄልሻለሁ አለችኝ እልልልልልል ተበረክል የኔ ጌታ ስንት ነገር አገኜሁ መሰለህ
@momAyubTube
@momAyubTube 10 ай бұрын
😂😂😂
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 10 ай бұрын
ሴቶች ሻፈዳችሁ በጣም
@TensayGetaneh-u8x
@TensayGetaneh-u8x 10 ай бұрын
ነውር ነው አይባልም​@@hiwetbehayilu5657
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 10 ай бұрын
​@@hiwetbehayilu5657በጣም😂😂😂😂
@nejatali7088
@nejatali7088 10 ай бұрын
Yewinet wondim new.
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 10 ай бұрын
አለምየ አንድ ነገር ልበል ስለዚህ ምርመራ ሰዎቹ ባለሀብት ናቸው በበገንዘብ ውጤቱን እንዲጭበረበር ለማድረግ ለእነሱ በጣም ቀላል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ላይ ለገንዘብ ተብሎ አይደለም የDNA ውጤት ቀርቶ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው ስለዚህ ብዙም እርግጠኛ አይደለሁም ሰውየው ሲጀመር እናቲቱን እንኳን አላውቃትም እያለ ነው እውነታውን የደሀ አምላክ ለተገፉት ያውጣላቸው
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 10 ай бұрын
@@mercymercy9309 ሆን ብሎ እኮ ነው እየካደ ያለው እናቷን አለምሰገድ በስልክ ሲጠይቃቸው የመለሱት መልስ ይበቃል እኮ
@ሙነኝጧሊበቱልዒልም
@ሙነኝጧሊበቱልዒልም 10 ай бұрын
ትክክል😢
@kidisttsehay1797
@kidisttsehay1797 10 ай бұрын
ከገንዘብ በላይ ሰው አይበልጥም ማለት ነው ያሳዝናል እንግዲህ የእውነት አምላክ ይፍረድላት።
@rado7282
@rado7282 10 ай бұрын
ከእናቷ ጋር የአንድ ቀን ግንኙነት ቢሆንስ ያላቸዉ ከ38 አመት በኃላ ለምን አላስታዉስም አሉ ተብሎ መወቀስ ያለባቸዉ አይመስለኝም
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o 10 ай бұрын
በህግ ቢሆን እስከመጨረሻው ያልሻት ነገር ከባድ ስራ ትሰራለች እናቷን አላቅም የሚል ሰው በብር የፈለገውን ያደርጋል በነገራችን ለይ የሰውየው እናቱ የቡታጅራ ሠው ናቸው አቃቸዋለሁ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 10 ай бұрын
አባትሽ ሁኖ ከሀሳብሽ ይገላግልሽ የሱ ንብረት ጥንቅር ይበል
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 10 ай бұрын
አው ግን ስውየው ውጤት ሊያበላሽ ይችላል
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 10 ай бұрын
​@@firehiwotbekalu585ያማችሆል ወይ እንደውም ከውጤት በፌት ይህንን ማለቶ ከእናቶ ጋር ተመካክራስ ቢሆን ለንብረት ፍቃደኝ ሆነ እዚህ አደለችም ተብላ ነገ ሌላ ቦታ ነች ቢባል ያሆስፒታል በሚሊየን የማያገኝው ስም ነው የሚጠፍው ሲቀጥል ሌላስ ባታ ማበላሸት አይችልም ወይ DNA ከያዘ ደግሞ በህግ ይረታታል ልጅ አደለችም ከተባለ ህግም በገንዘብ ይያዛል እንደዛ ካላችሁ በቅንነት ልመርመር ያለን ሰው ሌላነገር ማውራት ልጅቶን ያስጠረጥራል ከእናቶ ጋር ከተመካከረችስ
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
እንዴ ለምን ይቀራል
@Bio650
@Bio650 10 ай бұрын
ፈጣሪ የሰውን ልጅ በራሱ አምሳል የፈጠረው እኩል ነው ሀብት ይመጣል ይሄዳል እናታችን ጀግና እናት ኖት
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 10 ай бұрын
ምርጥ ትሁት ጋዜጠኛ
@RahelTesfamariam-jh1ml
@RahelTesfamariam-jh1ml 10 ай бұрын
እህቴ ጊዜ የሚፈታውን ለጊዜው ስጭና አንቺ ፅልይ አድርገሽ ቤተሰብ መስርቺ ታሪክሽን ምታካፍያቸው ልጆች እግዚአብሔር ይስጥሽ ህይወትሽን ይካስልሽ
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 10 ай бұрын
በግድ አባቴ ነው አትበይ ወደህግም ምን ወሰደሽ እህቴ ሰውየው አባት መሆን ካልፈለገ ተይው አባት ምን ማለት እንደሆነ አባዱላ ልጁን ፈልጎ ያገኘበትን መንገድ ቪድዮውን ፈልገሽ ስጭው
@AgewKemant
@AgewKemant 10 ай бұрын
በኦሮሞ ባህል ኦሮሞ እንካን ልጁን የጉዲፈቻ ልጁን እይጥልም ..🫶🏾🫶🏾🫶🏾
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እናትሽንም የድካሟን ያሳርፋት ❤ሳይሽ እርጋታሽ ስርአትሽ እንዲህ አድርጋ ያሳደገችሽ የእናትሽ ውጤት ነው
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 10 ай бұрын
እናትየው በጣም ያሳዝናሉ እማዬ አይዞዋት ልጆዋ ደርሳለች ይበርቱ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያውጣልሽ እህቴ ማንነት ከባድነው😢😢😢አለም ሰገድ ወደ እውነተኛDውሰዳቸው
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሴት ልጅ ነሽ እድሜ ይሄዳል አግብተሽ ዉለጂ ሌላዉ ሁሉ ይደርሳል እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል ነዉ እናትሽ እያለችልሽ የኔ ዉድ እርግጠኛ ነኝ አባትሽ አይክድሽም ጉራጌ ልጁን ይወዳል በተረፈ ሀሳብሽን መደሀንያለም ይሙላልሽ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 10 ай бұрын
ልጅቱ 100%ልጃቸው ናት እኔ ገና ሳያት ወይዘሮ በቀለችን ነው የምትመስለው
@abinewabraham9673
@abinewabraham9673 10 ай бұрын
ጥሩ አይድያ ምልክያቱ ይአባታ ሰም ግርማ ብላለች የወዞሮ በቀለችባለሀብት ልጀ ነው
@ABBE88911
@ABBE88911 10 ай бұрын
በቀለች ክትፎ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 10 ай бұрын
ህግ እኮ በገንዘብ ተገዝቷል በእውነት ሳይሆን እህቴ😢ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@senitube5125
@senitube5125 10 ай бұрын
እናት መቼም ቢሆን እውነት ናት መልካሙን ተመኘኩልሽ እህት 🙏🙏🙏
@martazenebe2268
@martazenebe2268 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄ ሁሉ ልፋትሸ ለምን ነዉ ልጀ ብሎ ላላሳደገሸ መልፋትሸ እናትሸን እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ያላሳደገሸአባት አባት አይሆንሸም ማንነት ማወቅ ግድ ይላል እግዚአብሄር እዉነትን ያዉጣልሸ
@Salam-m7u
@Salam-m7u 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የእናትሽን እውነት ያውጣ
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 10 ай бұрын
ለምን፣በገልተኘ፣ሆስቢታል፣አይመርመሩም፣በዚህ፣ብተርዳት፣አለምዬ፣አግዚሐቤር፣ይረደሐል፣፣
@Salam-m7u
@Salam-m7u 10 ай бұрын
ፈራሁ እዳትጭበረበር ገንዘብ ማይቀይረው የለም
@fregenetabera1481
@fregenetabera1481 10 ай бұрын
እግዚያብሄር ይርዳሽ ስጋት አለኝ ሰውየው ባለ ሀብት ናቸው ብር የማይስራው ነገር የለም ኢትዮጵያ ከባድ ነው እግዚያብሄር የሆስፒታሉን ሰራተኞች ያራራልሽ🙏🙏🙏
@jesusking3536
@jesusking3536 10 ай бұрын
​@@merdasaetenesh8515enam esun new yemlew
@jesusking3536
@jesusking3536 10 ай бұрын
​@@Salam-m7uawo endeza ymeslal hunataw
@rediesemaret5055
@rediesemaret5055 10 ай бұрын
ሰለደንቃዉ አለለፍም እዮሀ ምርጥ ምድያ በርተልን❤❤❤❤
@tigetad5649
@tigetad5649 10 ай бұрын
እውነት ነው ብር የማይሰራው የለም ተመርምራችሁ አይደለም ቢባል በህግ እሄዳለው ያልሽውን እደግፋለሁ :: እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@ሲኖሪታ
@ሲኖሪታ 10 ай бұрын
እግዝያብሄር የልፍትሽን ውጤት ያሳይሽ እህቴ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 10 ай бұрын
ምርጡ ጋዜጠኛችን በርታልን ❤
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 10 ай бұрын
አለምየ አተን አለማድነቅ አይቻልም ትለያለህ❤❤❤
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 10 ай бұрын
ስርኩት ግን ደስ የምትዬ ሴትነሽ ቆንጆ❤😊😊ጥያቄሽ ግን የግድነው የማንነት ጥያቄ ግድነው አይዞሽ እናትሽን ምንም ቢፈጠር እንዳወቅሻት አደራ ስርኩትዬ አደራ አደራ🙏🙏🙏💕💕💕
@peaceforall9655
@peaceforall9655 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ አንዳንድ አሁን ካሉት የሃይማኖት መሪዎች የተሻለ ትህትና አለው። ትህትና የስልጣኔ ምልክት ነው። ወጣቶቻችን ከሱ ተማሩ። ወንድ ልጅን በሁሉም ሰዎች ተወዳጅና ተፈላጊ የሚያደርገው ዋነኛው ትህትና ነው። ትሁት ወጣት ወንድ ለቤቱ እንቁ ነው ምንም ባይኖረውም
@መናዊት
@መናዊት 9 ай бұрын
አትሳሳት አንዳንዴ በአፉ ትሁት ሆኖ ተግባሩ ደግሞ የማትጠብቀው የሚሆን አለ. ግን ይኼ ጋዜጠኛ እኔም አደንቀዋለሁ👏
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ከባድ ነው አባትን አለማወቅ
@HaymanotBeyene-m5t
@HaymanotBeyene-m5t 10 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ በፌት ደሃ ስለነበሩ እናትየው ስማችው እንዳይጠፋ ይመስለኛል የኔልጅ አይደለችም ያለው አባትየው
@accacc5974
@accacc5974 10 ай бұрын
አንደኛ ነኘ ዋው አለምዬ እርጋታክን ሰወደው
@danatube7955
@danatube7955 10 ай бұрын
37 አመት ሙሉ የአልፈለገሽን ሰው with Out you ምንም የአልጎደለበትን ሰው አባቴ እያልሽ ለምን ትናደጃለሽ 😢 አግቢ ውለጂ የራስሽን ህይወት ኖሪ ከመጣሽ ደግሞ 37 አመት ሙሉ የአልከፈለውን ዋጋ የአሳጣሽን ፍቅር መካስ አለበት ሃበት አልፈልግም ምን አስባለሽ ግድታው ነው አትቀባቡለት
@hareragere7856
@hareragere7856 10 ай бұрын
አትቀባጥር
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 10 ай бұрын
አለም ሰገድ የሰቱን ሀሳብና ጨቀትእደት እደምትርዳ እርጂም እድሜከጤናጋ ይሰጥክ
@genetbekele515
@genetbekele515 10 ай бұрын
በግድ እና በህግ የመጣ አባት ምንም አያረግልሽም የኔ እናት
@farida1771
@farida1771 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጉጉት እንጠብቃለን
@engdawork212
@engdawork212 10 ай бұрын
ተጠንቀቂ የሌላ ስው ናሙና በውስጥ ሊሰጥ ይችላል ። የሌላ ሰው ታሪክ አውቃለሁ። እንደገና ከሳ በፍርድ ቤት ተስርቶ ተረጋገጠላት።
@empyrealcirus
@empyrealcirus 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ምን የማይሰራ corruption የለም ገንዘብ በመክፈል ያስለውጡታል በርግጠኝነት ‼️
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 10 ай бұрын
Ke ethiopia wechi yemermer
@engdawork212
@engdawork212 10 ай бұрын
@@kedestzegeye992 ትክክል
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
​@@empyrealcirusEXACTLY
@abelakewyared5063
@abelakewyared5063 10 ай бұрын
የስርጉቴ ፍቃድ ቢሆን ፡ መልካም አባትም + ባልም እሆናታለው ባገባት ደስተኛ ነኝ ፡ ምን ትላላቹ ?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 10 ай бұрын
❤🎉
@cequa4067
@cequa4067 10 ай бұрын
አባትም እኮ የተባለው እኮ ህሊናውን እኮ ያውቀዋለሁ እኮ ልጁ እንደሆነች ግን ያው ቤተሰብ ፈርቶ ወይንም ማፍረው ይሆናል እንጂ ግን አሁን እሱም እራሱ እረፍት ያገኛል በእውነት እረፍት ያገኛል መሞታለ የማይዋሽ አንቺ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በናትሽ እና youtube ደግሞ ክፈቺ የራስሽ ቻናል❤❤❤❤
@alemsora1624
@alemsora1624 9 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ
@BekelechReta
@BekelechReta 10 ай бұрын
አለክሲ አግዚአብሔ አድሜና ጤና ይሰጥክ የዝች ልች አባታን ባገኝች በጣም በጣም ታዛዝናለች አህቴ አይዞሺ አባትሺ ታገኛለሺ አትጥራጠር
@ataata4854
@ataata4854 10 ай бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ 😢😢ምንም ስጋት አገባሺ ብር ያለው በብሩ ይመካ አንቺ ግን በእግዚአብሔር ታመክቴሺ ተሺንፌሺ❤እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 10 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 10 ай бұрын
እኔ፡ግን፡ይቅርታ፡አርጉልኝ፡ላባት፡ይሔን፡ያክል፡መንሰፍሰፍ፡አስፈላጊ፡አይደለም፡ጊዜሽን፡ተጠቀሚበት፡የኔ፡ቆንጆ፡ልጅ፡ውለጂ፡ያኔ፡ሁሉንም፡ትረሺዋለሽ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 10 ай бұрын
Hulume sew ande aydeleme
@የድንግልልጅ-ኈ4በ
@የድንግልልጅ-ኈ4በ 10 ай бұрын
ነገጠዋት ትዳር ሊፈጠር ይችላል
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው እሱ እውነታውን ያውጣልሽ alexs ጌታ ይባረክ ❤❤❤ ውድ ውንድሜ ነህ ❤❤❤
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 10 ай бұрын
ስውድህ በጌታ
@elda554
@elda554 10 ай бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ በገንዘብ የማይገዛ ነገር የለም አባት ተብዬው ዉጤቱን ሊያስቀይር ይችላል ውጪ ሀገር መመርመር አለበት ሰውዬው ይሄኔ ከብዙ ሰራተኛ ወልዷል
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 10 ай бұрын
ትክክል
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
ትክክል
@LomiGiza-x8d
@LomiGiza-x8d 10 ай бұрын
ይሁስፒታሉ ነገራ ግን ይስስባል እኝ አገራ በገንዘብ ይማይታመን ነገራ ነው ይሚሠራው ለማንኝውም እውነቱን እግዚአብሔር ይራዳሽ
@mahletgetachew8762
@mahletgetachew8762 10 ай бұрын
አባትየው ካልፈሩ ለምን እሷ የምፈልግበት አይመረመሩም ብር የማይገዛው የለም መቼም
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 10 ай бұрын
Eko
@SaraSara-d4n9q
@SaraSara-d4n9q 10 ай бұрын
አብሳሪው ቅዱስገብርኤል መልካሙንነገር ያብስርሽ እኅታለም
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 10 ай бұрын
የኔአባት ተሁሉም ይለያል
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 10 ай бұрын
Welcome Back Alemiye 🙏🙏❤❤
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
እኔም አባቴን አላቅም ግን በሀሜት ደረጃ ያ ሠው ነው እባላለሁ እናቴ አርፋለች እና መመርመር እፈልጋለሁ እና ለመመርመር ስንት ብር ነው በማርያም አሳውቁኝ???????
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 10 ай бұрын
❤❤❤ማማ አዞሽ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ❤❤❤ጌታ እዳባት አሳድጎሻል❤❤
@tsedaytegegne
@tsedaytegegne 10 ай бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንጂ የናትሽን ስም አላስታውስም ያለው በርግጠኝነት በብር እንደሚጨርስ እርግጠኛ ሆኖ ነው።
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 10 ай бұрын
ለምን ሁለቱም የማይመርጡች ሆስፒታል በናንተ በድርጀታችሁ ወደ ውጪ ተልኮ መልሱ አይመጣም ይሄ ነው ለሁለቱም እረፍት
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 10 ай бұрын
በድብቅ አተወለደ ልጅ አበቱን ይመሰላል ይባላል ትመስያለሽ የኔ እህት
@msttina6887
@msttina6887 10 ай бұрын
በትክክል ይኤ የቤተሰቤ የወድሜ ልጅ ጉዳይ ነዉ የኔም ወድም ሚስቱን ፍራቻ ቤተሰብ ፈርቶ ክዶአል ስለዚ አለም ሰገድ አተ ጥሩ ጋዜጠኛ ነእ እናት ምንግዜም ታዉቃለች እናት እናት ናት ጌታ ይርዳሽ
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 9 ай бұрын
ወይ ድርቅና በግድ አባት ሁነኝ...ይሄኔ ድሀ ቢሆን አትፈልጊውም ነበር
@sisiayali3512
@sisiayali3512 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እስካሁን የሄድሽበት የአባትነት ጥያቄን መፈለግ ጥሩ ነው በህግ ሄድበታለው ያልሽው ግን ጥሩ አይመስለኝም ልክ እንዳንቺ አበት የተባለውም አባትነው ሲባል ይጠላል ብዮ አልገምትም በሰላማዊ ነገር ብታስኬጂው ጥሩ ነው ለቀጣይም ግንኙነት ሰላማዊ ለማድረግ ለማለትነው
@abelsimegn1803
@abelsimegn1803 10 ай бұрын
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ግን አባትም እናትም ሆና ያሳደገችሸ እናትሽ ክብር ይገባታል
@estifanostsegab1515
@estifanostsegab1515 10 ай бұрын
የዝችን ልጅ መጨረሻ ማወቅ እፈልጋለን
@MuluGermay
@MuluGermay 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@appseth8007
@appseth8007 10 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ ቃልያጥረኛል እፀልይልሻለው
@AbdulrezakKemal
@AbdulrezakKemal 10 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል እግዜር ይርዳሽ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ 10 ай бұрын
የድኤንኤው ነገር ብዙም ደስ አይል እናት አትዋሽም
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 10 ай бұрын
የዚህች ልጅ ውጤት ምጥ ነው የሆነብኝ እባካችሁ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 10 ай бұрын
እንኩዋን ዳና ምትችሁ ❤️🙏
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 10 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም ነዉ ማደንቅህ በርታ አንቺም ጥሩ ነዉ መጠየቅሽ ግን አባትነት በህግ አይሆንም ፍቅር ይሻላልል እህት ወንድም ማግኘት ቀላል አይደለም ጥርጣሪ ካለ አንቺ ያልሽዉ ቦታ ብትመረመሪ ይሻላል ባይ ነኝ
@hussenali4298
@hussenali4298 10 ай бұрын
አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 10 ай бұрын
Amen 🙏
@hintub
@hintub 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው እና ለልጅትዋ ይመሳሰላሉ❤❤
@elsa3589
@elsa3589 10 ай бұрын
ሌላ DNA
@tarikenew2614
@tarikenew2614 10 ай бұрын
😂😂😂😂​@@elsa3589
@mulubirara7956
@mulubirara7956 10 ай бұрын
ደስ የምትል ትሁት ሴት ናት ኤግዚያብሔር ይርዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abentekelly9387
@abentekelly9387 10 ай бұрын
@@elsa3589😂😂😂
@abentekelly9387
@abentekelly9387 10 ай бұрын
😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ቀ 10 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 10 ай бұрын
እደው እግዝያቤር እውነት ያርግልሽ❤
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 10 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ DNA ውጤት ላይ ችግር ካለ እስከአሁንስ ያለው ምኑ ነው ሚታመነው ለማንኛውም ነገር በፍቅር ልጄ በሆነች ብሎ ያልጓጓ ሰው በDNA ጥርጣሬ ካለ በቃ መተው እንዴ ሞትም አለ እኮ በህይወት እያለ ፍላጎት ከሌለው ገደል ግባ በይው የኔ ቆፍጣና የምታምሪ እኮ ነሽ ሚያስከብርሽ መልካምነትሽ ነው አባት አይደለም ካልሆነ እንዳይሰማሽ ወጥረሽ ስሪ ለማደግ ሞክሪ ክብር ማለት ይሄ ነው ለትዳርም ቢሆን ከክፉ ለመሰወር ፀሎት አርጊ አየሽ እዚጋ እውነትሽን ነው አባትሽ እራሱ ሴቶቹ በዝተውበት ነው እናትሽን ያላወቃት በጣም ያሳዝናል ሌሎችም ልጆች የተፈጠሩ ይኖራሉ አይ ወንዶች !!!! ካልሆነ ግን ትዳር ለመያዝ ሰታስቢ ከጓደኛሽ ጋር DNA ተመርመሪ ከሆነ እኮ ከአንቺ ጋር ይመሳሰላል ችግሩ ዘመድ ከሆነ ነው እሱንም ቤተሰብ ማጣራት ነው አይዞሽ መልካሙን ያሰማን በርቺ ምንም ሆነ ምን ወደራስሽ ተመለሺ እንዳትበሳጪ አደራሽን።
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 10 ай бұрын
I agree with her : to check DNA other place
@Misneb
@Misneb 10 ай бұрын
የወለዳት ሰው በህይወት እያለ ማነው ከራሱ በስተቀር የንብረት ጥያቄ ማንሳት የሚችለው። ወይስ እሱ ከሞተ በሁዋላ ላለው የወደፊት የመብት ጥያቄ ነው? መጀመሪያ ግለሰቡ ማንንም በህይወት እያለ በኑዛዜ ማካተትና አለማካተት ይችላል፣ የኢትዮጵያ ህግ ይህንን መብት የሚከለክል ካልሆነ በስተቀር....
@ንፁህበላይተረፈ
@ንፁህበላይተረፈ 9 ай бұрын
ምን ደረሰ?
@asterdesalegn4830
@asterdesalegn4830 10 ай бұрын
ለስሙ ብሎ በገንዘብ ይጨርሳል እዉነቷን ነዉ😊
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 10 ай бұрын
Eko yemen berasu mercha Hispital Yehedale kiber alafi new minale abate kehone betarefe betam kebad eko new Lesewa
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 10 ай бұрын
ሀኪም ቤቱ ትልቅ ጥንቃቄ ሊያደርግይገባል ምክንያቱም በላው አለም የሚታይ ነገር ነው እባካችሁ ለእውነት ስሩ ነገ የሚያስጠይቅ ነገር ባትሰሩ ጥሩ ነው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
ትህትና ከዝህ ጋዜጠኛ ታማሩ እርጋታው ደስ ስል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@faristekbir2299
@faristekbir2299 10 ай бұрын
እሳችው በፈልጉት ወይምእሳም በፈልገችው ሰይሆን አለምዬ አንተ ምርጥ ሆሰፕታልይሁን
@ሀዩቲየባቦዋ
@ሀዩቲየባቦዋ 10 ай бұрын
አሌክስየ የኛ ጀግና
@tsehaybeyene8953
@tsehaybeyene8953 10 ай бұрын
መልካም ሰው ነው❤❤❤
@msttina6887
@msttina6887 9 ай бұрын
የነዚ ሰዎች ጉዳይ የት ደረሰ
@hanasesay4974
@hanasesay4974 9 ай бұрын
You are so deferent my brother
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ማንነትም እረፍት ይነሳልማለትነው
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 51 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН