TechTalk With Solomon S24 E4 - የኢላን መስክ ስታርሊንክ ኢንተርኔት፣ የቻይናው ChatGPT ተፎካካሪና ጉግል አዲስ ስላስተዋወቀው ዎርክ ስፔስ

  Рет қаралды 83,804

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Жыл бұрын

ስለ ኢላን መስክ ስታርሊንክ ኢንተርኔት፣ የቻይናው የChatGPT ተፎካካሪ፣ እና ጉግል አዲስ ስላስተዋወቀው በAI የታጀበ የጉግል ዎርክ ስፔስ አገልግሎት ያቀረብኩት ሙሉ ዝግጅት እነሆ!

Пікірлер: 112
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ አንተን የመሰለ ሊቅ እና ደነዝ ዩቱበር ያላችሁን ሰብስክራይብ ሳወዳድረው ህዝቡ ምን ያህል መደነዙንና ደነዞችን እንደሚከተል ቁልጭ አርጎ ያሳያል ሰልዬ ክበርልኝ እድሜ ከጤና ያድልህ ስንት እውቀት እንዳስጨበጥከኝ ብሩክ ከቶሮንቶ።
@amanuel-
@amanuel- Жыл бұрын
Sol, ኢንተርኔት በሌለበት ቦታ ሁሉ ሰላም አለ!
@realephrem91
@realephrem91 3 ай бұрын
real peace
@sefanegsh3005
@sefanegsh3005 Жыл бұрын
ሶል ለምታቀሪባቸው አስተማሪ ፕሮግራሞችህ እናመሰግናለን
@nyctimes2728
@nyctimes2728 Жыл бұрын
Star Link ሁሌ እንሰማዋለን።ዛሬ ግን በሚገባን መልኩ ፈትፍተህ አጎረስከን። ምርጥ የሀገሬ ወርቅ ነህ።Thank you❤
@Abay2112
@Abay2112 Жыл бұрын
Thanks Solomon for sharing us new technology.
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 Жыл бұрын
ሰሌ አንተ ማለት የእውቀት ምንጭ ነህ ክበርልኝ ❤❤❤
@selye1024
@selye1024 Жыл бұрын
የእዉቀት ምንጭ እግዚአብሄር ብቻ ነዉ
@mayasura9916
@mayasura9916 Жыл бұрын
Are yeewuket minch egziabiher eyeball.
@tigist3769
@tigist3769 Жыл бұрын
ውይ ድድብና ከዩቱብ አይቶ ስለተረጎመ ነው ምሁር የመሰለህ ደግሞ ይሄ የአብይ አሽከር ወይንስ እሱ የፈጠረው ነገር አለ የተፈጠረ ነገር ላይ ማውራት ማንም ይችላል
@rafaelbisrat
@rafaelbisrat Жыл бұрын
i am glad i subscribed to you i am catching up with the technology you are talking about. And practically using it so thanks very much
@king-yq5xj
@king-yq5xj Жыл бұрын
Thank you for this up to date information, Sol.
@maxmedia609
@maxmedia609 Жыл бұрын
ሰሌዳ በጣም አሪፍ ሙድ ላይ ነኝ ብዙ ነገሮች ፍቃድህ ከሆነ አብረን እንሰራለን።
@haileniguse6255
@haileniguse6255 Жыл бұрын
Tecnology....ገድብ የላውም እኛ ገን የባንክ sistam...አዛነው Solo..ተምችኛልክ lije....💖''''''''ስላምክን የብዛልክ
@nebilmuktar704
@nebilmuktar704 Жыл бұрын
Just liked it billion times!!!
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 Жыл бұрын
Thank you so much Solye
@salihafar2244
@salihafar2244 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@abdialemu8391
@abdialemu8391 2 ай бұрын
thanks very much sol god bless you
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
Thanks for the knowledge you sharing bro Solomon 🙏 💯 👍
@rodman6418
@rodman6418 Жыл бұрын
Wow thank you wonderful program keep it up❤.
@user-og6gd5hz6t
@user-og6gd5hz6t Жыл бұрын
solomon please tell us about forex trading
@alemutola2511
@alemutola2511 Жыл бұрын
Thanks for sharing your knowledge.
@FentaneshKassaw-ex5li
@FentaneshKassaw-ex5li Жыл бұрын
ምን እንደምልህ ቃል ያጥረኛል ሶል በጣም ልዩ ሰው በርታታታታታታ
@wasihunmulugeta1558
@wasihunmulugeta1558 Жыл бұрын
Thanks soleee 🙏🙏🙏🙏🙏
@amsalumulu9486
@amsalumulu9486 Жыл бұрын
ሶላ የሚገርም ግንዛቤ አለክ ተባረክ በረታ🎉
@burkatech
@burkatech Жыл бұрын
keep going a head our hero.
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
physics , economics , AI is the next department
@user-if8fm3yp9j
@user-if8fm3yp9j Жыл бұрын
thank you much sol for given this golden info special chat GPT
@yangsonsmachew1325
@yangsonsmachew1325 Жыл бұрын
THANK YOU
@CloudeTech
@CloudeTech Жыл бұрын
Thanks alot
@tamruagnchew4686
@tamruagnchew4686 Жыл бұрын
Thanks Sol !!!!!!!
@dawitsodo2374
@dawitsodo2374 Жыл бұрын
ተባረክ
@naolofficialpage4126
@naolofficialpage4126 Жыл бұрын
Keep going
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
sol በርታ 🙆 🙏🙏
@natnaelmengistu
@natnaelmengistu Жыл бұрын
Berta you are amazing person & I like your program
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 Жыл бұрын
Thank you dear for sharing this
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Жыл бұрын
Thank you sol...you udate me well
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 Жыл бұрын
am back to your show big up Sol!
@ets7400
@ets7400 Жыл бұрын
Thank you sol. Ende Ethiopiawi endet be Ai memar and mestat endmnchel btnegren.
@mohmmedsadik4539
@mohmmedsadik4539 Жыл бұрын
ያለህን ዒውቀት ሰለ ምታካፍለን ዒዴሜ ይርዘምልኝ ሠላም ላንተ ይሁን ።
@solomondefersha4364
@solomondefersha4364 Жыл бұрын
ሰሌ ሞግሼዬ ነህ ብዙ ጊዜ ሳይህ በጣም ነው በምታቀርባቸው ብሮግራሞች የምደሰተውና እኔም ልጆች አሉኝና በልጅነቴ የተወለዱ እንዳንተ ቢሆኑልኝ እያልኩ ሁል ጊዚ አድናቆቴን ስቸርህ ባጋጣሚ ግን የኔም አንደኛው ለጄ አስረኛ ክፍል ላይ ለትንሽ ልዩነት ነጥብ ስላላመጣ ፍላጎቱን አማክሬው ኔቶርኪንግ እና ሜንቴናንስ መማር እፈላጋለሁ ሲለኝ ተግባረ እድ እድሉን ሲያገኝ እዛ ተምሮ ነበርና አሁን የስራ እድሉን ስላላገኘ ምን ትመክረኛለህ እንዲህ ቢሞክር ወይም እከሌ ጋ ሂድ የምትለን ነገር ካለ በቅን ልቦና ነት እንዲሁ ሁሉን ከእግዚአብሔር ነውና በፈጠሪ ስም እጠይቃለሁ ሰለሞን እባላለሁ 0912606441 ይቅርታ እንደ ቤተሰብ ሁሌ ስለማይህ ነው
@GomadaTube
@GomadaTube Жыл бұрын
talented
@tes-techagropreneurplc7897
@tes-techagropreneurplc7897 Жыл бұрын
You are correct that approximately 50% of the world's population does not have access to the internet, particularly in less developed regions of the world. This is due to various factors such as lack of infrastructure, affordability, and technological literacy. However, efforts are being made to address this digital divide through initiatives such as expanding internet infrastructure, providing affordable devices and connectivity options, and promoting digital literacy programs. While there is still a long way to go in achieving universal internet access, progress is being made in bridging this gap and enabling more people to connect to the world wide web.
@kb501-eth6
@kb501-eth6 Жыл бұрын
28:27 perfect
@user-xt5lv7jo7q
@user-xt5lv7jo7q Жыл бұрын
Sira anta yaasaw lamintawarale
@zekihopetube3852
@zekihopetube3852 Жыл бұрын
Brother ✌️
@grandgichero807
@grandgichero807 Жыл бұрын
10q brother
@saq_center220
@saq_center220 Жыл бұрын
ሶል respect
@feyselkedir3314
@feyselkedir3314 Жыл бұрын
ሰሌ መንግስታችን ለዚህ አይነት ቴክኖሎጂ አያድለንም! ሌላ ጉዳይ ላይ ቢዚ አድረገውናል !!!
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
👏👏👏👌
@achamyelehtadesse4651
@achamyelehtadesse4651 Жыл бұрын
Dear Solomon, You have said communication satellites are found at 36,000km, What is the purpose to be so far unlike starlink satellites? Thank you!
@davetaff5238
@davetaff5238 Жыл бұрын
Sol Please work one episode about the flat earth ,we are so interested ,thank you Sol
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
Good information.... thank you for that. ..other comment is , why 3 names ( Solomon, mukegeta kassa ), 2 is enough. BBC's CNN 's CBC's etc journalist known by 2 names: steven saka of BBC, cnn's journalist, is just Farid zacharias , trump is just donald Donald etc
@habteaddise
@habteaddise Жыл бұрын
true ethiopian guy...
@chuchutekalign6180
@chuchutekalign6180 Жыл бұрын
@abedumusema
@abedumusema Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 Жыл бұрын
Anteee Nurln❤❤❤❤
@giorgiopeternelj3441
@giorgiopeternelj3441 Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን መንገድ ካልያዝን ግን ሁሉም ከንቱ ነው።
@jerrycan0820
@jerrycan0820 Жыл бұрын
Solomon! ሰላም ልበልና! As we know the satellites of the internet are going to be on the space. 1. If global worm 2. Neculear war 3. Weather disaster or earth Quick happens What would happen? How does this tech survive? With respect!
@semeretefera9234
@semeretefera9234 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@YidnekachewEjigu
@YidnekachewEjigu Жыл бұрын
Sol tell us about flat earth issue
@ourmarket8915
@ourmarket8915 Жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቀው ሶል ያንተን ፕሮግራም ስልኬ ድክሞ ነግር ናት ሶሻል ሚዲያን ለመከታተል ታስቸግረኛለች እንጂ ያንተ ፕሮግራም እንዲያልፈኝ የማልፈልገው ፕሮግራም ነው በተለይ ቴክኖሎጂ ነክ ነገር ስለሆነ ያንተ ፕሮግራም ምርጫየ ነህ። አሁንም እየጠበኩህ ነው በጉጉት
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 Жыл бұрын
ሃይ ሰለሞን እንዴት ነህ :: እኔና ልጆቼ ሁል ጊዜ ፕሮግራምህን እንከታተላለን :: ል፩፩ 14ና 11 አመት ሲሆኑ ዩቲዩበር መሆን ይፈልጋሉ እንዴት መርዳት እችላለው???
@johndesale8508
@johndesale8508 Жыл бұрын
Inem indazaw
@belaynehgoshu4461
@belaynehgoshu4461 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@afrostreamsquad
@afrostreamsquad Жыл бұрын
Some African governments should bring attitudinal changes and refrain from restricting internet access to the people. It’s better to be honest with the people. FYI -I pay $78 / month, receive 1gtb for my business.
@faeza3625
@faeza3625 Жыл бұрын
Selam Solomon can you tell us about online jobs and The Real world AI crypto income? Are they fake or real?
@h.e.n.c.h.a
@h.e.n.c.h.a Жыл бұрын
Sol ግን አልተቀየረባችሁም ?
@HotMassage5000
@HotMassage5000 Жыл бұрын
ስለ Coinmv አጠቃላይ መረጃ አጣርተህ እስቲ ንገረን ወንድሜ። ፌክ ነው ወይስ እንስራበት ምን ትለናለሁ
@zimaredawit4504
@zimaredawit4504 Жыл бұрын
All lct ty
@user-jf7ys7rw1m
@user-jf7ys7rw1m Жыл бұрын
Ai how can we use in ethiopia
@muler1485
@muler1485 Жыл бұрын
about Amazon fresh
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
Top 10 Rich African Musicians! #1 will surprise You! Watch the Video!
@ethiobeat360
@ethiobeat360 Жыл бұрын
Great program, information but no offense you talk fast, you moving your hand a lot , hard to catch up with you ! Take it as a good complement if you want to. 👍
@SweettokkiT
@SweettokkiT Жыл бұрын
Selken endewedew aderekegn
@kelifamohammed9822
@kelifamohammed9822 Жыл бұрын
microchips Post bidereg sol
@teferatadesse8119
@teferatadesse8119 Жыл бұрын
ሰሌ ይቅርታ ከርዕስህ ውጭ ቢሆንም በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ስለሆነ ነው ስለ አይ ኤም ቶከን ትንሽ ግንዛቤ እንድትሰጠኝ ነው
@sisaybirhanu6519
@sisaybirhanu6519 Жыл бұрын
እንወድሀለን ሶል
@fairytips4u
@fairytips4u Жыл бұрын
እስቲ ስለ flat earth አዉራልን
@michialesolomon7978
@michialesolomon7978 Жыл бұрын
Please sol change your entro video, we are enough with that !!
@zemensewnet6982
@zemensewnet6982 Жыл бұрын
Sol mirt sew nh
@realephrem91
@realephrem91 3 ай бұрын
why makes them poor without using internet ? this is funny for me we use internet but we still poor
@helenabat7427
@helenabat7427 Жыл бұрын
What are the requirements of Starlink?
@sol1921
@sol1921 Жыл бұрын
ሶል ዱባይን የሚያክል ሀገር ላይ እኔ የማውቃቸው ስልክ የሚባል የማይጠቀሙ የማይፈልጉ አሉ
@oumerahmed1664
@oumerahmed1664 Жыл бұрын
አሪፍሲስተምነው ግን ሲስተሙ አለምአቀፍ ስለሆነ በሀገርውስጥ ኮንትሮል ካልተደረገ ደህንነታችን ምንያክልነው ለአለም ተጋላጭ ሊያረገን አይችልም ስልክካችንን በመጥለፍ
@quntube6291
@quntube6291 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amelasfaw
@amelasfaw Жыл бұрын
እስካሁን እንዴት የአሜሪካንን ብቻ ሰራህ እያልኩ ሲገርመኝ ጭራሽ የቻይናውን አቃቂር ማውጣት! ወዳጄ ቻይና ያለምንም ዲሽ በሞቢይል የሚሰራ ሙከራ ጨርሳለች:: ለነገሩ ያበላህ ....
@monegoncco
@monegoncco 29 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌
@addisberhanu9367
@addisberhanu9367 Жыл бұрын
ዋት(ር) አባዉት…? "ትሩዝ ጂፒቲ"😜
@nebyuleta1820
@nebyuleta1820 Жыл бұрын
እረ ይቅርብን ለፕሮግራሚንግ ባለሙያዋች በእንጀራቾን መጣ chatgpt
@louy453
@louy453 Жыл бұрын
አባቢ ተቀበለው..... ራስህን update አረግ
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
ኮተታም ሁሉ ቴክኖሎጂ ቴክኖሎጂ ትላለህ ነገ ምን ጉድ ይዞብህ እንደሚመጣ የማታውቅ ጅል ነገ የሴኩሪቲ ሁኔታክ ምን አይነት ጥያቄ ውስጥ እንደሚገባ ሣታውቅ ሶል ሶል የኔ ጀግና ትላለህ ኮተታም ሁሉ ነገ የአንተን ስራ በሚሊዮን እጥፍ የሚሠራ እና ካንተ በላይ የሚያስብ ሮቦትስ እየተፈበረከልክ ነው ከሰራ ስትወገድ ልክ ትገባለክ አንድ እንኳን የረባ ጥያቄ እንኳን አትጠይቁትም ዝም ብላችሁ ቃዡ።
@TMstudio-ET
@TMstudio-ET Жыл бұрын
if we say using internet is a basic right, its a shame to Z govt of Ethiopia for banning z ppl from using once own basic right!!! When is gonna become free of using internet through VPN...
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
A.I ስራ ጀምሮ አደል እንዴ ስልክ ላይ የትኛውንም ነገር ሳይን አፕ ስታረግ ሰው ነህ እሮቦት ነህ ይልሀል ።ዳኞቹስ ሮቦቶች እ ሰውላይ ሊፈዱ ቁጭ ያሉት ብረቶች በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዋችስ ከስራ የተፈናቀሉት በሚሊየን የሚቆጠር በአርቴፊሻል ማህጸን እየተፈጠሩ ያሉ ግማሽ ሰው ግማሽ ማሽኖችስ እ አሁንማ ጥሩ እየሄደልህ ነው ዘመናቹ አደል ህዝብን አስፈጀው ሴጣናዊ ነገርን እንደ ጠቃሚ ነገር እያጠጣህው ።
@cartman2641
@cartman2641 Жыл бұрын
What happen to your face
@tsegayegebre3411
@tsegayegebre3411 Жыл бұрын
ሰሌ አገር ከሚሸጥ ቡድን ጋር አንባሳደር ሆነህ እየሰራህ ነው
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
አንተ እራሱ A.I አደለህ እንዴ ።ባለፈው መሆን አለበት ብለህ ስታወራው የነበረው የሰው ልጅ ሞትን እናስቆማለን ስለዚህ ግማሽ ሰው ግማሽ ማሽን መሆን አለብን እንዳላቹት ገና ምአት ነው ምታመጡት እናንተ እያላቹ ።
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
የአለማችን ህዝብ ፡ የአለማችን ህዝቦች አይባልም ሶል
@hbi980
@hbi980 Жыл бұрын
bro amargna bemeskot sletemark ayferedbhm
@bekegetahun1008
@bekegetahun1008 Жыл бұрын
ሰለሞን የኢትዮጵያ መንግስት አሁን አንተ እያወራሀህ ባለህበት ሰዓት ኢንተርኔቱን ከዘጋው 1 ወር አልፎታል።
@user-ld1ck2wk4n
@user-ld1ck2wk4n Ай бұрын
Ezèdenena..and.anather.ethiopian.parcepat.in.these.tecnologý
@abedumusema
@abedumusema Жыл бұрын
❤❤❤
@johndesale8508
@johndesale8508 Жыл бұрын
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 76 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 46 МЛН
Как правильно выключать звук на телефоне?
0:17
Люди.Идеи, общественная организация
Рет қаралды 922 М.
Мой инст: denkiselef. Как забрать телефон через экран.
0:54
Здесь упор в процессор
18:02
Рома, Просто Рома
Рет қаралды 307 М.
Mastering Picture Editing: Zoom Tools Tutorial
0:52
Photoo Edit
Рет қаралды 507 М.
Simple maintenance. #leddisplay #ledscreen #ledwall #ledmodule #ledinstallation
0:19
LED Screen Factory-EagerLED
Рет қаралды 35 МЛН