ተደፍራ ተገደለች ትላላችሁ - ለምን የፖለቲካ አቧራ ታስነሳላችሁ - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja

  Рет қаралды 2,701

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

Пікірлер
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 2 сағат бұрын
ሕግ የሌለበት ብቻዋ ሃጋር ኢትዮጵያ 😭
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 3 сағат бұрын
ፍትህ የሚገኘው ወንጀለኛው በፈፀመው ድርጊት ለሌላውም ትምህርት የሚሆን በሚመለከተው የሕግ አቁአም ቅጣት ሲያገኝ ብቻ ነው ለወላጆችዋ መፅናናትን ይስጣቸው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@ganat12345
@ganat12345 2 сағат бұрын
ሰው,,እየው,,,,በገበያ,,ላይ,,,,መግደል,,,,ከተኮላሸ,,,,,,ስለሚናድ,,,,ብዙ,,,ይበቀል,,,,ሰቅሎ,,,,መገደል,,,ነው,,,ያለበት,,,,,,,❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 Сағат бұрын
የፍትህ አስፈፃሚዎቹም ደፋሪዎች ናቸው መሰለኝ ዝም ብለው የሚተዋቸው ????????
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@SolomonGetachew-o8w
@SolomonGetachew-o8w 2 сағат бұрын
ይድረስ ለህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር በየእለቱ በህፃናት በጣም አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ የሚገደሉ እየተደፈሩ ጭርሱኑ መስቀል ደረጃ ደርሰናል ምነው እህቶቻችን ጉዳዮ አላሳስባችሁም አላሳዘናችሁም ምነው ሚኒስትሮቻችን ኧረ ጭሁ
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Сағат бұрын
ማነው ዋናዉ ሚኒስትሩ።?
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@alexmicail2365
@alexmicail2365 2 сағат бұрын
😢😢😢 ህግ የለም አዎን እደግመዋለው ህግ የለም ህፃናትን ለደፈረና ለገደለ የሞት ፍርድ ያንሰዋል ምነው ህጉን መቀየር ነው ከአረቦች ህግ አንዳንዴ መውሰድ ነው ለመቀጫ መግደል ነው ። ህግ ከሌለ ከዚህ በኋላ የተደፋሪ ቤተሰቦች ህግ በእጃቹ ላይ ነው ደፋሪን ማህበረሰቡ ሰውየውን ለህግ ማቅረብ የለብንም መግደል ብቻ ነው ተረባርበን አበቃው ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@mehrets.tadesse1170
@mehrets.tadesse1170 2 сағат бұрын
😢😢😢 tesfa yelem 😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 сағат бұрын
Enquan beselam metah wendme beselam naw yetefahew egziabher balehbet yetebkeh ❤❤❤❤❤❤❤
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 28 минут бұрын
ወይኔ ለልጆቼ😢😢😢😢
@junefirst500
@junefirst500 Сағат бұрын
ለእኔ አታልቁስልኝ፤ ድር ግን መካኖችና ያልወለዱ ማኅፀኖች ያላጠቡ ጡቶችም ብፁዓን ናቸው የሚባሉበት ጊዜ እነሆ ይመጣል! ለራሳችሁና ልጆቻችሁ አልቁሱ አለን።
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@Dan-USA169
@Dan-USA169 Сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለውችግር እያንዳንዱ ግለሰብ ተጠያቂ ነው ሁሉም አዋቂ ሆነ ሌላው ጥፋተኛ ማነው አዋቂው ማነው ጥፋተኛው አምላክ ይፍረደው ኢትዮጵያ ለአለፉት ዓመታት ጥሩ የነበረችው ወላጅ ስለሚፈራ ነው እሱ ነው እሚያዋጣን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 сағат бұрын
ምን ዋጋ አለዉ አለም ፍትህ ያለላት ህፅን ምንም ፍትህ ሳዪገኝ እደዉም ተቀነሰለት ተባለ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
ትክክል!
@junefirst500
@junefirst500 2 сағат бұрын
ተመስገን ወንድሜ ፕሮግራምን ለመስራት እንኳን በቃህ!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ደግሜ አመሰግናለሁ!
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 сағат бұрын
Egziabher hagerachenen selam yargelne betam yasazenal lebetesebochua metsenanaten yesetelen😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@haimont9075
@haimont9075 2 сағат бұрын
ህጉ መሻሻል አለበት የተከበራችሁ ህግ ባለሞያዎች እባካችሁ እባካችሁ ተወያዩበት
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@dakadebelo9191
@dakadebelo9191 9 минут бұрын
ማንን ነው ፍትሕ እምንተይቀው የሕግ ያልሕሕ ወፍ ሱፋቸውን ግጥም አርገው ቁጭጭጭ ብለው አጭር ቀሚስ ለብሳ ማኪያቶ ትጠጣ ወይስ ይሕ የማይጠቅም ፈሪ ሕዝብ ስራ ይስሩ አትድከሙ ዳኞችና ደፋሪዎች ጥብቅ ቁርኝነት ስላላቸው የሕግ ባለሞያዎች ድራማ ነው ደስ ነው የሚላቸው ልጅ ሲሞት እናት ስታለቅስ በቃ ሐዘኑ በቤታቹ ይግባ አልቅሱ ልባቹ ይድማ የምትወዱት ልጅ ሲሞት ያኔ ትንሽ ብትርዱ እሱምኮ ትንሽ እንዴት የኔ ልጅ ይሞታል በሚል ምክንያት ብታዝኑ
@afeworkdebebe4418
@afeworkdebebe4418 2 сағат бұрын
ፖለቲካ የሚሆነው መንግሥት ቸል ያለ ሲመስል አይመስልህም ? ቶሎ አረጋግጦ መቅጣት ይጠይቃል ፡፡
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ትክክል! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Сағат бұрын
እኞ ሀገር አትቀደም ብቻ ከተቀደምክ ዋጋ የለውም ህግ ከሞቶ ቆየ አስሮ ቀልቦ ሞያ አስተምሮ ይለቀዋል መግስት ከዛ እደዚ ከሁነ ይልና ሲወጣ ይደግማል ተከታዬች ያበዛል ሰው እዴት ለድዚ አይነት ጭራቅ መፍረድ ያቅተዋል አትግደሉ ግን እቃውን አሱለት ።
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 39 минут бұрын
አረ የፍትህ ያለህ ውይይይይይይይይ
@andud9200
@andud9200 24 минут бұрын
ምን እንበል ስለ ሀገሪቷ ህግ ወይስ ሱት ለብሰዉ ምንም ስራ ስለማይሰሩት ባለስልጣኖች ወይስ የሀይማኖት አባቶች ለጥ ብለዉ ተኝተዋል እግዚአብሔር ይበቀላቹሀል የጊዜ ጉዳይ ነዉ
@junefirst500
@junefirst500 Сағат бұрын
ቆይ አማራ ክልል ቬበንን የደፈረው ሕዝብ ሲሰለፍ የአማራ ክልል ዳኞች ጥልቃ አትግቡብን አላሉንም! ክልል፤ ፖለቲካ፤ ዘር፤ ደም እየተቃባችሁ ነው እርስ በርሳችሁ! ደፍሮ መስቀል???
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego 2 сағат бұрын
ምንድነው የምትቀሉድት ኢትዮጵያውስጥ ሕፃን መድፈር ልምድም ተራ ሆኖዋል
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
ትክክል!
@sileshsami7999
@sileshsami7999 2 сағат бұрын
የት ቴደቤቁ እኔዛ ዘር መርጦ ስያሌቅሱ ጥቁር ስሌብሱ የኔቤሩ ትክትኬሮችና ዩቱቤሮች የት ተደቤቁ ቆሻሻ የሆናቹ ስለሆነች ነው ሁሉም ዝም ያሌው የኦሮሞ የቱቤሮች በዛ ገመድ አፋቼው አሁን የሌላ ቤሐር ብትሆን የተደፈሬች ህፃን በዝ በማይችሉት አማርኛ ገመድ የሆኔ አፋቼውን እኬፋቱ ነቤር አይ ኦ
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ!
@junefirst500
@junefirst500 Сағат бұрын
These kids aren't like us! They know more than their parents due too teleological tools! Christians parent must read with your children what Jesus thought!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ትክክል!
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 2 сағат бұрын
መቶ አናት ታልቅሰ የአኔ አናት ብቻ ኸታልቅሰ ነው ነግሩ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 сағат бұрын
የሚገርም ነው
@NatiAddis68
@NatiAddis68 Сағат бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ደራሽ አልታመነም ዘንድሮ ጊዜው ሆናል ደራሽ
@TekusNeger
@TekusNeger Сағат бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤️👍
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
🛑Zemedkun Bekele ዘመዴ ነጭ-ነጯን part 1
2:20:52
Shalamba Media ሻልአምባ
Рет қаралды 4,8 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН