Teddy Afro ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ከ20 አመት በፊት በመድረክ ላይ ምንጃርኛጋሽ ጀንበሬና አንቺ ከቶ ግድ የለሽም ለኮሜርስ ተመራቂዎች ሲጫወት

  Рет қаралды 104,030

Yegna Tibeb የኛ ጥበብ

Yegna Tibeb የኛ ጥበብ

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 7 ай бұрын
ያ ቀጭኑ ቴዲ የዘጠናዎቹ መፅሄትእና የመማሪያደብተርላይ ፎቶዎቹ የማይጠፉት ቴዲ❤በጣምነውእምወደው አሁንግን ወፈረ
@shinodatube
@shinodatube 3 жыл бұрын
እረጅም ቀሚስ ያኔ ፋሽን ነበር ማለት ነው ዋው👍
@tameratr3874
@tameratr3874 3 жыл бұрын
I imagine back then that no much digital technology or mobile phone, no Facebook, no cheating just real love. Beautiful youngsters!....one more thing to add, no human hair as well ..hahaha!
@ቀስቶ
@ቀስቶ 3 жыл бұрын
No cheating? Bro. You must not know the game back then. የእንብላው ዘመን የተባለው መች ሆነና?
@tameratr3874
@tameratr3874 3 жыл бұрын
@@ቀስቶ I was in my early teenage and I remember somewhat as it had been better than it is now. Nowadays cheating and human hair is just around ,indoor. Cheating is waited on at you very disposal through your phone. Hahahaha
@genetgeni4304
@genetgeni4304 3 жыл бұрын
@@ቀስቶ קקקקקקקקקקקקקקקקק
@djyaredbirhanu7323
@djyaredbirhanu7323 3 жыл бұрын
ምን አባቴ ላረገው እድሜ ከጤናጋር ሌላ ምን ይባላል
@Damu6.
@Damu6. 3 жыл бұрын
ዘመን ወደ አንተ ሲዞር ካሜራዉ ሁሉ ወደ አንተ ይሆናል ።ምናልባትም ይሄ ድግስ ከ ግንቦት 1993 በፊት መሆኑ ግልጽ ነዉ ምክንያቱም በ1997 ሰሞን ይመስለኛል ያስተሰርያል አልበም በወጣበት ወቅት የሙዚቃ ባለሙያዉ ሰርጸ ሲናገር የቴዲ አፍሮ ማንነት በ1 ሳምንት ተቀየረ የኤልያስ መልካ ስልክም ረፍት አጣ ብሏል ዝናዉ የእድሜ ገደብ ባጣ ሁኔታ ከፍ አለ ብሏል። ይሄን ያስባለኝ በዚ ድግስ ሰዉ ሙዚቃዉን እንጂ ሙዚቀኛዉን ለማየት ጊዜ አልነበረዉም ዛሬ ላይ ቢሆን የደጋሹ ካሜራ የታዳሚዉ አይንና ጩኸት ሁሉ ቴዲ ቴዲ ነበር😀 ዝና ማለት ያለ እድሜ ገደብ በሰዉ ልብ ዉስጥ በስስት በፋቅር መቀመጥ ነዉ እንደ ካሳሁን ልጅ😀 ፍቅር ያጽፋል 🤩
@Frmojoadd
@Frmojoadd 3 жыл бұрын
ግሩም አርገህ ገልፀኸዋል ፣ በፈረንጆቹ፣ well said እንደ ሚባለው።
@Brukwakjira
@Brukwakjira Ай бұрын
አትቀደድ የቴዲ ዝነኛ መሆን በመጠኑም የኤልያስ መልካን ስልክ እረፍት አስገኘው ነው ያለው። ሺ ጊዜ ያስተሰሬያል ይዝፈን የኤልያስ መልካን ታላቅነት አይደለም ሊያደበዝዘው በተለይ ለሙዚቃ ታላላቆች አጠገቡ አልደረሱም!!
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 3 жыл бұрын
ቴዲ ትልቅ ሰው አሁንም ከፍ በል 💚💛❤️
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 3 жыл бұрын
አቤት ልዩነት እንዲት ደስ ይላል ከ human hair እና ከ Make up የፀዳ ሰርግ
@Brukwakjira
@Brukwakjira Ай бұрын
የኮመርስ ተማሪዎች ምርቃት ነው፤ ሰሬግ አይደለም
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 жыл бұрын
He is still amazing Ethiopian man and wishing for him blesses his life the rest of his lifetime 🙏🙏🙏
@merketube7893
@merketube7893 3 жыл бұрын
Tedy my legend
@ETEntertainment____29.
@ETEntertainment____29. 3 жыл бұрын
📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!! 👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍
@demessewdegefe9355
@demessewdegefe9355 3 жыл бұрын
ታዴ ትናንት በዛሪ መነፅር ሲታይ የያኔ ትውልደ።።አመሰግናለሁ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ቴዲዬን ለማየት ብጉዋጉዋም ካሜራው አልዞር አለ. ሌላው ልብ በሉ ዘመኑ ሂውማን ሄር ባልነበረበት ጊዜ ነው ሴቶቹ በጸጉራቸው እንዴት እንደሚያምሩ.
@getasewarage656
@getasewarage656 2 жыл бұрын
ከሱሪ ቀሚስ ያምራል ::
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 3 жыл бұрын
ቴድ አፍሮ በወቅቱ አንጋፋ ባንድ ከነበረው ከኤክስፕረስ ጋር በሸራተን አዲስ graduation party ላይ ካቀረበው ዝግጅት ውስጥ ከጥቂቱ የተወሰነው አንዱ ነው ከባንዱ አባል ውስጥም አንዱ ነበርኩ !! ግዜ ለኩሉ የተባለው ለዝህ ነው ካሜራ ማኖቹ አንዴ ብቻ ነው ያሳዩት አሁንስ ቢሆን???
@Silteentertainment
@Silteentertainment 3 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ
@ethioinfo5933
@ethioinfo5933 3 жыл бұрын
አይ ካሜራ ማን ኮርኒስ ይቀርፃል።
@amrantedbabe6663
@amrantedbabe6663 3 жыл бұрын
WOWWW🇪🇹🇪🇹⭐️
@keabezelalem3451
@keabezelalem3451 3 жыл бұрын
Teddy man
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
ቴዲ አዋቂ'camera man ምነው አይታወቅም ብለህ ነው ቲዲን ያልቀረፅክልን? እድሜ ብዙ አሳየን አሁን አለም media አወቀዉ።
@enyewtena2898
@enyewtena2898 3 жыл бұрын
ቴዶ ሲዘፍነው ይለያል
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 3 жыл бұрын
ምን አይነት ካሜራማን ነው ለምን ዘፋኙን አይቀርፅም ቲሽ!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
ቴዲያችን @@ ይቺ ኮት የማናት ??🤣
@በህግ
@በህግ 3 жыл бұрын
Teddy we ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️👍👍
@nesimdire3109
@nesimdire3109 3 жыл бұрын
Wyyyyyyyy gez
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
I wonder what the occasion was?
@yedinatedbabe1632
@yedinatedbabe1632 3 жыл бұрын
👏👏
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 жыл бұрын
አይ ጊዜ እረ አሳዩን ዘፋኝ አይቀረፅም ነነር
@yedingil
@yedingil 3 жыл бұрын
😄😄😄
@Brukwakjira
@Brukwakjira Ай бұрын
ያኔ ብዙም ዝነኛጠአልነበረም 1991 አካባቢ መሰለኝ ዛሬ ቢሆን ግን ካሜራ ማኑ ......
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 3 жыл бұрын
Setochachen segurachew endezarew arety ayedelem hulum ye tefetero segur new .. zary eko sew hulu human hair tetekamy new ye dero neger hulum yameral
@አርሴማየወሴፎ
@አርሴማየወሴፎ 3 жыл бұрын
ዋው ንጉ
@ashenafiayalew2939
@ashenafiayalew2939 3 жыл бұрын
Yigermal egna ke musikaw belay tedyn binayew des yilen neber gin ????
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 3 жыл бұрын
ዋዉ🥰
@onefromfuture6913
@onefromfuture6913 3 жыл бұрын
When and where is this?
@mikumiku8967
@mikumiku8967 3 жыл бұрын
ከ23 አመትበፊት በሚለው ይስተካከል።
@m.g5367
@m.g5367 3 жыл бұрын
Meche new negrna?
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 2 жыл бұрын
ወይቴዲ አንዴት መድረኩን ተቆጣጥሮታል? የሀገራችን በሀል ደግሞ በጣም የሚያምር አና ለዛ ያለው ነው። በተለይ የሰርግ ዘፈኖች በጣም ነው የሚመቹኝ።
@Brukwakjira
@Brukwakjira Ай бұрын
ደደብ የምርቃት ዘፈን ነበር
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ Ай бұрын
@@Brukwakjira አራርሳ የምርቃት አና የሰርግ ዘፈን መለየቱን አንኳን ለኛ ተወው። አባቶቻችን ጥንብ ጋላ ብለው የሚጠሯቹ ለምን አንደሆን በደንብ አየነው። አንተ አራሱ አንደ ጋላዝንብ በማያገባህ ጥልቅ ያልከው ጋልነትን ይዞህ ነው። የአማራ ባህል ቆንጆ ፤ የሰው ልጅ የመጀመሪያ ስልጣኔ መገለጫ ነው። ዛፍ ምናምን ከምታመልኩ በምቀኝነት የምትቃጠሉ ሰይጣናሞች ጋር ኢትዮጵያዊ መባልን አራሱ አንፈልግም። የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ወደቦረና ከነክብታቹ የምትነዱበት ግዜ አሩቅ አይሆንም።
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ Ай бұрын
@@Brukwakjira የምርቃቱም ቢሆን የኛ ነው። ይህም አስቀናህ አራርሳ? ጥንብ!
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 3 жыл бұрын
Yemayreba camera man. It seems peoples dancing with a tape music
@kaleababebe3571
@kaleababebe3571 3 жыл бұрын
Teddy ma men
@essaumer9096
@essaumer9096 3 жыл бұрын
👍
@abcdmnopq4505
@abcdmnopq4505 3 жыл бұрын
👍🇪🇹
@baromediaethiopia358
@baromediaethiopia358 3 жыл бұрын
Gize!!!!!!!!!!!!
@dawitworku821
@dawitworku821 3 жыл бұрын
ከታፊ በነበረበት ዘመን...አይ ጊዜ!
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
Wey bediehnetu
@almazabebe8523
@almazabebe8523 3 жыл бұрын
Comers Graduation Party.
@tilahung3043
@tilahung3043 3 жыл бұрын
ገና ልጅ ንኝ ብላቴና ስለ ፍቅር ምን አውቅና አስጠናችው ልቤን ወስዳ የፍቅር አቦጊዳ ......
@kerchele7589
@kerchele7589 3 жыл бұрын
guraguew be komche sim habt yelekemew achberbari hachalun yasgedele shifta kinatam listro
@braveheart8927
@braveheart8927 3 жыл бұрын
ንጉስ ቴዲ ሀጫሉ የሚባለውን ሰው ከነመፈጠሩም አያውቀውም እንኳን ሊቀናበት፣ ወገኛ ዝም ብለህ የጥላቻ ለሀጭህን አታዝረብርብ።
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 3 жыл бұрын
Zeregna tekatel
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 3 жыл бұрын
ድሮም መሀይም ከዚህ አያልፍም።
@ashtesera6949
@ashtesera6949 3 жыл бұрын
Why do you apprecate him that much. What has done and doing now is enjoying his hobby and the same time get paid. In fact his manager is very cleaver that he used The Ethiopian strugle movement aganist weyane for the Artist fortune sucess e.g H.selase,kenenisa,minilul,Adwa...so on. His manager took the advantage of really well. Otherwise what he has done to Ethiopia...? Zero...except manuplating it. He made a good money out you all. Just watch him...he only use the oportunity to take advantage of fool and Naive Ethiopian.
@ethmnb3300
@ethmnb3300 3 жыл бұрын
Even though he is benifted so what or you wanted to loot like those thugs of that era.
@Brukwakjira
@Brukwakjira Ай бұрын
ሁሌም ዘላቹ ወደ ወያኔ ወደ ያስተሰርያል አይሰለቻችሁም ምድረ አራም ፈሪ ሁላ አተላ ወያኔ እስርቤት አስገብቶ ሽንቱን አስጠጥቶታል ቅዘኑን አስበልቶታል በአፍህ አይጠራም አንተ የግዛው ርገጠው ዘመኔ ናፋቂ moronic extremist የለምምም እርር በል አማራ የሚነግስበት ዘመን ሲናፍቅህ ዘላለም ይኖራል እንጂ ህልምህ አይሳካም!! የመተታም ዘር!😂😂
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
Tamagne Beyene - BUNA and more live
9:55
brook dawit
Рет қаралды 225 М.
Mahmoud Ahmed -- Enchi Libe Live Ethiopian Music New 2015
7:44
Habesha Zefen HD
Рет қаралды 1 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН