#0129

  Рет қаралды 138,292

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@tarekengalemu1034
@tarekengalemu1034 Жыл бұрын
תודה!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia Жыл бұрын
Thank you from the bottom of my heart.
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
ጠ/ሚ ብሆን እመቤቴን እሸልምህ አበረታታህ ነበር! እንደዉ እንደሸለመምኩህ ቁጠርልኝ ወዳጄ!!!! ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን!👏
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
ብዙዎች አንብበው የተለወጡበት ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ 00:00 ሰዎችን የማግባባት ጥበብ 02:34 ይህ መፅሐፍ እንዴት እና ለማን ተፃፈ 12:31 ከዚህ መፅሐፍ ከፍተኛ ጥቅም የሚገኝባቸው ዘጠኝ ምክሮች 16:37 ክፍል አንድ ሰዎችን የማግባባት መሰረታዊ ስልቶች 44:38 ሰዎችን ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ 01:05:42 ይህን ማድረግ የሚችል መላው ዓለም ከእርሱ ጋራ ነው 01:18:49 ክፍል ሁለት በሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ለማግኘት መጠቀም ያለቦት ስድስት ዘዴዎች 01:31:12 ሰው ለመሳብ ቀላሉ ዘዴ ፈገግታ 01:41:02 ይህንን የማይፈፅሙ ከሆነ ለአደጋ እየተጋለጡ ነው 01:50:26 ጥሩ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ ዘዴ 02:03:23 "መጥፎ መመሪዎች" 02:05:07 ለሰዎች ትኩረት መስጠት እንዴት ይቻላል? 02:09:52 ሰዎች ወዲያውኑ እንዲወዶት ለማድረግ ይህን ይከተሉ 02:25:34 ክፍል ሦስት ሰዎችን ወደ እርስዎ አስተሳሰብ የመማረክ ዘዴ 02:49:08 ከተሳሳቱ መሳሳትዎን ይመኑ 02:56:38 የማር ጠብታ 03:04:47 የሶቅራጠስ ሚስጥር 03:09:53 ቅሬታን ለመፍታት ቁልፍ መሳሪያ 03:17:10 ትብብር የማግኛ ዘዴ 03:24:55 ለእርስዎ ተኣምሮችን የሚሰራ ፎርሙላ 03:32:18 ሁሉም ሰው የሚፈልገው ምንድነው? 03:37:26 ሁሉም ሰው የሚወደው ጥያቄ 03:43:18 በፊልሞች ይሰሩታል ቴሌቭዥን ይሰራዋል ለምን እርሶ አይሰሩትም? 03:50:51 ምንም ነገር አልሰራ ሲሎት ይህን ይሞክሩ 03:56:14 በጥቅሉ ምዕራፉ ያካተተው 03:57:26 ክፍል አራት መሪ ይሁኑ፡- ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሳያስከፉ የመለወጥ ዘዴ 04:06:55 ሳይጠሉ የመተቸት ዘዴ 04:12:41 በመጀመሪያ ስለራስዎ ስህተቶች ይናገሩ 04:19:45 ማንም ሰው ትዕዛዝ መቀበል አይወድም 04:23:38 ሌላው ሰው ከውርደት እንዲድን ያድርጉ 04:29:12 ሰዎች ለስኬት እንዲበቁ ማስቻል 04:37:51 ለሰዎች ጥሩ እውቅናን ይስጡ 04:42:40 ስህተቱ ለመታረም ቀላል እንዲመስል ያድርጉ 04:48:42 እርስዎ የሚፈልጉትን እንዲሰሩ ሰዎችን የማስደሰት ዘዴ 04:54:21 ማጠቃለያ:: 04:55:20 የላቀ እድገት አቋራጭ መንገድ 04:59:45 ዴል ካርኒጌ ማን ነበር?
@abrahamtegegne1228
@abrahamtegegne1228 2 жыл бұрын
እጅግ የሚደነቅ ቁምነገር ነው። በርቱ በጣም ውብ እና ጆሮ ግቡ የሆነ ድምፅ አለህ። የሚገርምህ ይህንን መፅሐፍ ከአስር አመት በፊት ገዝቼው ነበር ጠፍቶብኝ ሳላነበው ይኸው እዚህ በሚደንቅ ሁኔታ አገኘሁት። ለሕይወቴ በጎ ለወጥ ትልቅ ድርሻ ይኖርሃል።
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እማመሰግንህ!!! ይሄ 4ኛ መጰሀፈ ነዉ ህይወቴ ቤቴ ተቀይርዋል!!! እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 Жыл бұрын
ጠቀሜታ የለቸውን ድንቅ መጽሐፍት በንባብ ትረካዎች የምሠጠው ትምህርት ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል አመሠግናለሁ !!!!
@HealthGreenGreen
@HealthGreenGreen 2 жыл бұрын
ይህ መጽሀፍ ለሰወች ተራ ግንኙነትና መግባባት ብቻ ሳይሆን ለተማሪዎችና ለአስተማሪዎች፣ ለሽያጭ ሰራተኞችና ገዢዎች፣ ለፖለቲከኞች እንዲሁም በማንኛውም የስራ ዘርፍ ለተሰማሩ ግለሰቦች/ድርጂቶችና ደንበኞቻቸው መካከከል ደስ የሚል የመግባባትና የውጤታማነት ብቃትን የሚጨምር ታዋቂ መጽሀፍ ነው። ቴዲየ አንተ ስታነበው ደግሞ ራሱ Dale Carnegie በ Buffalo state The state of University of New York ውስጥ ስልጠና እየሰጠ ነው የሚመስለው ከልቤ ነው በጣም ድንቅ ችሎታና የአቀራረብ ብቃት አለህ። 🙏🎉 በጣም እናመሰግናለ🙏🎉
@maerimadam3227
@maerimadam3227 2 жыл бұрын
ፈጣር ይጨምርሌህ ከሌቤ እናመሰግናለን
@fatimabilal7079
@fatimabilal7079 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልህ ለትውልድ የግልህን አሻራ አስቀምጠሀል የሚገርመው ደግሞ የምትመርጣቸው መጽሀፎች በነጮች ቁጥር አንድ ለንባብ የቀረቡ ናቸው።
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ዩቱብ ይሉሀል ይሄ ነው የምን ሰበር ዜና ነው ፦ ሰበር ዜና ገደል ይግባ እንዲህ ያለ ምርጥ የእውቀት ፍውንቴን እያለ
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Yesssss Yesssss Yesssss ቴዴል tube 🙏
@seydesmael1663
@seydesmael1663 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት እንደምወድህ!!! bravo !!!!"
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
🎀 CHANNEL MEMBERSHIP INVITATION 🎀 IT IS OUR PLEASURE TO INVITE YOU TO JOIN…👇👇👇 kzbin.info/door/YMNGgMWNecwrrvVMKcEhKgjoin ውድ ቤተሰቦቻችን የቻናላችን ልዩ ተጠቃሚ አባል እንዲሆኑ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው። ቻናላችን ለሚከፈልባቸው አባልነቶች አዳዲስ እቅዶችን አዘጋጅቷል እናም ይህ ለተጨማሪ ትጋታችን እንደሚረዳን ተስፋ እናደርጋለን። አባልነቱ ከተለያዩ ጥቅሞች ጋር ስለሚመጣ ይህ ፍላጎት ላላቸው አድማጭ ተመልካቾች ስኬት ተኮር የሆኑ መፅሃፍት(በድምፅ) ፣ ተነሳሽነትን የሚፈጥሩ ቃለ-መጠይቆች እና ልዩ ልዩ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን የሚያካትት ነው። ቻናላችን በዘመናዊ መንገድ እየተደራጀ እና የመረጃ ምንጫችንም እየጨመረ ነው። ስለዚህ፣ ቀዳሚአባል በመሆን የሂደቱ አካል እንዲሆኑ እንጋብዛለን። እርስዎን እንጠብቅዎታለን. አናንተን ለማገልገል እንተጋለን። 👇👇👇👇👇👇👉👉👉👉👉👉 በዚህ ሊንክ በመጠቀም ይቀላቀሉ kzbin.info/door/YMNGgMWNecwrrvVMKcEhKgjoin ከአክብሮት ጋር
@nahomwudu5231
@nahomwudu5231 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@selamawitetomas2385
@selamawitetomas2385 2 жыл бұрын
Dear Tady i realiy i appreciate your good jop! but i cant found again the power of now audio book.
@natnaeldiribsa8899
@natnaeldiribsa8899 2 жыл бұрын
Please Spotify lay share adergulen
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 Жыл бұрын
ክፍያ ይተይቃል ይሄ ነገር, አዲስ ለሚጀመረው ፕሮግራም ነዉ? ለመክፈል ዚግጁ ነኝ እርግተኞ ልሁን ብዬ ነው?
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በርታ አንበሳው ያንተ ዝግጅት የትውልድን መሰረት የሚያንጽ ድንቅ ቻናል ነው !!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ 🙏❤️😇
@biniyam818
@biniyam818 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🥰🙏 ከልብ አመሰግናለሁ
@yordanosnigussie
@yordanosnigussie 2 жыл бұрын
A new earth yesralin tediyeee ❤❤❤endhalewn ye lewt abat
@hlinadechaso1985
@hlinadechaso1985 2 жыл бұрын
God bless you for helping our community.
@kidauto2000
@kidauto2000 2 жыл бұрын
አይምሮን በመገንባት ለዉጥ እናመጣለን በርታ
@berhanegezahegne80
@berhanegezahegne80 2 жыл бұрын
You are so blessed doing wonderful job keep it up
@amaregenet6911
@amaregenet6911 2 жыл бұрын
ድቅ ነው እግ/ር ይባረክህ ምርጥ ሰው
@bruksami663
@bruksami663 2 жыл бұрын
ከተሰራ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ፣ ምን የሚሉት የምን ሰበር ሞት ነው እዚ ቤት ግን ሰበር እድገት እንመሰግናለን
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት የድንቁርናን ለጵስ ነው!!
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
በትክክል
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 2 жыл бұрын
Exactly!!! thanks
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 Жыл бұрын
Thank you sooooooooooooo much
@messidominick5553
@messidominick5553 2 жыл бұрын
Thank's brother for sharing 🙏🏾
@seamermias2639
@seamermias2639 2 жыл бұрын
You are blessed.
@__-xy4nv
@__-xy4nv 2 жыл бұрын
ዋው ተባረክ ወንድሜ በጉጉት እጠብቃለሁ
@nassir152
@nassir152 2 жыл бұрын
Driving and reading 📚 thank you very much keep it up you are changing my attitude and others to
@dianahailu166
@dianahailu166 2 жыл бұрын
Betassm dikn metsam new wedmachin edime ena Tena yisth lalemachin selam yawrd ♥️♥️♥️🥰
@HabtamuBirhanu-zx7kn
@HabtamuBirhanu-zx7kn 10 ай бұрын
great job, please the psychology of money
@ketelemasa5468
@ketelemasa5468 2 жыл бұрын
Wowo betam Enamesegenale bertalen Betam Astamari newu Endenat Ayenotochun yabezalen
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 2 жыл бұрын
Tedey yilekekilin🙏🙏
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
ተባረኬልኝ የኛ ቀያሪ እጀግ በጣም እናመሰግናለን።
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 2 жыл бұрын
Amesegnaloh wendmacin 🙏♥️
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 2 жыл бұрын
wow you are wonderful bro thank you
@shidengueshtube2355
@shidengueshtube2355 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መጽሐፍ በትዳሬ ራሱ ተግብሬዉ ሰርተልኛል አመሰግናለሁ
@esmiztube5190
@esmiztube5190 Жыл бұрын
ሀሪፍ መፅሐፍ ነዉ በሀሪፍ ተራኪ
@temesgentesfaye6275
@temesgentesfaye6275 2 жыл бұрын
betam enameseginalen , wudi wondimachin,selam tena & fekir yibizalihe/yabizaline Fetar...😍❤️🙏🙏🙏🙏
@AYMANMOHAMMED-i4w
@AYMANMOHAMMED-i4w 6 ай бұрын
Thank you brother good job
@wedizayle7841
@wedizayle7841 2 жыл бұрын
Merci beaucoup continue comme ça 👍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
በመጨረሻም እግዚአብሔር ደረሰልኝ ቤቴ እኔ ልጆቼ አመለጥን እግዚአብሔር አንደበት ና አይምሮአችሁን ይባርክ
@ኢሊያስየአሻልጅ
@ኢሊያስየአሻልጅ 2 жыл бұрын
ስፈልገው ነው ያገኘሁት እና በጣም ነው የማመሰግነው። በቀጣይ አቶሚክ ሃቢት የሚለውን መፅሐፍ ብታቀርብ ደስ ይለኛል
@Wal-malee
@Wal-malee 9 ай бұрын
thanks, positive communication book betakerbelen
@fisehadagne1600
@fisehadagne1600 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen tilkun ye hiwet tyakewochen new yakerebachihulign.. tiretachu sinatachu be seatat mikoter record madreg ena esun demo be tirat amstelalef ye ewnet betam enamesegnalen.. kezim belay demo sewn sikeyir ena sew beza sideset tilku tsega new.. biyans 1 weyim 2 weyinm demo 10 sew tekeyirual so bezi kuru ena yibelt lemesrat tenesasu... Betam betam beeeeetam enamesegnalen
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 2 жыл бұрын
Thank you so much!!! It needs dedication to complete such tusks and please 🙏🙏🙏 keep it up.
@zebibahusain2988
@zebibahusain2988 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አቀራረብህ ፅዲት ያለነው
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለዉ
@Successful365
@Successful365 2 жыл бұрын
አንተ ሀላፊነትን እየተወጣ ያለ፣የትውልድ በረከት ነህ ። በምትመረጣቼው መጽሐፍ አስተዋይነትን ላድንቅ!!!!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመሠግናለን
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 Жыл бұрын
ቀጣይ the intelligent investor audio
@henokmesfin5065
@henokmesfin5065 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ ትልቅ ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው
@KingAandfriends
@KingAandfriends Жыл бұрын
Thank you!
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
ቴዳዬ ቀጣይ ስለ መልካም ባህሪ ስለ ትግስት አቅርብልን ትግስት አጥተን ተቸግረናል ይሄን ኦድዮ ገና 4 ሰአታት ይቀሩኛል ልጨርሰው አመሰግናለሁ
@mandefrotadesse7028
@mandefrotadesse7028 2 жыл бұрын
I have no word explain TEDEL Tube thank you so much to share infinity information from the world your vision is just million human being knowledge model
@ethiofun1812
@ethiofun1812 5 ай бұрын
Thanks Tedel 🙏
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 2 жыл бұрын
Kalatoche semeten agltsulgnemm !!!!!!! Thank you, so much 🙏🙏🙏🙏 I'm proud of you keep it up!
@amh218
@amh218 2 жыл бұрын
The power of now pls🙏🙏🙏
@maryem_endirs
@maryem_endirs 10 ай бұрын
ምን ልበል በቻ በርታ ቀጥልበት 🥰👍👍👍👍
@liduk1285
@liduk1285 2 жыл бұрын
Thankyou a lotttttttt brother
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 2 жыл бұрын
Thanks Tedel!!!!
@fevengemeshu4736
@fevengemeshu4736 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@Abidara19
@Abidara19 9 ай бұрын
......አመሰግናለሁ
@grmaychento8425
@grmaychento8425 2 жыл бұрын
Thank you
@Tadessegebresilase
@Tadessegebresilase Жыл бұрын
thank u tedel
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 2 жыл бұрын
Thank u bless more bro
@tititeklu
@tititeklu 6 ай бұрын
Thank you 🎉❤🎉
@memegetachewable
@memegetachewable 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥ
@easytube3346
@easytube3346 2 жыл бұрын
THANK YOU TEDO
@aidahassen4090
@aidahassen4090 2 жыл бұрын
Betam Areeeeef ❤
@muluababumuluababu19
@muluababumuluababu19 2 жыл бұрын
Tedel betm amesagnlw ene betm chekt west nebrku Yae enten you tube medamet kejameku wedah weste bezu ngr nw yeatliwetkot🥰
@abitilg
@abitilg 6 ай бұрын
Bexam Bexam mewadewu Channel nwu TEDEL TUBE la rejim gize yetkatatelkut channel nwu Bexam amsgenalewu TEDEL TUBE ❤❤❤
@negam8460
@negam8460 Жыл бұрын
Thanks so mach
@samiiblessed5805
@samiiblessed5805 11 ай бұрын
በጣም እንመስግናል
@betelhemdawit6962
@betelhemdawit6962 2 жыл бұрын
You have great sound 🎤🙏🙏🙏
@tiglove6861
@tiglove6861 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ነገር እያሰተላለፍክልን ነው
@fevengemeshu4736
@fevengemeshu4736 2 жыл бұрын
Enamesegnalen endehulawm
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 2 жыл бұрын
Amesegenalehu!!!!
@aymenemmad2205
@aymenemmad2205 2 жыл бұрын
እባክህን the power of now ስራልን እናመሰግንሃለን።
@habtiealemayehu4688
@habtiealemayehu4688 2 жыл бұрын
He did it
@moloboerchannel3603
@moloboerchannel3603 2 жыл бұрын
where is it drop the links pls bro
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 2 жыл бұрын
He deleted because of copyright 🙁
@kibromdawit1118
@kibromdawit1118 2 жыл бұрын
Ketlubet srachu betam arif nw enamesegnalen
@timecook583
@timecook583 2 жыл бұрын
teda you are doing the best of best God bless u
@damotg
@damotg 2 жыл бұрын
Very thank you!!! I hope there will be a paradigm shift in my life!!!
@Ummizemzem
@Ummizemzem 2 жыл бұрын
Thank you brothers Good job bertulen
@FiraolLegesse-oe5ju
@FiraolLegesse-oe5ju Жыл бұрын
Amazing and thankful for you 💕💕💕
@ekramahmed9426
@ekramahmed9426 2 жыл бұрын
Great job
@Crimsonwill_k
@Crimsonwill_k 4 ай бұрын
Wow❤❤
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks bro ❤❤❤
@TameneMamo-jy3xv
@TameneMamo-jy3xv Жыл бұрын
ለሰው ልጅ ምርጥ የአዕምሮ ሀኪም መሆን የሚችል መፅሀፍ
@lailadegefa9437
@lailadegefa9437 2 жыл бұрын
Mitilakachewo matsafochi batami naw miwodachewo batamimi takimognal ❤🥰🥰🥰🥰🥰think you so much
@malik-3730
@malik-3730 2 жыл бұрын
በሳምንት ሰባት ቀናተ 24 ሰዓት ቢሰማ የማይሰለች ትረካና የመፃህፍት ምርጫው ደግሞ እንከን የለሽ የሆነ ነው። ከማድነቅ ባሻገር ልናረደርግ የምንችለው ትንሹ ነገር የዩቱብህ አባል ብቻ ነው። እንኳን ለዚህ ለጠቃሚ ቻናል ቀርቶ በሰበር የሀዘን ዜና ቀናቶቻችንን ላይና ታች ለሚያደርጉብንስ የዩቱዩብ ቻናሎች ወርሀዊ ክፍያ እየከፈልን አባል እንሆን የለ?
@hayatmohammedjamal9238
@hayatmohammedjamal9238 2 жыл бұрын
tankyou very mach
@girmayabraha5682
@girmayabraha5682 6 ай бұрын
Ina mesgin alen
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 2 жыл бұрын
Thank you 😊
@DanielTeshome-fd8di
@DanielTeshome-fd8di 25 күн бұрын
የመፀሐፉን ሰም ፕሊስ 🙏🙏🙏🙏🙏
@aymanhusen4582
@aymanhusen4582 2 жыл бұрын
Thanks
@YoYo-yx8vu
@YoYo-yx8vu 2 жыл бұрын
Thank
@Hannakidsdaycare
@Hannakidsdaycare 2 жыл бұрын
Wow..thanks 😍👍
@jerrywendwosen1459
@jerrywendwosen1459 2 жыл бұрын
Begugut u Iyetebekugn neber betam inameseginAlen
@AddisGetachew-y3i
@AddisGetachew-y3i Жыл бұрын
Yehen yemesl denk metsahag silakerebachihulen enamesgenalen
@RobaJunior-w3f
@RobaJunior-w3f 3 ай бұрын
የድካምህን ፍሬ ትበላለህ፤ ትባረካለህ፤ ይሳካልሃልም። መዝ 128:2
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
Please please please ...... the power of now terkelen
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ
@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ 2 жыл бұрын
Search it He did it
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
@@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ really i couldn't find🤔why???
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
@@ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ can u share me? please really am still searching 🙏
@aziቲ
@aziቲ Жыл бұрын
በክፍል በክፍል ብታደርግልን እንዳይሰለች ትኩረት ሰጥቶ ለማዳመጥ በተከታታይ ክፍል ቢመደብ በተረፈ እናመሰግናለን !ተምታቀርብ ልን የነፍ ምግብ 💚
@lailadegefa9437
@lailadegefa9437 2 жыл бұрын
🥰🥰mini ale enidate malikam nageri adiragiwochi binibeza
@ahmedsaleh9972
@ahmedsaleh9972 2 жыл бұрын
በራታልን ትልቅ ትምህርት ነው የምን አስደንገጭ ሰበር መስማት ትቻለሁ
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 9 М.
The Game of Life and How to Play it (1925) by Florence Scovel Shinn
2:19:57
Master Key Society
Рет қаралды 10 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН