የንግድ ባንክ አካውንታችን ሊዘጋ ወይስ ? ባንክ ቤት ገንዘብ ያላችሁ በሙሉ መስማት ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ | የሰሞኑ የምንዛሬ ዋጋ፣ 03/07/2014

  Рет қаралды 46,750

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

ባንክ ቤት ገንዘብ ያላችሁ በሙሉ መስማት ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ | ንግድ ባንክ አካውንት ልዘጋ ወይስ ? | የሰሞኑ የምንዛሬ ዋጋ |Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Пікірлер: 367
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የዘመናዊ ዳቦ አገጋገር በዘኪ ኢንጂነሪንግ ዳቦ መጋገሪያ 2014 kzbin.info/www/bejne/pouTapKVp9KNZtU ህይወትሽን ወደ ገንዘብ መቀየር አለብሽ | አርቲስት ሚካኤል ታምሬ kzbin.info/www/bejne/amnHe51qeNNsY5o
@shara8900
@shara8900 2 жыл бұрын
በዚው ቀጥሉበት እናመሰግናለን እኛ በስደት ያለን ሰወች ትክክለኛ መረጃ ስናገኝ ደስ ይለናል በርቱንል
@qwqw2105
@qwqw2105 2 жыл бұрын
መቸም እኛ ስደተኞች አፈር ግጠን ያጠራቀምናት ገዘብ ወይ መውለድ የለን ወይ ዘመድ የለን በስቱ እየተፈተን መሰላችሁ ስደትን ያየ ይፍረደው
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኛ ገንዘብ ከሰው ያራርቀናል የቀመሰው መርዝ ይሆንብናል ያሳዝናል የወጣውበትን ቀን ነው የረገምኩት
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
@@yanakkabado2149 ያልፋልአይዞሽ
@qwqw2105
@qwqw2105 2 жыл бұрын
@@yanakkabado2149 ሁሉም ከኛ ይፈልጋሉ የሁሉንም ፍላጎት ስንሞላ እኛ እድሜችን ሄደ በሰው አገር ያልተዳረሱትን ስናዳርስ የተዳረሱት መልሰው ደሞ ብር ይላሉ የለኝም ስንል ጥላት ሁነውን ይመጣሉ ካገር ስንወጣ እነሱን ለማስተዳደር ፈርመን የወጣን ይመስል ሲቀጥል ደም እየተፋን እምንሰራው ብር ጥላት ሲያመጣልንይገርማን😭ፍርድ አለ በሰማይ ብቻ የኛ ታሪክ ዕርዕስ የለለው መፅሀፍ ነው ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት ያሳዝናን😥
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@yanakkabado2149 በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@asdredsa7911 በቅንነት እነደማመር
@መሲዪቱብ-ረ8አ
@መሲዪቱብ-ረ8አ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@እግዚአብሔርይመስገን-በ7ሰ
@እግዚአብሔርይመስገን-በ7ሰ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለ መረጃው ወንድም ጫላ🙏🙏🙏
@abegaztefe7803
@abegaztefe7803 2 жыл бұрын
ንግድ ባንክ ህዝቡንይቅርታ መጠየቅ አለበት !!!!
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 2 жыл бұрын
ወድም ጫላ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሕ
@Foz821
@Foz821 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ❤️ ምርጥ አባት❤️ ምርጥ ባል❤️ ምርጥ መሪ❤️ ምርጥ አፍቃሪ❤️ •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥• ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
@Mufii28
@Mufii28 2 жыл бұрын
S A W ❤❤❤
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጣችሁት እናመሰግናለን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናችሆለን ስለአለው የንግድ ባንክ Informations ስለስጣችሁ በተለይ ለአገር ኢትዮጵያውያኖች በውጪ እንቅልፍ አጥተው ለፍተው በውጪ አገር የለፉትን ገንዘብ በንግድ ባንክ ተማምነው ከቤተስብ የበለጠ እምነትጥለው አምነውበት ባስቀመጡበት በድንገት ገልስቦች ባልኖሩበት ባቅራቢያ ሊዘጋነው የባንክ ሂሳባችሁ ሲባል በውጪ ያሉ ኢትዮጵያን በሙሉ ግራ ተጋብተው ነበር ! ግን በናንተ በስጣችሁት ትንታኔ inform ሰላደረጋችሁ እውነተኛ ከሆናችሁ የሀገር ኢትዮጵያውያን ልጆች ተረጋግተው እና ሲመቻችላቸው መጥተው ያላቸውን information ያቀርባሉ! ሁለታችሁንም ስላማችሁ ይብዛ ላችሁ!👍🏾🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔረ ይስጥልን አረጋጋችሁን🙏🙏🙏🙏
@Asila-td5yk
@Asila-td5yk 7 ай бұрын
አላህ ይበርከቹ❤❤❤
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን💕💕💕❤️
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 2 жыл бұрын
As it is in the foreign countries, the sources of the money must be clear. This checking of accounts will help to controll and eliminate black money. Thank you for the program
@hannahanna6467
@hannahanna6467 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@MdBabu-xe2fk
@MdBabu-xe2fk 2 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ በጣም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Enkuwan Dena mexachu 😍😍😍 ariif mereja new 👍 enamesegenalen 🙏
@amanuelsintayehu9456
@amanuelsintayehu9456 2 жыл бұрын
Enamesegnalen bealachut mesret kehon
@hiwattube
@hiwattube 2 жыл бұрын
ስላም እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ይዘክ የመጣከው 🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ትክክል መርጃ እነመስግነለን
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 жыл бұрын
ዋውጫላ ወድሜ በጣም አሞሮብካል በጣም ወፈርክ ዋው በጣም ያምራል ወድሜ ጫላ👍👍👍
@efiratamulugeta5269
@efiratamulugeta5269 2 жыл бұрын
ጫላ በጣም አመስግናለሁ ለመረጃክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔም ጨንቆኝ ነበር እኔ ሐዋሸ ባንክ ነኝ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
እኔም አዋሽ ነኝ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሠግናለን በእዉነት እኔ ተደናግጨ ነበር በሰአቱ እንቅልፌን አጥቸ የመዳሜን የልጆቿን ጩኸት ችየያጠራቀምኳትን ላጣት ነዉ ብየ ነበር ተመስገን ነዉ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 2 жыл бұрын
Thanks brothers Swizz Franc ye Switzerland 🇨🇭 and Liechtenstein 🇱🇮 genzeb nw
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም እና መሰግናለን 🙏
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላየ በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት
@BuzayhuAlemu
@BuzayhuAlemu 7 ай бұрын
አካዉት ደብተሬ ጠፍቶ እዴት ላድርግ
@nataliepalandri5301
@nataliepalandri5301 2 жыл бұрын
It's good information thank u
@hayleamare8894
@hayleamare8894 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ባለንበት ሁኔታ የትኛው ህግ ነው እሚከበረው የተፃፈው ህግ መች ሰርቶ ያውቃል
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
በውጭላለነው ሞባይል ፕኬንግ እዴይነውየምንጠቀመው ብርበራሳችን አካውት ስናስገባ ቤሞላባይሞላ ችግርአለው ንገሩኝ❤❤❤❤
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝበጣም Interesting ነው እናመሰግናለሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ በእህቴ አካውንት ነው ማስቀምጠው እሷ ስራ የላትም ምናልባት የገቢ ምንጯን ይጠይቁና ውርስ ያደርጉት ይሆን እኔ ከሀገር ውጭ ነኝ መምጣት አልችልም ህጋዊ አይደለሁም እባክህ ጫላ እምታውቀው ካለ ትረዳኛለህ ወንድሜ🙏
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጫላየ😘❤
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ጫላ በጣም እምንፈልገውን መርጃ ሰላቀርብክልን
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 жыл бұрын
@Belayneshe tube ወየየ በላይ ሴት
@nurakw1623
@nurakw1623 2 жыл бұрын
ስለመረጃችሁ በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቻችን እስከ ሁለት ወር ፎርሙን መሙላት ካልቻልን ብራችንን በምን እንላከው?
@marrytesfayae2956
@marrytesfayae2956 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጥክ ራሴን ስቼ ነበር በስመብ ጫላዬ በጣም ነው ማመሰግነው ካገር ውጪ ነበርኩኝ በረመዳኑ ገባለው ማስተካከል ችላለው ማለት ነው💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም ተጨናንቆኝ ነበር ስደት ላይ ሆነን እደዚ አስደጋጭ ወሬ ሲሠማ ከባድ ነው
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወድሞቻችን
@allall4805
@allall4805 2 жыл бұрын
በመጣን ጊዜ ማስተካከል እንችላለን ማለት ነው እናመሰግናለን ስለነገራችሁን
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 жыл бұрын
ጫላ ወንድማችን እናመስግናለን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb demry pls pls
@yemarmedia
@yemarmedia 2 жыл бұрын
Enamesegnalen wendmachin. Gn wuchi yalen sewech slelelen lela sewu kegnsu wedegna transfer madreg ychilal weys aychilm?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን
@alamdebalkek841
@alamdebalkek841 2 жыл бұрын
Thank u 🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለ መረጃችሁ
@amsalminda9394
@amsalminda9394 2 жыл бұрын
በጣምነው የማመሰግነው የሜጠቅም መረጃነው
@ittsconsultancygroup7645
@ittsconsultancygroup7645 2 жыл бұрын
Thank you Brother. What About Diaspora who live Overseas.
@fatumaseid5005
@fatumaseid5005 2 жыл бұрын
ጫላዬ አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው
@emuyoutube9969
@emuyoutube9969 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥያቄየ ተመልሶልኛል
@Rነኝየእማየናፋቂየሀዩታና
@Rነኝየእማየናፋቂየሀዩታና 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሠላም ለእናት ይሁን በጣም አስጨንቀዉን ነበር በስደት ያለነዉ በስንቱ ተጨቀን እንኑር ኡፍፍ ለሁሉም አልሀምዱሊላ ለበጎ ነዉ
@Best-wn1sz
@Best-wn1sz 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@berhanomelkies6215
@berhanomelkies6215 2 жыл бұрын
chg chala lemtastemrew tmhrt ena mesgnalen andet new yemnagenh mkr flgen neber
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ስልካችን ቪዲዩ ላይ አለ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 2 жыл бұрын
እናመሰግንአለን ወንድሞቻችን ደንግጠን ነበር ስንሰማ😌🙌
@bayviewcreek1348
@bayviewcreek1348 2 жыл бұрын
Thank you !
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Enamsegenalen 🙏
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
Emebet marr demry pls
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@Ethio_entertain demry pls pls
@mesitube-8489
@mesitube-8489 2 жыл бұрын
Thanks Thanks 👍👍👍😍😍😍
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 2 жыл бұрын
Enamesegenalen. ..
@FatimaHasan-cz4ki
@FatimaHasan-cz4ki Жыл бұрын
አላህይሥጣቺሁ❤❤ደንግጨነበር
@hhhgh4879
@hhhgh4879 7 ай бұрын
ጨለያ በጠምእናመሠግናለንእኛ ሰደታኛችበጠም😊
@verahijazeen3877
@verahijazeen3877 2 жыл бұрын
Galatoma kaa Jordan 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@terngo
@terngo 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን የሀገር ሰው ባላችውበት ሰላም ሆኑ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ፍቂርተዱባ
@ፍቂርተዱባ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@omyakwb3633
@omyakwb3633 11 ай бұрын
ንግድባክ ውስጥያለው ብራእዴት አወልድም ብሎክ ነው አድብርአይወልድም አምስትአመት ሙሉምጉድነው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Thank you cala
@bireebirriyye9087
@bireebirriyye9087 2 жыл бұрын
Alhamdulillah calaakiyya gurrikee nagaahadhagayu abaako hedduu sammuun nacannaqameejiraa turee alhamdulillah 💕💕💕💕👈
@samicell1577
@samicell1577 2 жыл бұрын
Thanks
@ashutube6458
@ashutube6458 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን በርቱልን
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችሁ አላዋላችሁም ተጨንቀን ነበረው ጨረርን አገሮች ጥሩ የምንኖረው መረጃ ያነሰ መጠን በጣም እናመሰግናለን ይዘው እንደነበር አይተናል በደንብ ማለት ነው
@mohdkhalid5488
@mohdkhalid5488 2 жыл бұрын
እኝበስደት ያለን እንዴት እናርግ ጫላ ተባረክ አሳብ እዞኝነበሬ እኔ ካአዲ አመት ቦሃላነዉ የሚገባ ቺግር የለሁም ማሌት ነዉ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Enameseginalen chalaye
@aminamohamed266
@aminamohamed266 2 жыл бұрын
"በጣም እናመሰግናለን
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@asratmega3190
@asratmega3190 2 жыл бұрын
Bexam inamesegilen
@naemaethiopia438
@naemaethiopia438 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 2 жыл бұрын
Betam amesgenalu chalu wendme bezhu gudaye Denkeche nuber selargaghun E.G yesetelge betam telk erfet nw lega beruk lalenw
@tigistalemu9285
@tigistalemu9285 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@በለጡከጎጆ
@በለጡከጎጆ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከልብ 🇪🇹
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
ሰላም ጫላ እንኳን ሰላም መጣህ በውነት በጣም እርፍ መርዝ ለኛ ልስደተኛች በተልይ ተጨቅን ነብር ብቻ ከልብ እናመስግናለ
@tamer8965
@tamer8965 2 жыл бұрын
ወንድማችን እናመስግናለን በተላይ ስለ ዶላር ምንዛሬ በየ ጊዜው እሚነግርን እንፍልጋለን እና እናመስግናለን
@zainabail6429
@zainabail6429 2 жыл бұрын
ጫላየአተኮምርጥሰውነህእናመስግናለን
@SalamSalam-zd8rx
@SalamSalam-zd8rx 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 жыл бұрын
እናመሰጎናለን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@mulumulu9505
@mulumulu9505 2 жыл бұрын
Cala.weDemacen..eGezeyuabeHer..eDemena..tena..yeseteke.. Selemerejew..enameseGenale..🙏🙏🙏🙏
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 жыл бұрын
Amazing!
@ልኑርበትዝታህ
@ልኑርበትዝታህ 2 жыл бұрын
አረብ አገር ያለነው እደትእናድርግ ሌላ ሰው ሊያሳድስልን ይቻላልደ፣አረብአገርለፍተንለፍተን
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ችግር የለዉም ዝም ብለሽ አካዉንትሽ ላይ አስቀምጭ ስቴጂ ታስተካክያለሽ ወጭ ሀገር ያላቹ ችግር የለዉም ብለዋል እና ስቴጂ የሄድሽበትን ትኬት እንዳትጥይ ታሳያለሽ ውጭ እንደነበርሽ ማረጋገጫ ይሆናል በተረፈ ሳሚ ሚዲያን እይ አብራርቶታል አትጨነቂ ተዘግቷል ብለሽ በሰዉ እንዳትልኪ እንዳትሸወጂ
@ልኑርበትዝታህ
@ልኑርበትዝታህ 2 жыл бұрын
@@abc12452 እሽ
@minamekonnen7341
@minamekonnen7341 2 жыл бұрын
Take you
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 жыл бұрын
ውጫገር ያለነው ቤተሰብ ማስተካከል ይቻላልደ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
መልሱን ከዛሬ ቪዲዮ ላይ ታገኛላችሁ
@lishangind0530
@lishangind0530 2 жыл бұрын
Uuufffffff tamasgen batam neber yetechenekut enamsgnalen 🤲🤲🙏
@zahradany7144
@zahradany7144 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁት ውጭ ነው ባካውንቴ ማስገባት አልቻልኩም ብሎክ ሆኖል አሉኝ ምትሉኛላችሁ ውዶቸ
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
ስታመቱነውካውጣሽው😢😢
@tigist6595
@tigist6595 2 жыл бұрын
Masgebatese aychalme wey ??? wechi hager lemenenore 🤔🤔
@fafiyimam4608
@fafiyimam4608 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ጥያቄ አለኝ እኔ በውክልና ንግድባክ አሶጥቸ ነበር የወከልኩት ሰው እባክ ደብተሩላይ የኔም የሡም ፎቶ ተለጥፋል ስሙግን የኒ ብቻ ነው ማውጣት ይችላል ማለት ነው ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ሙሉ ውክልና ከሆነ አዎ እንደፈለገ ማድረግ ይችላል
@aberashaberash5797
@aberashaberash5797 2 жыл бұрын
ማዉጣት እንጂ ማሰቀመጥ አይቻልም ወይ
@በህሪያራዲ
@በህሪያራዲ 2 жыл бұрын
በታለይ በስዳት ያለነዉ እዴትነዉ ምነራጋዉ አከዉቶ አሁን በዋድሜ ነዉ ያለዉ እዴት ነዉ ሚደራጋዉ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 жыл бұрын
Wendemesh mastekakel yichilal
@በህሪያራዲ
@በህሪያራዲ 2 жыл бұрын
@@salamaseyoum4974 እዴት አርጎ ናዉ ሚያስታከክለዉ እኔ በክ ቤት ዳዉዬ ነዉ ወይስ እዴት ነዉ አልጋበኝም አብራረልኝ እበክህን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንቀርባለን
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው
@ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 жыл бұрын
ኦኬ ገለቱማ እናመሠግናለን
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
ሥለፕሮግራሙ እናመሰግናለን።በዚህ በወጣው መመሪያ የተሰማኝ ነገር አንደኛ ደንበኛው በተሰጠው ጊዜ ለምን አልመጣም? የዚህ ዓይነት ቸልተኝነት ለመተው መሞከር አለብን።በሁሉ ነገር ከኔጀምሮ ቸልተኞች ነን ለመተው መሞከር አለብን። ሁለተኛ ባንኩ ይዘጋል አካውንቱ የሚለውን ቃል እንዴት ይናገራል? የአነጋገር ቃል አቶ ነው ወይስ የአባ ገነን ነኝ ለማለት ነው።መቼነው የአገልጋይ መንፈስ የሚሰማን በዚህ ግዜ ይህ አይነት ንግግር በመሥማቴ በጣም ነው የገረመኝ። ሁልግዜ የዘመቻ ሥራ የዘመቻ ንግግር።በሄድንበት መሥሪያ ቤት የአገልጋይነት መንፈስ የለንም።ሠባዊነት ይከበር።
@tradewithdagi2714
@tradewithdagi2714 2 жыл бұрын
U donn need your mother's name to open a bank account. It's a joke. Asking source of income is not an issue at all it's good regulation but what we have is an extremly backward banking system
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 2 жыл бұрын
እኔ ግራገብቶኝነበር ጫላ እናመሰግናለን
@rahoesa918
@rahoesa918 2 жыл бұрын
Selamachu yibaza enamasigenalen
@ምህረት-ኰ1ቨ
@ምህረት-ኰ1ቨ 2 жыл бұрын
ሰላም ♥♥
@azebgeremew4624
@azebgeremew4624 2 жыл бұрын
melkam infirmation behonem yeswiss genzeb alake yemen ager endhone teyekeh masaweki alebhe bank hedes swiss GENEV NEW
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ዛሬ ማታ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንቀርባለን
@mahimahhi7078
@mahimahhi7078 2 жыл бұрын
ሞባይል ባንኪግ እንዴት ነዊ ቡጪ ሀገር ያለን ተጠቃሚ የምንሆነዉ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በስዴት ያለውን ለማጨናነቅ ብርም ሲቀየር ብዙ ነገር ስወራ ነበር እኛ ባንክ ብናስቀምጥ ለነሱነው ጥቅሙ ይብለጥ ይሰሩበታል።
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
ወንድሜ መችም ምልካም ሰውነህ ጥያቄ ልጠይቅህ የኔ ቡኬን ጥለውብኝል ቤተሰቦቸ ብረ አለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ያለሁት በሰደትነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በቅርቡ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 631 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН