ይሄ እንደሚሆን ተናግሬ ነበር እሱም ደገመው - ካናዳ ያለው ችግረኛው ድብቁ ወገኔ - Reacting To Tikus Neger Videos And Mereja

  Рет қаралды 20,175

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

ይሄ እንደሚሆን ተናግሬ ነበር እሱም ደገመው ስለ ካናዳ ያለው ችግረኛው ድብቁ ወገኔ የሰዎች አስተያየት በ ትኩስ ነገር
🛑 ለትኩስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጃ ለማግኘት ይሄን ተጫኑ 👉 • ትኩስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ መረጃ
🛑🛑🛑 በተመልካች ተወዳጅ የሆኑ የአመቱን ምርጥ ቪድዮዎቼን እዚህ ተመልከቱ 🛑🛑🛑
👉 • 🛑የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና😂 የሳ...
👉 • 🛑እሳቱ ትውልድ😂 የሳምንቱ አስቂኝ ...
👉 • 🛑የ5ሚሊዮን ብር ምቀኛ በሰው ስራ ...
Ethiopian Funny Comedy and Reaction Videos Alew Debrogn አለው ደብሮኝ
Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
#ethiopiancomedy #tikus
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946

Пікірлер: 160
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 8 күн бұрын
ምንም ምንም ቢሆን ሀገሬ ኢትዮጵያ ትሻላለች አየሯ ብቻ ይበቃል በነፃነት መኖር ይመረጣል ! ልብ እንበል ። እናመሠግናለን !
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
ይሄኔ ወደ ውጪ ለመውጣት አልሳካ ብሎሽ ነው።ለመሆኑ DV ስንት ግዜ ሞልተሻል
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 8 күн бұрын
ሁሉም ዘመድ መጥፎ አይደለም የኔ ዘመዶች ምርጥ ናቸው
@Dior768
@Dior768 8 күн бұрын
ተቃጥላ አታውቅም ወደ እሳት ትሮጣለች አለ ያገሬ ሰው። ካልሰሙ መጥተው ይዩት።እኛ ስደት አንገሽግሾናል😢 ትኩስ ነገር ስለ መረጃው እናመሰግናለን❤
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@SenShiferaw
@SenShiferaw 7 күн бұрын
ወንዱሜ የተናገረው እውነት ነው በጣም ከባድ ነው በተለዬ የተማራችው ሰዋች ከአገራች አትውጡ ከምነግራችው በላይ ከባድ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@whatislove7252
@whatislove7252 8 күн бұрын
Thank you so much for the time to share very important information as always 🙏❤️
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 8 күн бұрын
Bravo l did like
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@demissieamose7921
@demissieamose7921 7 күн бұрын
Very true
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@derejebekele4147
@derejebekele4147 8 күн бұрын
የሰሜን አሜሪካ ኑሮ ባጠቃላይ ብዙ ነገር ከተወለድክበት ሀገር ታጣለህ ቤተሰብህን ፣ ጎረቤትህን፣ ባህልህን፣ ጤናህን ለምሳሌ እብደትህን በህይወትህ ላታስበው ትችላለህ ግን ያጋጥምሀል ሀገርህ ውስጥ ስትኖር በገንዘብ የማይገመት ብዙ ሀብትአለህ ግን አልተጠቀምንበትም ከውጭ ሀገር ትልቁ ጥቅም ለሰው ልጅና ለእንስሳ ያላቸውን ክብር ያስተምሩሀል የስራ ኩብርነትን ያስተምርሃል
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ስለቆጡ! ቀልድ የለም ምንም ብትስት!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 8 күн бұрын
Thankyou for sharing this information.
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
በእርግጠኝነት! እንዲህ ዓይነት ነገር መጋራት አስፈላጊ ነው!
@rosepickup947
@rosepickup947 8 күн бұрын
ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው በርታ ወንድሜ።
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@kibrom2319
@kibrom2319 7 күн бұрын
አገሬ ላየ መሬት ብቻ የኔ ምኞት 🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 8 күн бұрын
Thanks
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
Thank you for watching! I hope you enjoyed the video.
@girmashegute6587
@girmashegute6587 8 күн бұрын
A lesson to many young Ethiopians!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@samri1215
@samri1215 4 күн бұрын
Tkkl neh wendmachin betam kebad new noroachin man inde hager
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 4 күн бұрын
አስተማሪ ሆኖም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ ጊዜውን የዋጀ አይመስለኝም ወይም የመረጃ ክፍተት ያለ ይመስለኛል።
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ ከመኖር በአሁን ሰአት ባርነት ጌጤ ነው ብዬ በውጩ አለም መኖር ይሻላል በገዛ ሀገርህ የገዛ ወገንህ እየጨፈጨፋ እያረዱ እየቀጠቀጡ ዘቅዝቀው እየገደሉህ ምኑ ላይ ነው ምቾትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በስውነትህ የማትከበርብት ሀገር አንዳንድ ጊዜ ዶ/ር አብይ እዲህ ይላል ኢትዮጵያ ህዝብ ሚሞሪው ሾርት ነው ይላል እውነቱን ነው ቤትህን አፍርሶ ሜዳ ላይ እያነጠፈህ ሀገሬ ሀገሬ ትላለህ
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 8 күн бұрын
ሲቀጥል ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ሲኦል ሆናለች የተማረ ተመርቆ ስራ የለም እና የተመረቀው ምን ይስራ ስለዚህ አንድና አንድ ሀገር ለቆ መውጣት ብቻ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
አገሪቷን ለማያቁ ትክክል ነው! ግን ከናንተ የተሻለ የሚኖርባት ብዙዎች ናቸው።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
​@@TekusNeger ለመሆኑ እስቲ ስንት ፐርሰንት ነው አንተ የምትለውን የሚኖሩት።አንተ ጥሩ ኑሮ እየኖሩ የምትላቸው ስጋ ቤት ገብተው ቁርጥ የሚበሉትና ውስኪ የሚጠጡትን ነው።አይ ጭንቅላት ለመሆኑ ለምን ካናዳ ከምትኖር አትመለስም?
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 8 күн бұрын
እህቴ ውይኔ በረዶው ደስ ሲል አትለኝም አይ ምድር እና ውጭ ላይ ያለ ሰው እኛ ጨንቆናል 🤣🤣🤣🌧️🌧️🌧️❗❗❗
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@hanalegese137
@hanalegese137 8 күн бұрын
Berd u gedlen man end ethiopian ❤
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@merry5936
@merry5936 5 күн бұрын
አበሻ በልፋቱ ብቻ ሳይሆን በእድሉም ነው የሚኖረው በጥረት ብቻ አይደለም። ብቻ ባላቹ ነገር አመስግኑ አታማሩ መ ምጣት ለፈለገ ይምጣ እድሉን ይሞክር አታከላክሉ ፍቅርና መረዳዳትን አስተምሩ ማመስገን ኑሮን ፈቅ ያደርጋል
@GOD-127
@GOD-127 8 күн бұрын
I am telling you the truth specially about canada 🇨🇦 never ever to pay your money for agency thanks
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@GOD-127
@GOD-127 5 күн бұрын
​@TekusNeger you are very welcome i am from ethiopia but I lived in Canada the last few years right now very hard to found job the rent is very expensive the job opportunity very hard speciallyfor the new comer Thanks for your video I appreciate you May God bless you and your family
@junefirst500
@junefirst500 8 күн бұрын
የምዕራባውያንን አገር የሚወደደው ለሰው ልጆች ያላቸው ክብር ነው! በተለይ በሕጋዊ ገብተህ ወረቀት ካለ ደስ ይላል? ስራ፤ ዶሮ ማባረርና ቅርጫ ባስገባኸው ክፍያ! በረዶ ቤት ቆመህ ዶሮ መገንጠል! አዛውንቶችን ማጠብ! የቢሮ ስራ ያላቸው ብዙ ወገኖች አሉ!
@EliasWubeshet-mz3ek
@EliasWubeshet-mz3ek 8 күн бұрын
የተሰጡት አስተያየቶችን አከብራለው ነገርግን ከተማርክ ጠንክረህ ከሰራህ ትቀየራለህ መስራት ባርያ መሆን አይደለም ስንፍን አታበረታቱ
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ስንፍናን ማበረታታት ሳይሆን የተማረውም ስራ እያገኘ አይደለም በተለይ ካናዳ።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
​@@TekusNegerታዲያ ስለ ካናዳ ብቻ አውራ። ደግሞ ካልተስማማሕና ስራ ከሌለሕ እስቲ አንተ ለሌላው ትምሕርት እንድትሆን ወደ ሀገርሕ ተመልሰሕ አሳያቸው።
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 8 күн бұрын
Its true you said the last gul
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ትክክል!
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 7 күн бұрын
ሜሀል ላይ የምታስገባው አሰልች ነወ
@yohanneseshetu6402
@yohanneseshetu6402 8 күн бұрын
እኔ አላማ የሌለው ሰው ጥገኝነት የለመደ ምናልባትም የሀብታም ልጅ ሆነህ አገርህ ላይ በቤተሰብ ተንደላቀህ አድገህ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር ውጪ አገርን ታማርራላችሁ ነገር ግን አሁን የዘረዘራችሁትን ችግር ተቋቁመው ተምረው ካገሩ ዜጋ በላይ የሚኖሩ መቶ ኢትዮጵያውያን አሉ እኔ የምለው የሌላ አገር ዜጎች complain ሲያደርጉ አናይም ሰው አገረ ተኪዶ ዝቅ ተብሎ ለመስራት እንጂ ለመቀማጠል ከመሠለን ተሳስተናል። ሌላው ግን በአገራችን ላይ ስሩ ለምትሉን በየትኛው ካፒታል በየትኛው? የዜግነት መብት? የተማረ ዶክተር እንኳን ስራ የማያገኝበት ከቦታ ወደ ቦታ ተንቀሳቅሶ ለመሥራት ነፃነት የሌለበት ምድር ላይ ስላለን እኮ ነው ሰው እድሌን ልሞክር ብሎ በበረሀ የአውሬ እራት በባህር የአሣ ምግብ የሚሆነው። ይልቅስ ብትመክሩን የሚያምርባችሁ እውነተኛውን የስራና የትምህርት እድል የምናገኝበትን መንገድ ብታሳዮን ውጪ ያላችሁ ደግሞ አገራችን ጥሩ ናት ብቻ እያላችሁ ከምታደነቁሩን እዚህ መጥታችሁ መኖር ባትችሉ (እኛም ከእናንተ አንጠብቅም) ቢያንስ invest አድርጉና ሥራ ለዜጋችሁ ፍጠሩ አለዚያ እባካችሁ ሰው ቁስል ላይ እንጨት እየሰደዳችሁ አታሳምሙን። ሃሳቡ ስለተነሳ ግን አቅራቢውን አመሠግናለሁ!!
@teddytilahun3490
@teddytilahun3490 8 күн бұрын
Well said
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
የአዲስ አበባ ሰው ሁሌም ንግግር ይችላል። ባለው አይኮራ ምንግዜም በማያቀው አገር ምኞት እድሜውን ይጨርሳል።እውነትን ይሸሻል መስማት አይፈልግም። አቤት ስንት ብር ባከነ።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
እንግዲሕ አንተ የኢትዮጵያንም የውጪውንም ኑሮ አይተኸዋል ታዲያ ምን አባክ ታረጋለሕ ውጪ እንደሆነ ካናዳም ቁጭ ብለሕ youtube ነው የምትሰራው ሀገር ቤትም ገብተሕ መስራት ትችላለሕ ስለእዚሕ ለምን አንተ አትገባም።አንተ የምቀኛ ሰፈር ልጅ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 2 күн бұрын
የእዚሕ ፕሮግራም አዘጋጅ ሁሌ comment ሲሰጡት እንደብሽሽቅ በመቁጠር ይመልሳል ትንሽ ድንቁርና ሳይኖርበት አይቀርም።ለማንኛውም ሁሌ ስለውጪ መጥፎነት ሲያወራ ይታያል ይሄ ደግሞ ሌላው ኢትዮጵያዊ መጥቶ እንዲያልፍለት አይፈልግም መቼም ኢትዮጵያ ለመኖር ቆንጆ ነው ካለ ለምን ወደ ሀገሩ ገብቶ እንደማይኖር ነው የሚገርመኝ።ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ ሀገሩን ጥሎ የሚወጣው አሜሪካ ወይ የአውሮፓ ፍቅር ኖሮት አይደለም እሱ ድሮ ቀረ አሁን ሀገር ውስጥ መብት ስለሌለና ተምረሕ ስራ መስራት ስለማትችል በአጠቃላይ የቅኝ አገዛዝ አይነት ኑሮ ስለምትኖር ሕዝቡ ተማሮ ነው።እኔ በአሁኑ ሰዓት ውጪ አትውጡ እያሉ ከሚያወሩት የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ። እንደእነሱ የምቀኛ ሰፈር ውስጥ አላደግኩኝም ስለእዚሕ አብሶ አሜሪካ መምጣት ለምትፈልጉ በሕጋዊ መንገድ ከመጣችሁ ስራ ሞልቷል አብሶ ተምሮ ለሚመጣ ብዙ የስራ ዕድሎች አሉት ነገር ግን ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ለመምጣት በአሁኑ ሰዓት በፍፁም አትሞክሩት አደራ። እዚሕ የሚያወሩትን የምቀኛ ሰፈር ልጆችን አትስሙ ሀበሻ ምቀኛ ነው ሰው ሲያልፍለት አይወድም።
@tsik914
@tsik914 7 күн бұрын
እና ልተወው?
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 8 күн бұрын
❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@truetedla
@truetedla 8 күн бұрын
Ethiopians please be kind to each other in Ethiopia. Don’t look down on your own people.
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@marthat6031
@marthat6031 8 күн бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ በሁሉም አለም ስደት የራሱ ችግር አለው ብርድ ብትሉ በጀንዋሪ መካከል ላይ በሚኒሶታ ከዜሮ በታች -17 ደርሶ እንኳን ሰው መኪናዎች መነሳት አቅቷቸው ነበር ብቻ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የዛሬው ፕሮግራምህ አነቃቂ ነው በርታ
@Amdo.m
@Amdo.m 8 күн бұрын
-17 ትንሽ እኛ ጋ ካናዳ እግዚአብሔርን በላፈ ሳምንት ቅዳሜ እሁድ ሰኞ መክሰኞ ሳምንት እኔ ያለሁበት -42-43 ነበረ
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@AlemneshDesta-k1m
@AlemneshDesta-k1m 8 күн бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 8 күн бұрын
Big lesson for those who have false information. I am living in Canada, I proved all the truth what my fellow diasporas are talking now.. The day I decided to leave my country was may be I was absent minded and filled with empty dreams..I regret too much now !!!
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ግድየለም ከጠነከሩ ለሁሉም ቀን ይመጣል። መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@junefirst500
@junefirst500 8 күн бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያን የመሰለች አገር፤ ዓየሯ እሟ! በየክልሉ ያለው የተለያየም ምግብ ምራቄ መጣ! የእያንዳንዱ ጎሳ ጭፈራ፤ ትግርኛ ለኔ ከበሮው የድብርት መድሃኒት! ታዲያ ጂኒው አቢቹ ሲሾም ተናዶ ጦርነት!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 6 күн бұрын
Yegermal semi tata enji bezu tebelowaln
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 8 күн бұрын
ብርዱን መተው በቀመሱልኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 8 күн бұрын
እንኩዋንካናዳ ሰራተኛ በየቀኑ እየተባረሩ ነው ስራ እጡበዝቶ በዝቶ ጎዳና ተዳዳሪ ሆናል ተጠንቀቁ መጥታችሁ መንገድ አዳሪ ነው የሚኮነው
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
ትክክል!
@terameddamte3255
@terameddamte3255 7 күн бұрын
ደውልልኝ ስለውጫገር ኑሮ እነግርኃለው ከሞላ ጎደል ጥሩ ነገር ይበዛዋል ዘመዴ
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
ምነው ምጥ ለእናቷ አስተማረቻት አይሆንብህም?
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
​@@TekusNegerብታውቀውማ እንደእዚሕ አታወራም።ደግሞ ከአንተ ብሶ ትተርታለሕ። እንደውም በአንተ ላይ ብዙ ተረት መተረት ያለበት ነው
@musietobiyaw9078
@musietobiyaw9078 8 күн бұрын
ትክክለኛ መረጃ ስጥ በርግጥ ስራ ማግኝት ከባድ ነው ግን ድልድይ ስር የተኛ ሰው የለም 😊😊😊
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ቤክ ታክሲ ቤቴ ነው። ምን ማለት እንደፈለግኩ ካልገባህ የቶሮንቶ ሰው ጠይቅ።
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 6 күн бұрын
America west betam bezu sew godana lay ale EROPE BETEY / LE ENDEWRM AREB AGER ALAYEWEM ENJI
@goodwork8046
@goodwork8046 8 күн бұрын
ሙዚቃው ቢቀር ይረብሻል
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
የትኛው እንደሆነ አልገባኝም ባክህ
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 8 күн бұрын
No comment bro I'm tied of the ppl from back home
@junefirst500
@junefirst500 8 күн бұрын
ድሮ ካናዳ፤ ወጣቶች 16፡ ሲሞላቸው ሲቀብጡ፤ ትንንሽ ስራ በትርፍ ሰዓት እየሰሩ ማጌጥ ፓርቲ ብቻ ነበር። ግን አሁን ቤት ኪራይ ጣራ፥ ስራ የለም!!!
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 8 күн бұрын
Atinaku
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@elizabethdegu7804
@elizabethdegu7804 8 күн бұрын
Hilimish yitifa
@belaynew2181
@belaynew2181 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ ካለው ሁኔታ መውጣት 100 ጊዜ ተመራጭ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
በረንዳ መኖር? በዛላይ አብዛኛው የሚወጣው ያለው የጠገበው ነው። ካላችሁ በርቱ!
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 8 күн бұрын
አዲስ የምትመጡ ሰው እይጠብቁ ቁጭ ብሎ ዘመድ መጥፎ ነው ብሎ ሰውን ማሳጣት ጥሩ አይደለም ከኢትዮጵያ የሚመጡት ተቀምጬ ቀልቡኝ ነው የምትሉት አስቡ ወጥታችሁ ክፍ ከማለት ስትቆይ አንችም ያው ነው የምትባይው
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
ትክክል!
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 8 күн бұрын
ድሮም ሆነ አሁን ሀገር ለቆ ሌላ ሀገር መሰደድ እቃወማለው ! እኔ ከ ኢትዮጵያ የወጣሁት በ1980 እንደ ኢአ ነው እረጅም አመት እና ያችን ቀን ለኔ የተረገመች ቀን ናት በጣም ይቆጨኛል😢
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
አይዞን የሁሉም ሃሳብ እሱ ነው! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@abduljbarBilal
@abduljbarBilal 6 күн бұрын
አይዞህ አኔ ልሰቃይ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 8 күн бұрын
የኔ ወንድም አረብ ሀገር እያለሁ ብዙ ገንዘብ ከፍዬ አሜርካ ገብተው ከብዙ ጊዜ በሓላ አሜርካ ከህዓን ልጄ ጋር ከቤት አስወጥተው ቁልፍ ቀየሩብኝ
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tarekegetelawen3719
@tarekegetelawen3719 8 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ፕሮግራምህ ን እወደዋለሁ ስለሆነም እኔ እምኖረው ካናዳ ቶሮንቶ ነው እምኖረው ስለዚህ በጣም በጣም ችግር አለ ስራ የለም እኛም እዚህ ያለነው ችግር ላይ ነን
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@gogofa2675
@gogofa2675 8 күн бұрын
ዜጎች በተባረከ ሀገር በሰላም እንዳይኖሩ ጀግና በየጎጡ ያለውን የማያመሰግን ፖለቲከኛ እያለ በየት በኩል ሰላማዊው ኢትዮጵያዊ ህወቱን በችግርም ይሁን በድሎት እንደት ያጣጥም ? ግራ ገባን
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@solomona8102
@solomona8102 8 күн бұрын
ጠቅላይ ሚንስትር ቱሩዶ የተጠላው እና ይውረድ ተብሎ ከፓርቲው የወረደው በዚሁ ስራ ማጣትና ከአንድ ሚልዮን በላይ በትምህርት ሠበብ የገቡ ህንዶች ምክንያት ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 6 күн бұрын
Ewenetun eko new 15 amet tenuro lejoche teweldew endegena mmemelsuna megenbat kebad new esu rasu yasernal
@merwa-mush
@merwa-mush 8 күн бұрын
atmetam ende tadiya eziya man nur aleh ashkabach asmesay kefelek atmetam jil hula
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
አየህ እውቀት ይፈልጋል የኔን ዝግጅት ለመመልከት።ውጭ ለመውጣ እንደሚፈጋ ለመግባትም ቀላቅል አይደለም ነበር የሚለው። አይምሮ ይፈለጋል ለማዳመጥ!
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 8 күн бұрын
በነገራችን ላይ ካናዳ እንዳትመጡ ስራ የለም የቤት ኪራይ በእጥፍ ጨምሯል መተህ ሲኦል ይሆንብሀል
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@Musa2Pro
@Musa2Pro 8 күн бұрын
Be Hilme kobliye be ewun astelagn sidet
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 8 күн бұрын
የኢትዮጵያ መሬት ደም መጠጣቱን የሚያቆመው መቼ ነው? የኢትዮጵያ ገበሬ መሬት አልባ ሀገር አልባ የካድሬ አውሬ የተሰማራባት ነው?
@yh4es
@yh4es 8 күн бұрын
ዘረኝነቱን ትታችሁ እንደ ሰው ማሰብ ስትጀምሩና ሰርቶ መብላት ባህል ስታደርግ ሁሉ ሰላም ይሆናል
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ካሰብን ፈጣሪ ባዙ ያሳየናል።
@junefirst500
@junefirst500 8 күн бұрын
እግዚኦ በሉ! የመጨረሻው ዘመን ስደት በኋያላ በተለይ በሜክሲኮ በኩል የገቡ እንደ ወንጀለኛ ወደ ኋሏ ታሰረው ነው የሚመለሱት! የኛና ኤርትራስ???
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 8 күн бұрын
እረ እኔም በምን ኢትዮጵያ ልመለስ እያልኩ ነው ብርድ ያቃጥላል ወይ
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@abduljbarBilal
@abduljbarBilal 6 күн бұрын
እነቀያየር
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 8 күн бұрын
ቀን በቀን ጭለማ እያየን ዲፕሬሽን ለምን አይዘን ግን ባገር መኖር ስላልተቻለ ሰው ግራ ገባ ደሞ አመት እገታው እናት አለበሰቾ
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 8 күн бұрын
ምን እንብላ ሃገራችን ቁጭ ብለን እንኩዋን ለራሳችን ለቤተሰብም ተርፈ ነው የ ምንኖረው ምንም ተሰራ ምንም ጠግበ ነው ምንኖረው
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@alazardemeke1651
@alazardemeke1651 5 күн бұрын
ኮት ለባሹ ኮሜንተር በጣም ተስፋ ማስቆረጥ ጨለማ ማረግ ትችልበታለህ እዛው ሀገርህ ገብተህ ከመሪህ አብይ ጋር ተቡካካ...ከተሰራ እንኳን ካናዳ ደቡብ ሱዳን ምርጥ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 күн бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ!
@alemkebede5848
@alemkebede5848 8 күн бұрын
እኔ በግሌ እንኳን ከፍዬ ከሀገሬ ልወጣ ብር ተከፍሎኝ አይሮፕላኑ ቤቴ ድረስ መቶ የፈለግሽበት ሀገር ሂጂ ብባል አላረገውም ኢትዮጲያዬን ከነችግሬ ከነችግሯ ውድድድ ነው የማረጋት ሰላም ለሀገራችን ይሁን።
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!💚💛💖🙏
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 8 күн бұрын
በአጠቃላይ እትፈርዱ ይሚመጣው ደግሞ ማሰብ አለብት ለምን ከሰው ትጠብቃላችሁ ዘመድሽ ንደሚሰራ ስሪ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 8 күн бұрын
ኧረ ስደት ከባድነዉ የሄድነዉም ሀገርቤት እምገባበትቀን ናፍቆናል😢😢😢😢
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 8 күн бұрын
እራስሽን እየዋሸሽው አረጀሽ እኮ?
@TenaMogeez
@TenaMogeez 8 күн бұрын
Ewnet?
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
እንኳን ካናዳ አሜሪካ ቀርቶ ሩዋንዳና ዩጋንዳ እየገቡ እየኖሩ ነው። እንዴት ብትደፍሩ ነው ስለ ኢትዮጵያ ኑሮ የምታወሩት።በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ አለም በቃኝ እስር ቤት ውስጥ እንደታሰርክ መቁጠር ነው። ዶክተር ሆነሕ ስራ የምታጣበት ሀገር ደንቆሮ እየዘረፈ እንደ ልቡ ሲኖር ስላየሕ ኢትዮጵያ ተሰርቶ ከተለፋ የሚኖርባት ሀገር ናት ስትሉ ትንሽ አይሸመቅቃችሁም።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 күн бұрын
ምንም አይሸመቅቀኝም አይምሮ ያለውና ብልጥ እየኖረበት ስላለ!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 2 күн бұрын
ለምን ታዲያ ተመልሰሕ ሀገርሕ አትገባም።የምቀኛ ሰፈር ልጅ
@wegf6808
@wegf6808 7 күн бұрын
እኔእምልህ ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው እንዲህ የምትቀደደው ጥረህ ግረህ የሰራሀውን ቤት ብላ ይህ ላይ የሚያፈርሰውን ደሀውን ገበሬ በድሮን የሚጨፈጭፍበት ከ10 ሚሊዬን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ በሆኑበት ገበሬው አመት ደክሞ ያረሰውን ያልሰለጠነ የግል ሰራዊት እሳት የሚለቅበት..... አገር ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
አዎ! የናንተን የፖለቲካ ወሬ መስሚያ ጆሮ የሌለውን ህዝብ የሚኖርባትን ኢትዮጵያ!💚💛💖⛪🕌
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
​@@TekusNegerአዎ እንዳንተ አይነቱ ደንቆሮ አላልፍለት ስላለ የውጪ ሀገርን ኖሩ አጥላላ። ለማንኛውም ሰው ሁሉ እንዳንተ ደንቆሮ አይደለም አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንኳን ለራሱ ተርፎት ኢትዮጵያ ላሉት ቤተሰቦቹንና ዘመዶቹን አንቀባሮ የሚኖር ነው።ለማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ልጁ ውጪ ካለ ምግብ በደንብ በልቶ ያድራል ሳይቸገር እንደሚኖር አታውቅም አንተ የምቀኛ ሰፈር ልጅ።
@Amdo.m
@Amdo.m 8 күн бұрын
በመጀመሪያ የዘንድሮ የካናዳ ብርድ ትንሽ ይከብደዋል እኔ ያለሁበት ከተማ ለአንድ 4 ቀን -43 ገብተው ነበረ ሌላው እነዚህ ካናዳ እናሸኛሌን የሚሉት ሰዎች እግዚአብሔርን አይፋሩም አራ ተዉ አራ በጌታ ዉሸት አትነገሩ ወንድሜ ትኩሰ ነገር አኔ ያለሁበት ከተማ አንድ ወንድማችን በትዳር ነዉ ከኢትዮጵያ የመጣ ከመጣ አንድ አመት ሆኖታል እሰከ አሁን ሥራ አለገኛም በጣም ያሳዝናል የዉሸት ዜና
@TekusNeger
@TekusNeger 8 күн бұрын
አረ ነቃ በል የተባለውን ለመረዳት ሞክር ከመኮመትህ በፊት። ካናዳ በስራ በትምህርትና በጉብኝት እያሉ ቤተሰብ ሳይኖራቸው የሚመጡ ብዙ ሰዎች ምንም የተማሩ ቢሆንም ስራ አላገኙም ቀሪውን ደግመህ አዳምጥ
@terameddamte3255
@terameddamte3255 7 күн бұрын
አቤት ጡሩምባ ቱልቱላ
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
አውቃለሁ ይሄ ነገር ሲወራ የሚያቃጥላቸው እንዳሉ!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
ምን የሚያቃጥል ነገር አለ ብዙዎቻችን ተንደላቀን የምንኖር ነው።እኛ ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሰቃዩ ወጥተው የእኛ ዕድል አይነት እንዲገጥማቸው ነው የምንፈልገው።እንዳንተ የምቀኛ ሰፈር ልጅ አይደለንም።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 8 күн бұрын
ውሸት !ከኢትዮጵያ ይሻላል።እርግጥ ነው ለሰነፍ አይሆንም።ሚገርማችሁ 30 40 አመት ተቀምጦ እንግሊዝኛ ማይችል ህዝብ ነው እንድህዝብ።ማን ሊቀጥርህ ነው እንዲህ አይነት ስንፍና ይዘህ?ሞያ ከሌለህ ዝቅ ያለ ስራ ሰርተህ ትኖራለህ ።እንደዛም ሰርተው ጉቺ ነሽ ምንድነሽ ሚገዛ ህዝብ እኮ ነው።ታማራለህ እንዴ በየሄድክበት።ስደት ካልተመቸህ እያዳሜ ለምን አትመለስም?አዘጋጁ አንተ ለምን አትመለስም?መልስ!ለሰነፍ አይሆንም ለለማኝ አይሆንም።ህልም ላለው ብቻ ነው ሚሆነው እሱም ።ህልም ለሌለው አገር ቤቱም እኮ እንጨት እንጨት ነው ሚለው።ለምን 2ወር ምናምን አታስጠጓቸውም።ለምን አታግዟቸውም ?እያዳሜ ተመችቶህ እንዳይደርስምብህ ምትጋጋጥ ነህ እኮ
@TekusNeger
@TekusNeger 7 күн бұрын
አንድ ያልተግባባነው ነገር ያለ ይመስላል።ንዴትህን በረድ አርገህ በጥሞና ተመልከተው።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 4 күн бұрын
የውጪው አለም አዎ ለሰነፍ አይሆንም ኢትዮጵያ ቁጭ ብለሕ በወጣትነትሕ ጡረተኛ ሆነሕ ወላጆችሕ ቤት ትኖራለሕ ምክንያቱም ተምረሕ እንኳን ስራ ማግኘት አትችልምና።ለመሆኑ ኢትዮጵያን እኮ እንደማናውቃት አደረጋችሁን።አዲስ አበባ ብቻ አንድ ሚሊዮን ለማጅ ያለባት ከተማ መሆኑን ፣24 ሚሊዮን ሕዝብ የተራበባት ሀገር፣በገዛ ሀገራቸው ከአስር ሚሊዮን ሕዝብ በላይ የተፈናቀሉባት ፣ከአስር ሚሊዮን በላይ ሕፃን ወደ ትምሕርት ቤት መሄድ ያልቻሉባት ።ወጣቱ ተምሮ ስራ መስራት ያልቻለባት ሀገር፣ መከላከያ ሕዝብን እንደፈለገ የሚገድላባት ሀገር እንደ ፈለጉ እሕቶቻችንን የሚደፈሩባት ሀገር ኧረ ስንቱ ተጠቅሶ እንዴት ይሄን ሁሉ እያየሕ ኢትዮጵያን ትመኛለሕ። እባካችሁ እዚሕ እየመጣችሁ የምትማረሩ እናንተ ሀገራችሁ ከተስማማችሁ ተመልሳችሁ ኑሩ ሀገር ውስጥ ይሄን ሁሉ ስቃይ እያየ መኖር ላቃተው ግን ሕልሙን አታጨልሙበት።እናንተ የውጪው ኑሮ ካልተሳካላችሁ ሌላውም አይሳካለትም ማለት አይደለም።የእዚሕ ፕሮግራም አዘጋጅ ኑሮ አልሞላልሕ ያለሕ youtube ላይ ተጎልተሕ ስለምትውልና የቋንቋ ችግር ስላለብሕ እንደሆነ አካባቢሕ ያሉ ሰዎች ከእዚሕ በፊት ፅፈው አይቻለሁ።ስለእዚሕ አንተ አልሆነልሕም ማለት አብዛኛውን አትወክልም ምቀኝነት ነው የሚመስልብሕ ለተሰጠሕ comment የምትመልሰው ተናደሕ ነው ምክንያቱም የምቀኛ ሰፈር ልጅ ስለሆንክ።
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН