TechTalk With Solomon S22 E8 [Part 2] - አስገራሚው አጽናፈ ዓለም በናሳው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሲቃኝ

  Рет қаралды 78,738

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@masentertainment1229
@masentertainment1229 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ የአላህ ስራ ተአምር ነው ከአይምሮ በላይ ሶል አንተም ይሄን ያክል እኛ አንድናውቅ ስለምትጥር ተባረክ መልካም ሰው
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተያየት
@nahomtadesse7045
@nahomtadesse7045 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው “ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።” - መዝሙር 19፥1
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአእምሮ በላይ ታላቅ ነው ። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ በዚህ መልካም ሥራህ ቀጥልበት።
@birrtefera9498
@birrtefera9498 2 жыл бұрын
ሮም 11:33 እንዲህ ይላል "የአምላክ ብልጽግና፣ ጥበብና እውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱም ፈጽሞ የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይደረስበት ነው!" ። በፈጣሪ ላይ ያለንን እምነታችንን ስላጠናከርክልን እናመሰግናሃለን
@Story-_Blocks
@Story-_Blocks 2 жыл бұрын
በተፈጠረዉ ነገር እንዲ ከተገረምን የፈጠረዉን ስናስብ የ እግዚያብሄርን ጥበብ እና ታላቅነት እንረዳለን🙏
@addess1663
@addess1663 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ፤ ስራው ፍፁም ረቂቅና ከአእምሮ በላይ ነው "ፈጣሪ ትልቅም ታላቅም ነው" 🙏🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
It’s true!
@makentertainment4938
@makentertainment4938 2 жыл бұрын
@@addess1663 alaha adeleme egezihabehere new yetalakoche talake
@addess1663
@addess1663 2 жыл бұрын
@@makentertainment4938 It doesn't make any difference, Either way the name repesents the creator of all. Big think!!
@makentertainment4938
@makentertainment4938 2 жыл бұрын
@@addess1663 that's true
@nigusudaniel2793
@nigusudaniel2793 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና ከ አይምሮ በላይ የሆነ ነገር ነው እየሰማን እያየነው ያለው ነገር እዚህ የግኝት ደረጃ ላይ በራሱ የሰው ልጅ መድረሱ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ነው የዚህ ሁሉ ፈጣሪ ስራው እጅግ ድንቅ ነው
@biniyamsahalemariam9302
@biniyamsahalemariam9302 2 жыл бұрын
Science will crush the stupid religions and their God
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Amen
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ እፁብ ነው በእውነት በሣይንሱ ይህን ያህል ከተደነቅን ይህንን ሁሉ የፈጠረውን ደግሞ ምን እንላለን።
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@addess1663
@addess1663 2 жыл бұрын
Sol በጣም እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ጥልቅ የሆነ የሳይንሳዊ ግኝት ትንታኔ ስላግርኸን፤ ህይወትን ካለንበት የሕዋ አድማስ አንፃር እንድናይና የሰራንን (የፈጠረንን) እጅግ አብዝተን እንድናመሰግን በጣም ሰፊ እይታን እንድንይዝ ስላገዝከን።
@leulgebre7488
@leulgebre7488 2 жыл бұрын
አስደናቂ ነው። ያቀረብኸውን ዝግጀት እያየሁ ይህ የመጽሐፍ ቃል ነው ትዝ ያለኝ፦ “እነሆ፥ ይህ የመንገዱ ዳርቻ ብቻ ነው፤ ይህም የሰማነው ነገር ምንኛ ጥቂት ነው! የኃይሉንስ ነጐድጓድ ያስተውል ዘንድ ማን ይችላል?” - ኢዮብ 26፥14
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@tibebutefera5025
@tibebutefera5025 2 жыл бұрын
ኢሳይያስ 40:26 እንዲህ ይላል:- "ዓይናችሁን ወደ ሰማይ አንስታችሁ ተመልከቱ።እነዚህን ነገሮች የፈጠረ ማን ነው?እንደ ሠራዊት በቁጥር የሚመራቸው እሱ ነው: ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል። ገደብ ከሌለው ብርቱ ጉልበቱና አስፈሪ ከሆነው ኃይሉ የተነሳ አንዳቸውም አይጎድሉም።( የፈጣሪ ታላቅነት ሰው የራሱን ትንሽነት አንዲገነዘብና ለፈጣሪው እንዲገዛ ግድ ይለዋል ሰለሞን; ፕሮግራሙን የደመድክበትን መንገድንም ወድጄዋለሁ አመሰግንሃለሁ።
@yitebarekeshamena8246
@yitebarekeshamena8246 2 жыл бұрын
በጣም ይደንቃል የ እግዚያብሔር ስራ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ሰማይን ምድር ሁሉ ለፈጠረ አምላክ
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@Enoch27
@Enoch27 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የ universe ጥልቀት ስላስረዳኸን ይህ ነገር ከአእምሮ እና ከሳይንስ በላይ በመሆኑ ይህ አጥናፈ አለም ፈጣሪ እንዳለው ያመለክታል ።
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@abeldemssie
@abeldemssie 2 жыл бұрын
አንድ ገዳም ውስጥ የሚኖሩ አባተ ስለዚህ ስፋት ስለ ቁጥሩ ምናምን ነግሬአቸው የመጽጋፍ ቅዱስን ታሪክ በማንሳት የባቢሎንን ግንብ ታሪክ አጫዎቱኝ በዛን ወቅት የነበሩት ሰወች አላማ እግዚአብሄርን ማግኘት ነበር በጣም ትልቅ ግንብ ገነቡ ግን ሊደርሱ አልቻሉም ነገር ግን የተጠጉ ስለመሰላቸው ጦር ወደ ላይ ወደ ሰማይ ወረወሩ ከዛን ሰይጣን በተንኮል ፈጣሪን ያገኙት እንዲመስላችሀው የሚወረውሩትን ጦር ደም እየቀባ ይልክላቸው ነበር የዛኔ ሁሉም ፈጣሪን እንደወጉትና ወደሱ እየተጠጉ እንደሆነ እርግጠኛ የነበሩ ይመስለኛል አሁንም ይህ ነገር በኛ ጊዜ እየተከሰተ ስላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ አሉኝ ይህ የሚታውየው ፎቶ ሁሉ ነገር ማንም ሂዶ አላየውም ስለዚህ አሁንም የለለን ነገር እያሳየን ሰይጣን እየሸወደን ቢሆንስ አሉ ለምን አልኳቸው እሳቸውም መላ ምት ነው ሚያስቀምጡት ምን አልባት ፈጣሪ የለም የሚለውን ቲዎሪ ለማስፋፋት እና መጪው ትውልድ በ ቢግባንግ ቲዎሪ እንዲያምን ለማድረግ አሉ እና እስኪ የሳቸውን ሃሳብ እንዴት ታዩታላቹህ
@abeduak6176
@abeduak6176 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው ከጤንነት ጋር ጠቃሚ ሰው ነክ በርታልን
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@kedirali6761
@kedirali6761 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ቁርአንን አንብብ ከዚህ በላይ ያስረዳካል ቁርአንን አንብበክ ከዚህ ፕሮግራም ከሰራከዉ የበለጠ ያምርልካ ደሞም እንጠብቃለን ::ምርጥ ኘሮግራም ነዉ በርታል ሰሌ
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@alllyrics7498
@alllyrics7498 Жыл бұрын
Saxxxx😂
@lideyagadi5724
@lideyagadi5724 2 жыл бұрын
እኔ የእግዚአብሄርን እጅግ ጥልቅነት እና በሰውኛ አይምሮ ፈፅሞ ሊደረሰበት የማይቻል ትልቅ አምላክነቱን በሚገባ የተረዳሁበት ገለፃ ነው ዎው በእውነት እግዚአብሄር ትልቅ ነው
@ytuber4660
@ytuber4660 2 жыл бұрын
አጃኢብ ነው ... and thanks Sol... we're lucky to have you...i appreciate your amazing Job.. keep it up 👍
@TK3DTUT
@TK3DTUT 2 жыл бұрын
ኢዮብ 36:26 እነሆ፤ እግዚአብሔር ከአእምሯችን በላይ ታላቅ ነው! የዘመኑም ቍጥር ከመታወቅ ያልፋል።
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 2 жыл бұрын
ሰሌ አንተ እራስህ አስገራሚ ትንተኔ ነው እምሰጠን እድሜህን ያርዝመው ብዙ ታስተምረናለህ
@mohammednurshershewa2076
@mohammednurshershewa2076 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ሰለሞን። ይበልጥ ፈጣሪን መፍራት እንዳለብኝ ነዉ የተረዳሁት
@Filtersreaction_shorts
@Filtersreaction_shorts 2 жыл бұрын
God is Great! My eyes filled with tears everytime I think about our universe, or other multiverses & Quantum mechanics, Absolutly stunning! hope the other me in the other side of the galaxy is seeing another sol's tech video! and with all this madness size of the universe, Im 100% sure, THERE IS AN INTELEGENT LIFE OUT THERE or creatures crawling for survival on a starnge planet! imagine that!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@getanehkebede2591
@getanehkebede2591 2 жыл бұрын
ልጅ ሰለሞን ሁሌም የምታቀርብል ድንቅ ነገሮች ከአይምሮ በላይ ነውና አናመሰግንሀለን
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@random-zb7fp
@random-zb7fp 2 жыл бұрын
Semay ላይ ያሉ ኮከቦች አሁንናያቸው የዛሬ ስንት አመት የጠፉ ናቸው። ብርሀናቸው ምድር ላይ እስኪደርስ ስንት እና ስንት አመት ይፈጃል። ስለዚ ግዜን ወደኅላ እያየን ነው ማለት ነው። በጣም አስደናቂ ነው። ጄምስ ዌብ ገና ብዙ ቢሊዮን አመት ወደ ኃላ ማየት ይችላል
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
የምሰማው ነገር በህልሜ ነው ? ይህን ነገር ማሰብ አደለም መስማት ከበደኝ:: በሳይንስ እድገት እየተደነኩ በእግዚአብሔር ስራ ግን እገረማለሁ::
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 2 жыл бұрын
ሶል ይሄን ከአምሮ በላይ የሆነን ነገር እንዲህ አብራርርተህ ማስረዳት በራሱ የሚገርም ነው እናመሰግናለን ።
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@AMINADAB19
@AMINADAB19 2 жыл бұрын
Thank you Sol for this amazing explanation🙏 Could you prepare a program about time travel and teleportation Please🙏
@IBxMIKE
@IBxMIKE 2 жыл бұрын
YHA that's amazing question. time travel might work without using time machine. but teleportation is impossible if you ask why because of many reason like to teleport you most travel at the speed of light its 1billion KM per second. human body can't handle this extra ordinary speed the person he's body will explode. but this is just theory. but I hope he will tell us more detail about this in he's next video thank you
@Westgate_6
@Westgate_6 2 жыл бұрын
Dear Solomon …….. I believe that you are open and bright minded person & I would like to invite you to read Quran just with intention of seeking knowledge, then you will have the answers to the questions which you couldn’t find from science only, may allah guide you to the right path 🤲🏻
@AbdulhakimAlhabeshiy
@AbdulhakimAlhabeshiy 2 жыл бұрын
˹He is the One˺ Who created death and life in order to test which of you is best in deeds. And He is the Almighty, All-Forgiving ˹He is the One˺ Who created seven heavens, one above the other. You will never see any imperfection in the creation of the Most Compassionate.1 So look again: do you see any flaws? Then look again and again-your sight will return frustrated and weary. And indeed, We adorned the lowest heaven with ˹stars like˺ lamps, and made them ˹as missiles˺ for stoning ˹eavesdropping˺ devils, for whom We have also prepared the torment of the Blaze.1
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@bethytamrat3540
@bethytamrat3540 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ ! መጽሐፍ ቅዱስ ለይ መዝሙር 18 (19) ከ1 ጀምሮ እንዲህ ይላል ። " ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ የሰማይም ጠፈር (ህዋ) የእጁን ስራ ያዉጃሉ ። ብሎ ተጽፏል ።
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 2 жыл бұрын
WOW SOLE, ITS BEYOND IMAGNATION!!!!!! I ALSO LIKE YOUR EXPLANATION THANK YOU!!!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ኢየሱስ ጌታ ነው🙌🙏
@abeldemssie
@abeldemssie 2 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ እንደተባለው እውነት ከሆነ ሰው ምን ያክል ቅንጣት የሚያክል ፍጥረት እንደሆነ ሳስብ እና ይሄንን ሁሉ አለም የፈጠረው ፈጣሪ ደግሞ በሰው አምሳል ልክ እንደኛ ቅንጣት ሆኖ መፈጠሩን ሳስብ ምን ያክል ክብር ያለን ፍጥረቶች ነን ፈጣሪ ምን ያክልስ ቢወደን ነው እላለሁ አስቡት እስኪ ይሄንን ሁሉ ከ አእምሮ በላይ የሆነ ስፋት ያለውን አለም የፈጠረ ሰው በዚህች ጠባብ አለም ሲወሰን እንዴት ቢወደን ነው።
@fuadseid5009
@fuadseid5009 2 жыл бұрын
የሚገርመው አላህ የሰው ልጅን ማላቁ ነው ጥራት ይገባህ ጌታየ ስለ ዪኒቨርስ በቁርአን ዉስጥ በስፋት አለ ማየት ለምትፈልጉ ጎግል ላይ ፈልጉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@AddisTeche
@AddisTeche 2 жыл бұрын
I only see የፈጣሪን ድንቅ ስራ እግዚአብሄር ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው
@thetruemeditation3934
@thetruemeditation3934 2 жыл бұрын
It is so mind blowing and interesting but i truly understand and belief the power of Jesus christ
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@jakibalageru1305
@jakibalageru1305 2 жыл бұрын
ehin hulu ysemanwen kuter amlakachen yelekawe besenzer new ehi tlke egzabhire yebarek
@sadanzman9319
@sadanzman9319 2 жыл бұрын
selay ykrta mnm mnm lingebaba alchalnm yzy program., aymroya zore
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ ሳይንስ ዞሮ ዞሮ መጨረሻው ኢሄን ሁሉ ዩኒቭርስ የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ብለው ለመናገር አይደፍሩም ስለማያምኑ እኛ ግን እግዚአብሔር እንደፈጠረው እናምናለን
@hailuteklu1077
@hailuteklu1077 2 жыл бұрын
As always, ur explanation is so amazing like z universe is! What always amazes me when i watch ur pragram is ur professionalism, well preparedness, excellent explanation, etc Simply u r z best of z best! Wish u z best!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡
@abdnuryasin8010
@abdnuryasin8010 2 жыл бұрын
“Say none in the heavens and earth knows the unseen except allah and they do not perceive when they will be resurrected “ Quran 27:65
@tofikmohammedamine9851
@tofikmohammedamine9851 2 жыл бұрын
mene yahele ke enekane yeterahe geta nahe (subehanelahe al azime) ewekate be chemera kutere weda wanawe balebet yaderesal tanks sole!!!
@AmoviesA
@AmoviesA 2 жыл бұрын
God bless you Sol
@irfantube2354
@irfantube2354 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም እና ፈጣሪ የለም ለሚሉ ሰዎች እንዲያምኑ ያደርጋል ገራሚ ነው
@yisihakanebo2015
@yisihakanebo2015 2 жыл бұрын
Thank you Solomon for your wonderful presentation about the telescope and the universe. But what I surprised is " how great God is" in his creation, the universe itself and the man's mind.
@tesfureta4931
@tesfureta4931 2 жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን
@hayleyesuskassa6473
@hayleyesuskassa6473 2 жыл бұрын
The works of God's hands are wonderful.
@fuadseid5009
@fuadseid5009 2 жыл бұрын
Subhanallah Allah akber (god is the greatest ) Thank you sol
@markosendalew0423
@markosendalew0423 2 жыл бұрын
Thank you Sol! God is always amazing!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 2 жыл бұрын
waw its beyond human mind you are right.thanks alot solsha.
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 2 жыл бұрын
I know one thing behind from this amazing complex endless universe . There is a creator so we have to accept it and take science sideway to know creators work
@birukyohannes176
@birukyohannes176 2 жыл бұрын
God is mysterious, nobody ever can't know how he created our galaxy, God is great all-time 🙏
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 2 жыл бұрын
Sol big respect for u good job keep it up wow.... UNIVERSE
@muhammedseid1025
@muhammedseid1025 2 жыл бұрын
እስካሁን ያልከው ነገር ግልፅ ቢሆንም ። ከኔ የመረዳት አቅም በላይ ሁኖብኛል
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣እኔም እየደጋገምኩ ነው እንዲገባኝ
@gutemadamise2816
@gutemadamise2816 2 жыл бұрын
የጋላክሲዎች ርቀት የሰማነው የቁሱ(ጋላክሲዎች ) ትከወክለኛ ቦታ ነው ወይስ ብርሃኑ ተጉዞ የድርሰበት ቦታ ርቀት ነው ? በማሳሌ 0----------------1---------------3 0ቁ..የጋላክሲዎቹ ወይም ኔቡላዎቹ ውልድት ቦታ ነው ወይም መጀመሪያ የለቀቁት የብርሃን ቦታ ነው 1ቁ.. እኛ ማየት የቻለው ጉዞ ላይ ያለ የጋላክሲዎች ብርሃን ነው ምክንያቱም በእስፔስ ውስጥ ጉዞ ላይ ስላለ 3 ቁ.. ያው ጀምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ነች እና ጥያቄዬ አሁን የደርስንበት የርቀት ወሰን በርሃኑ የደርሰበት ቦታ ነው ወይስ ትክክለኛ የውልደቱ ቦታ ነው ?? ጥያቄ 2 ብርሀን በዲፕ እስፔስ ውስጥ ሲጓዝ በተለያየ ቦታ በሚያጋጥሙት ኔቡላዎች ጋላክሲዎች ሚስነሪ ኦብጀክቶች እራሱን ከነባራዊ ማንነቱ አይለወጥም ወይ እኛስ ምንጠቀማቸው መሳራዎች ማለቴ ያብራራካቸው ቁሶች ሙሉ ለሙሉ እርግጠኛ ሊያድርጉን ሚችሉ ደረጃ ላይ ናቸው ። ለምሳሌ አሁን ምናያቸው ፎቶዎች ከ 5 ቢሊዮን አመት በፊት የተፈጠሩ ጋላክሲዎች ምስል ነው። እርሱንም ማውቅ የቻለነው ከነሡ በመነጨው ብርሃን እና እርሱም በእስፔስ ውስጥ እየተጓዘ ስላለ እንጂ አሁን ላይ ኖሮ አይደለም ።ሶ በብርሃን ውስጥ ስለቀረው ምስል ብቻ እንዴት እርግጠኛ መሆን እንችላለን ። ምናልባት ብርሃኑ በጊዜ ሂደት ደብዘዞ የፈጠረው ሌላ ምስል ቢሆንስ ከርቀቱ እና በመሃል በሚያልፍባቸው ሁኔታዎች በሚያጋጥሙት እክል ለምሳሌ አንድ የእጅ ባትሪ አቧራ ባለበት ቦታ ሲበራ እና በሌለበት ቦታ ሲበራ አኩል አይታይም።። ብቻ በትንሹ ጥያቄ የሆኑብኝን ነው ሃሳቤን በደንብ ማስረዳት ስላል ቻልኩ ይቅርታ ጠቢቡ ሰለሞን ። አመሰግናለሁ አክባሪክ ነኝ
@hussenmuz1381
@hussenmuz1381 2 жыл бұрын
መቼ ይሆን ሀገሬ ከዘር መከፋፈል አላቀናት እንደዚህ አይነት ቴክኖሎጂ ሰርተን በራሳችን የምንኮራው ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን አይቀርም አንድ ቀን
@ameer8770
@ameer8770 2 жыл бұрын
አንተ ጀምረው
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@nejox-dire
@nejox-dire 2 жыл бұрын
እሚገርም ሱብሃነአላህ ምስጋና ለጀሊሉ ምንም ለማይሳነው 🙏🙏
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
ስለምትሰጠን ግንዛቤ እናመሰግናለን
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 2 жыл бұрын
ዋው ሶል የሚገርም ኘሮግራም ነው እንዴት እንደተመሰጥኩኝ በተለይ መጨረሻ ላይ ያልካት ነገር በእውነት ከልቤ ነው የተደሰትኩበት
@ebrahimeshetu3108
@ebrahimeshetu3108 2 жыл бұрын
Love your show! Entertaining and educational.
@merafmedia
@merafmedia 2 жыл бұрын
የእውነት ግን በዚህ አይነት የእውቀት ደረጃ መድረሳችንን እየገረመኝ በዚህ መልኩ እንድንረዳው ማድረግህ ደግሞ ግሩም ነው
@eyobateklu5774
@eyobateklu5774 2 жыл бұрын
sol thankyou so much for giving us such an amazing explanation, and realization how our God is an astonishing, after all how could someone became sure about him self , we are nothing , and we all are everything if we seek only the divine power
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
መዝ ዳዊት 19 - :1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ኢሳይያስ 40 - : 22 እርሱ በምድር ክበብ ላይ ይቀምጣል፥ በእርስዋም የሚኖሩት እንደ አንበጣ ናቸው፤ ሰማያትን እንደ መጋረጃ የሚዘረጋቸው እንደ ድንኳንም ለመኖርያ የሚዘረጋቸው፥
@nebabestman4579
@nebabestman4579 2 жыл бұрын
Betam amsgenalew !
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tube-fr6qy
@tube-fr6qy 2 жыл бұрын
"አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፤ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፤ አላህ በነገር ሁሉ ቻይ መሆኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መሆኑን ታውቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ)።" ሱረቱ ጠላቅ 11 ለሰባቱ ሰማያት አቻ ስለሆኑት ሰባቱ መሬቶች ኢብኑ ዐባስ በተጠየቁ ግዜ፦"ስነግርህ (ተወዛግበህ) ብትከፍርስ ምን ዋስትና አለህ" በማለት ጠያቂያቸውን መልሰውታል። "ታዲያ ኢብኑ ዐባስ የሰጉለትን ጉዳይ አንተ ምን ሁነህ ነው ለኛ ምትተነትንልን" የሚል አንባቢ በሽ እንደሚሆን እቃለሁ። (ስትሉኝ መልስላችኋለሁ) ጥያቄ፦ ከላይ የጠቀስኩት የቁርአን አያ ምን ማለት ነው? ኢብኑ ዐባስ በዚህ ጉዳይ መተንተንን ለሰውዬው ዐቅል ስለምን ሰጉለት? እንዴትስ ነው 7 ሰማያት እና 7 ምድር ሚኖሩት? ለምንስ ነው ሰማያት ሁሌም በብዜት መደብ "ሰማዋት" ተብለው ሲጠሩ ምድር በነጠላ መደብ "ምድር" ብቻ ተብሎ ሚጠራው? እነዚህ 7 ምድር የሚባሉትስ የት ናቸው? በዚህችኛዋ ፕላኔታችን ወይስ በሌላ? ወይስ በሌላ ሩቅ አለም? _______________________________________________ {ሰባት ምድሮች አሉ። በያንዳንዱ ምድር እንደነብያችሁ አይነት ነብይ አለ። እንደ አደማችሁ አይነት ሌላ አደም አለ፣ እንደ ኑሃችሁ አይነት ኑህ አለ፣ እንደ ኢብራሂማችሁ አይነት ኢብራሂም አለ፣ እንደ ኢሳችሁ አይነት ዒሳ አለ" በማለት ኢብኑ ዐባስ ተንትነውታል። #ባለፈው {7 ምድር እና አቻዎቻቸው 7 ሰማያት} በሚባለው የዑለማኦች አቋም አንድ ቢሆንም፤ በሰባቱ ምድር የይዘት ሁኔታ እና ገፅታ ላይ መጠነኛ የሆነ የሀሳብ መጋጨት አሳይተዋል። ስለ ሰባቱ ፍጥረታት ከተሰጡ የበርካታ ዑለማኦች መላ ምት ውስጥ እኔም የሰባት ዑለማኦችን ብቻ ሀሳብ ላስቃኛችሁ። 1ኛ፦ ሰባቱ ምድር ልክ እንደ ሰማያት እርስ በርስ አንዱ ከአንዱ ላይ የተነባበሩ ናቸው። በእያንዳንዱ ምድር ፍጥረታት አሉ። ከሰባቱ ምድር በላይ ደግሞ ሰባቱ ሰማያት ይገኛሉ። ( ይኼኛው አባባል the planet Earth is entirely hollow የሚለውን ፍልስፍና ያጠናክረዋል።) 2ኛ፦ በውቅያኖሶች ተከፋፍለው ያሉ ሰባት አህጉራት የምንላቸው ናቸው ሰባት ምድር ተብለው የተጠቀሱት። 3ኛ፦ ሰባቱ ምድር አንዱ በአንዱ ላይ ተነባብሮ ይገኛል። በመካከላቸው ፈትቅ/ሰፊ ስንጥቅ ሳይኖር ይገኛሉ። 4ኛ፦ ሰባቱ ምድር እኛ ያለንበትን ጨምሮ በይዘትም ሆነ በአይነት ፍፁም ተመሳሳይ ናቸው። በአንዷ ላይ ያለው ሁሉ በአቻዋ ላይ ይገኛል። 5ኛ፦ inner coreን መሰረት ያደረጉ ሰባት ተደራራቢ መሬቶች ያሉ ሲሆን የላይኛው እኛ ያለንበት ነው። 6ኛ፦ 7 የሚለውን ቁጥር በምድር እና በሰማያት የተጠቀመው ብዛትን ለመግለፅ ነው እንጂ ከ7 ይበልጣሉ። ይህ ማለት ደግሞ ከ7 በላይ ምድር እና ሰማያት አሉ። (እኔ አይደለሁም፤ እነሱ ነው ያሉት።) 7ኛ፦ ሰባቱም ምድሮች በሩቅ በተለያዩ ፍጥረተ አለሞች ነው ሚገኙት። (ይኸኛው ከኢብኑ ዐባስ ንግግር ጋር ብቻ ሳይሆን multiverse/ a hypothetical group of multiple universes ከሚባለው ፅንሰ ሀሳብ ጋር ተቀራራቢነት አለው።) __________________________________________________ ስለ ሰባቱ ምድሮች ቀደምቶቻችን ምን አሉ? 1፦ ውዴ "ሰዐወ" እንዳሉት፦"ሰባት ሰማያት በውስጧ ከያዘችው ጭምር፣ ሰባት ምድር በውስጧ ከያዘችው ጭምር፣ በሁለቱም መካከል ያለው አንድ ላይ ተደምሮ ዐርሽ ላይ ቢቀመጥ፤ በሜዳ ላይ እንደተጣለች ቀለበት ነው አንሶ ሚታየው።" 2፦ ማውርዲ እንዳሉት፦ "ሰባት ምድሮች አሉ። ይሁን እንጂ የኢስላም ዳዕዋ ሚመለከታቸው የላይኛዎቹን ብቻ ነው። 3፦ ሙጃሂድ እና ሱዲይ እንዳሉት፦"ሰማያት የተጣበቁ ነበሩ። ከዝያም አላህ አለያይቷቸው 7 ሆኑ። ምድርም የተጣበቀች ነበረች። አለያይቶ ለ 7 ከፋፈለው።" 4፦ ካፊ በተሰኘው ኪታብ ደካማ እና ሙንቀጢዕ በሆነ ሰነድ፦"ከዚህ በኋላ ስላለው እነግርሀለሁ። ይህች እኛ ያለንባት ምድር እና በላይዋ ከያዘችው ጭምር ሆና በታችኛዋ ምድር ላይ ብትቀመጥ በሜዳ ላይ እንደተጣለች ቀለበት አንሳ ትታያለች። የኛዋ ምድር እና ሁለተኛዋ ምድር ከነተሸከሙት ተደምረው በሶስተኛዋ ምድር ላይ ቢቀመጡ በሜዳ ላይ እንደተጣለ ቀለበት አንሰው ይታዩ ነበር።እንዲህ እንዲህ እያሉ እስከሰባተኛው ድረስ ዘረዘሩት" የሚል ትውፊት ይገኛል። _________________________________________________ ይህ በንዲህ እንዳለ የዘመናችን የጥናት ውጤት ሰባት ምድር ማለት hypothetical group of multiple universes መሆኑን ያረጋግጣል። ከዚህ ፍልስፍናም ጉን ለጎን አንዳንድ ፊዚክሳዊ የሀሳብ ግጭቶች ይሰነዘራሉ። ይሁን እንጂ እነዚህ ፊዚክሳዊ ግጭቶች በሌሎች ዕውነታ በመዋጥ ወዲያው ግጭቶቹ ሲረግቡ ይስተዋላል። ለምሳሌ፦ black hole /ፀሊም ጉድጓድ/ ይህ ጉድጓድ ወዴት ነው መዳረሻው? (ፀሊም ጉድጓዶች በስነፍጥረት ጥናት ውስጥ በጣም አወዛጋቢ ከሚባሉት ግኝቶች ውስጥ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። አብዛኞቹ በመጠነይዘታቸው ከምድራችን በጣም የሚያንሱ ቢሆኑም በዙሪያቸው የሚፈጥሩት የስበት ሀይል እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ማንኛውም ቁስ አካል(ብርሀንም ቢሆን) ውስጣቸው ከገባ በፍፁም ሊወጣ አይችልም።) Gravitational energy /ሀይለ ስበት ወዴት ነው ይዞ የሚሄደው? interdisciplinary field ሲያደርግ ለምን አደረገ? field ሲያደርግ ምን ይከሰታል? ይህ ዕውነት ከሆነና Parallel Universes ፍጥረተ አለሙ ላይ ካለ፤ ይህ በውበቱ የምንመሰጥበት እና በተለያየ መንገድ የምንገልፀው ዐለማችን ዕውን ከሌላው አለም የተለየ አይደለምን? ምድራችን ከስድስቱ አቻዎቹ Parallel Universes ውስጥ እራሱን የቻለ አንድ Universes ቢሆን እንጂ ሌላ የተለየ ነገር ይኖረዋልን? ታዲያ እኛ ምንድነን? የሌላ Parallel Universes ነዋሪዎች እራሳቸውን ከሁሉም ልዩ አድርገው እያሰቡ እኛስ ከሌሎች Universes እራሳችንን የተለየ አድርገን እንገምታለን? እኛም ፍጥረተ አለሙን ተረድተን የት እንዳለን ለማወቅ እንደምንጥረው ሁላ ዩኒቨርሳል ጎረቤቶቻችንም ይህን ተግባር ይከውኑት ይሆናል። ____________________________________________________ ተመልከት እንግዲህ ወዳጄ ከላይ ኢብኑ ዐባስ የሰጉለት ጉዳይ አሁን ደርሶ ዐቅል ሲበጠብጥ...!!! "ያ ሰማያትና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ፣ ከዚያም በዐርሹ ላይ (ሥልጣኑ) የተደላደለ አልረሕማን ነው፡፡ ከእርሱም ዐዋቂን ጠይቅ፡፡" (ፉርቃን 59
@dagemgetahun3716
@dagemgetahun3716 2 жыл бұрын
it is a very interesting description
@fasikateklu1034
@fasikateklu1034 2 жыл бұрын
Thanks bro it's amazing God bless you Please do it with dr brook lakew again
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 2 жыл бұрын
Solye you are beyond my mind Thank you!!!!!!!!!!!!
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 2 жыл бұрын
ሰሌ በጣም ነው የማመሰግንህ ፕሮግራምህን ካየሁ በኃላ የተሰማኝ ነገር በጣም ይገርማል በመጀመሪያ የተሰማኝ ነገር እግዚአብሔር እንዴት አይነት እረቂቅ አምላክ እንደሆነ እና ስራዎቹ ሁላ የእርሱን ሀያልነት እንደሚመሰክሩ ነው ሌላው ደግሞ እየሱስ ይሄን ሁሉ ሰፊ አለም universe ትቶ የእኛ ምስር የምታክል አለም ውስጥ ተወልዶ ተሰቅሎ ማዳኑ ምን ያህል አምላክ የሰው ልጅ እንደሚወድ ፍቅሩ ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ማሰብ ከብዶኛል። ስለ universe ስፍት ስታስብ አለም ትጠብሀለች መንደር ክልል ላንተ አይመጥንምህም በዚህ በጠባብ አስተሳሰብ ላሉ ሰዎች ሰፋ ብለው እንዲያስቡ አምላክ ማስተዋልን ይስጥልን
@Grace-mq3vi
@Grace-mq3vi 2 жыл бұрын
Thank you ! x1000, stay blessed!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Thanks too much Sole , U `re really GREAT !!!!
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@getuberhanu5255
@getuberhanu5255 2 жыл бұрын
Sol please invite Dr Rodas and let us know from our ancient history perspective.
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
good point
@amru9836
@amru9836 2 жыл бұрын
We built the heaven with might, and We widely extended it. Quran 51:47
@newayneway8185
@newayneway8185 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@zewdutsegaye4384
@zewdutsegaye4384 2 жыл бұрын
Sole amazing program new gin we need more pls pls betely in billion km Yalu space craft selalut more entbkalen tnx
@kbtube8873
@kbtube8873 2 жыл бұрын
Thanks sol for this interesting video
@harunnuredin6151
@harunnuredin6151 2 жыл бұрын
አንጎለችን በጠበጣን እኮ እናመሰግናላን ጡሩ ዕውቀት አግኝቸላው
@amanuelgebrekidan7108
@amanuelgebrekidan7108 2 жыл бұрын
Btw sol what do u think about the flat eart theory??? We expect u to do a video on #flatearth theory pls
@abduadu5514
@abduadu5514 2 жыл бұрын
ሶል ስለ ሳውዲ አረቢያ አዲሱ ፕሮጀክት ስራልን ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@robelafewerki1047
@robelafewerki1047 2 жыл бұрын
How is the signals( picture) reaching fast to NASA Or earth. Thanks please
@SofiTech
@SofiTech 2 жыл бұрын
It's really fantastic and fascinating program sol, I love it.... ❤️
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@lilibini4870
@lilibini4870 2 жыл бұрын
Thank you for sharing , ሚሊየን ውሃ በላው
@dawitgebre3819
@dawitgebre3819 2 жыл бұрын
Hubble Space telescope በአንድ ወቅት ብልሽት አጋጥሟት ፡ በተለቀቀች በ 3ተኛው አመት ነው Repair የተደረገችው ለዛውም ከምድር ቅርብ ርቀት ላይ ስለሆነች (አስትሮናውንቶች ተልከው): what about JWST if it needs some repairing ?🤔
@samueltessema9468
@samueltessema9468 2 жыл бұрын
Thanks Sol.
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 2 жыл бұрын
በዚህን ያህል ርቀት ያለን መሳርያ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል ምንአይነት መሣርያ ነው በዚህን ያህል ርቀት ያለን መሣርያ የሚያዘው እስኪ ስለዚህ መቆጣጠርያ መሣርያ አንድ ፕሮግራም ስራ እናመሠግናለን።
@ayupeter3446
@ayupeter3446 2 жыл бұрын
fetari siraw girum nw!!!! yesew lijochm ezi dres yewkt drja medrsu yigrmal. sil light year detail btngrn destgha neghn . enwdhaln sola bertaln !
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገርማል።.......ከሁሉ በላይ እኔን መውደዱ ይገርማል
@bluecloud5645
@bluecloud5645 2 жыл бұрын
sole ..በዚህ ርቀት ሁሉ ምንም ተቃሳቃሽ ነፈስ ያለው ነገር አልታይም ግን………አቤት ደግሞ ሚስጥር ያርጉት ያልነገሩን ነገር ማውቅ ብችል መቼም ሁሉንም አይነግሩንም
@random-zb7fp
@random-zb7fp 2 жыл бұрын
Esun eko new mlek. Mankew demo sint ynoral
@demekegebeyehu8545
@demekegebeyehu8545 2 жыл бұрын
በጣም እየገባኝ ነዉ,,,,,,,,,,,,አሻም ቴሌ።
@farukpestry36
@farukpestry36 2 жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ያልካው ሁሉ በቁራን አለ ገባታችሁ እዑት አልሃምዱሊላህ
@fitsumdesalegnabiso6525
@fitsumdesalegnabiso6525 2 жыл бұрын
incredible
@ketarikmaheder
@ketarikmaheder 2 жыл бұрын
Thank You.
@nuryoutube9652
@nuryoutube9652 2 жыл бұрын
{ سَنُرِيهِمۡ ءَايَٰتِنَا فِي ٱلۡأٓفَاقِ وَفِيٓ أَنفُسِهِمۡ حَتَّىٰ يَتَبَيَّنَ لَهُمۡ أَنَّهُ ٱلۡحَقُّۗ أَوَلَمۡ يَكۡفِ بِرَبِّكَ أَنَّهُۥ عَلَىٰ كُلِّ شَيۡءٖ شَهِيدٌ } [Surah Fussilat: 53] ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ: እርሱም (ቁርኣን) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን? #ሶልዬ እኔ በጣም ነው የማደንቅህ ፕሮግራሞችህንም በጉጉት ነው የምከታተልህ ግን ሶል ይሄን ፕሮግራም ስታቀረብ ባንተ አገላለጽ እራሱ በጣም እገረማለሁ ካንተ አግላለጽ በላይ ደግሞ የዚህ ግኝት ጸንሳሾችን ሳስብ በጣም ይገርመኛል ደግሞ መለስ ብየ ለዚህ አስገራሚ ነገር ብቁ እንዲሆን አድርጎ የሰው ልጆችን የፈጠረውን ጌታየን ሳስብ ቃላቶሽ ሁሉ ያጥሩብኛል
@DejuHailu
@DejuHailu 2 жыл бұрын
Wooooooow Very nice Sol
@AbelNiguse-j9u
@AbelNiguse-j9u Жыл бұрын
It is so fantastic
@Yonakviewsdayago
@Yonakviewsdayago 2 жыл бұрын
Sole ትለያለህ የሚልል ብቻ👍👍👍
@ethiozena3826
@ethiozena3826 2 жыл бұрын
እኛን በወልቃይት እና ሁመራ እያጋደሉን እነሱ ግን ረቂቅ ጋላክሲዎችን ይበረብራሉ አፅናፈ አለማቱን ያስሳሉ..ፈጣሪ ይይላቹ😫😭😭
@zezaman2144
@zezaman2144 2 жыл бұрын
Sol only 2 part is not enough we need more specially telescopu kalbet belay selalut speace lay seltlakut pls ngern cos more than 1000000 kilometers selalut ngeroch ngern pls pls pls
@ENN2473
@ENN2473 2 жыл бұрын
sol betam mert program new Please Please dr bruck lakew esun gabzeln Please
@bilalmekonen-re3ol
@bilalmekonen-re3ol Жыл бұрын
አላሕ ሡበሐነሑ ወተአላ በቁርአኑ ይሕች ምድር እኔ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያክል አትመዝንም ያለው ለዚሕ አይደል ቁርአንን አንብቡ !!!!!
@alemelshaddai6273
@alemelshaddai6273 2 жыл бұрын
Thank you sol. I don't know what to say, I just confused. Jehovah God is great. Well done Sol we still waiting more from u. I watched it repeatedly. I also watch NASA'S update as well.
@biniyamsahalemariam9302
@biniyamsahalemariam9302 2 жыл бұрын
Bro, jeovah , God , jesus or Alha is very trivial worth of creating world , God is itsy bitsy to creat universe .That is Abrahamic farytale .Guess what who created z universe the source .the monad, uni consciousness .keep under the carpet tale about sky wizard created universe
@random-zb7fp
@random-zb7fp 2 жыл бұрын
@@biniyamsahalemariam9302 what
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Please subscribe አድርጉልን፡፡ thank you for your Support 🥰
@ashagirewondimu1645
@ashagirewondimu1645 2 жыл бұрын
Thank you Sol!
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
S8 Ep. 8&9 - NASA Scientist Dr. Brook Lakew - Black hole, Ethio Space, & more
1:01:07
Её автомобиль никто не хотел ремонтировать!
20:12
Гараж Автоэлектрика
Рет қаралды 1,5 МЛН
ЛАЙФХАК НА КУХНЕ ! 🧐🤦🏻‍♂️ #shorts #лайфхак
0:15
Крус Костилио
Рет қаралды 109 М.
Когда перепутал график девушек😁🐣
0:24
Alexey Merinov
Рет қаралды 3,1 МЛН
Самые простые строительные леса
0:54
Канал ИДЕЙ
Рет қаралды 1 МЛН
Мы Сняли Радужных Друзей на новый iPhone 14 PRO !
24:18