TechTalk With Solomon S24 E5 - ኦክስጂን እና የመሬት ስበት ለ5 ሰከንድ ቢጠፉ በዓለማችንና በኛ በሰው ልጆች ላይ ምን ይፈጠራል?

  Рет қаралды 57,939

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

ኦክስጂን እና የመሬት ስበት ለ5 ሰከንድ ብቻ ቢጠፉ በዓለማችንና በኛ በሰው ልጆች ላይ ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

Пікірлер: 192
@getachew777
@getachew777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን እንዴት ድንቅ እንደሆነ ያሳየናል። ጌታ ይባርክህ።
@tsegutesfaye5822
@tsegutesfaye5822 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሚባል አካል አለ ብለ ታምናለ?
@naoltech2
@naoltech2 Жыл бұрын
​@@tsegutesfaye5822 awoo
@samtube1685
@samtube1685 Жыл бұрын
​@@tsegutesfaye5822 አንቺ ደሞ በግድ ልከራከር አልክ 😂
@esayastecle767
@esayastecle767 Жыл бұрын
ልኡል እግዚኣብሄር ሁሉንም ፈጥሮ ለሁሉም እሚገርም ሕግና ስርአት ደንግጎለት እንዴት እንድሚያስኬደው ልብ እንድንልና ይሄን ሁሉ የሚቆጣጠርና የሚያስተዳድረው እግዚኣብሄር እንዴት እጹብ ድንቅ መሆኑ የሚያመላክት ኣጋጣሚ ነው። ሁሌም ጥረትህ ይገርመኛል እናመሰግናለን።
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 Жыл бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር ስምህ ብሩክ ይሁን ይህን ሁሉ በነጻ የሰጠህ ቸር ቸር ነህ !!!
@selenaselena4473
@selenaselena4473 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር በዚህ ምድር እንድንኖር ሲያደርግ አልተሳሳተም ። ለዚህ ምቹ ምድር ለሰጠን ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን ።
@abeduak6176
@abeduak6176 Жыл бұрын
አላሁ አክበር ጌታዬ ጥራት ይገባክ ምስጋና ክብር ኢዛ ላንተ ይሁን
@Gantana844
@Gantana844 Жыл бұрын
Ahya Mohammed
@ahmedseid374
@ahmedseid374 Жыл бұрын
الله أكبر
@nuruessa2432
@nuruessa2432 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ! ሶልዬ አንተን የሰጠን ፈጣሪም በድጋሜ ክብር ይገበዋል !
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
ውይይይ አንተ መልካም ልጅ እንዴት ድንቅ ነህ ምክንያቱም ይህንን ሁሉ መጥኖ የሰጠንን አምላክ ሌት ተቀን ልናመሰግነው ሲገባ የፈጠረውን የለም እያሉ 😔 እያወቁ ያለቁ መልካሙን መንገድ ትተው እሳቱን 🔥 እሚሉ በበዙበት ዘመን አንተን ደሞ አስታወሽ ስለሰጠን ተባረክ ልጄ 🙏... ስላለን እምናጣበት ቀን ይመጣል አንልምና አስተዋይ ልቦና ይስጠን ... አሜን
@melakugenet2246
@melakugenet2246 Жыл бұрын
Thank you dear sol❤️🙏🏾 የሚገርም ትምህርት ብቻ ሳይሆን ትልቅ ምክር ጭምር ነው፤ God bless you more and more 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹❤️❤️
@user-xp3ff9rp4t
@user-xp3ff9rp4t Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ !!! በእውነት አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም....መልካሙ ሁሉ ላንተ ይሁን
@eskeastinafayenew8078
@eskeastinafayenew8078 6 ай бұрын
እኔ የአንተም ነገር ሁሌ ይገርመኛል የዚህ ሁሉ ድንቅ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የወለዱህ ምን ያህል ይሳሱልህ ይሆን እኔ የማላውቅህ በጣም እሳሳልሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የፈጣሪ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ከሰው ልጅ አእምሮም በላይ ነው❤❤❤❤❤
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ንቆ ትቶን ነዉ።ሶልዬ አንተ ደሞ 1ኛ ነህ።
@emad9710
@emad9710 Жыл бұрын
ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው ምህረቱ ሰፊ ነው ሶል አንተም ወደ አላህ እንድንቃረብ እና ታዕመራቱን እንድናስታውስ ስላደረከን እናመሰግናለን
@selye1024
@selye1024 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ግሩም ድንቅ ነዉ እኛ የማናዉቀዉ ብዙ ጥበብ አለዉ እኛ የተገረምነዉ በዚች በጥቂቷ ሳይንስ ባወቀዉ ከዚህም የሚበልጥ ጌታ ታምር አለዉ የምንኖረዉ በችሎቱና በምህረቱ ነዉ .......
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay Жыл бұрын
Sol, thanks again for your valuable knowledge, sharings. You made me thank God again for His mercyfulness. Amazing nature! 😮
@doxamezmur-12
@doxamezmur-12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብቻውን ድንቅ ሶል እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ አሁንም ጥበቡን ይገለጥለሀ ተባረከ
@abfele812
@abfele812 Жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ነው አምላካችን እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው ካየነው በላይ ሀያል ከሰማነውም በላይ ድንቅ ነው አምላካችን
@kefeafework6174
@kefeafework6174 Жыл бұрын
ሰሌ ምርጡ እንዲህ የምታስተምረንን እውቀት አምላክ አብዝቶ ይጨምርልህ።አሜን
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Жыл бұрын
የሚያስፍልገንን እውቆ የፈጠረልን እና የፈጠረን አባት እግዚአብሔር እአምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@sebleayele2518
@sebleayele2518 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ድንቅ ስራው ሌላ መደነቂያ ማመስገኛ አሳየኸን ጌታ ይባርክህ
@user-me1vs7or6s
@user-me1vs7or6s Жыл бұрын
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም እግዚያብሔር ይመስገን
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው!!!😊❤❤😊
@demissieabebe5172
@demissieabebe5172 Жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው፤ለየት ያለ Thank you solomon
@user-xv2ez2kk2t
@user-xv2ez2kk2t Жыл бұрын
ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሒ ሱብሀነላህ ለአዚም ጌታዬ ሆይ ጥራት ይገባህ
@gesimogesese7078
@gesimogesese7078 Жыл бұрын
Gravity and Oxygen are Mercy of GOD!
@meroe2020
@meroe2020 Жыл бұрын
Wow! What a brilliant mind our bro Sol?God bless you dear
@michaelalemuma
@michaelalemuma Жыл бұрын
“For you are great and you do great things. You alone are God.” ‭‭Psalms‬ ‭86‬:‭10‬ ‭ Our God is awesome
@ytkteck7313
@ytkteck7313 Жыл бұрын
Sol, thank you for you're keeping to make impacts on hundred of thousand people.
@user-cl8bv7nu5u
@user-cl8bv7nu5u Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን!!
@tolossakenaw3235
@tolossakenaw3235 Жыл бұрын
thank you sole. you share us amazing idea.
@woldedido7999
@woldedido7999 Жыл бұрын
Realy Thank u selemon
@zelalemofficialtube9342
@zelalemofficialtube9342 Жыл бұрын
Wow Amazing u r so blessed
@Collection234
@Collection234 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ሶል ማኛ 🙏🙏
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Жыл бұрын
Amazing Thanks
@Peaceallways
@Peaceallways Жыл бұрын
Enameseginalen sele , entebikalen p2
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 Жыл бұрын
ሰሌ ገና ቪዲዮውን እየከፈትኩ ካንተ ብዙ ነገር እንደማር ብዙ እንደምሸምት ፣እንደማውቅ እርግጠኛ ሆኜ ነው አንደበተ እውቀት ነህ ክበርልኝ ❤❤❤❤
@biniyamtamiru254
@biniyamtamiru254 Жыл бұрын
Massive Thanks to you
@sowrajsowraj2551
@sowrajsowraj2551 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጥ ነው
@esmaelyassin4237
@esmaelyassin4237 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወቢ ሀምዲህ አደደኸልቂክ ወሪድዋ ነፍሲክ ወዚነተ አርሽክ ወሚዳደ ከሊማቲክ ...ሱብሀነ አሏህል አዚም
@AbubekerAbdulhamid-rt8dx
@AbubekerAbdulhamid-rt8dx Жыл бұрын
ይሄ ቪድዬ ያሳየኝ ከባዱ ነገር የአለም ፍፃሜ ሲደርስ አለም ድብልቅልቋ ትወጣለች የተባለው ነገር ለአላህ ከባድ እንዳልሆነ ማድረግ ከፈለገ ግራቪቲን ማቆም ቢቻ እንደሆነ ነው(ሱብሀነላህ)።እና አመሰግናለሁ ሰለሞን በርታልን🙏🙏🙏
@laketana7060
@laketana7060 Жыл бұрын
ሶል: ስለ Space X የስታር ሽፕ ማስወንጨፍ ሙከራ : ፕሮግራም ብትሰራልን በጣም ደስ ይለናል:: 💚💛❤️ Thank you brother 🙏
@Taaj163
@Taaj163 Жыл бұрын
This program open my mind 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Eyobinabirhane89
@Eyobinabirhane89 4 ай бұрын
Lets thanks to God እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን❤
@abialex5321
@abialex5321 Жыл бұрын
We need more episodes like this topic. Tanks sol
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
SOL A FANTASTIC SHOW EVER IN ETHIOPIA
@tsegagezaw9971
@tsegagezaw9971 Жыл бұрын
Tnx ewqet selaschebtken
@yordanos317
@yordanos317 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ድንቅ ስራው
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ያኖረናል ተመስገን ፀጋው ይብዛልህ።
@bahrunegash6053
@bahrunegash6053 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቅድሚያ ፈጣሪያችንን አመሠግናለሁ ያለምንም ክፍያ እሂንን ፀጋ ለሰጠን ።።ግን ያልገባኝ ነገር አለ ያም መሬት ልዩ ሚያረጋት ከፐላኒቶች ኦክስጅን መኖሩ ነው ነገር ግን ፐላኒቶች እንዴት ቆሙ እንዴትስ አይፈራርሱም
@misgookebede1236
@misgookebede1236 Жыл бұрын
Thanks bro
@cochtube8832
@cochtube8832 Жыл бұрын
Sol betam so fascinating topic and how much our creater was pries to mighty God!!🙄
@firaolduguma5472
@firaolduguma5472 Жыл бұрын
Interesting!
@EbenezerSemaw
@EbenezerSemaw Жыл бұрын
Amazing episode👍
@daltube5414
@daltube5414 Жыл бұрын
thank you sole
@birukGYM
@birukGYM Жыл бұрын
thanks solo
@haftomaraya7454
@haftomaraya7454 Жыл бұрын
Very interesting❤❤❤❤
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Жыл бұрын
Amazing program
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 Жыл бұрын
You are the best Sol
@derejedegu6369
@derejedegu6369 Жыл бұрын
Woooo, God is so amazing God ,I'm so speechless 😶,,glory to him,even here right now I can praise him,,woooo God's wisdom,, man thanks alot,,
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
Thanks Sol🙏
@abdialemu8391
@abdialemu8391 3 ай бұрын
thanks sol
@davied999
@davied999 Жыл бұрын
Thankyou sol🙏
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Жыл бұрын
Wow ድንቅ ነው
@user-ci2xy9pn2x
@user-ci2xy9pn2x Жыл бұрын
thank you sol
@Belay-bx1gd
@Belay-bx1gd Жыл бұрын
Waw waw very good
@behailuabebe-cs8fo
@behailuabebe-cs8fo Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ከወንድሜ ሰለሞን ጋር አንተን አመሰግናለሁ ስለ ቸርነትህ ተመስገን በስንት ገንዘብ ዛሬን ኖርን ❤ ፍቅርህ ሁሉን ውብ አደረገ እንጂ
@yednejoshua3678
@yednejoshua3678 Жыл бұрын
ጌታ ይመሥገን🙏
@Nahomkebede-mp8wj
@Nahomkebede-mp8wj Жыл бұрын
we are waiting
@chanel8871
@chanel8871 Жыл бұрын
ሱብሃነክ ያረህማን👉ቁዱስ ቁርአንና እያነበብኩ ነው የመሰለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yq3ug8tu7r
@user-yq3ug8tu7r Жыл бұрын
ሰሌ አብዛኞቻችሁ ኮሜንት አታነቡም።የሰው ልጅ ለፍቅር ፊልም እንጂ ጊዜ የሚሰጠው።።እንዳንተ ጄነራል ኖዎሎጂ ያለው አይነቶችን በእውቀት ቢያበዛልን ምን አለ።አንተ ግን ለእውቀት ፈላጊዎች ብርቅ ነህ።።ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ።
@Glow472
@Glow472 Жыл бұрын
Sole ma brother Am proud of you ✌
@user-lw1dn4xs3w
@user-lw1dn4xs3w 9 ай бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ድንቅ ነው።
@abelworku992
@abelworku992 Жыл бұрын
ሶል የውነት የፈጣሪ ስራ ምን ያክል ረቂቅ እንደሆነ ጭምር ነው ያወኩት የውነት ስለሠጠን ነገር ሁሉ የተመሠገነ ይሁን አንተ ስታወራ መፅሐፍ መክብብን ነው እያሠብኩ የነበረው
@rtegegne2780
@rtegegne2780 Жыл бұрын
Impressive!!! God is great! Dink Dink
@leuleAlex
@leuleAlex Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Жыл бұрын
Will come
@rajaaabdis9298
@rajaaabdis9298 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዕውቀትህን ይባርክልህ ወደ ዓላህ ዕንድመለስ ዓደረከኝ 10Q ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebona12
@sebona12 Жыл бұрын
Jesus is Lord
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Enamesgenalene. .....
@habtamuadna5952
@habtamuadna5952 Жыл бұрын
Bravo Sol That's Why I Believe In Science
@yohannesderes9252
@yohannesderes9252 Жыл бұрын
it is too scare ,thank you for reminding us this magnificent nature and God the one who created all this .
@mosstewol7542
@mosstewol7542 Жыл бұрын
👍Tech Talk
@Islamicdaewa12
@Islamicdaewa12 Жыл бұрын
Solye ewkethn abzto abzto yesth hetari betam betam nw yemwedh
@ibrobahru4722
@ibrobahru4722 Жыл бұрын
sol betam yasferal migerm eyta new gn
@mussiesolomon1514
@mussiesolomon1514 Жыл бұрын
መጀመር ለልኡል እግዚአብሔር ሁሉንም የ ፈጠረ ይከበር የመስገን የሚታየዉን የማይተየዉን፣ላመስግንግ እገደዳለሁ ለምን ብትለይ እግዚአብሔር የለም ለሚሉ ሰዉች መልስ ነው፥፥ አብስ ደም በ ዉጭ አገር የለነው ሰዉች በተክኑሎጀ የማምኑ ሰዉች ማለት የምፈልገዉ ሰው ቢሰራዉም አንተን የሰራ ሃይል አምላክ አለ እሱን ማመስገን ያስፈልጋል:: ሰለሙን እናመሰግናቸዋለን!!!
@ethiorich9324
@ethiorich9324 Жыл бұрын
Glory to God in the name of Lord Jesus Christ 🙏🙏🙏.
@biniyamdemeke7900
@biniyamdemeke7900 Жыл бұрын
Mesach new sol ketayun enitbkalen tnxz god
@desalegmelaku3937
@desalegmelaku3937 Жыл бұрын
❤wedejewalewu sele
@lidetuabu1648
@lidetuabu1648 Жыл бұрын
ዉድ ወንድሜ ሶል፥ ይህን በሁለት ክፍል የተዘጋጀ ድንቅ ፕሮግራምህን ከተመለከትኩ በኋላ በእውነት ወደ ራሴ ተመልሻለሁ፥ ከፈጣሪ ጋር እስከመጋጨት ደርሼ ነበረ፥ ኣሁን ግን ፈጣሪዬን ከልብ ማምስገን ጀምሬያለሁ፥ በሂዎቴ ብዙ ጊዜ ተስፋ ለመቁረጥ ዳር ደርሼ ኣውቃለሁ ይህ ፕሮግራምህ ግን ኣነቃኝ፣ አባነነኝ። ስለመኖሬ ብቻ ፈጣሪዬን ኣመሰገንኩት። በጣም አመሰግናለሁ ሶል ከገባሁበት deppression እንድወጣ ምክንያት ስለሆንከኝ 🙏🙏🙏 ይህን comment የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን።
@NatiAytenew-ou3yw
@NatiAytenew-ou3yw Жыл бұрын
ታዲያ ይህ ከሆነ ጨረቃ አና ማርስ ላይ አንዴት ነው ያለ ኦክስጅን መንኮራኩር የሚያርፈው
@FMD-nx9cw
@FMD-nx9cw Жыл бұрын
በቂ የሆነ ኦክስጅን ሞልተው ነው ምሄዱት!
@user-qd7sp4cg8d
@user-qd7sp4cg8d Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ይሄው ነው ጨረቃ ላይ ያለኦክስጅን የመንኮራኩሮቹ ብረት እንዴ አልተጨባበጠም
@alfatih8962
@alfatih8962 Жыл бұрын
Unbelievable subhanelah !
@dawitkassa329
@dawitkassa329 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበብ እፁብ ድንቅ ነው።
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት የሆነው #አላህ ከጉድለት የጠራ እና ሙሉ የሆነ አምላክ ነው። ለዚህም ልህቅናው ቃላት የማይገልፀው የሆነ ታላቅ ክብር እና ምስጋናም ይገባዋል። የተከበርከው ወንድማችን ሰለሞን ለ5 ሰከንድ ብቻ ኦክስጅን ባይኖር ወይም ለ5 ሰከንድ ብቻ ግራቪቲ ባይኖር በአለም ላይ ያሉ ፍጥረታት ላይ የሚከሰተውን ነገር ስትገልፅ በነበረበት ወቅት ፈጣሪያችን አላህ በተለይ ለኛ ለአዳም ልጆች የሰጠን ፀጋ እና በረከት ምን ያህል እንደተሰጠን እንድናስተነትን የሚያደርገን እና እሱ ከለገሰን ፀጋ እና በረከት አንፃር እኛ ፍጥረታቶቹ ዕውቅና ላለመስጠት ምን ያህል ንፉግ እንደሆን የሚያሳይ ነው።እውቅናውም እኮ ከባድ እና አድካሚ ሆኖ አይደለም። ፈጣሪ የሰጠንን የማያልቅ ፀጋ እና በረከት እያሰብን ከልብ ማመስገን ብቻ ነው።
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ባትፈጥን ጥሩ ነበር ስታስረዳ እጱብ ድንቅ ነዉ የኛ ጌታ❤
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 10 ай бұрын
ተባረክ እኛ ምንም እንዳልሆንን ያሳየናል
@anwarkedir7834
@anwarkedir7834 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ...Alhamdulillah
@Levi.Atnafu
@Levi.Atnafu 9 ай бұрын
How great is our God!!!❤❤❤❤
@ibrobahru4722
@ibrobahru4722 Жыл бұрын
am speechless
@fikamen7776
@fikamen7776 Жыл бұрын
sol eski sele scalp micro pegementation negeren pls?
@gezish5890
@gezish5890 Жыл бұрын
hi sol space lay yalu space satelitoch yihe effect ayidersibachewim ,in abscence of oxygen
@2yas-tube
@2yas-tube Жыл бұрын
ሰለሞን መጀመሪያ የምታቀርብው ፕሮግራም ጠቃሚ እና ትምርት የምናገኝበት ስለሆነ እጅግ አመሠግናለው፡፡ ሲቀጥል እኔ በዚህ ላይ እውቀቱ ኑሮኝ አይደለም ይህን አስተያየት ሆነ ጥያቄ የማቀርበዉ ከተሳሳትኩ እጅግ በጣም ይቅርታ። የመሬት ስበት ቢቆም ምን እንድሚፈጠር በምሳሌ ያቀረብከው የማሽኑ መሽከርከር እና ከመጫወቻ ማሽን በፍጥነት የተፈናጠንበት ምክንያት በወቅቱ የመሬት ስበት በመኖሩ ይመስለኛል። በተመሳሳይ መሬት በፍጥነት በምትሽከረከርበት ወቅት ስብት(Gravity) እንደ ቀበቶ መሬትን እንደ ማሽኑ እንዲሁም በመሬት ላይ ያለው ነገሮች በማሽኑ ላይ እንደሚጫወቱት ሰዎች አድርገን ብናስበውና እንደተባለው የመሬት ስበት ቢያቆም ከዚህ ላይ የእኔ ሀሳብ በመሬት ላይ ያሉት ነገሮች እንደ መጫወቻው ማሽን በፍጥነት ከመርት ተፈናጥረው ላሄዱ ይችላሉ ምክንያቱም ከመሬት ሌላ የሚስባችው አካል ስለማይኖር ነገር ግን በቀስታ ከመሬት ጋር ተላቀው ሊንሳፈፉ ይችላሉ። 🤔🤔 የመሬት ስበት ቢቆም መሬት መሽከከራን ታቆማለች ወይስ.....? (መሬት የምትሽከረከዉ በፀሐይ ትልቅነት ነዉ)
@abuferdaws7687
@abuferdaws7687 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ጥራት ይገባህ አልሀምዱሊላህ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Ba Travel Smart Phone Charger
0:42
Tech Official
Рет қаралды 1,2 МЛН
Проверил, как вам?
0:58
Коннор
Рет қаралды 401 М.
Samsung laughing on iPhone #techbyakram
0:12
Tech by Akram
Рет қаралды 7 МЛН
My iPhone 15 pro max 😱🫣😂
0:21
Nadir Show
Рет қаралды 1,9 МЛН