No video

Tesfalidet Tadesse - Kebrer Yalech | ቀብረር ያለች - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 123,249

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Tesfalidet Tadesse | ተስፋልደት ታደሰ - Kebrer Yalech | ቀብረር ያለች - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 202
@salamSalam-rq7wd
@salamSalam-rq7wd 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ድምፅክን ወደድኩት ♦♥♥♦ሴት ልጅ ስትቀባረር ነው የሚያምርባት
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
ሀገራችን ዘፋኝ ከመብዛቱ የተነሳ ወደ ተለያዩ አለማት #ኤክስፖርት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ እኔም፡በቅርብ፡አልበም፡እለቃለሁ
@user-ob4cw1io6y
@user-ob4cw1io6y 6 жыл бұрын
Kkkkk......
@amenamen3543
@amenamen3543 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ ahahaahha
@serineserine9098
@serineserine9098 5 жыл бұрын
Hahaha
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ዘንድሮ መቸም በዘፈን ድግሪ ነዉ መሠል ሁሉም የተመርቀዉ
@user-zc5ui9eo4p
@user-zc5ui9eo4p 6 жыл бұрын
mar mar ክክክክክክ እውነትሽ ነው ትክክል ቢሆን እንዲት ደስ ይላል
@fikrlove9583
@fikrlove9583 6 жыл бұрын
Ewnet beleshal
@selameyayu3349
@selameyayu3349 6 жыл бұрын
ሴት ልጅ ቅብርር ስትል ነው እሜያምርባት ያምራል ቀጥልበት፡፡
@elsatekest2714
@elsatekest2714 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ሙዚቃነውተስፍሽዬ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@gudi7684
@gudi7684 6 жыл бұрын
yemigerm dmsti betm yamral berta
@nanifiker4934
@nanifiker4934 6 жыл бұрын
ዋው ነው ድምፅህ ያስደምማል ክሊፑም 👌👍
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ልክ እንዳ እኔ መዳም አይሞቀት አይበረደት ለማንኛውም ምርጥ ነው
@getanehkume2507
@getanehkume2507 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ anchies
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው በርታ የኔ ቆንጆ ስታምርርርርርርርርርር
@user-ic1co4jt6j
@user-ic1co4jt6j 6 жыл бұрын
ሁሌም ለቆንጆ ነው እምትዘፍኑት እስኪ ለኛም ዝፈኑልን
@almazydingellij6167
@almazydingellij6167 6 жыл бұрын
የዘንድሮ ነጋሪት በቃ ግን ሁሉም ዘፋኝ ሁኖ ማን ነው የሚስማው
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
Woww ልጅም ያምራል ሙዚቃውም . ድምጽክም . ክሊፑም . ልጅቷም ግን አንተ ትበልጣለክ . 😘😘😘👌👌😍😍😍😍
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
እንቃዕ ዳሓን መጻኹም ግን ኣምሓሪክ ስለ ደይዛረብ like ሃቡኒ ኢኹም
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu Kkkkkk ኣቲ ወያል ትግርኛ ዶ ኣይኮንክን ትዛረብ ደለኪ ስራሕከ የብልክን ድዩ እንታይ ክትገብሪ መጽኪ
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
Mussie Tadese ዋ ንስካበር እንታይ ኣለካ ኣብዚ ኣብዘይ ትሰምዖስkkkkkkk
@user-pm2ny8pk1g
@user-pm2ny8pk1g 6 жыл бұрын
በግድ ነው እንዴ እቢ kkkkkkkkk
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu እንታይ ኮይነ እየ ደይሰምዖ እዝኒ የብለይን ድዩ hahaha
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ እንቢ ኣይባሃልን ስዲ
@seadamahammed1519
@seadamahammed1519 6 жыл бұрын
ዋውውው አሪፍ ነው ያገሬ ልጅ እኮራብሀለሁ ውዱ ያገሬ ልጅ ዋውውው አዲናቂህ ነኝ
@samriabebe9093
@samriabebe9093 5 жыл бұрын
Love it😗
@user-vo1yy3vi1k
@user-vo1yy3vi1k 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ይላል ዘፈኑን. አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው ውድድድ ነው ማርጋቹ ሰላም ላገሬ ኢትዮዽያ ይሁን. በጣም የሚወዳቹ ከትግራይ ክልል.
@user-jx5og1bq6e
@user-jx5og1bq6e 6 жыл бұрын
ጋልቶም ብውሕዶም ዝሓበሩ የኔ ማር እኛም ውድድድድ 😘😘😘😘
@endeshchekol6280
@endeshchekol6280 6 жыл бұрын
እረ ተው የኔ ሚስት ብትሰማው ይህን ሙዚቃ ቀብረር ነው ምትልብኝ እሯ🤣
@berktigalagamegalgegenanu9939
@berktigalagamegalgegenanu9939 6 жыл бұрын
Endeshaw Gonderew 😂😂😂😂😂😂esayyyy
@zainababarra3041
@zainababarra3041 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-xm3mb4zm9z
@user-xm3mb4zm9z 6 жыл бұрын
Endeshaw Gonderew 😅😅😅😅😅
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 6 жыл бұрын
Endeshaw Gonderew ክክክክክክክ
@Shasha-tj9xx
@Shasha-tj9xx 6 жыл бұрын
Zainab Abarra 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@tjwernhs8606
@tjwernhs8606 6 жыл бұрын
ቀብራራ ሴት ውስጤናት አቦ
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ኮሜንት በደርጃ ነው ዛሬ ዋዉ ያምራል ተስፍሽ።
@edombezaedom5241
@edombezaedom5241 6 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው ገና ብዙሁ እንጠብቃለን ካንተ የኔ ቅመም
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ተስፋዬ ድምፅ አንደኛ
@sadffgh8779
@sadffgh8779 6 жыл бұрын
ከከከከከ ዘፈኑመጨረሻላበጣምነው የሚምረው ልክ እንደሀይሥኩልፍቅርጥየቃ ትታህሄደች ወይ አንተ አቦይመችህ አብሮደጌ እንካንለዚህበቃህ
@olganahas107
@olganahas107 6 жыл бұрын
Wow
@mariamawit4494
@mariamawit4494 6 жыл бұрын
ወደድኩት ምርጥ ነው በርታ
@betelhemayele9953
@betelhemayele9953 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ያምራል
@sadffgh8779
@sadffgh8779 6 жыл бұрын
ዋው የሠፈሬ ልጅ ያምራል ቀጥልበት
@user-hc2um3wo4u
@user-hc2um3wo4u 6 жыл бұрын
روعه والله أنا احبكم والله
@ayinalemalemu907
@ayinalemalemu907 6 жыл бұрын
ተስፍሽዬ፡የኔ ምርጥ አሪፍ ስራነው መልካም እድል ጎደኛዬ
@yemiworku3726
@yemiworku3726 6 жыл бұрын
Love your voice ❤️
@kiduelove2425
@kiduelove2425 6 жыл бұрын
ሁለት ና ነኝ Hope tanks for sharing
@user-gv3tn6xc1n
@user-gv3tn6xc1n 6 жыл бұрын
wow temchitognle😍
@ethiofikir.com.7009
@ethiofikir.com.7009 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው ልጅቷ እህት ነው ምትመስለሁ እናም በቅርብ እኔም እመጣለሁ በነጠላ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
እስክ ለእኔ ብትዘፈን ከእግዚአብሔር ተገኝ ነበር
@samyman2934
@samyman2934 6 жыл бұрын
ውውውውውውው በጣም ያምራል በርታ ወንድሜ
@kathyrinefederigan9883
@kathyrinefederigan9883 6 жыл бұрын
Wow my friend gooooood job.. Betam yameralllllll
@alemdesaalgn5855
@alemdesaalgn5855 6 жыл бұрын
Arif muzic new berta qojo 😍
@jhhb8041
@jhhb8041 6 жыл бұрын
የደሴው ቀብራራ በጣም ያምራል ሀሪፍ ስራ ነው
@hananhanan7300
@hananhanan7300 6 жыл бұрын
Waaaaw new yamiral uuufffa
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
የመዳም የሚሆነ ሙዚቃ የለም እዴ ግን ምን ይሆን የገለጣት ድም ነው የምታፈላ እኮ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 5 жыл бұрын
ያምራን በጣም
@munamuna2426
@munamuna2426 6 жыл бұрын
Wow 😘
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 6 жыл бұрын
ዋው!!ዋው!!
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
እህህ አንተ እንዴት ነው እምታምረው😉 አወ እኛ ሴቶች ስንቀባረር ነው እሚምርብን😜
@helduethio1049
@helduethio1049 6 жыл бұрын
Wow arfi nw berta
@kirubelgetachew6864
@kirubelgetachew6864 6 жыл бұрын
Tesfshi betam yemigerm dmsti betam yamral lelochim muziqawochi beqrbu endemtleq tesfa adergalehu berta tenkr
@user-wc5dg2db6i
@user-wc5dg2db6i Жыл бұрын
WOWWWW❤❤❤
@yalemzewdtadesse4838
@yalemzewdtadesse4838 6 жыл бұрын
Wow its nice. Keep it up
@senteylezelelemanideleyyen9234
@senteylezelelemanideleyyen9234 6 жыл бұрын
Wwww bexam new yewadedikuta thenks
@helenmol8981
@helenmol8981 6 жыл бұрын
I like your voice good job bro
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ኣንተም ልጅትዋም ታምራላቹ ሙዚቃዉም ምንም ኣይልም ያዉ ጀራችን እድለኛነዉ ኣዲስ ሙዚክ እያዳመሠ ይዝናናል
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 жыл бұрын
ድምፅ a ወበት ዋው
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
👌👌አሪፍ ዘፈን ነው
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 6 жыл бұрын
ድምጽህ ዋውውውው ነው በርታ በዘፈን እንካን አቀባሩን እንጅ
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
thanks Hope nice song
@user-vw5sx8hu7s
@user-vw5sx8hu7s 6 жыл бұрын
የዘንድሮ ሰውችም ብሱባቸው ኢየሱስ ዘፈን ስለሜወድ ነው ምን ዘፈነው እያሎ ነው ምን ይሻለናለ ጉበዝ
@salemsalem4611
@salemsalem4611 6 жыл бұрын
Wow arefe nwe batam berta demezeke batam yemerale
@AdeyLoveLove
@AdeyLoveLove 6 жыл бұрын
Waww yrsfara leje btame harefe new like dese yelale
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
ምንም አይል ያምራል ዋው
@hikadama8475
@hikadama8475 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@aratasbsh310
@aratasbsh310 6 жыл бұрын
Wowo dase ylale barta tasfsh
@lilmose3905
@lilmose3905 6 жыл бұрын
From Adama 😜✌🏿
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታ ድምፆክ ማርካኛል
@selamleethiopian2632
@selamleethiopian2632 6 жыл бұрын
አቦ ይመችሕ ምርጥ ስራ ነው
@tgstgetnate1594
@tgstgetnate1594 6 жыл бұрын
Waw betam betam betam yamral berta
@meseretwudu6921
@meseretwudu6921 6 жыл бұрын
konjo wow yamral ketlbet harif newu setohal
@nesiraomer500
@nesiraomer500 6 жыл бұрын
Wow very nice
@user-mu6jd1dj1g
@user-mu6jd1dj1g 6 жыл бұрын
👌👌👌👌👌 betam arife zefen
@abeshaman9253
@abeshaman9253 6 жыл бұрын
Wowww
@medanitbonesa8002
@medanitbonesa8002 6 жыл бұрын
Kebrer yalech #LIKE😉❤ Aref new bareta 😜😍😍👍
@ivianivian5561
@ivianivian5561 6 жыл бұрын
Wowww arif sira new
@joneyehys5873
@joneyehys5873 6 жыл бұрын
Wow nice song
@merabezabih1541
@merabezabih1541 6 жыл бұрын
Wow betam arfi sera berta
@nejatmuhammad2490
@nejatmuhammad2490 6 жыл бұрын
Wedjakalhu yamral♥♥♥
@user-zh8iz1nu2y
@user-zh8iz1nu2y 6 жыл бұрын
በዚንግዜከሚወጡት ይሄለኔ አንደኛነው ቀብረርያለች
@cell6806
@cell6806 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው ።
@litafeker6135
@litafeker6135 6 жыл бұрын
Wos arif new betam konjo nat
@mesereteshetu7083
@mesereteshetu7083 6 жыл бұрын
Betam teru sera new yameral bro
@hawi1235
@hawi1235 5 жыл бұрын
jegena nech hhhhhh arif new berta zenachu...
@asalifewagegnehu1011
@asalifewagegnehu1011 6 жыл бұрын
tesfish hilmihn eyenork silehone des bilognal arif nw berta
@khadijakk6706
@khadijakk6706 6 жыл бұрын
ዋዉ፡ያምራል
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 жыл бұрын
ፐ "ምርጥ ክሽን ያለ ሙዚቃ ነው
@nurfilnurfil644
@nurfilnurfil644 6 жыл бұрын
nic soneg
@user-jx5og1bq6e
@user-jx5og1bq6e 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጡሩ ነው ልጆታ ታናሺህ እቴን ቁርጥ እሳን መሳይ ልቤ ትርትር አለ በውነት
@user-tj8by8ie8f
@user-tj8by8ie8f 6 жыл бұрын
ጡሩ ነው በርታ
@zufanebrahim4525
@zufanebrahim4525 6 жыл бұрын
wooooow seyamer
@jhhb8041
@jhhb8041 6 жыл бұрын
ዋው
@fekirselam3635
@fekirselam3635 6 жыл бұрын
Ede new ije igna setoch kiberir Seneli iged chalut igede ayeberridn Aymoken aref sera new 1gn new
@goytombirhna8482
@goytombirhna8482 6 жыл бұрын
Arif betam
@manunitd2907
@manunitd2907 6 жыл бұрын
arif new
@meseretgirma1507
@meseretgirma1507 6 жыл бұрын
Waw arife new
@user-jf5pe5nl3f
@user-jf5pe5nl3f 6 жыл бұрын
3gna negn like gchugn eski☺
@mimitadese3666
@mimitadese3666 6 жыл бұрын
Woww
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 6 жыл бұрын
ዋውይመችህ
@richoyeamicolji6256
@richoyeamicolji6256 6 жыл бұрын
Arif new
@olganahas107
@olganahas107 6 жыл бұрын
Wooow
@olganahas107
@olganahas107 6 жыл бұрын
👌👌👍👍👍👍
@techzone6330
@techzone6330 6 жыл бұрын
wawwwww wawww👌👌👌
@hananalihanan8016
@hananalihanan8016 6 жыл бұрын
Wowww beka music bilo zim new
@mekdiml3086
@mekdiml3086 6 жыл бұрын
Tesfshe teru sera new berta
@SaraSara-qm4kq
@SaraSara-qm4kq 6 жыл бұрын
Betam des yemil nw ye rasen Ser mesart berta wendeme
@betifiqir5174
@betifiqir5174 6 жыл бұрын
kebirer yale😘😘😘😘
@abdunasierhusien4321
@abdunasierhusien4321 6 жыл бұрын
Indazi manged lay yegotetkat aynafar negn setel atafrem
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Melaku Sisay - Tedemer | ተደመር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
7:18
Hermela Abreha - Keberoy / New Ethiopian Tigrigna Music (Official Video)
5:42
Addis Mulat - Hageren 2 - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
7:04
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2 МЛН
Yewollo Lij
6:54
Release - Topic
Рет қаралды 686 М.
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН