TechTalk With Solomon S22 E9 [Part 1] - የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ

  Рет қаралды 43,565

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ከመነጋገራችን በፊት እስኪ በታሪክ ትንሽ ወደኋላ ወሰድ ላድርጋችሁ እና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች ላስቃኛችሁ። በተጨማሪም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ጉዳዮችን በሁለት ክፍል የሚያስቃኘው የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 47
@hasa1621
@hasa1621 2 жыл бұрын
በተለይ Augmented Reality, Virtual Reality እና Mixed Reality ስለሚመሳሰሉ ልዪነታቸውና ተመሳሳይነታቸው በሚቀጥለው ፕሮግራም ላይ ቢካተት! እናመሰግናለን!!!
@tameneadisu9115
@tameneadisu9115 2 жыл бұрын
awo beketay enitebik alen
@AMINADAB19
@AMINADAB19 2 жыл бұрын
You are really an amazing host, thank you so much Sol.....በነገራችን ላይ እኔም ጥያቄ ተፈጥሮብኝ ነበር ስለ መጀመሪያው ሲኒማ በሚገርም ሁኔታ ነው ያብራራከው👏አባቶቻችን ሁሌም ሀገራቸውን ቀዳሚ ለማድረግ የሚሄዱበት ጥግ አስገራሚ ነበር
@CREATORIO361
@CREATORIO361 2 жыл бұрын
Thanks so much sol, sile technology asgeraminet bedenb endinawk sileredahen enameseginalen
@user-nv7hn5kh1r
@user-nv7hn5kh1r 2 жыл бұрын
My dear Sol , thank you so much for your information. God bless you.
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 2 жыл бұрын
የሳምንት ሰው ይበለን አሪፍ ፕሮግራም አመሰግናለሁ ሶል 🙏
@abrahamberihun6036
@abrahamberihun6036 2 жыл бұрын
ስለ ሆሎግራም ቴክኖሎጂ ስታወራ በተለየ ስለ ዊቲኒ በሚገርም መልኩ በሕይወት ያለች አስመስሎ መድረክ ላይ ያቀረቧት ... ልጅ ሆኜ በኢቲቪ ያየሁትን አንድ Sci-fi ሙቪ አስታወሰኝ። ምናልባት ከጠቀመህ ... S1MON ይባላል። ብዙ ግዜ ሙቪዎች ለቴክኖሎጂም ለፖለቲካም ሆነ ለማንኛውም የወደፊት አዲስ ነገር አማላካች ናቸው።
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
wonderful!! I was amazed by the video
@TechTe23
@TechTe23 2 жыл бұрын
My mentor and motivator. Sola...Awaiting you. Thanks
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@josuag2104
@josuag2104 2 жыл бұрын
thank you so much sol you are amazing keep up
@abdellhjweharmuhamed5513
@abdellhjweharmuhamed5513 2 жыл бұрын
arif merja new yibrtu
@kb501-eth6
@kb501-eth6 2 жыл бұрын
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@learnandgrow479
@learnandgrow479 2 жыл бұрын
Thank you!
@user-cp9wc3gr8y
@user-cp9wc3gr8y 2 жыл бұрын
hero
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
Brilliant as always 🙏
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 2 жыл бұрын
Enamesegenalene wede ye hagere lije.......🇪🇹❤
@Muller2112
@Muller2112 2 жыл бұрын
Augmented Reality, Virtual Reality and Mixed Reality Brain computer interface
@muluzelekemuluzeleke6700
@muluzelekemuluzeleke6700 2 жыл бұрын
ስኮላር ሺፕ for soft ware engineering እንዴት ማግኘት እንችላለን please ንገረን
@LearnwithABENEZER
@LearnwithABENEZER 2 жыл бұрын
Did holograph came in Ethiopia
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
አይ ሰሌ ስታብራራው ዋው ነው ያቺ ነገር ግን ዋአ ሰሌ G ....
@user-vq6nh1db4d
@user-vq6nh1db4d 2 жыл бұрын
ስለ ዳርክ ዌብ ፕሮግራም ስራልን
@filimontewelde8070
@filimontewelde8070 2 жыл бұрын
Tv lemgzate men mayet aleben?
@friwuxirune9911
@friwuxirune9911 2 жыл бұрын
ዎንድሜ ስለ ተቀሳቃሽ መኪና ቤቶች ሰለውጣቸው የዘት እናም ዋጋቸውን ወደ ሀገራችን ስመነዘሩ ስንት እንደምሆኑ ብትሰራልን
@tsgataba6331
@tsgataba6331 2 жыл бұрын
It’s gd technology is upgrading but is there any technology made to protect eye sight from being damaged( control the rays coming out from tv or high tech headsets)....cuz this days especially kids and tv addicted people are wearing eyeglasses at early age.... The headsets seen in your previous vedio is even more damaging for eyesight...and GOD KNOWS...may affect mental health .. V wonderful weekend sol I love your show ✌🏽
@kuthathwe
@kuthathwe 2 жыл бұрын
let's watch Solomon : )
@peacesport3142
@peacesport3142 2 жыл бұрын
Boom
@abenezerayehu5801
@abenezerayehu5801 2 жыл бұрын
About Hellfire r9x missile system?
@jocity8471
@jocity8471 2 жыл бұрын
Bro,nxt time "sound " pic and sound go side by side ,DTs,atmos,true HD....
@DejuHailu
@DejuHailu 2 жыл бұрын
Very Nice
@bercap2579
@bercap2579 2 жыл бұрын
YeEtio telecom brand ambassador yemithonbetin ken eyetebekin new
@TSabdulhaq
@TSabdulhaq 2 жыл бұрын
sol please make some video about propulsion system
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 жыл бұрын
ስለ ንጽረት አለም ያቀረብከው ፕሮግራም እጅግ የሚመስጥ ነው !! ብደጋግመውም አልሰለችህ አለኝ !!
@meserethundie3680
@meserethundie3680 2 жыл бұрын
🙏🙏
@sophienur8116
@sophienur8116 2 жыл бұрын
ተባረክ በጉጉት እንጠብቃለን!
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 2 жыл бұрын
ሀይ ሁሉም በስሜ የጨዳ ሚያምር ተቀባይነት ያለዉ ጭሁፉ ነዉ ምፈልገዉ ግሩቤ ላይ ሆነዉ ክፋት የሚሞሉ እራሣቸዉ እዲጠየቁ በኔ ስም የተማላ ጭሁፋ ምርጥ ተቀባይነት ያለዉ ጭሁፋ ከሆነ Ok ሚደረግ ካልሆነ ጭሁፉ ሚጣል ነዉ ወይም ሚጠፋ ለሁሌ !!!(L.k,m)
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ሰሌ የዛሬው ዝግጅት እያንዳንዱ ያቀርብካቸው ቲቪ ዲቪዲ ዲኮደር የየራሳቸው ትንታኔ ይፈልጋል
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 жыл бұрын
Soliye ye iwuket bufe
@atech.industry
@atech.industry 2 жыл бұрын
Really hologram in real life 🤯
@tedrosalamrew5545
@tedrosalamrew5545 2 жыл бұрын
Sele amesegnalew bizu euketochin silemitaschebiteign!!!!
@ethiooromo1
@ethiooromo1 2 жыл бұрын
sola are begugut iyetebekuki nw hulem "1__100%
@miftuhusen6304
@miftuhusen6304 2 жыл бұрын
I like ur video 10 q
@ramadain420a4
@ramadain420a4 2 жыл бұрын
አሜሪካ እና ቻይና አብረው ቢጣሉ ማን ያሸንፋል?
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@Bot-yq6ro
@Bot-yq6ro 2 жыл бұрын
What is your telegram chanel name
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 97 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН