ቴዲን አለመውድድ ከምቀኝነት ያስቆጥራል፡፡

  Рет қаралды 67,348

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Жыл бұрын

ላፈቀራት ልጅ የፃፈላት ደብዳቤ!!

Пікірлер: 125
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ማሂ ስወድሽ እዉነት ነዉ ንጉስ ቴዲን አለማድነቅ መቀኝነት ነዉ 🥺❤️👑🙏
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
ስሕተት ነው መውደድ አለመውደድ የያራሳችን ነው አለመውደድ ግን ምቀኝነት እይደለም የማትወድበት ምክንያት እንጂ ምቀኝነት አይደለም እንደኔ አስተሳሰብ ።
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
I like her she's innocent, kind and free spirit. ❤
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ንፁህ ፍቅር ከናት ብቻ ነው የሚገኝው በትክክልህ
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
ማሂ የእኔ ማር ሰወድሽ በተጨማሪ ቴዲን አለመውድ ምቀኝነት ነው አልሽ በትክክል ።
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
አንደበቷ ማይጠገብ የኔ ማሂ❤❤❤ኑሪልን እድሜ ከጤና ያድላቹ ገኒዬ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Жыл бұрын
ሚሽቲ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ስለ ጋሽዬና እመብሻ ያነሳሽው በጅጉ ደስ ብሎኛል ምትወጃቸው ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ወንድምሽ ደጀኔ
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ጣፋጭ. በጣም እንደምወድሽ እየነገርኩሽ ነገር ግን የፀጉር አስተሳሰርሽ በሽልማት ያገኘሽው ይመስል ላንችና ላንች ብቻ የሚያምረው ነገርስ እሟሟ እኮ ነሽ
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ዋው የወሎ ትፍትፍ እናመሰግናለን ያምራል ደሞ
@eskedargebremichael8793
@eskedargebremichael8793 Жыл бұрын
Yene konjo you made me cry when you asked excuse to others genuinely, and I admire your believe of the power of "Yikereta". You are amazing and lovely! Thanks Geniye for inviting her on your show! Bless you all!
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube Жыл бұрын
ሁለቱም የሚያመሳስላችሁ ጥንካሬ አላቸው❤❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ማሂዬ ትክክል ብለሻል ለልጅ እናት ትኑር እናትነት በጣም ዋጋ አለው
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ከልቧ እኮ ነዉ የምታወራው ተባረኪልኝ
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 Жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ሴት ነሽ አድናቂ ነኝ። ለክብርት ከንቲባችን እናቀርብልሻለን መልካም እድል።
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
የኔ እህት ትክክል ለልጅሽ እስከመጨረሻ ጥግ ድረስ እድርጊ ያን ማለት እርሻ ማለት ነው መሬት ከመዝራት በፊት ታስተካክያለሽ ትዘሪያለሽ ታሪማለሽ በስአቱ ታጭጃለሽ የስነፍ እርሻና የጎበዝ እርሻ ማለት ነው ለልጅ ሁሉም ቢስጥም ልጅን መገስፅም እብረው የሚሄድ ነው ልጅሽ የህይወትሽ ትርጉም ነው ዛሬ ይፈልጉሻል ነገ ትፈልጊአቸዋለሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🙏🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማሒዬ ቆንጆ ስወድሽ ❤😘እውነት ነው ቴዲን አለመውደድ ምቀኝነት ነው ።ይለያል ቴዲዬ 🇪🇹❤😘
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
ልጅ በልጅነት ነው ማርያምን እኔም እድለኛ ነኝ በአንች እድሜ ነዎ የወለድኳት❤❤❤❤❤❤❤❤እኩያ ልጅ ማግኘት እድለኛ መሆን ነው እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ልጅ በትዳር ነዉ መምጣት ያለበት
@ethel7303
@ethel7303 9 ай бұрын
ማሂ በጣም ነው ምንወድሽ አንደኛ ደረጃ አማርኛ መምህራችን ነበርሽ 2አመት አስተምራናለች የውነት በጣም ጎበዝ ነበረች በዛው ልክ እብድም ነበረች ሁለት የተለያየ እግር ጫማ ሁላ አርጋ ትመጣ ነበር😊 በዛላይ ሚኒስከርት ታበዛ ነበር ፀጉራም በጣም ረዥም ነው ከመምህራኖቻችን ቆንጆና ጣጣ የሌላት ነበረች አቤት ያግዜ እንዴት ደስ ይል እንደነበር 1994-97። አይ ማሂ እንደውም አንድ ቀን ሙሉ ክፍሉን ስማቹን ሳትፅፉ ደብዳቤ ፃፉልኝ በዛውም ደስ ያላችሁን ጥያቄ ጨምሩበት ብላ የቤት ስራ ሰታን ታውቃለች እና ከዛ ሁላ ደብዳቤ የተወሰኑትም መርጣ አንብባልናለች ከዛ መሀል የኔ አንዱ ነበር ምን እንደሚል አልነግራቹም ግን ብራዘር ነበር የፃፈልኝ 😂 ኦ
@amriyasultan9314
@amriyasultan9314 9 ай бұрын
Ena ante neh ande betmrt and bachr kemisa tfetnanalech yalkew😂
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Yene konjo! Listening to is like a good music!! Please talk some more ideas on your KZbin channel 🥰🥰🥰
@hananmeto1395
@hananmeto1395 Жыл бұрын
I pray that Jesus Christ will answer your needs. Geni thanks for the show and your amazing questions Both of you are a great mom.
@zeinambaideen2236
@zeinambaideen2236 Жыл бұрын
እውነት ነው እናት ትኑር ❤
@helenb8411
@helenb8411 Жыл бұрын
ማሂ አዝየ ስለ ዝፈትዋ አይሐልፋን የ ምን ግዜም እወድሻለሁ ከ🇪🇷💕❤
@hawaabdi8862
@hawaabdi8862 Жыл бұрын
Yes yes yes.....የሐረረ ሰዉ ነብስ ነዉ አቦ በጣም ወድሻለዉ
@mengistealene259
@mengistealene259 10 ай бұрын
Geni no more as such smart and beautiful show as wel as amaizing story
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
ማህሊ በጣም የምውድሽ ገኒንም በጣም የምውድሽ የማክብርሽ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 7 ай бұрын
Tru enat adamach enat Emebet nat enatish, I love her.
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
ስወድሽ ማሂዬ ነፃ ሰው ነሽ
@user-mr6hr3bw3c
@user-mr6hr3bw3c 9 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ❤❤ስታምሩ❤❤
@user-hc1dx4wt2x
@user-hc1dx4wt2x Жыл бұрын
Betam yemsaselalu
@tesfayeneshtefera9989
@tesfayeneshtefera9989 Жыл бұрын
የሆነ ነገራችሁ ትመሳሰላላችሁ ገኒዬ
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
Ere Geni mane ke mane yemelwe program kechalshe teyew keyekerta gar🙏
@hemenamen8710
@hemenamen8710 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ልባቸውን ያራራልሽ
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 10 ай бұрын
ማህሌት ሰለሞን የኔ ጀግና ሴት ስወድሽ ደስ እምትይኚ ነገር ደሞ ሁሉም ቦታ እከታተልሻለሁ ደስ እምትይኝ ነገር ሻርብሽ ሁሉም ቦታ ላይ አጠማጠምሽ አንደኛ ❤❤❤❤
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 10 ай бұрын
ግን እኮ ልጆች የአባታቸውንም ፍቅር ማግኘታቸው ይጠቅማል ብዙ ከአባታቸው የሚማሩትም ነገር አለ
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
አባቷ ውስጥ የምታገኘውስ ነገር ? አባቷ ፣የሚሆንላትን እሱ እቅፍ ውስጥ የምታገኘውን ፣በምን ይለካል ? በተለይ የዚህ ጊዜ አባቶችን ለልጆቹ መተው ነው ፣እነሱ ይናገሩት
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Жыл бұрын
ደስ ይላል ቀልቤን ሰብስቦ ይዞኝ ቆየሁ 😂
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d Жыл бұрын
❤❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ሁለታቹን ዋጥ ነበር ማር ❤❤❤
@abrehambelay-mt3zg
@abrehambelay-mt3zg Жыл бұрын
ከመኖር ቀጥሎ እንኳን አንቺ አልቀረሽብኝ
@shewaye5256
@shewaye5256 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ዋው ልብሱ ደግሞ እደት እዳመረባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ገኒ ማህ እናመስግናለን ።
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 Жыл бұрын
Both of you I love you so much
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ጸልዩ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 ай бұрын
አይ አስታወስሽኝ ልጄን በስደት 2 አመት ይዤው ነበር እና እኔ ከሌለሁ እቤት ያሉትን ልጆች ስልክ አይነቅጥም ጨዋ ሆኖ ቁጭ ነው የሚለው እኔ ከመጣሁ አጠገቡ ስቀመጥ ስልኬን ንቅጥ አድርጎ ይፈረጅ ነበር እናት ትኑር ሁሊየም ይቅበጡልን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ማሂ❤❤❤❤❤
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ቴዲ አለመውደድ ምቀኝነት ነው👏👏👏
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሰው ነሽ እኮ
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 Жыл бұрын
ማሂ ምን አይነት ማር ነሽ ስታወሪ ብትውይ አትጠገቢም
@nathinati6301
@nathinati6301 Жыл бұрын
ልጆቼ እኔ ብሞት እሚሆኑትንአስቤ ብዙ ቀናቶች አንብቻለሁ።
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥበቅሽ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 10 ай бұрын
እኔምያዉነኝ
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Жыл бұрын
Lehodu yemenore arteset balemuya atebaleme yeha yeoneg shete cherke
@Efrata27
@Efrata27 Жыл бұрын
ክፍል አንድን ወድጄው ነበር ክፍል ሁለት ግን ወረደብኝ:: ከእከሌ እና ከእከሊት እያልሽ የምትጠይቂው ጥያቄ ለዚህ ፕሮግራምም ሆነ በአርባዎቹ ውስጥ ለሚገኝ አይመጥንም::
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🙏
@hamelemalmulugeta3492
@hamelemalmulugeta3492 Жыл бұрын
ilove mahi
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ne8wm4jm7g
@user-ne8wm4jm7g Жыл бұрын
እህትማማቾች ይመስላሉ ❤❤
@seadaseid3981
@seadaseid3981 Жыл бұрын
ትምሳሰላላችሁ❤
@marakia.7991
@marakia.7991 Жыл бұрын
Beautiful women, happy mother's day to you both. Mishaye I enjoyed watching you. From you...what we see is what we get, you are not fake. Don't forget you are loved by so many people❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
ቴዲን አለመውደድ ከምቀኝነት ይቆጠራል ዋውዉዉዉዉዉ አዳነች አበቤ ሰምተሻል
@tigistgetachew5985
@tigistgetachew5985 Жыл бұрын
እናቴም ትላለች ልጅ ከእናትጋ ብቻ ነው ማደግ ያለበት እኔም ቢሆን ለናንተ ነው ማደላው ትለኛለች።
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 9 ай бұрын
ጋሽዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 9 ай бұрын
The sem nachu
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 7 ай бұрын
Wedmishem tiru lij new.
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 9 ай бұрын
Geni ehtsh nat ede?
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
ማሒ ስወድሽ ግን ሁሌ ሳይሽ ቅር የሚለኝ ነገር አለ ግን እንዴት ልገርሽ?
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Aye wunetishin newu enim adade lemini metashi yelegnale gena dimisteni sisemu netsanetachewuni yawujalu
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 Жыл бұрын
ገኒ እህትሽ ነው ምትመስለው ስታምሩ
@hayatseid3565
@hayatseid3565 Жыл бұрын
አዳምጨ አዳምጨ መጨረሻላይ አዘንኩ የዛሁሉ ሰው ቤት ፈርሶ ቤታቸውን አታፍርሱባቸው ትያለሽ ብየ ስጠብቅ
@tademolla4390
@tademolla4390 Жыл бұрын
ለሁለተኛ ግዜ መቅረብ ኣለባት
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
➡MEKGNAW NEGN........
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
➡KININE SEMTEHAL
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 Жыл бұрын
Hodam..bet..sewu..maderiya..atowal
@user-vb4dw4pv8r
@user-vb4dw4pv8r Жыл бұрын
ገኒ ወድሻለው
@hawaabdi8862
@hawaabdi8862 Жыл бұрын
Gani ye unet astaway and ye basale mirt set nesh...
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
አይይይ እናትነት ልጀን ላሳድግ አለች😢
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
በእናትሽ ገኒ በደንብ በጥራት እንዲሰማ የሚያስተጋባውን ነገር መቀነስ ቢቻል ፕሮግራምሽን ስለምወደው ነው
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Жыл бұрын
New ara school,betlhm school uniform yelebesalko
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 Жыл бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 Жыл бұрын
Debebe yeha banda hager shache esune bakemoya yeha yearte telate gerde new esun kemewedede kemefetere batefeter yemeshalew asfare sew new
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ማሂ እንዲህ ልወድሽ። ዛሬ በፊት ላይ ሳይሽ ታናድጅኝ ነበር ኩስትር ማለትሽ ህይወትሽ ጥንካሬሽ ስህተትሽን ለማረም የምትሄጅበት መንገድ ብቻ ሁሉ ነገርሽ አስተማሪ ነው
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 Жыл бұрын
ኤጭ
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
በዓለም ላይ 10 ውድ መኪኖችን እናሳይዎ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 10 ай бұрын
ቅድስት ገ/ስላሴን ጎድተሻታል
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ኧረ ይቺ ሰው ክራሼ ናት 😢
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ማሂ ግልጵ ሰው ነሽ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ማሂ ፈርዶብኝ እኔም የአባትሽ አይነት ባህሪ አለኝ ።
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
😂😂😂😂 እንደት እየኖርክ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 Жыл бұрын
ተይ እንጅ ሰዉ አንገት ማስገቢያ ጠፍቷል ጭራሽ ቤት
@kalab6031
@kalab6031 9 ай бұрын
አዳነችን ሰው ብለሽ መጠየቅሽ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ኸረ ማሂ በአንቺ አያምርም የሚከበሩትን አክብሪ የማይከበሩትንም ዠልጫቸዉ እንጂ ቤት ኪራይ እንድትቀንስልሽ መነጠፍ ይደብራል ።
@seidmohammed7700
@seidmohammed7700 Жыл бұрын
አለባበስ 100%
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
666 ነበር ላይኩ አበስኩ ገበርኩ 667 ላርገውጅ😅
@winietih
@winietih Жыл бұрын
Pelase subscriber seina
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 Жыл бұрын
ዛሬ ስንት ሰዉ እያለቀ ስለወንድ ስታወሩ ነገ ስታለቅሱ ትታያላችሁ
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y 9 ай бұрын
ቀሚስቸው እንዴት እንዳማረባቸው ቴዲ አፍሮን ሚበልጥ ሰው አለ ግን የምር ደበበ ሸቱ ማነው አላወኩትም
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
Mahlet Solomon, The Guest: Educator and Artist!! And, Genet Negatu: On her own right, Is also an Artist, But also Show host!!! Ok. that said : _ Besides, the BEAUTIFUL Look These TWO Women Naturally have; it appears, They're a LOOK-ALIKES, Or more like TWINS, Both, - In their Dispositions; Bodily Expressions, Or, otherwise, call it - Their Mannerisms!! If it Was just me; Would You, please, YOU Two FORGIVE me?? But _ if there're some others, who would agree with me; I might be on something, _ My eyes,Could Clearly SEE - On the Two Women!!! And, again, _ I hope, NOT just, my Imagination!! If am wrong, would YOU, please, Take it - for/as a Simple FUN, but with NO harm, And, I can assure you - NOTHING More!!! And, For conclusion: The SHOW is SUPER, (Artist) Gennet Of Negat; Full Of Humor, _ GREAT for The TASTE!!!!!👍👍👍👍👍
@tesfaiberhe2558
@tesfaiberhe2558 Жыл бұрын
Sorry tedi sigibgib artist new. Hulum letefenakelu amaroch siyagiz ena siyalekis esu $$$ mesebsebna ena le zina bicha new Ethiopia Ethiopia yemilew. And ye tigil tarik yelelew kale tedi 1 new . Rus wedad new. Abeka. Zefenu arif new gn ras wedadm new. Ya hulu sew Simona sifenakel endalaye hono zchirash sile concert tiket yaweralishal kkkkkkkk hodam
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
እኔ የጠበኩሽ ቤታቸው የፈረስ ሰውን አታፈረሽ የምትይ ነው የጠበኩት
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
የምን ምቀኝነት አመጣሺ እኔ በዘመኔ ከምጠላቸው ሰዎቺ እሱነው አይገርምሺም
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
ቴዲን አለመውደድ ከምቀኝነት ይቆጠራል. ? ማንን መውደድ እናዳለብኝ ማንን መጥላት እንዳለብኝ ምን መብላት መጠጣት መልበስ መናገር እንዳለብኝ አንቺ ነሽ ምትነግሪኝ ንፍጥ ጭንቅላት አንቺ የወደድሽውን እኔም መውደድ የጠላሽውን መጥላት አለብኝ ማለት ነው ንፍጦ. ?
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ምቀኛ
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 ቴዲ አፍሮ ቂጥህን ይብዳህ አንት ቡሽቲ አረጥ ጭ በአዝማሪ ነው ሚቀናው ንፍጥ ጭንቅላታም
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Жыл бұрын
Debebe Eshetu ,is tinb politician:⁠-⁠) unsubscribe Genet KZbin :⁠-⁠)
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 18 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
ለምንድነው የማልድነዉ?  ባለ ታሪክ ፅጌ ገብረኪዳን...
42:42
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 93 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 3,8 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 29 МЛН