No video

ፊታዉራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ሚስታቸውን ለአገልጋያቸው አሳልፈው የሰጡበት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 74,627

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
እጅግ ደስ ይሚል ታርክ ነው ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ እጅግ ብለህ ጥበበኛ እና ታጋሽ ናቸው 💚💛❤️👏🏾👍🏾 እጅግ ደስ ይሚል ታርክ ነው ሽጉጥ አንስቶ የሁለት ስው ነብስ ከማጥፋት ግብር አብልተው ተጋቡ ብሎ መሸኘት ይበልጣል ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስን እጅግ መደነቅ አለባቸው ትልቅ ስው አባ መላ አባ መቻል 💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾 አመስግናለሁ ውብ ትረካ ነው ይቀጥል 💚💛❤️👍🏾👏🏾👈🏾
@emmadhabibants4930
@emmadhabibants4930 5 жыл бұрын
አድስ አባመላ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@merci0961
@merci0961 2 жыл бұрын
The warrior was a wise man too. To have such kind of a weight of tolerance of a high rank authority in the 19th century is rare.
@genetyilma7780
@genetyilma7780 5 жыл бұрын
እውይ ስታነብ ደስ ስትል በወሬ በአሉባልታ የነፈዘ አንጎሌን በአንተ ፅሁፍ ደስ ይለኛል
@yosephgebretensay7305
@yosephgebretensay7305 5 жыл бұрын
የሚገርም ነው እውነትም አባ መላ
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 5 жыл бұрын
1879ዎች በጣም ደስ የሚል ዘመን ነበር ትረካችሁ ደስ ይላል።
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 5 жыл бұрын
አዲስ 1879 ኞች የምታቀርቡት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው አድናቂ ተከታታያችሁ ነኝ but የምታቀርቡትን ታሪክ ከየትኛው የታሪክ ድርሳን መፅሀፍ እንዳገኛችሁት እና በማንና መቼ የተፃፈ እንደሆነ መረጃ ምንጭ ብትጠቅሱ የበለጠ መልካምና ተወዳጅ ያረጋችሗል ።
@Addis_1879
@Addis_1879 5 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ተቀብለነዋል ከዚህ በኋላ ምንጭ እንጠቅሳለን....
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 4 жыл бұрын
አይ ያልተማሩ እየተባሉ አያቶቻችን ያሁኖቹ ተማርን ሰለጠን የሚሉት ለካ መሰልጠኑ ወደ አዘቅጥ ነው ጀግና ብሎዝም ይህነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እረ ኡኡአኡ በጣም ገራሚ ነው በእውነት አቤት ዘመን. እኛ የዛሬ ልጆች ተለያየን ብለን አሲዲ የምንደፍ እና የሚደፋብን ሁነናል. አቤት እምየብኢትዬጰያ በረከትሽን ምን ወሰደው አመሠግናለሁ. በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው
@user-sn1fw7ty8x
@user-sn1fw7ty8x 5 жыл бұрын
Wshetam keyet new yesemahew yesew sim eyatefah yeweyane gele new yenegestatochin simt atefalleh kedada atwash tarik tabelashaleh atwashhhhhhh ketafi
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
ድምዕ በጣም ደሰ ይለኛል ሚገርመው ነገር ማታማታ ነው ምሰማው ለምን መሰለክ እራሴን እዛ እንደ ነበርኩ አርገክ ነው ምትርክው እድሜ ይሰጥክ።ደሰ ይላል ቀጥልበት,,,,
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
ውይ ዘመን አሁን ገና በጥርጣሬ ሄወት እናጠፋለን መልካምም የተባረከ ዘመን ነበር. ስለአቀረብከው እውቅ ስለደረከኝ በጣም አመሰግናለሁ
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
💚💛❤️
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
Abaa malaa, Ilmaa Aba gadda. Honorable man.
@alemgeta2016
@alemgeta2016 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋው ምነው ብዛት ግዜ ተወልጄ ፍቅር አጣጥሜ በምትኩ የእሁን ፍቅር ምን አላት ምን አለው ነው እየተባባልን ቁመን እየቀር ነው
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
ዘመን ወደ ኋላ ቢመለስ 😥
@alemgeta2016
@alemgeta2016 5 жыл бұрын
በጥም የተባትኩ ናቸው ይህ ጊዜ እንደገና ስማይና መሬት ተፍጥሮ ነው የምገኝው
@ajjsjs8127
@ajjsjs8127 5 жыл бұрын
ፍቅርማ ድሮ ቀረ አንተ ደግሞ ...ዛሬ ጨዋታው ምን አላት ምን አለው ነውጅ እስኪ በፍቅር እንኑር የለም እሱም ሆዱን ለመሙላት እንደገባ በግልጽ በመናገሩ ፈጣሪ ይቅር ይለዋል እሳቸው እንክብካቤ ስለበዛባቸው በመማገጣቸው ደግ አረጋቸው እንኩዋን ጥሎአቸው ሄደ እሰይ
@user-pf7dj3wj8c
@user-pf7dj3wj8c 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@getuadmas4925
@getuadmas4925 5 жыл бұрын
Fitawrari HABTE GEORGIS DENEGDE is one of our great leaders he got soo many great story's if this is true story my god ! he is an extra ordinary person I love this hero more.
@Hambaa-Lafa-Youtube
@Hambaa-Lafa-Youtube 2 жыл бұрын
Ewuntm Abba Mallaa
@user-yc3dr7zs1s
@user-yc3dr7zs1s 4 жыл бұрын
Wow
@jds7669
@jds7669 4 жыл бұрын
አሁን እንዲህ መሆናችን ቁጭት ይሰማኛል የታሪክ ተወቃሾች ነን መጭውን ዘመን ከደጋግ ሰዎች ጋር አኑረን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን
@melkamugetnet1209
@melkamugetnet1209 4 жыл бұрын
genius genius person lib ynekal
@yosephgebretensay7305
@yosephgebretensay7305 5 жыл бұрын
ትግስታቸውን ወደድኩት
@user-lv8fp5fq9n
@user-lv8fp5fq9n 5 жыл бұрын
አሁን ግን የምር የኋሊት እየተራመድን ነው እሚገርም ነው ስልጣኔ ይህ ነው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Elementary yetemarkut ye fitawrari timirt bet New
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Gabayo simot teteka belcha
@TheBurnedFace1Lalibe
@TheBurnedFace1Lalibe 5 жыл бұрын
💚💛❤️ምን ነካችሁ?የተሪኩን ጭራ ለምን ቆርጣችሁ አስቀራችሁት፣ነው ወይስ አሳፍሯችሁ ነው ያልዘገባችሁት?ያላችሁትን በሉኝ እንጂ እኔ እጨርሰዋለሁ።አባ መላን አንዱ ጓደኛቸው "ምን ነካህ ፀጥ አታደርገውም ነበር?"ብሎ ሲያማክራቸው፤እሳቸውም መልሰው"አይ ደጃዝማች፦ሲያፀዱት የሚገማ፣ሳይነኩት ለሚደማ፣የሰው ነብስ ልቀማ?አይቻለኝም!"ማለታቸውን መቼም ጊዜ አትደብቁት። 💚💛❤️
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Fitawirari jegina New abate begirongal
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 жыл бұрын
ወይ ትረካአን እናአንተ ተርኩ በቃ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Kkkkk awrarik betam yaznanangal
@tarik3153
@tarik3153 5 жыл бұрын
Weshetam.......
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
Ygermal yeaba melan mastewal lezemenu tiwld yakafaln
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 5 жыл бұрын
ታሪኩ መሰረቱን አልሳተም ክስተቱ ግን አባ መላ ቀድመው አውቀውት አይደለም አባ መላን አንድ ተራ የሚኒሊክ ዘመን ወታደር አርገው አቅርበው ማውራት ይደብራል እውነተኛው ታሪክ አባ መላ ከፍተኛው የመንግስት ባለስልጣን ከንጉስ ቀጥለው የተከበሩ በሺዎች አጃቢ ያላቸው ናቸው ክስተቱ ከቤት ጠባቂ የተኙትን ባለቤታቸውን ያለ አሉባልታ ያለወሬ እቤት ያለው ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር አድርገው ከቤት ውስጥ ምሰሶ አስረው ሳይገድሉት እየፎከሩ ጠበቁ አባመላ ከፍርድ ከሸንጎ ከአደባባይ ሲመለሱ የሆነው ተነገራቸው ያለሳቸው ትእዛዝ ከማሰር በቀር ምንም አልነኩትም አባመላ የሆነውን ሁሉ ከተረዱ በሆላ ሁኔታው ፍቅር መሆኑን ተረድተው ፍቅርን አክብረው ሰርግ ደግሰው ከግል መሬታቸው መረረት ገንዘብ ሰተው ሚስታቸውን በነጻ በደስታ ዳሩአቸው ይህ ወሬ ንጉስ ሚምኒሊክ ሰምተው በጉዳዩ በእጅጉ ተገርመው ሀብቴ ይህ የሰራህው ምንድን ነው? ብለው ቢጠይቁ ሀብቴም አይ እውነት ከንጉስነት በተቀር መላ ኢትዮጵያ የኔ ነው ታዲያ ይህች ሴት ሀብትም ሁሉም አልጠፋ ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል ብለው ነገሩ ምኒልክም በአባመላ ፍርድ አዋቂነት የተረጋገጠ በመሆኑ በመደነቅ አለፉ ይባላል ተራኪው ንጉስ ቴዎድሮስ በህዝብ መሀል ሰራዊት ሳያስከትሉ ብቻቸውን ከመሸም ሌሊትም በአሳቻ ቦታ እና ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች እየተገኙ ህዝቡ ስለሳቸው ምን እደሚያስብ ለማወቅ እደተራኪው በየቤት ተጠግተው የአልጋ ጨዋታ እስከማዳመጥ እደደረሱ እንዲሁ በቴዲ ሞት ተብሎ በልመና ቃል የተቆለፈ ጭን በስማቸው መከፈትን ሰምቶ እስከመደነቅ የመሰለ አጋጣሚ በታሪክ መዝገባቸውም አለ ይህ የትልቁ የጀግናው የብልሁ የፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ አባመላ ታሪክ ትንሸ ልክ አይደለም አዎ ሚስታቸውን ድረዋል ግን ተራኪው እሳቸው በጆሮ እደሰሙ ብሎ የጻፈው የፈጠራ ነው ጊዜውን ዘመኑን የአባመላ የስራ ባህርይ የስልጣናቸው ትልቅነት ብዙብዙ ተራኪውን በአሉ አሉ የጠጅ ቤት ታሪክ አዋቂ በአሉ አሉ እየገጣጠመ የሚደቀደቅ ያስመስላል የአንባቢው የአነባብ ለዛ ደስ ቢልም ከመስመር በወጣ ታሪክ ላይ ለማጣፈጥ የሚጨመረው ማጋነን እውነቱን ያስታል ይታሰብበት ከብዙ አቅጣጫ ባለመመዘን ከመወደድ ያርቃል ትንሽ ጊዜ ሰቶ የተለያየ መጽሀፍትን በማየት በታሪክ የሚቀመጥ እውነት መሰል ውሸት አዋቂ መሰል መሀይም አስደሳች መስሎ አሳዛኝ ውጤትከስም ማሰር ብርቅ ይበጃል።
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 4 жыл бұрын
አዳሙ አበጋዝ በጣም አመሰግናለሁ ትክክለኛ ታሪኩ አንተ እንዳልከው ነው። አቅራቢዎቹ ወደፊት ትምህርት ሊወስዱ ይገባል። ግራ ገብቶኝ ነበር ታሪኩን ሳዳምጥ የነበረው። ሌላው ግን አንተን ላሳስብህ የምፈልገው ፊት አውራሪ አባ መላ በአቶ አይተንፍሱ አማካይነት በጨቦ እና ጉራጌ ጦርነት ላይ ተማርከው የነበሩ የ17 ዓመት ወጣት የነበሩ እና የእርሳቸው አገልጋይ የነበሩ ነገር ግን አቶ አይተንፍሱ እንደ ልጅ እንጂ እንደ አገልጋይ ያላኖሯቸው። ኋላም እምዬ ምንይልክ ከጨቦ እና ጉራጌ የማረካችሁውቸውን ወታደሮች አስረክቡኝ ባሉት መሠረት አቶ አይተንፍሱ ራሳቸው እምዬ ምንይልክ ፊት ቀርበው ስለ ወጣቱ ብስለት አስረድተው አስረክበዋቸዋል በኋላም ከእምዬ ምንይልክ ወንድም ልጅ ጋር ሆነው ፈረስ ጠባቂ ሆነው ነብር እስከ ጦር ጆኔራልነት የደረሱት። ለማንኛውም " ፉታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ (አባ መላ) ከ1844-1919 የሚለውን በቀኛዝማች ታደሰ ዘውልዴ የተጻፈውን መጽሐፍ ማንበብ ግድ ይላል ብዙ አስደናቂ እና ገራሚ ፍርዶቻቸው እዚያ ላይ አለ። ይህን መጽሐፍ በማግኘቴ በጣም ዕድለኛ ነኝ።
@abeyhaileselassie3040
@abeyhaileselassie3040 5 жыл бұрын
Edya fesamoch
@mistremengstu5095
@mistremengstu5095 5 жыл бұрын
des yemil
@user-ou2pd2wq8t
@user-ou2pd2wq8t 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክከ
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 53 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН
ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምንሊክ ማን ናቸው?
14:30
KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Рет қаралды 11 М.
Imperial Jubilee (1955)
2:08
British Pathé
Рет қаралды 298 М.
Mohammad bin Salman: Prince With Two Faces
54:00
Show Me the World
Рет қаралды 6 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 53 МЛН