TechTalk With Solomon S19 Ep10: የዓለማችን ረጅም ህንጻ በአሸዋ ላይ እንዴት ተገነባ?

  Рет қаралды 128,052

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

3 жыл бұрын

828 ሜትር ቈመት ያለው ባለ 160 ፎቁ የዓለማችን ረጅም ህንጻ በአሸዋ ላይ እንዴት ተገነባ? ስለዚህ ጉዳይ ያዘጋጀሁት ሙሉ ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 203
@mohammedandualem3281
@mohammedandualem3281 3 жыл бұрын
አባቴ አንተ ትለያለህ እውቀት እንዳንተ ሲሆን በጣም ደስ ይላል ሁሌም ያንተ ፕሮግራም ሳይ በጉጉት ነው የሚያልቀው
@Nisirsport
@Nisirsport Жыл бұрын
Broo ከልብህ ነዉ የምትሰራዉ
@sulebeyan8823
@sulebeyan8823 3 жыл бұрын
ብዙ ነገር እያሳወከን ሰለሆነ እናመሰግናለን።በሶሻል ሚድያ ከምረካባቸው ኘሮግራሞች ውሰጥ ያንተ ለኔ አንደኛ ነው።
@Allittakesiswillpower8371
@Allittakesiswillpower8371 3 жыл бұрын
ማለት? ያስረጭሀል?
@gedionseyum7601
@gedionseyum7601 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ስጠብቅክ ነበር💚💛❤️
@ephiaragaw7066
@ephiaragaw7066 3 жыл бұрын
እየጠበኩህ ነበር ሶል እንኳን መጣህ 😍
@elfconstruction
@elfconstruction 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን
@lioula
@lioula 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶል ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ መረጃ ጋር። እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ ናፈቀኝ።
@wdn93
@wdn93 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኔ የኮንስትራክሽን ባለሙያ ነኝ። ማለትም ሲቪል ምህድስና የመጀመሪያ ድግሪና 6 አመት የስራ ልምድ አለኝ። አንድ ሌይማን ወይም ከሙያው ውጭ የሆነ ሰው simply የሆነ ፅሁፍ አንብቦ እንደ ሰለሞን ሙያውን በዚህ ልክ ሊተነትን አይችልም። እያንዳንዱ ያወራቸው ነገሮች እኛ ክላስ ውስጥ የተማርናቸው በጣም deep ሳይንሶች ናቸው። በጣም አድናቂህ ነኝ። በቀጣይ ደግሞ በጣም ገራሚ ሳይንስ አንዳንዴም አዳዲስ የሳይንስ ግኝቶች የተገኙበትን ቡርጀ አልአረብ ሆቴልን ብታቀርብልን!!
@akaluadamu143
@akaluadamu143 3 жыл бұрын
አሪፋ አቀራረብ ግሩም ምሳሌ በእውቀት የተደገፈ ይመችክ ለዚ ዘመን ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው👍👍👍
@berukhaebt8007
@berukhaebt8007 3 жыл бұрын
ከህንፃው በላይ ያንተ አቀራረብ በጣም ይመስጣል የሚገርም ብቃት ነው ያለህ ኢትዩጵያ ያንተ አይነት 10 ቢኖርዋት የት በደረሰች ነበር
@peacesport3142
@peacesport3142 3 жыл бұрын
Welcome Teacher
@bensa3017
@bensa3017 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰኅናለን፡ ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 3 жыл бұрын
ሰሌ በጣም እናመሰግናለን : ሰላምህ ይብዛ።
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
"confusing the wind" 👌👌 ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሰጠው ጥበብ ይገርማል
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 3 жыл бұрын
It's amazing thank you.
@27forlife
@27forlife 2 жыл бұрын
The friction part was just incredible.woof The power of science
@HASMedia1984
@HASMedia1984 3 жыл бұрын
ሁሌም የምትለቃቸውን አስደማሚ ትምህርቶችን እከታተላለእ እና በተመስጦ እያየው ሳላውቀው ፕሮግራምህ ያልቃል የኔ ሆቢ ሆነሃል በቃ
@meharibelayneh6013
@meharibelayneh6013 3 жыл бұрын
*Sol* You always *inspire* me.
@abduselamseid723
@abduselamseid723 3 жыл бұрын
አጂብ አጃይብ ነው! አንተ ራሱ ድንቅ ሰው ነህ በርታ አሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 3 жыл бұрын
ጀግና ነ .... የምር............ ይዬኔ አሉባልታ እና ስድብ አቤት ህዝቡ እንደጉድ ነው ሚንጋጋው...
@abrhamteshome34
@abrhamteshome34 3 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ነው በርታልን ሶል
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 жыл бұрын
ካሉን ጥቂት ጠቃሚ ቻናሎች አንደኛው ነው:: እናመሰግናለን ሶል
@thankfullife262
@thankfullife262 3 жыл бұрын
Thanks for sharing such amazing things with amazing explanation. 👍🙏
@nahomkassahun2218
@nahomkassahun2218 3 жыл бұрын
This is the best tech program in ethiopia.Thankyou for showing us amazing shows
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 3 жыл бұрын
Great person
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 2 жыл бұрын
በባም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ሰለሞን::
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
😍 ሶል እናመሰግናለን
@daviddenbi5493
@daviddenbi5493 3 жыл бұрын
The enlightened person Sol 👏👏👏
@hellohey9597
@hellohey9597 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ከሕፃው ባሻገር የአንተ አቀራረብ ደሞ ድንቅ ነው
@betremekonnen5444
@betremekonnen5444 3 жыл бұрын
Betam arif new sol
@adinhussen6818
@adinhussen6818 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ከምነግርህ በላይ ነው የምትመቸኝ አብሶ አቀራረብህ i like it
@belayjoseph8385
@belayjoseph8385 3 жыл бұрын
TechTalk With Solomon the best tv show thanks
@yedelayele340
@yedelayele340 3 жыл бұрын
Bizu aychalhu selezeh foqe gen ante setaqrbew yeleyal thanks wende nurlene
@fikadgoitom2091
@fikadgoitom2091 3 жыл бұрын
Great program thank you solomon
@yaros_media
@yaros_media 3 жыл бұрын
እንኳን መጣህ ሶል
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቦታ ነው ጎብኝቼዋለሁ ግማሹ ድረሥ ወጥቻለሁ በጣም ደሥ ይላል 350 ዶላር ከፍዬ እኔ በወጣሁበት ሠአት አሁን አላቅም ግን ጎብኙት ደሥ ይላል
@befeaadi4176
@befeaadi4176 3 жыл бұрын
መልካም አርብ
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነበር በርታልን ወዳጄ
@befkrubefkruurgayahoocom
@befkrubefkruurgayahoocom 2 жыл бұрын
You're amazing than this craze building good job sole
@user-vk4dp5rw1u
@user-vk4dp5rw1u 3 жыл бұрын
የተናገርከዉ ትክክል ህንፃዉ ቡርጅ ከሊፋ ሲሰራ በፌሮየ (steel fixer) ሙያ ሠርቻለሁ
@tahanegash9716
@tahanegash9716 3 жыл бұрын
ታንኪዩ
@Mabdu2986
@Mabdu2986 2 жыл бұрын
Solomon ur professional guys.
@tilahunkebede2059
@tilahunkebede2059 3 жыл бұрын
Thanks Solomon
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 3 жыл бұрын
Thank you It is very interesting 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@wubehagertube3355
@wubehagertube3355 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ሶል ነፍ አመት ኑርልኝ እባቴ
@eyagesttube3438
@eyagesttube3438 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፣ ሶል ደስ ይላል
@demiseakele9921
@demiseakele9921 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶል 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ።
@abenezeryohannes6728
@abenezeryohannes6728 3 жыл бұрын
Approximately 200 piles are used for the foundation column which is a huge deal for foundation work and as you explain about skin resistance the sand soil should be able to resist the applied load from the superstructure else failerity occur so it's an amazing engineering work of the 21st century. Thanks, sol for the brief explanation.
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
That's exactly he was explaining to us , But on your comments tried to repat the same thing ? What the heck are you trying to contribute ? Otherwise nothing makes sense.
@tewodrosadmassie7872
@tewodrosadmassie7872 3 жыл бұрын
ሶል በጣም እናመሰግናለን
@enkebaber-3905
@enkebaber-3905 3 жыл бұрын
U r No.1 brother.
@mihretyirdaw7996
@mihretyirdaw7996 3 жыл бұрын
thank u sele💚💚 bzu neger endinawk slemtaregen.
@fasilaltaye188
@fasilaltaye188 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@birukgetachew6251
@birukgetachew6251 3 жыл бұрын
U r so unique, God bless you, keep it up bro
@negusuasemie2502
@negusuasemie2502 3 жыл бұрын
sol yewunet betam new ymadenkih ye ebs bichegna program malet yichalal
@AbubekerAbdulber
@AbubekerAbdulber Ай бұрын
Wow berta abate❤❤❤❤
@matthiasskor3191
@matthiasskor3191 2 жыл бұрын
you are simply the best ❤
@amanuelolana22
@amanuelolana22 2 жыл бұрын
Thank you sole
@mohammedsharifsani5380
@mohammedsharifsani5380 2 жыл бұрын
Best of best
@newayneway8185
@newayneway8185 3 жыл бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩህ እውነት ተደምሜ ነው ያየሁት ስለስጠህኝ ግንዛቤ በጣም አመስግናለው ተባረክ
@kalidmohammed2993
@kalidmohammed2993 2 жыл бұрын
zeyigerm. very impressive.
@melakudegene9581
@melakudegene9581 3 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው ሶል Happy Easter bro
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 жыл бұрын
Thanks men. Simply you are the best 😘
@mintesinotwondimu8485
@mintesinotwondimu8485 3 жыл бұрын
#Thanks Sol....iski teh lay yalu ingidochin ...
@walteranteneh564
@walteranteneh564 3 жыл бұрын
Sole you are amazing!!! Keep on it doing!👍👍👍👍👍👍👍
@temet01
@temet01 2 жыл бұрын
It is very amazing and interesting! Thank you 🙏
@zerubisetegn6648
@zerubisetegn6648 2 жыл бұрын
ብራቮ ወንድሜ 👌👌👌👌👌👌
@andualem913
@andualem913 3 жыл бұрын
Thank you Sol really bro,u share a lot of knowledge, Thank u again!!
@user-eu4kc3vz3t
@user-eu4kc3vz3t 5 ай бұрын
Best man ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesyonkorjo2075
@tesyonkorjo2075 3 жыл бұрын
I just want to say Thank you!
@yohannesyonas3095
@yohannesyonas3095 3 жыл бұрын
Wow sol!!... its fantastic... tnx and stay blessed 🙌🙏✨
@natnaelyohannes1320
@natnaelyohannes1320 3 жыл бұрын
Thanks sele
@bereketget8566
@bereketget8566 3 жыл бұрын
Keep it up!!
@frezerkebede7258
@frezerkebede7258 3 жыл бұрын
Simply thanks a lot!
@AE-zz1le
@AE-zz1le 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@king-yq5xj
@king-yq5xj 2 жыл бұрын
Thank you for sharing such interesting information.
@amanabdslm2341
@amanabdslm2341 3 жыл бұрын
amazing .....thank you sol
@nostredamos1808
@nostredamos1808 3 жыл бұрын
Thank you solomon
@faayaoromiyaa8431
@faayaoromiyaa8431 3 жыл бұрын
Who dislike this video...... Sol you are amazing
@369show2
@369show2 3 жыл бұрын
betam arife nw info101tech
@peacelove432
@peacelove432 3 жыл бұрын
Thanks sol
@webinwalker6470
@webinwalker6470 3 жыл бұрын
Imagine dislike this video 🤡🤡🤡
@hashtaghits4702
@hashtaghits4702 3 жыл бұрын
Tesastew nw bro
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Ye Mata temariwoch nachew 😂🤣
@ruthdachew9700
@ruthdachew9700 Жыл бұрын
Interesting!
@xooo1577
@xooo1577 3 жыл бұрын
wow betam betam des emil new
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 3 жыл бұрын
Thank you Solo
@alenema87
@alenema87 3 жыл бұрын
Waw yamral enamesegnalen
@Speedupnasheeds
@Speedupnasheeds 2 жыл бұрын
Thank you so much sol🙌♥️
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ሰሌ በርታልን
@arifleqa268
@arifleqa268 3 жыл бұрын
ሐገሬ ውስጥ ያለውን የአዕምሮ ውጥረት ትንሽ የማሳረፍ ጥቅም እያገኘን ነው ከዕውቀት በተጨማሪ ።
@yordanoskelemework7951
@yordanoskelemework7951 Жыл бұрын
you are better and better
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
Amazing...
@kidistfantahun5447
@kidistfantahun5447 3 жыл бұрын
oh amazing
@mameadefa1142
@mameadefa1142 3 жыл бұрын
Super program barta sol
@joonygamehousejogame5779
@joonygamehousejogame5779 3 жыл бұрын
thank u
@kangmoabel
@kangmoabel 3 жыл бұрын
Wow you are real scientist
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 3 жыл бұрын
Sol it's nice opinion
@adembinhussien3833
@adembinhussien3833 3 жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን የዘመኑን ቴክኖሎጅ በጥቂቱም በአንተ እናያለን
@seyaabderezakseyaabderezak1031
@seyaabderezakseyaabderezak1031 3 жыл бұрын
Sole betam new metemechegn beo
@mameabdo9619
@mameabdo9619 3 жыл бұрын
እውቀት ይጨምርልህ
@habibtiktok6063
@habibtiktok6063 3 жыл бұрын
𝑺𝒐𝒍𝒂𝒚𝒆 𝒃𝒆𝒕𝒂𝒎 𝒆𝒏𝒂𝒎𝒔𝒈𝒏𝒂𝒍𝒆𝒏 𝒂𝒓𝒊𝒇 𝒑𝒓𝒐𝒈𝒓𝒂𝒎 𝒏𝒆𝒃𝒆𝒓 😍😍😍
@tubeaddistube9994
@tubeaddistube9994 3 жыл бұрын
wow amazing it is unexpected
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
Умный электрический помощник для штор
0:23
Склад дизайна
Рет қаралды 1,6 МЛН
Что за "голый" Андройд? #pixel #android
0:40
Не шарю!
Рет қаралды 719 М.