ቴሌግራም ላይ መልእክት ስትልኩ እንደዚህ አድርጉ - telegram tip

  Рет қаралды 2,897

Nati App

Nati App

Жыл бұрын

ቴሌግራም ላይ መልእክት ስትልኩ እንደዚህ አድርጉ - telegram tip
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ቴሌግራም ላይ መጠቀም የምትችሉትን ጠቃሚ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
• ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
• እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
• የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
#nati_app #ቴሌግራም #telegram
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App

Пікірлер: 39
@user-vu2ho2gw6p
@user-vu2ho2gw6p 7 ай бұрын
ዋው ትመቸኝ
@FatimaFatima-yb1mv
@FatimaFatima-yb1mv Жыл бұрын
በጣም አሪፈነዉ👍👍
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችሽ
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 Жыл бұрын
tnx nati
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@user-sc9dx4vf5s
@user-sc9dx4vf5s Жыл бұрын
ዋው ተመቸኝ እናመሰግናለን 🥰🙏
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችሽ
@akiking2571
@akiking2571 Жыл бұрын
አሪፍ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ይመችክ
@tagestamen6811
@tagestamen6811 Жыл бұрын
Ejig betam arif new… berta wendmie * eski ke chalk sle iphonm jeba belen, lemsalie call recorder for iphone… batekalay le android ena le iphone btakerblin bzu teketay ynorohal, thanks
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን👍 ካላስቸገርኩህ ወንድም ዛሬ ባለፈው የለቀቅከውን የስልክ አይነት ገዝቼ ነበር ግን እስካሁን አልከፈትኩትም እና እስከስንት ሰአት ልቸርጀው አሁን ሰክቸዋለሁ እባክህ ብሮ ወይ የቴሌግራምህን ቻናል መለያውን አሳውቀኝ በቴሌግራም ላውራክ??
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
Nati app ብለሽ አናግሪኝ
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
@@natiapp አግቼሃለሁ ግን እንዴት ነው የማወራህ?
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684 6 ай бұрын
yemchi brother ewuntegn merja new BEKA BEFKADE TEKLAKEYALEHU LELOCHINEM AGARALEHU
@kibromtadesse
@kibromtadesse 2 ай бұрын
በቴለግራም ሽልማት እሚሰጡ ኢንቦክስ ላኩልን ለሚሉ እንዴት መላክ ይቻላል
@EtuHaeleslasi9662
@EtuHaeleslasi9662 3 ай бұрын
ቴሌግራም እስክሪን ሹት እንዳይደረግም ስራልን
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 Жыл бұрын
ቴሌ ግራም ፕሮፍይል ሳደርግ በጉርድ ብቻነው እሚያደር ሙሉውን ማድርግ አልችልም ለምን ይሖን
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
እኛስ አይተን እንዳላየን ለማድረግ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው
@user-bv5oe3mo7o
@user-bv5oe3mo7o Ай бұрын
ሊንኩን አሰቀምጥልን
@tagestamen6811
@tagestamen6811 Жыл бұрын
Please tolo bleh le iphone asayen, thanks
@akiking2571
@akiking2571 Жыл бұрын
ቴሌግራሜን እንዳይጠለፍ አድርጌ ኢሜል ፓስዋርድ አድርጌ ነበር ከዛ ኢሜል ፓስዋርዱ ጠፋብኝ ምን ማድረግ እችላላሁ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@yifatfano7204
@yifatfano7204 Жыл бұрын
alametam Aleg
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ቴሌግራምሽን update አድርጊው
@user-mt3sl2ge7d
@user-mt3sl2ge7d Ай бұрын
እረ ብሮ እኔደሞ ኣልሰራ ብሎኛን ሲደወልም መልክትም ሲላክልኚ ቴሌግራም ውስጥ ካልገባሁ ኣልደርስም ብሎኛን
@natiapp
@natiapp Ай бұрын
Notification on አድርገው የ telegram
@fikirfikir4315
@fikirfikir4315 Жыл бұрын
ዋሳብ መደዋወል እንቢ ላለን መፍትኸ ከለው ቪዲ ስራልኝ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
አይሰራም ወይስ ይቆራረጣል ?
@fikirfikir4315
@fikirfikir4315 Жыл бұрын
አይሰራም
@fikirfikir4315
@fikirfikir4315 Жыл бұрын
ነው ዱባይ ያስቸግራል
@alazaradinew-uh4zs
@alazaradinew-uh4zs 7 ай бұрын
እኔ ጋራ እንዳዛ ሳደርገው ሶስት ነጠብጣብ አያመጣም
@natiapp
@natiapp 7 ай бұрын
ትክክለኛውን ቴሌግራም አፕ ነው የምትጠቀሚው ?
@alazaradinew-uh4zs
@alazaradinew-uh4zs 7 ай бұрын
Awo
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684 6 ай бұрын
@nati app group wust lemgbat melkt lemelak alchslkum lela group tnx
@natiapp
@natiapp 6 ай бұрын
ምንድነው የሚልክ ለመፃፍ ስትሞክር
@AmanuelSinteyo-qv6lk
@AmanuelSinteyo-qv6lk 3 ай бұрын
አባቴ አንድ ነገር ላስቸግርክ telgram ላይ ስንፃፃፋ ልክ ሰላም ይሄን ወደ Selam አማርኛን ወደ በኢንጊሊዘኛ እንዴት ነዉ ምንቀይረዉ እባክክ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natiapp
@natiapp 3 ай бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@AmanuelSinteyo-qv6lk
@AmanuelSinteyo-qv6lk 3 ай бұрын
@@natiapp ስንፃፃፋ (selam) (ሰላም) አማርኛን ወደ ኢንጊሊዘኛ የመሚቀይር አፕ ካለ አሳየኝ
ስለ ቴሌግራም ማወቅ ያለባችሁ 8 ነገሮች
8:07
Mataniah Tedla
Рет қаралды 27 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ቴሌግራም የለቀቀልን አዳዲስ ነገሮች | Telegram
4:01
Hisense Official Flagship Store Hisense is the champion What is going on?
0:11
Special Effects Funny 44
Рет қаралды 3 МЛН
Klavye İle Trafik Işığını Yönetmek #shorts
0:18
Osman Kabadayı
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mastering Picture Editing: Zoom Tools Tutorial
0:52
Photoo Edit
Рет қаралды 507 М.