TEDDY AFRO - ሰዉየዉ (ኅብረ ዝማሬ) | sewuyew - [New! Official Single 2024] - With Lyrics

  Рет қаралды 336,156

Fikat entertainment

Fikat entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 260
@mar-yo5lj
@mar-yo5lj 2 ай бұрын
እውነተኛው ኢትዮጵያ አንተ ነህ ጀግናዬ ክብርልን ቴዲያችን❤❤❤❤❤❤
@Ker-rx3oz
@Ker-rx3oz 2 ай бұрын
ማርያምን አአ ላይ ታክሲ ውስጥ ከፍቼ እየሰማውት ነው 😮 💪💪💪
@ashudm-f9p
@ashudm-f9p Ай бұрын
በጣማ ይም ወድው ያውስጤን ደም ብውስጤ ያላው ድስታ ኑርልን ወዳጅችን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
ቴዲዬ አንተ እኮ የተለየህ ንጉስ ነህ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤
@misraktefera5108
@misraktefera5108 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከገነትም ገነት ነች አገሬ እውነት ብለሀል ቴዲ እመቤቴ ትጠብቅህ ከመላው ቤተስብህ የአይናችን ማረፊያ ነች ለኢትዮጵያውያን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@awetnehafashe9197
@awetnehafashe9197 2 ай бұрын
አለም ደምቃ አየናት ቴዲ ባንተ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር።
@AshuTeka-u1f
@AshuTeka-u1f 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ የድም ሥር ለሀገሩ ደምን የሚለግስ ጀግና አንተ እኮ የተለየክ ንጥር ያልክ ነ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@andulave
@andulave Ай бұрын
ቴድየ ሁሌ ማትቀየር የኢትዮጵያ ወዳጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MahmadHayder
@MahmadHayder 2 ай бұрын
የህዝብ ስቃይ ሲሰማክ እንደ ቴዲ ነዉ ኩሩ ኢትዮጲያዊ 👌👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ነገሰአዝመረው
@ነገሰአዝመረው 2 ай бұрын
ቴዲዬ ሁሌም እንወድሃለን ።
@HaregSinu
@HaregSinu 2 ай бұрын
ቴድዬ ምን ልበልህ ቃል የለኝም ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልኝ
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጅግና ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ቴድ ቴድ ቴድ-----
@ShakiraRamse
@ShakiraRamse 23 күн бұрын
ቴዲዬ ምን ላድርግ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@FekadeTeshome-bc8ji
@FekadeTeshome-bc8ji 2 ай бұрын
የኛ ኩራት ቴዲዬ ፈጣሪ ከዚህ አውሬ መንግስት ይጠብቅህ
@atnafuabebe1074
@atnafuabebe1074 2 ай бұрын
የኛ ኩራት ቴዲ እንኳን መጣህ
@samridesta5080
@samridesta5080 2 ай бұрын
ቴዲዬ አንተ ትለያለህ እኮ😢😢 ለኢትዮጵያችን ሰላሟን የምጣላት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@aynalemgizachew1051
@aynalemgizachew1051 2 ай бұрын
የዓለሙ ሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
@zemendessirieix2813
@zemendessirieix2813 2 ай бұрын
ዬኔ ዉድ እውነተኛው ኢትዮጵያውያን ቴዲ አፍሮ ዘርህ ይብዛአ❤❤❤❤❤
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 2 ай бұрын
ቴዲ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይን እግዚአብሄር ይጠብቅ እንወድህአለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 ай бұрын
ወይኔ ቴዲ ጀግና ነህ እኮ ስሙን ብቻ አይደለም የያዝከው የቴድንም ጀግንነት ንው የያዝከው ተባረክ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 2 ай бұрын
ቲድየ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ነው የምለው። በዛ መጥፎ ግዜ ማንነትህን ግልጵ አድርጎ አሳይቶናል።እንደ እንስሳ ተነድተው ስለ ሰው ማሰብ ያቃታቸው ጭካኔ የሞላበት ንግግር ስድብ እንካን እንደ ኢትዮጵያውነት ልታስብ መኖርህን የሚያስጠላ ግዜ የማይታለፍ የለም አልፈዋል።ግን መኖር እየተገባቸው መኖር አልቻሉም።ከቄስ እስከ አዋቂ አርትስት ሁላ ይቅር የማይባለው ጠባሳ ትተው በታሪክ ለዘልዓለም የማይረሳ ጥለውልናል። በ እድሜ አንተ ታንሳለህ በአስተሳሰብ በህልና ግን አንተ ንህ ትልቅ።እግዛብሄር የሰጠህ ልቦና ልዩ ነው።ልዩ ተሰጥተህ አንተም የተባረክ ስለሆንክ በተግባር አሳይተህናል። እንድ አንተ ልቦና ይስጠህ።በኑሮህ በትዳራህ በስራህ ሁሉ ዘመንህ ይባረክ።ምርጥ ኢትዮጵያዊ። I never ever Forget you God bless you ❤❤❤❤❤❤
@ShfSud
@ShfSud 2 ай бұрын
ቴዲዬ የኢትዩጲያ ፀሀይ ሁሌም ባተ ነው ተስፋ የምታሳድረው የምስኪኑ ህዝብ አሻራ አንተነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 2 ай бұрын
Thank you Teddy 💚💚💛💛❤️❤️😍😍
@AbebawHabtamuAlemu-wl2rp
@AbebawHabtamuAlemu-wl2rp 2 ай бұрын
ኑርልን ቴዲ !!!!!!!!!!❤
@YohannesTesfa-lq6yd
@YohannesTesfa-lq6yd 2 ай бұрын
ኑርለን የኛ ኩራት ቴዶ የምትዘምርላት የኢትዮጵያ አምላክ የጠብቅህ
@ShituTadesse
@ShituTadesse 2 ай бұрын
Egziabher yitebekeh bezina yematetalel hun❤❤❤❤❤
@AbauAbau-g5x
@AbauAbau-g5x Ай бұрын
ሺ አመት ኑርልን ቴዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TarikuBelay-h9e
@TarikuBelay-h9e Ай бұрын
ሰዉበጠፋ ጊዜ ሰው የሆንክ ❤❤❤❤
@amenamenliveamen5966
@amenamenliveamen5966 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 ይምጣ ቴዋድሮስ ቴዲያችን
@David-vs4zs
@David-vs4zs 2 ай бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ የኛ ኩራት King Teddy Afro ❤❤❤
@abrahameeshete2415
@abrahameeshete2415 2 ай бұрын
ጀግናው ኢትዮጵያዊው አንተ ነህ ቴዎድሮስ የጀግኖች ጀግና ዘርህ ይብዛ
@MmMm-u5u8l
@MmMm-u5u8l 2 ай бұрын
❤❤❤❤ኑርልን ሁልግዜም
@almazibrahim7448
@almazibrahim7448 2 ай бұрын
This song gave me a goosebump. Thank you, Teddy.
@AbdulkerimDenbel
@AbdulkerimDenbel Ай бұрын
አንተ ተወዳዳሪ የሌለህ ኢትዮጵያዊ ንጉስ ❤❤❤
@MulatuFenetahun
@MulatuFenetahun 20 күн бұрын
ለዘላለም ኑርልኝ የኔ ጀግና ውድድድድድድድድድ
@Mte-k2m
@Mte-k2m 2 ай бұрын
Wow wow wow good job❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fathimaahmed8304
@fathimaahmed8304 2 ай бұрын
ቴድየ የኛ ንጉስ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 2 ай бұрын
Edemena tenan emegnilihalew ❤❤❤❤❤
@mullert3870
@mullert3870 2 ай бұрын
As I understood it ,Instead of Monopolized adm wish comes integrity adm. I ❤Teddy,he always bring unique ideology
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 2 ай бұрын
Tediye! I have no words to.say let God bless you & your family❤❤❤
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 2 ай бұрын
Thank you 🤲🤲 The best Dr teddy Afro 💚💛❤️
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 2 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ምን ያረግህ ይሆን ይሔ ሠውየ 😢😢😢 ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@haftomkaleay5031
@haftomkaleay5031 2 ай бұрын
i love you ethiopian legend teddy afro
@dawitmuche19
@dawitmuche19 2 ай бұрын
የፍቅር ሰው እውቀት እና ጥበብ የተሠጠህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድህ አለን❤❤
@MeseretGetachew-xt3yf
@MeseretGetachew-xt3yf 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይጠብቅልን ከነቤተስብህ ፍትህ ለህፃናት
@Amsalukebedeyimam
@Amsalukebedeyimam 2 ай бұрын
ቴዲዬ አተ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አወ ይምጣ❤❤❤❤❤
@YALEMZER-pg6oe
@YALEMZER-pg6oe 2 ай бұрын
❤❤❤ያኑርልን
@BelaynShe-tv6ge
@BelaynShe-tv6ge 2 ай бұрын
የኔ ቴዴአችን አበሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@YehualaGebremedhin-qr2ce
@YehualaGebremedhin-qr2ce 2 ай бұрын
ቴዲ የህዝብ ልጅ ንጉሥሳችን ነህ❤❤
@NaserAhmed-dy6ju
@NaserAhmed-dy6ju 2 ай бұрын
እግዚሃብሄር ይጣቢቅህ ❤❤
@befekaduteferayoutube3393
@befekaduteferayoutube3393 2 ай бұрын
ትለያለህ❤❤❤
@אלמזעזרא
@אלמזעזרא Ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ሁሌ ዘመንህ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን ❤❤❤❤
@BelayhunAdino
@BelayhunAdino 2 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ቴድ አፍሮ ሁሌም ቢሆን ንጉሥ ነው ።
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 2 ай бұрын
የኔ ንጉስ ቴድዩ
@HussenMuhammad-ci4rz
@HussenMuhammad-ci4rz 2 ай бұрын
የነየኔአባት ኑርልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤
@alemalem5337
@alemalem5337 2 ай бұрын
ቴዲዬ የኛ ንጉሥ እናመሠግናለን
@biruktesfaye8391
@biruktesfaye8391 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ቴዲ
@najatmohammad7852
@najatmohammad7852 2 ай бұрын
Teddy thank you ❤❤❤
@Azebyared
@Azebyared 2 ай бұрын
❤❤❤❤tadeya amelke yetabkhe
@bereket-o4n
@bereket-o4n 2 ай бұрын
እግዛቤሕር ይጠብቅህ ቴዲዬ
@zinashtesema9578
@zinashtesema9578 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአረመኔውች ወድማችን❤❤❤
@GeteDesale
@GeteDesale Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አስተዋይ ሰው ነህ
@mussearbelo326
@mussearbelo326 2 ай бұрын
ወደድኩት ለጉድ ❤❤❤❤❤
@kidistzewdu3859
@kidistzewdu3859 2 ай бұрын
ቴዲ ዋ የቁርጥ ቀን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZechariasBerihun
@ZechariasBerihun 2 ай бұрын
Dr. Teddy Afro God bles you!!!
@Mskel632
@Mskel632 2 ай бұрын
About time you speak thru your music!
@Chanie-iv9vd
@Chanie-iv9vd 2 ай бұрын
Doctor Teady,Ethiopans'Best star Musician ;Proud of Ethiopia Thank you!!!
@MulaTagya
@MulaTagya 2 ай бұрын
እናመስገንልን ቴዴ
@Kurabachew-v1i
@Kurabachew-v1i 2 ай бұрын
Oh,you are king of king
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 2 ай бұрын
Yewsixun chuhet lekekew 👌👌👌❤❤❤💚💛❤
@TewodrosNigusie
@TewodrosNigusie 2 ай бұрын
ባለህበት አግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mulualemfeleke875
@mulualemfeleke875 2 ай бұрын
Teddy the Great God bless you
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 ай бұрын
God blessed u & your family forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@seblephilippi
@seblephilippi 2 ай бұрын
ቴዲዬ ይህ ድንቅ ጥበብህ አገራችን ኢትዮጵያ የደርስባት ስቃይ ልክ የዚች ጨቅላ ህጻን ልጅ ዘግናኝ በደል ነው ።ፍርድን እያዛቡ ባልስልጣናት እያሉ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም ። ለማንኛውም አንተን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@nadewassefa33
@nadewassefa33 2 ай бұрын
Wow Teddy I really admire you our hero
@bethlehemtadesse2346
@bethlehemtadesse2346 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ❤❤❤❤
@ggggggggdg-vr
@ggggggggdg-vr 2 ай бұрын
dokter teddy afro yetbeb abat 1000 amet nurln
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ቴድ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ።
@martatafesse1608
@martatafesse1608 2 ай бұрын
May God bless you and your family
@EliyasSishaw
@EliyasSishaw 2 ай бұрын
❤❤❤ Ante ewntgna Ethiopiawi neh
@zemendessirieix2813
@zemendessirieix2813 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርላት ለዉድ ሀገራችን ❤❤❤❤
@beziyene
@beziyene Ай бұрын
I love ❤❤❤❤❤❤tedi nurln zelalem
@GonderitYalo
@GonderitYalo 2 ай бұрын
,ቴዲ አተጀግና.ለሄወትህ ፉራእ ባክህ ወድሜ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mesafint-mengistu
@mesafint-mengistu 2 ай бұрын
ትለያለ ቴድ
@ErmiasTsegaye-so6hc
@ErmiasTsegaye-so6hc 2 ай бұрын
You are love, joy and peace Teddy
@Marta-y2c
@Marta-y2c 2 ай бұрын
ቴድዬተባረክ
@cliffshimiles1729
@cliffshimiles1729 2 ай бұрын
Beautiful 🙏
@Fikatentertainment888
@Fikatentertainment888 2 ай бұрын
Thank you 🙌
@TegenMequanint
@TegenMequanint 2 ай бұрын
Thank you
@TarikuSefu
@TarikuSefu 2 ай бұрын
Tediye jegina ine ihen music 10 gize semichehallow😢❤❤ye Ethiopi jegina....
@TibebuAbewa
@TibebuAbewa 2 ай бұрын
እጂግ እድሜህን ያርዝመው እግዚያብሔር አምላክ
@samsonassefa1633
@samsonassefa1633 2 ай бұрын
Yes Ethiopia is heaven❤
@WuletawMulu
@WuletawMulu 2 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ንውስ ❤
@samsonassefa1633
@samsonassefa1633 2 ай бұрын
One Ethiopia ❤❤❤
@kedawigoitom4812
@kedawigoitom4812 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤teddy the best zefan
@DesetawFeseha-n7i
@DesetawFeseha-n7i Ай бұрын
ቴዶ ማርርርርር
@Mesfen-j4f
@Mesfen-j4f 2 ай бұрын
❤❤ኸረ ቴድየ ሽ አመት ኑር ❤❤ ይቅር የአብይ መንግስት
@EliasGetahun-o2y
@EliasGetahun-o2y Ай бұрын
Tedy Afro talak sew❤❤❤❤❤
@DesalwuFentahun
@DesalwuFentahun 2 ай бұрын
ፈጣሬ ባለህበት ይጠብቅህ አሪፍ ስራ ነው እየገባችሁ እዩለት
@rosemoon-k9n
@rosemoon-k9n 2 ай бұрын
ለዘላላም ኑረልኝ
@dragensecuritiy
@dragensecuritiy 2 ай бұрын
Teda the king of king
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 31 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Aste Tewodros II
9:50
Teddy Afro
Рет қаралды 12 МЛН
Musial Hiwote Wo Kasa, Manfese Betubaw Quanqua
6:43
Teddy Afro
Рет қаралды 247 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 31 МЛН