🔴ታዋቂው YOUTUBER

  Рет қаралды 16,603

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

Күн бұрын

ይህ ዝማሬ በወንድማችን ኪዳነማርያም እና ፍሬህይወት የጋብቻ ስነ ስርዓት ላይ በዘማሪ አበል መክብብ የተዘመረ ሲሆን አዛሔል ሚድያ መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል።
‪@teamnomedia‬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
#teamno_media #wedding #wedding_mezmur #subscribe #orthodox_mezmur

Пікірлер: 63
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Күн бұрын
አሜን በእውነት ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቃን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖✨💖💖💖💖
@Mezmurbet123
@Mezmurbet123 Күн бұрын
ሁላችንም ለዚህ ያብቃን በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው ለዘማሪው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ ዕንቁ ወንድም እንዴት እንደኮራንበት 💯% እግዚአብሔር የአብርሐም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር Күн бұрын
የተአምኖ ሚድያ ባለቤት ለዚህ ክብር ስለበቃህ ደስ ብሎናል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌾
@hfj4001
@hfj4001 Күн бұрын
እዴ እሱ ነው እዴ እስይ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@Selam1927
@Selam1927 Күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻
@ShewayeAbera-o5x
@ShewayeAbera-o5x Күн бұрын
❤❤በጣም የጠበቁት ነው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ለፍሬ በአያሌው ያሳየኝ
@tigistaschalew5017
@tigistaschalew5017 Күн бұрын
ለዘማሪው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው
@Sisay_adugna
@Sisay_adugna Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Күн бұрын
እግዚአብሄር ትዳራችሁን እንኳን ደስ አላችሁሁ የተአምኖ ሚዲያ ወንድማችን ደስታችሁ ደስታችን ነው መልካም የጋብቻ ዘመኔ ይሁንላችሁ ❤❤❤🌹🙏
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@achawachyideg605
@achawachyideg605 19 сағат бұрын
እኳን ደስ አላቹህ የብርሀም እና የሳራ ጋብቻ የባርከ የእናንተም ይባርክ🎉🎉🎉🎉
@work-t2n
@work-t2n 22 сағат бұрын
እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 22 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብሩን ሁሉ እርሱ እግዚአብሔር ይውሰድ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን አሜን
@user-th9oo1wh6u
@user-th9oo1wh6u Күн бұрын
እንኳን ለዚህክብር አበቃችሁ እልልልልልል👏👏❤🙏
@mulugetawolde2147
@mulugetawolde2147 18 сағат бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ እልልልልልልል
@Ye-maryam
@Ye-maryam 22 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለው ለዚሕ ክብር ያበቃሕ አምላክክብርምስጋና ይግባው ወንድማችን ኪዳነ ማርያም የአብርሐም የሰራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እሕታችን ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ የእምነትች ፅናት ለዚሕ እንድትበቂ አድርጎሻል በይ እሕቴ ምንም ባቅሽም ወንድማችንን አደራ የተ አምኖ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለን ምንም በቦታው ባንገኝም መልካም ጋብቻ
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@MarZinaw-zw5xp
@MarZinaw-zw5xp Күн бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤😢
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 23 сағат бұрын
የእኛ ብርቱ ወንድማችን የተባረከ ትዳር ይሁንልክ መልካም ጋብቻ ወንድማችን እንወድኃለን ❤❤❤❤❤❤ተአምኖች የት ናችሁ😊
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@shbra-jw5uy
@shbra-jw5uy 22 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ ብርቱ ወንድም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመብረሀን አትለያችሁ 🙏💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@kirub_
@kirub_ Күн бұрын
እልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደስ አለህ
@hannatafara700
@hannatafara700 Күн бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ወንድማችን ዲያቆን ኪዳነማርያምና እህታችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌿🌿🌿🌿
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 17 сағат бұрын
@@azahelmedia አዛኤል ሚዲያ እናመሰግናለን ሰብ አድርጊለሁ
@Ye-maryam
@Ye-maryam 16 сағат бұрын
@@mameeuntue7673 ማሚ እሕቴ አዛሔል ወንድማችን ልክ እንደራማው ታዴ የምንወደው ወንድማችን ነው እኛም ገብተን ላይክ አድርገን እንወጣለን የተ አምኖ ሚዲያ ቤተሰብ ለአዛሔልም ቤተሰባችን ነው በሁሉም ውስጥ ገብተው ላይክ አደረገው ቤተሠባችን የተዋሕዶ ልጅ ነው ማበራታት መንፈሳዊ ግዴታችን ነው
@hfj4001
@hfj4001 Күн бұрын
የተባረክ ትዳረ ያረግልህ ውድሜ
@selamrita
@selamrita 21 сағат бұрын
ወንድም አለም እንካን ለዚህ ማረግ አበቃህ❤
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@uaeuae576
@uaeuae576 Күн бұрын
እንኳን ለዚክብር አበቃ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ👏
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 20 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili Күн бұрын
ትዳራችሁ መሀል እግዚአብሔር ይግባ እማምላክ ትሙላላችሁ❤❤❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@TigestGaahy
@TigestGaahy 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllllll
@Tigabu-r1f
@Tigabu-r1f 16 сағат бұрын
እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
@hfj4001
@hfj4001 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 22 сағат бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
በቅንነት ሼር ያድርጉልን
@MaaryMarymaary
@MaaryMarymaary 19 сағат бұрын
❤❤❤
@istelahindeya8577
@istelahindeya8577 Күн бұрын
I feel him😢
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
በቅንነት ለ1 ሰው ሼር ያድርጉልን
@EmbebaTesamun
@EmbebaTesamun 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-md7jz6yi4r
@user-md7jz6yi4r 13 сағат бұрын
ትዳራቹሁን እግዚአብሔር ይባርክ
@KalkidanFantahun-m3t
@KalkidanFantahun-m3t 23 сағат бұрын
Melkam yetdar zemen😢😢
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
አሜን
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar Күн бұрын
ቆርቦ አይለቀስም
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 19 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን የተለያዩ ዩቲዩበሮች ሥርዓተ ጋብቻን በተመለከተ የተደጋገመ ስህተት እንደበጎ ነገር ሲያስተላልፉ እየተመለከትኩ ነው! ይህም "ሙሽራው፣ ሙሽሪት አለቀሱ" የሚለውን እንደመልካም ነገር ሲገልጹት እያየሁ ነው። ነገር ግን ሙሽሮች በሰርጋቸው ቀን ስለሚቆርቡ በፍጹም ማልቀስ የለባቸውም። እንኳን ለቅሶ ሲዘምሩም ብዙ ሙቀትና ላብ እንዳይወጣቸው መጠንቀቅ አለባቸው። የቆረበ ሰው ከዚህ ነገር መጠበቅ እንዳለበት ቤተክርስቲያናችን ታስተምራች ፤ ስለዚህ ሁላችንም እንጠንቀቅ! በቸርነቱ ሁላችንም ይማረን!
@እንማማርEnmamarቲዩብ
@እንማማርEnmamarቲዩብ Күн бұрын
ሲጀመር ውሽራ አያለቅስም የሚያስለቅስ በሰርጉ ቀን ዝማሬም አይፈቀድም
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
ሁሉም ለሥላሴ ክብር ነው ሙሽራው ቢዘምር ከበሮ ቢመታ ለምስጋና ነው ደስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል
@hiwotaklilu9568
@hiwotaklilu9568 Күн бұрын
Ene emilew 'Sigawe demun' tekebilo endezih mehon yifekedal woy? Malkes kebero memtat even chok bilo mezemer enkua ayfekedm...video lemasamer bilachu yebetekirstian sirat atafrsu
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
ሁሉም ለሥላሴ ክብር ነው ሙሽራው ቢዘምር ከበሮ ቢመታ ለምስጋና ነው ደስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል
@hiwotaklilu9568
@hiwotaklilu9568 6 сағат бұрын
@@azahelmedia Gedile Abune Habtemariam korbew chok bilew tselot siyadersu Getachin tegeltso tikikl endalhone negrochewal....gedlachewn anbib( anbibi)
@SosinaFantahun
@SosinaFantahun 22 сағат бұрын
@hiwotaklilu ሁሉም ለሥላሴ ክብር ነው ሙሽራው ቢዘምር ከበሮ ቢመታ ለምስጋና ነው ደስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል
@azahelmedia
@azahelmedia 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 21 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 74 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 95 МЛН
የሄርሜላ ጉዳይ ከምን ደረሰ??
21:07
የንስር አይን 2
Рет қаралды 8 М.