KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025
30:23
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04 ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!
18:43
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Жездуха 42-серия
29:26
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
ታየ ቦጋለ ቪዲዮ ለቀቀ መንግስትን አጋለጠ/የዶ/ ር አብይን ጉድ አጋለጠ/dere news/zehabesha/taye bogale /merja tv/ethio 360
Рет қаралды 48,566
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
Kidame ቅዳሜ
Күн бұрын
Пікірлер: 219
@Ethiopia1612
Жыл бұрын
መምህር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡
@sebletilye3174
Жыл бұрын
እግዚኣቤሔር ኣተረፈክ በመግስስር በስሙሊነግዱነው ፡ ባተላይ ጉዳት ያደረሱት፡ ማስተዋልን ይስጣቸው ኣተለይትዮጵያ፡ እዝብ የቆምክነክ ነክ፡
@DogSnoop-tp8re
Жыл бұрын
Any way enemy of ethiopian taken the lifetime of vIp person Taye boggle the almighty God be .with you and your family
@tamratgodebo3759
3 ай бұрын
መምህር ታዬ ቦጋለ የምሁር ቋንቋ ነዉ የተናገርከዉ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን ከአንተ ስለሀገር የምንማረዉ ብዙ ትምህርት አለና !
@ommhafsatube5564
Жыл бұрын
የታሪክ መምህር ሙህር እውነት ተናጋሪው አቶ መምህር ታዬ ቦጋለ እንወዲሀለን እንቁ ኢትዮጲያዊ ነህ እዲሜና ጠና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ አላህ ይጠብቅህ
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
ፕሊስ ሼር ሼር ሼር... መምህታ ታዬ ቦጋለ... ስላምህ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልህ... መማር ከሆነ እንዳንተ ነው የስው ህመም ህመምህ የስው ሀዘን ሀዘንህ የስው ..በደል በደልህ ባጠቃላይ ... ስብህናህ @ ስውኛህ.. ይበቃናል ... እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተስብህ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👍
@abduendris3130
Жыл бұрын
ጀግናውአላህያቆይህግንአራስህንጠብቅ
@berhanuabera6330
Жыл бұрын
አይዞህ እንኳን ደህና ሆንክ። እነዚህ ድኩማኖች የእጃቸውን ያገኛሉ። እርኩስ የበታችነት የተሰማችሁ።
@loveethiopia9901
Жыл бұрын
ጀግናነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ብቻ አርነት ያወጣሀል
@ayenewayenew4211
Жыл бұрын
አይዞህ ታሸንፋለህ በርታ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥህ አትፍራ ሀይል የቸሩ መድሀኒያለም ነው አሜን አሜን አሜን
@hddd313
Жыл бұрын
አቦ አታምታታን አንደመርም ስንል ተደመሩ አልከን አሁን ወዴት ወዴት አብቹ ሺ ዓመት ይግዛ ብለሃል 995 ይቀራል 👍 አብቹ ነጋ ነጋ
@yonastekie8762
Жыл бұрын
ጋሸ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እንወድሃለን
@habtie-softwareandothersve9202
5 ай бұрын
መምህሬ ታየ ቦጋለ እድሜህን ፈጣሪ እንደ ማቱሳላ ያርዝምልህ፣ እንወድሃለን
@winanawimaranata
Жыл бұрын
ፈጣሪ የጃቸውን ይሰጣቸዋል❤❤❤❤
@GgGg-x8m
3 ай бұрын
ምስኪን መምህር ታየ ቦጋለ አላህ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ አረመኔ ጨካኝ
@salwasalwa1870
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር መልስ ይስጣቸው😢😢
@yeshiwasephrem
6 ай бұрын
መምህር ታየ. ቦጋለ ታጋያችን
@mamba6033
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የእኔ ወንድም
@SureSureefel-pq2pp
6 ай бұрын
ታዬ ቦጋሌ አይዞህ የኔ አበሳዬ ኑርልን ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ እነዚህ የታሪክ አተላዎች ናቸው።
@tegegnabegaz9401
Жыл бұрын
አቶ ታየ የኢትዮጵያ ጀግና እንኳን ለቤተሠብሕ አተረፈህ
@alemuregasa6949
5 ай бұрын
አይዞህ ታሸንፋለህ በርታ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥህ አትፍራ ሀይል የቸሩ መድሀኒያለም ነው አሜን አሜን
@TageneMokierya
7 ай бұрын
ደራሲና መምህር ታዬ ቦጋለ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ሙሁር ነህ
@TadesseAbebe-py4hi
6 ай бұрын
ታድየ ምላርግህ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቅህ
@ayenewayenew4211
Жыл бұрын
አንበሳነህ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን
@werkemelese4557
Жыл бұрын
ልክ ነህ መጨረሻ ቸው ነው
@hddd313
Жыл бұрын
አቦ አታምታታን አንደመርም ስንል ተደመሩ አልከን አሁን ወዴት ወዴት አብቹ ሺ ዓመት ይግዛ ብለሃል 995 ይቀራል 👍 አብቹ ነጋ ነጋ 😊
@zuriashgirma9927
Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዜያብሔርያያል ቀን ያለፍል
@MebratuBerhie
8 ай бұрын
እውነት ታሸንፋለች የዘመናችን እንቁሠው ነህ በርታ አግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@seifeshiferaw2118
Жыл бұрын
አቶታዬ፣እግዜር፣ሠላምጤናይሥጥህ
@bozyabamnet5410
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ውድ የኢትዮጲያ ልጅ
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን በሰላም መታህ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን አይዞህ ለሁሉም ቀን አለ ክፉዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
@bilacktenider5034
Жыл бұрын
አለ ቀን ቀርቧል ፈጣሪ ደርሷል።።።
@JoniDalten
4 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ከእወነተኞች ጋር ነው በረታ ለጨለምተኞች አብራላቸው ተስፋ የቆረጡ ሰለሆነ አንዲህ ንገርልኝ
@Tyoba-kt9od
Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጀግናነህ
@Nigussusaykefaw
7 ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይጠብቅ
@almazalemu5229
Жыл бұрын
እረ እባክህን አሁንም ይገሉሀል እነኚህን ነፍሰ በላዎችን ጌታ እግዚአብሔር ይፍረድባችው እባክህን ዝም በል ይበሉሀል ጌታ ብቻይፍረድባችሁ
@werkemelese4557
Жыл бұрын
ትክክል ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እረኢትዮጸያንይባረክ
Жыл бұрын
You are very our Ethiopian hero ❤
@bunakuma874
Жыл бұрын
ሰላም ታየ ቦጋለ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ውድቀት ለአብይ ኦነጋዊ መንግስት
@1Love1People1Destanie
Жыл бұрын
Professor Tadele, I want to thank you from the bottom of my heart. For sending a positive and genuinely truth to everyone. You're the best! Keep up the outstanding job.
@kwkw2678
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ
@israelteachingtube
Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም አከብራለሁ እወድሀለው ጌታ በደሙ ይጠርህ እራስህን ጠብቅ
@birukmihrete2821
Жыл бұрын
እውነት ያሸንፍል መምህር
@גנטגשבזה
Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን💪💪💪
@KassyeMequannit
Жыл бұрын
ሥለ አድዋ እውነቱን ትነግራቸው ሠለነበር ነው ያሠቀያሁ እውነት ንጋት እያደር እዲሉ አበው በርታ አይዞህ በርታ ሠለ ሀገር ከዚህም በላይ ማንዴላ ለ25 አመት ተሥረው ነው ነጻ ያወጣ ያፍሪካ ብሎም የአለም ነጻነት ተምሣሌት የሆነው አይዞህ
@hailemarimdagcnehwmaru5758
Жыл бұрын
አንት የሁሉም ብሔር tወካይ ነህ:: እንድ አንት አና ምስሎችህ ያሉ ኦሮሞዎቸነ ያበዛልን!!
@asratsintayehu8954
Жыл бұрын
It is big true teacher///
@mekonnenmoke6197
Жыл бұрын
መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን የላኛውን ቤትህን ያስገባቹህ
@ትዝታ-ዐ7ወ
Жыл бұрын
መ/ር ታየ አንተ ይልቅ ሀዜነታና ይሉኝታህን ትተህ ሀቁን ለህዝብ አጋልጥ እንዲታወቅባቸው ስለማይፈልጉ ያጠፉሀል! ጊዜ ሳለ ፉጠን
@Yesufhusen
Жыл бұрын
ታየ በጋለ ማንም ሠው አያውቀሃል ምሁርና ጀግና ሀቀኛ መሆንህን ሁሉም የስራቸዉን ያገኛሉ
@hayat5701
Жыл бұрын
አተ መልካም ሰው
@bellaconjo3307
Жыл бұрын
We love you ❤❤❤
@tiztatilhun195
Жыл бұрын
ቸሩ መድሐንያለም ይጠብቅህ❤❤❤❤
@GgGg-x8m
3 ай бұрын
ከአገራችን ሰዉ በላ አረመኔወች አላህ ይጠብቀን
@kikahumed2392
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ነዉ አገራችንን ሰላም አድርግልን አላህ ይጠብቅንን
@ሠይድአብዱ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@naesrnaesr2757
Жыл бұрын
የኛ ጃግና ፈጣሪአችን አላህ ይጣብቅ ታሪክ አይራሳህም
@Beferdu9
Жыл бұрын
ሁለገብ የጋራ ትግል አሁኑኑ ያስፈልጋል።
@Tyoba-kt9od
6 ай бұрын
አላህይጠብቅህምርጥኢትዮጰውይነህ
@fitsumMana
5 ай бұрын
አማራ ነፍጠኞች ናቸው::
@360asbestosremoval2
Жыл бұрын
ጤና እና እድሜ ይስጥህ ሁሉም ፍልፍል እራስህን ጠብቅ
@mimiyilma9211
Жыл бұрын
God blessed you and your family and protect you every corner you are truly humble and good person and very wise thank you for sharing 🙏🏽
@mulugetayemaneab9772
Жыл бұрын
❤
@Ateresaw
4 ай бұрын
አባየ እድሜ ይስጥልኝ
@MN-xf8xu
Жыл бұрын
መምህር ታዬ ሁሌም የህሊና ሰው ዘመንህ ይባረክ ይህ መንግስት ተብዬ አሜሪካን እየነዳችው ነው ማፈርያ ምን ቢሳደቡማ ቦታ ሊሰጣቸው??? ወደዛ በላቸው
@ደረሳዉሠይድ
Жыл бұрын
ወድ ትክክክልልል
@ziyadaqatar1904
Жыл бұрын
በርታልን እድሜ ከጤና
@ChalachewNegash
2 ай бұрын
ሺ ዓመት ኑር እድሜ ይስጥህ እህልምህ ይሳካ
@ashenafiandualem
7 ай бұрын
እረ ስንቱን ተናግረን አንጨርሰውን ወንድሜ ዋናው እንኳን አምላክ በሃያልነቱ አተረፈህ!
@Abdu-ov7ql
Жыл бұрын
አሜን
@FikireWojo
4 ай бұрын
Tebareki idimena Xena yisxilin::
@shimalis-yd2zm
4 ай бұрын
አንተን ነኩህ? ታዬ አይዞህ እውነትን ከመናገር ወዴ ኋላ እንዳትል አይዞህ
@reshukebede4931
Жыл бұрын
Selam ❤edmena Tena yesetehe
@WebalemAlehegn-xx8py
6 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@zainabzainab286
Жыл бұрын
መምህርየ እራስህን ጠብቅ ከነዚህ ተኩላወች 🤗😘😘😘😘😘
@ደረሳዉሠይድ
Жыл бұрын
እጀራ ይውጣልህ የግዜ ጉዳይ እጂ እነሱም መገረፋቸው አይቀሩም ሆዳሞች ናቸው
@molumolu4896
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HsaSad-ot6by
6 ай бұрын
ፈጣሪ ያኑርልን
@yeshialeme1768
Жыл бұрын
እንሰሶቹ፣ጥጋባቸው፣ይበርዳል፣፣አይዘገይም
@NatiG1
Жыл бұрын
አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@መልከጼዲቅራቶዖምራቶዖም
Жыл бұрын
ayzogne MR. taye hulum yalfal . we have the same history its ok you be fine
@saradebebe5840
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን 😢😢😢😢
@tegegnabegaz9401
Жыл бұрын
እንኳን ለልጆችህ መድሀኒአለም አተረፈህ።
@yhhih3709
Жыл бұрын
ምምህታየ፣፣፣፣፣አላህዪጠብቅህ፣፣፣፣፣፣ዪህቀንያልፍዪሆን
@tesfuteshome1406
Жыл бұрын
እግዝአብሔር አሁንም ይጠብጨቅ
@פלקהפלקה-ש6ד
Жыл бұрын
መምህር ታየ አንተ የፈለገ ግፍ ቢደርስብህም ተቋቁመህ ለታሪክ አወራሀዉ አንተ ለኔ ጀግናየ ነህ ይህም ቀን ያልፋል አይዞህ እናትን ሲሳደብ ከራሱ እናት ጀምሮ ነዉ በርታ
@hiwotchernetwoldemariam675
Жыл бұрын
I am sorry! God be with u & protect u with your family.🙏🙏 This is the end
@RasEthiopia.
Жыл бұрын
ትልቅ ሰዎች ሁሌ አሉ።
@jejawatnafu6340
Жыл бұрын
Enkuan denawenk Enezeh yemotu Anasawech lemangnawm enkun egzehabher Aterefeh wendmachen ❤
@hayat5701
Жыл бұрын
እንወድሃለን
@ደረሳዉሠይድ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@FmamWolyw-wh5kk
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@fghhh8660
3 ай бұрын
ታየ ቦጋለ ያሁኖች ደሞ አድ ላምስት እየደፈሩ ነው እሂንስ እዴት ታየው አለህ
@NgusKahsay
5 ай бұрын
ሴጣን መስቀል ካያ አይጠጋም ታዬ ወያነ ካላለ ይሞታል ምክንያቱ ጨላማው ግዜ አሁን በርሎታል እና ድንዙዝ ታዬ ገዳይ አስገዳይ ግዝሄን ጠብቅ
@user-uh2zt7ke4o
4 ай бұрын
መምህሬ ሆነህ በፊቴ ያኔ ስትቆም አንተ የእውነት አባት እንደሆንክ ውስጤ ይነግረኝ ነበር። ታረክን በዕውቀት አስተምረኽኛል። 1995 ዓም
@aynalakasa2944
Жыл бұрын
እንኳን ተርፍክልን ሳበሉህ❤❤❤❤❤❤
@woldeman6092
Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ታየ ቦጋለ የጃቸውን ያገኛሉ አይነጋም መስሏት ምን አደረገች ነው የሚባለው ። ወያኔም ያንሁሉ በስልጣን ያኖረኛል ብሎ 27 አመት የደከመበት ሁሉ ገደል ገብቶ ቀርቷል ያሁኑ ያብይ አሕመድ የድቁርና ጉዞም ብዙ ሳይቆይ ውሃ ብልቶት ይቀራል ምንም ጥርጥር የለውም።
@vbg7145
Жыл бұрын
😢😢😢😢ይዛ ዝናል መግን እምየ ኢትዮ ፍትሁን ያምጣልሽ
@NB-pd1dw
6 ай бұрын
አይ አቶ ታዬ ታረሙ ተብለው የሚመከሩ ሳይሆን ከላይ ህዝብን ወክሎ ይህን ግፍ የሚያቀናብረውን ለህግ ማቅረብ ነው።
@sahelehabite2249
Жыл бұрын
ወደ ቤሔረ የሚሸቁት እኮ ቤሔረ ለመጥቀም ሳይሆን ለሌብነት መደበቄያ።
@mgatwonway8712
Жыл бұрын
አረወገን ምን እየሆንንነው 30 አመት ወያኔ 4አመት ያለው ሳቆቃ አረተው ህዝብን በነገር እና በእልክ አታነሳሱት አብሮየጀመረው የአላላ ፕሮጀክት ትናት አለቀ የጎርጎራው አላላቀም የኛ ሙህራን አረ በጥበብ ተመላለሱ
@temesgenwondimu7301
Жыл бұрын
ILma Hadersw
@innocentlenos9147
Жыл бұрын
Please Ye Tayee Quxur guyes
@hayat5701
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yhhih3709
Жыл бұрын
ምምህረ፣፣፣፣በአላህ፣፣፣፣፣ተወዉአንተንማጣትአንፈልግም፣፣፣ንረልን፣፣፣፣፣ያልፋልወድሜ
30:23
"አዲስ ዘመቻ ተጀምሯል" | "በቤተሰቦቼ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል" | አስረስ ማረ ዳምጤ January 1, 2025
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 69 М.
18:43
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #96-04 ታዬ ቦጋለ - ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም!
Arts Tv World
Рет қаралды 648 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
15:57
"አማራውን መግፈት ይቅር" ሁሉም የኢትዮጵያ ደም ውስጥ ያለውን አማራ ገፍተህ ሀገርን ሀገር ማድረግ አይቻልም | መምህር ታዬ | Taye Bogale
AmharicTube
Рет қаралды 16 М.
21:39
የሴራ እርካብ የደም መንበር… // በያየሰው ሽመልስ… // ከመጽሐፉ የተወሰደ
Papi Senay / ፓፒ ሰናይ - 450K
Рет қаралды 78 М.
18:43
ድብን ያልኩ ነፍጠኛ ነኝ - ታዬ ቦጋለ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #106 -26 @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 919 М.
10:40
ዘመድሁን በቀለ ትንቢት ተናገረ@AbelBirhanu @natyessieenespanol @tiktok_daily620
Ethio now
Рет қаралды 265
46:39
እኔ ባህታዊ አይደለሁም! | አባ መላከሰላም እውነቱን አወጡ | እውነት ቤተ-ክርስቲያኒቷ ውስጥ የታሰረ ዘ*ን*ዶ አለ? | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 51 М.
21:08
መምህር ታዬ ቦጋለ [ Taye Bogale ] | Tamagne Show
Tamagne Show
Рет қаралды 142 М.
20:56
"ዋቆ ጉቱ ጀግና ተብሎ ት/ቤት ሲቆምለት አዝናለሁ" | የጀግኖቻችን ሐውልት ለማፍረስ እንሰለፋለን | መምህር ታዬ ቦጋለ | Taye Bogale |Ethiopia
AmharicTube
Рет қаралды 93 М.
25:04
ሰበር ቪዲዮ:ታየ ቦጋለ እና ዘመድኩን ተጋጩ/ታየ በምሬት ስለ ዘመድኩን ተናገረ/taye bogale/zemdekun bekele
Kidame ቅዳሜ
Рет қаралды 356
38:59
ገናሒ መኪና ኮ/ል የማነ ሽደን ፡ የማነ ብከመይ ተሰዊኡ ? ፡ ብኣብይ ትእዛዝ ተፋካካሪ ሶማልያ ፕረዚደንት ኣነ ዓፈነዮ ➡️ ተጋ. ተኽላይ 0911968108
seret media
Рет қаралды 82 М.
24:51
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ታህሳስ 23- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 10 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН