እቴሜቴ ሎሚ ሽታ/የመጨረሻዋ የቀበሌ 01 ድንግል/ደራሲ አዳም ረታ/አማርኛ ትረካ/january 2023

  Рет қаралды 15,821

Ethioemma Tube

Ethioemma Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@fendom-1
@fendom-1 11 ай бұрын
በጣም የሚገራም ትረካ ነዉ .በረታ ወንድሜ ና እህቴ.Thanks .
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
አርቲስት አንተነህ አስረስ የዉብዳር እና ድምጸ ወርቃማዋ ተራኪ ብሌን ሳሙኤል ከናንተ ጋር በመስራቴ ታላቅ ደስታ እና ክብር ይሰማኛል ። አዳም በጣም የምንወደዉ ድንቅ ደራሲ ነዉ ለመረጃ ያህል ካነበብኩት እነሆኝ ። አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት።[1] ከተደራሲው ጋር የተዋወቀበት እና በኢትዮጵያ ስነ ጽሑፍ ተከታታዮችና አንባቢዎች ልብ ውስጥ የመሠረት ድንጋይ ያስቀመጠበት “አባ ደፋር እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች” በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመው በ1977 ዓ.ም ነው። (በዚህ መድብል ውስጥ አራት ስራዎችን አዋጥቷል፡ “ድብድብ”፣ “ዕብዱ ሺበሺ”፣ “ሲሮኮ” እና “ሲፊንክስ”)[2] ሜጋ አሳታሚ ድርጅት በ1990 ዓ.ም ባሳተመው “ጭጋግና ጠል” የአጭር ታሪኮች ስብስብ “ዘላን” የተባለው ልቦለዱ ታትሟል። እነዚህ ሁለቱ ከሌሎች ደራሲዎች ስራዎች ጋር የታተሙለት ስለሆነ እንደ ወጥ ሳይቆጠሩ ነው ከላይ የሰፈረው የተባለው። በ1981 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ የታተመው “ማህሌት” የደራሲው የመጀመሪያ ወጥ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መፅሀፍ ነው። በሻማ ቡክስ በ1997 ዓ.ም የታተመው “ግራጫ ቃጭሎች” እንደ ብሉይ (classic) ሥራ ሊታይ የሚችልና የደራሲው ልዩ ብቃት የታየበት ወጥ ረጅም ልብወለድ ነው። በ2001 ዓ.ም ሁለት ልዩ ስራዎች ይዞ የቀረበው አዳም፡ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ የሆነው “አለንጋና ምስር” እና እርስ በርሳቸው በቀጭን የታሪክ ክር የሚገናኙ ልብወለዶች (ኖቬላዎች) ያካተተው “እቴሜቴ ሎሚ ሽታ” ለአንባቢያን አበርክቷል። ይህ የአጻጻፍ ስልቱ ሕጽናዊነት የሚባል ሲሆን ደራሲው በሌሎቹ መጻሕፍቱም ውስጥ በስፋት ተጠቅሞበታል፡፡ በቀጠሉት ሦስት ዓመታት በየዓመቱ አንዳንድ መፅሐፍ ለአንባቢያ ያደረሰ ሲሆን በ2002 ዓ.ም “ከሰማይ የወረደ ፍርፍር”፣ በ2003 ዓ.ም “ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” እና በ2004 ዓ.ም “ሕማማት እና በገና” ታትመው ለንባብ በቅተዋል። “ከሰማይ የወረደ ፍርፍር” በተሰኘው መፅሀፉ ድንቅ የፋንታሲ (“ፈንጠዚያ”) ሥራዎች የተካተቱ ሲሆን በ”ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ” ለመጀመሪያ ጊዜ መቼቱን ከሀገር ውጭ በማድረግ የውጭውን ሕይወት በስሱ የዳሰሰ ሲሆን ከሌሎቹ ስራዎቹ በተለየ መልኩ ስለሀገራችን ፖለቲካ ወጣ-ገባ መንገድ በታዛቢ አይን ምልከታው፣ ትውስታውን … አስፍሯል፡፡ ሕማማትና በገና የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ ሲሆን ለየት ያለ ቅርፅ ያላቸው አንዳንድ ልቦለዶች ተካተውበታል። ፍልስፍናውና ስልቱ ሕፅናዊነት በሚል ስያሜው ይፋ ሆኗል። አዳም ረታ በተለየ የአፃፃፍ ስልቱ እና በስራዎቹ ጥልቀት በሃያስያን ዘንድ አዎንታዊ ሂስ እና ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል። ጥቂቱን ለመጥቀስ ያህል… “…አዳም ረታ ታዋቂ ደራሲያን ከሆኑት ከሀዲስ አለማየሁ፣ በዓሉ ግርማ፣ ዳኛቸው ወርቁ፣ ፀጋይ ገብረመድህን… ጋራ መመደብ የሚችል ነው ሊባል ይችላል…” Aklilu Dessalegn Adam Reta as a Literary Existentialist: Textual and Descriptive Criticism (2010) …ዳኛቸው ወርቁ በ“አደፍርስ” የኢፒሶዲክ ሕግጋትን አጋምሶ ለማስተዋወቅ ከሞከረ ወዲህ በአማርኛ ሥነ-ጽሑፍ በኢፒሶዲክ ተሟልቶ የተገኘ ድርሰት “ግራጫ ቃጭሎች” ነው። … “ግራጫ ቃጭሎች” ከገፀ-ባህሪው አካልና ሥነ-ልቡና አሳሳል አልፈን ድንቅ ዓላማውን፣ ቋንቋውንና የሕይወት አተረጓጎሙን ስንመለከት የአዳም ረታ እውቀትና ልምድ ጠንከር - ጠጠር ብሎ በመዝገቡ በኩል ሲያስተጋባ ነው የምንመለከተው።… ዓለማየሁ ገላጋይ - ደራሲና ጋዜጠኛ ኢሜጅ መጽሔት፣ ቅጽ 1፣ ቁጥር 02፣ ግንቦት 1998 ለሕትመት የበቁ የአዳም ረታ ስራዎች አባ ደፋር እና ሌሎች ታሪኮች - 1977 ዓ.ም (“ድብድብ”፣ “ዕብዱ ሺበሺ”፣ “ሲሮኮ” እና “ሲፊንክስ”) ማሕሌት - 1981 ዓ.ም ጭጋግና ጠል እና ሌሎች - 1990 ዓ.ም (ዘላን) ግራጫ ቃጭሎች - 1997 ዓ.ም አለንጋና ምስር - 2001 ዓ.ም እቴሜቴ ሎሚሽታ - 2001 ዓ.ም ከሰማይ የወረደ ፍርፍር - 2002 ዓ.ም ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ - 2003 ዓ.ም ሕማማትና በገና - 2004 ዓ.ም መረቅ - 2007 ዓ.ም የስንብት ቀለማት 2008 ዓ.ም አፍ 2010 ዓ.ም
@ethioemmatube
@ethioemmatube Жыл бұрын
አምብሽዬ ያለ አንተ ይህ ስራ ምንም ነበር ብሌንሻም የስራዉ ብሌን ነበረች ...ለአዳም ከዚህም በላይ ይገባዋል long live adam reta
@wintanakibrom192
@wintanakibrom192 5 ай бұрын
Betam arif new ketlubet
@bellameetube4256
@bellameetube4256 2 ай бұрын
Fantastic book! Thank you for the amazing narration-keep up the great work! Listening from US ❤️
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 ай бұрын
Thankyou very much
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
ጥሩ ነዉ 👌
@TadeleErdachew
@TadeleErdachew 6 ай бұрын
JUST WOW ANDE JEMIRE CHERISHE NW YETENSAWUT.
@hayat905m
@hayat905m 6 ай бұрын
ምርጥ ደራሲ እና ምርጦች ናችሁ እናተ በትረካችሁ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 6 ай бұрын
እንዲህ አይነት አተራረክ የትም ሰምቼ አላውቅም ድንቅ ነው!!! እስከ ዛሬ እናንተን አለማወቄ ቆጨኝ። በርቱ አቦ!
@Derese-sh7dk
@Derese-sh7dk 4 ай бұрын
ደራሲውንም ስሙት ምርጥ ነው
@binman3320
@binman3320 Жыл бұрын
Antenh and Blen excellent job!! amazing 👏 የአዳም እረታ ምስል ከሳች ድርሰት : የአንተነህ ድንቃ የትረካ ጉብዝና : የብሌኔየ ብቃት : ተሰረቅራቂ ድምፅ/ which is perfect intonation for the story/ ...በጣም ግሩም ድንቅ ነው :: ታሪኩንም ወድጀዋለሁ :: በርቱልኝ
@brukzewdu4754
@brukzewdu4754 Жыл бұрын
ኦ አዳም ኦ ብሌን
@grmbyn1
@grmbyn1 Жыл бұрын
Thanks for narrating/playing this amazing novel. It gives perspective of the 70's/80's or 90s young folks
@fekareted
@fekareted Жыл бұрын
Amazing as usual.
@martaababu4035
@martaababu4035 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👌👌👌
@martaababu4035
@martaababu4035 Жыл бұрын
መረቅን ተርኩልን
@ethioemmatube
@ethioemmatube Жыл бұрын
መረቅን ሙሉዉን ለመተረክ የደራሲ አዳም ረታን ፈቃድ ማግኘት ይኖርብናል እንጂ ብንተርከዉ ክብሩ ለእኛ ነው እናመሠግናለን
@martaababu4035
@martaababu4035 Жыл бұрын
ባለፈዉ ቀርቦ ነበር ቀጣዮን
@bereketyirgu4227
@bereketyirgu4227 Жыл бұрын
አይ ሎቨ አኤት it is good!
@biniyamdejene2138
@biniyamdejene2138 3 ай бұрын
Still now yr channel is excellent please ye adam reta yesenbet kelematen lekekut
@ethioemmatube
@ethioemmatube 3 ай бұрын
Will try thankyou
@abiyutamirat8187
@abiyutamirat8187 Жыл бұрын
ገጸ-ባህሪያቶችን ህይወት ነው የዘራቹሁባቸው፤ ግሩም የሆነ የትራካ ችሎታ ነው ያላቹ! ከጀርባ ያለው ድምፅ ላይ በጣም እንደ ተጠበባቹሁበት ስራቹ ይመሰክራል! በተለይ አልጋው ሲጥ ሲጥ ሲል😮 ❤👏
@samm8405
@samm8405 Жыл бұрын
Bungee jump- በንጂ ጃምፕ
@grmbyn1
@grmbyn1 Жыл бұрын
ምስል ከሳች
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 9 ай бұрын
አይስብም ለዛም የሌው ከተራኪውም ጭምር
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
አለ አደል 123 የሚደጋገመው ደራሲው መቼም አይጽፈውም
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
መጽሐፉ ላይ የተጻፈዉን ነዉ የተረከችልን ፤ " አለ አይደል " ደራሲው ለካራክተርዋ ደግሞ ደጋግሞ የጻፈዉን ነው የተረከችው ቤቲ
@kak7443
@kak7443 Жыл бұрын
ምነው ጠፈችሁ አልል ነው ያልኩት ስትመለሱ
@ethioemmatube
@ethioemmatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን የተሻለ ነገር ለመስራት ግዜ እየወሰድን ነበር አንጠፋም
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 128 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
13. November 2024
12:46
Tedo tv
Рет қаралды 40
ማህሌት እና ሌሎችም  ... | Adam Reta | Sebhat Gebre-Egziabher | Tsegaye Aberar
1:15:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 33 М.
Зу-зу Күлпаш 2. Портал.
42:37
ASTANATV Movie
Рет қаралды 840 М.
The Joker watched as Harley Quinn was taken from him#Harley Quinn #joker
0:50
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 15 МЛН
Зачем они обмазываются маслом😳
0:21
FilmBytes
Рет қаралды 1,3 МЛН
Приносил 7 миллионов долларов🥶
0:46
Ramazan vol 52 👍👍👍😂😂👍😂👍
0:18
Gündüz-Məmmədov
Рет қаралды 5 МЛН