Teshome Mekonen - Besdet Lay

  Рет қаралды 301,154

Gojo Media

Gojo Media

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@ወይኗወይኗ-ቸ5ሠ
@ወይኗወይኗ-ቸ5ሠ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salimfadel3159
@salimfadel3159 6 жыл бұрын
አላወቅሁም ነበር ስደት እንደሚያስከፋ ሳናጥር መጥቸ ተሰቃየሁ በናፍቆት ያባቴን ነገር አደራ ጌታየ ሆይ
@addisababa2982
@addisababa2982 7 жыл бұрын
አሚን ይህስደት ቀርቶ እንደታሪክ የምናወራበት ቀን ፈጣሪ ያምጣልን
@thelugu9617
@thelugu9617 8 жыл бұрын
ባየውና ብሰማው የማይሰለቸኝ ሲከፍኝ የማለቅስበት ምርጥ ዘፈን.ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@BrhanBrhaanverygood
@BrhanBrhaanverygood 8 жыл бұрын
ድንቅነሽ thelugu አይዞሽ እማ አትከፊ እስኪያልፍ አምለኬ አደራ ለንሰሃ ቀን አብቃኝ የዘውትር ፀሎቴ ያንን ነውና አደራ እሜቤቴ
@hiwetortodooxtawhdow4307
@hiwetortodooxtawhdow4307 8 жыл бұрын
Brhan Brhaanvery.good amen amen yabkan aizwchw ehtowchi huluem tarike hunou yalfal bertouleg yehagri lejwchi
@BrhanBrhaanverygood
@BrhanBrhaanverygood 8 жыл бұрын
hiwet ortodoox tawhdow አሜን እማ ታሪክ ሁኖ ይለፍ ያን ትዝታ አይዛቹ
@mmoo9495
@mmoo9495 7 жыл бұрын
hiwet ortodoox tawhdow wow
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ
@ኪደነምህረትእናቴናትእግዛ 7 жыл бұрын
እግዛብሄርሆይ በሰውሀገርያለነውን አስበን በሰላም ለሀገርለወገን አባት እናታችን እህት ወድማችንጋር እድሁም ልጂያላቸውንም ከልጃቸውጋር በሰላም ለመገናኘት አብቃን
@mm-jl1hy
@mm-jl1hy 7 жыл бұрын
ወይይይይ አሁንስ እኛ በተሰደድነው ሙዚቃናፊልም በስደተኛ ከሆነ። ስደት ባይኖር ምንድነበር ስራቸው እድሜ ለስደተኛ ።
@عععع-غ5ح
@عععع-غ5ح 6 жыл бұрын
አይዞን በሥደት ያላችሁ እህትና ወንድሞቸ የአዝማሪ ዘፈን እያዳመጣችሁ ራሣችሁን አታሥጨንቁ እነሡ አጀራቸውን እያበሠሉ የሠው አእምሮ ይጎዳሉ እናም ጠንክረን የወጣንበትን አላማ አሣክተን ለአገራችንና ከቤተሠቦቻችን ለመገናኛት ያብቃን ማሮችየ አንድ ቀን ያልፋል
@ziniyaziniyan7043
@ziniyaziniyan7043 7 жыл бұрын
ኣይ ስደት መከራ መቼ ያልፋል ያኣሏህ ሶብር ስጠኝ ያረቢ 😭😭😭😭😭😭😭
@masiigirmafhdt4612
@masiigirmafhdt4612 8 жыл бұрын
ufffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 I love so much Thank you
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 8 жыл бұрын
wuyyyyyy enis alchalkum wufffffff sidet ...
@eueu2643
@eueu2643 8 жыл бұрын
እረ ወዴት ሄጄ ላልቅስ እፎይይይይይይይይይ እንዴት ነው የሚያምረው። እግዚአብሔር 1 ቀን ለሀገራችን ያበቃናል ዋናው ጤና
@hallohsm2988
@hallohsm2988 7 жыл бұрын
Eu Eu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😌
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 8 жыл бұрын
ufffffff enkan zanebobish durom taza neshi ale yagera sew durom hode besogal yehan sesama basaig ufffffff uuuuuu sedat laman abet yebale
@fetaneshebabu2012
@fetaneshebabu2012 6 жыл бұрын
እንግድ ደመረኝ ጀመረኝ ትዝታና ናፍቆት ኦፍ ስደት አይንህ ይጥፋ ማን ይለያል ወይ ልቤ ተበተነ
@ቦረናወግዲእማምላክ
@ቦረናወግዲእማምላክ 7 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አይዞን መቸም ሆድ ያብሳል እስኪያልፍ ያልፋል ስደት አይንህ ይጥፋ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችንን ሰላማቸውን ይስጥልን አየ
@ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ
@ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ 7 жыл бұрын
ወይ ሥደት እከመቸ ናፍቆት ጨረሠኝ እረምን ይሻላል እግዚአብሔር በቃ በለን
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የባሰ ሆድን ባሰው አረ ይህ ስደት መቸ ነው የሚበቃን ከሳውድ አረቢያ የላስታ ወሎ ልጅ ነኝ
@tijiwizlove890
@tijiwizlove890 7 жыл бұрын
amenn amennn amennn
@ወለተተክለሃይማኖት
@ወለተተክለሃይማኖት 8 жыл бұрын
ውይይይ በስደት ለምትኖሩ ሀሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@bjjdbdjbbshd6015
@bjjdbdjbbshd6015 8 жыл бұрын
Amen fkere😂😂😂😂😂
@BrhanBrhaanverygood
@BrhanBrhaanverygood 8 жыл бұрын
yesh ፍቅር አሜን
@ሂወቴየመቅደላልጅ
@ሂወቴየመቅደላልጅ 8 жыл бұрын
yesh ፍቅር አሜን እህት አንችንም ይጠብቅሽ
@Zd-sm1dh
@Zd-sm1dh 8 жыл бұрын
yesh ፍቅር አሚንንንንንንንን አገቴን ቀናርጎ ዉሀ የሚያቀምስ አለ ትክክል በተለይ እዉጭ አገር ከማናቀዉ ብሄር ስንኖር ስት ፈተና አለን አየአለመታዴል
@ኩብራየደሴልጂ
@ኩብራየደሴልጂ 8 жыл бұрын
yesh ፍቅር አሜንንያርብ
@ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ
@ሙልየተረፈየማርያምልጅየማ 7 жыл бұрын
አይ አይ ስደት አምላክ መቸ ነው በቃችሁ የምትለን የስደትን ኑሮ እፍፍፍፍ ሀገሬ
@boontuusalaale7749
@boontuusalaale7749 6 жыл бұрын
Wow Woow uuuuffff ❤️ ❤️ 💖 💖 😭😭😭😭😭😭
@لشلةسةةس
@لشلةسةةس 8 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ አይዞችሁ እንድህ ጨልሞ አይቀርም ይነጋል ግን እስኪነጋ መታገስ ግድ ነው የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም እና አይዞችሁ በርቱልኝ እስኪያልፍል ድረስ ውድ ያገሬ ልጆች አምላክ ይጠብቀን በስላም ላሀገራችን ያብቃን
@dhdhsrbsvsg7907
@dhdhsrbsvsg7907 6 жыл бұрын
لشل ةسةةس و
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ 6 жыл бұрын
አሜን፫♥♥♥♥♥♥
@bshx2857
@bshx2857 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@mesisime9961
@mesisime9961 8 жыл бұрын
yesh fekeri amen
@mastymde6892
@mastymde6892 8 жыл бұрын
ቆንጆ ነው። 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
@ابراهيم-ض9ل7ن
@ابراهيم-ض9ل7ن 7 жыл бұрын
አብሺሩ የሀገሬ ልጅች እንሻአላህ ያልፊል
@bernardsaikaly3015
@bernardsaikaly3015 7 жыл бұрын
ابراስንት ኪሎ ነው የሚፈቀደው ይዛ ለመሄድ በእጅ هيم l
@سبحاناللهالحمدلله-ب9ح
@سبحاناللهالحمدلله-ب9ح 7 жыл бұрын
ከስደት መልሶ ለሀገራችን ያብቃን ስደተኛን እ/ር ይጠብቅ
@ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ
@ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ 7 жыл бұрын
አይይአገሬትዝአለኝ አይይይ የሰውወር ቅአያደምቅ ሆነናነገሩ መብረርንይመኛል ልቤወደሀገሩእናትሀገሬ
@ቲጂየፍቅርሠው
@ቲጂየፍቅርሠው 8 жыл бұрын
ufffffff era wodta men yeshlne hulhum mLkse malfet amlka sedta rey yelnwo legoche semne abty belna 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@toleshm940
@toleshm940 7 жыл бұрын
ቲጂ የፍቅር ሠው wada
@jggffwwwhvvcc7157
@jggffwwwhvvcc7157 7 жыл бұрын
Tolesh M www
@edenlove8260
@edenlove8260 8 жыл бұрын
አሚን yesh ፍቅር ስደት አይኑ ይጥፋ
@መሲወሎዬዋ
@መሲወሎዬዋ 6 жыл бұрын
ስድት አይንህ ይጥፍ ስኑቱን አለያይቶ ቀር እር አሁን።ሰለቸኝ መቸነ አገሬ እምገባው
@fikirfikirataye3352
@fikirfikirataye3352 7 жыл бұрын
አሜን
@ሠላምየማሪያምልጂ
@ሠላምየማሪያምልጂ 8 жыл бұрын
ወይዘድሮ መረረኝ የሥደት ኖሮ አይ እድሌ ኧረ አምላኬ ሆይ ምን ይሻለኛል
@mayakonjo6559
@mayakonjo6559 8 жыл бұрын
mayetu tru new c higru alememelesu new
@እመቤትጎደሬነኝ
@እመቤትጎደሬነኝ 8 жыл бұрын
ሠላም የማሪያም ልጂ አይዞሺ እሺ ሁሉም ያልፋል አንድ ቀን
@ሠላምየማሪያምልጂ
@ሠላምየማሪያምልጂ 8 жыл бұрын
እመቤት ጎደሬ ነኝ الفارسي እሽ የእኔ እህት እሥከዛው መረረኝ የእኔ ቆጆ
@እመቤትጎደሬነኝ
@እመቤትጎደሬነኝ 8 жыл бұрын
ሠላም የማሪያም ልጂ ሁላችንም ነው እሺ ታገሺ አይዞሺ እግዝያቤር ካች ጋር የሁን
@shukrialedi1109
@shukrialedi1109 7 жыл бұрын
እመቤት ጎደሬ ነኝ الفارسي s
@almazyalewethiopia4239
@almazyalewethiopia4239 8 жыл бұрын
እ/ር ያስበን ማሮች በያለንበት
@ayinalem5289
@ayinalem5289 8 жыл бұрын
ሰላም ውድ ላአገሬ ልጆች አይዟችው ውሉም ለበጎ ነው ያልፍል እስከሚያልፍ ግን ያለፍል አምላኬ ሆይ ስደት ይብቃችው በለን ተለመነን አሜን
@hayatahmed5469
@hayatahmed5469 8 жыл бұрын
Ayinalem የማሪያም ልጅ
@ወለተስላሴየድንግልል-ጀ8ሠ
@ወለተስላሴየድንግልል-ጀ8ሠ 8 жыл бұрын
አሜንንንን
@jggjg2309
@jggjg2309 7 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ የድንግል ልጅ ይብላኚልህ ስደት ሆደባ ባ
@sathaimam478
@sathaimam478 7 жыл бұрын
Ayinalem የማሪያም .ልጅ
@zeynebibrahim7051
@zeynebibrahim7051 6 жыл бұрын
M love b kkkk ቢከፈት ወደት ልቴጂ ነበር ማር
@hfff4913
@hfff4913 7 жыл бұрын
ስደት ይመችህ አቦ እቲ አታማሩ በናታችሁ
@kokikokieryemesegen2068
@kokikokieryemesegen2068 8 жыл бұрын
woooooo betam libe yemeneka new wffffff sedet
@ruqeyaawaleiyasufei0007
@ruqeyaawaleiyasufei0007 8 жыл бұрын
በነተቹ እንደዚህ አይነት ሙዚቀ አትልቀቁ ዊእእእእእእእእእእእ አሁንስ ምርርርር አለኝ ወላሂ ኤጭ
@ሀይሚየማርያምልጅ-ዸ5ደ
@ሀይሚየማርያምልጅ-ዸ5ደ 7 жыл бұрын
እረ ምንድን ነው ለቅሶ በለቅሶ እግራችሁን አልተያዛችሁም መህድ ነው ውብ ሀገራችን ላይ ተገዳችሁ አልመጣችሁም So Nice music
@hussen2385
@hussen2385 8 жыл бұрын
ውይይይይይ ወላሂ ዛሬስ እነሱ ባገራቸው እየኖሩ የኔን ልብ አደሙት እረ አላህ እቅደን አሳክተህልኝ ስደት ይብቃ በለኝ ሰውነቴ አለቀ በናፍቆት ሰቀቀን
@የእሡናፈቂእኔ
@የእሡናፈቂእኔ 8 жыл бұрын
አብሽሪ እህት እረ በተአም ያአላህ ሁሉም በሀገር ያምራል
@hussen2385
@hussen2385 8 жыл бұрын
+መዲና አህመድ እስከመቸ መድ ብቻ አላህ ያቅርብልን
@የእሡናፈቂእኔ
@የእሡናፈቂእኔ 8 жыл бұрын
+Hayat Hussen የኔ ዉድ እኔም ሣሥበዉ ግራ ይገባኛል ማሬ ለሁሉም ሠብረ ያሥፈልጋል የኔ ዉድ የወጡበትን ለማሣካት ማር አይዞሽ ሀያቴ እኔ ብነግረሽ ያአላህ
@apppp7575
@apppp7575 8 жыл бұрын
አይኑ ይጥፍ ማለት ሳይሆን በሰላም ወደ አገሬ መልሰኝ ማለት ነው የሚሻለው ማሮች እግዚአብሔር ያውቃል መጠንከር ነው
@winshedwinshedwinshedwishe5452
@winshedwinshedwinshedwishe5452 8 жыл бұрын
+App Pp አሜን ትክክል ብለሻል እህቴ
@safahmad2336
@safahmad2336 8 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንማር
@galove1313
@galove1313 8 жыл бұрын
ፈጣሪ በሠላም ይመልሠን😭😭😭😭
@baoaba1366
@baoaba1366 8 жыл бұрын
ይሰውሀገርውሀብጠጠውመረረኘየተወለድኩበትአገሬናፈቀኚ
@ziniyaziniyan7043
@ziniyaziniyan7043 7 жыл бұрын
ufffffff wynyyyyy
@shituesheetu8418
@shituesheetu8418 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅች እህቴ ውንድማች አይዞችሁ
@martaethio5087
@martaethio5087 7 жыл бұрын
በትክክል የውስጤን ነው የዘፈንክው
@ሀኒየወሎልጅ-ዸ1ዠ
@ሀኒየወሎልጅ-ዸ1ዠ 8 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ በስንቱ ልብን ሰቅሎ ሰው ያባሳጫል
@SA-op6qx
@SA-op6qx 7 жыл бұрын
ሀኒ የወሎ ልጅ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ማሬ
@ሀኒየወሎልጅ-ዸ1ዠ
@ሀኒየወሎልጅ-ዸ1ዠ 7 жыл бұрын
S A እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
@measertyeegizaberlijeamen7533
@measertyeegizaberlijeamen7533 8 жыл бұрын
Ethiopia Love's
@ethiopianagerigna3278
@ethiopianagerigna3278 7 жыл бұрын
Amen Amen god love you!!!!! 💖
@ethiopianagerigna3278
@ethiopianagerigna3278 7 жыл бұрын
Amen Amen god love you!!!!! .💖
@ethiopianagerigna3278
@ethiopianagerigna3278 7 жыл бұрын
Amen Amen god love you!!!!! 💖
@iloveyoumome3202
@iloveyoumome3202 7 жыл бұрын
😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሆዴ ባባ ያአላህ መች ነው ሚበቃን ወደ አሄራ ሥንሄድ ኤጭ አሁንሥ
@ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ
@ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሥደት ተፋታኝ ብልህ ጭራሽቤትቤት ሠራህብኝ ወይ ዘዲሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ
@አባቴውስጤነው-ኀ8ኸ
@አባቴውስጤነው-ኀ8ኸ 8 жыл бұрын
ውይ ስድት አይንህ ይጥፍ እናት እና አባቴን የለይህኝ አባ ዘሪም የው ልጅህ ነኝ አትዝኑብኝ አመትም አለፍ ውረትም እማ ፍቅርሺ በሆድ አለ እማ የስጥሺኝ ማስተውሺ ዛሪም አለ ትዝ ስትይኝ ይጀ አለቅሰለሁ እማ ልቤ እየረብሺ አይኔ እሪቀሺ እማ አለኝ የምንገርሺ ፅሎትሺ ይድረስና ልይሺ እንደገና ........
@sadaaa5535
@sadaaa5535 6 жыл бұрын
አባቴ ውስጤ ነው አይስድትአይኑይጥፈ
@tinatina4243
@tinatina4243 8 жыл бұрын
ufffff ayzhe
@zedhabsha2114
@zedhabsha2114 7 жыл бұрын
egzyabherr lehgrchen yabkan ye hagre lejoche ayzon
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው
@ጎንደሬነኝትውልደገጠርነው 8 жыл бұрын
አይዞን እሕቶቸበስደት ላይያላችሁሁ
@elhamadam3917
@elhamadam3917 8 жыл бұрын
አሚንእሕትውይይይይይይይእኔስአልቻልኩምምምምም
@zainabali835
@zainabali835 6 жыл бұрын
Marye Getnet 😭😭😭
@habtamlebanon9498
@habtamlebanon9498 6 жыл бұрын
Marye Getnet vj
@tringitigst866
@tringitigst866 7 жыл бұрын
አይዛችሁ በስደት ያላችሁ እኒ እኮ ለራሳቸው ብለው ነው ሆድ አይባሳችሁ!!"
@rajaar4518
@rajaar4518 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ ህምድ ባሰኝ አሁንስ አይሞላ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 8 жыл бұрын
ሥደት አይኑ ይጥፋ በዚ ዘፈን ብዙ ትዝታ አለብኝ
@ahlamomer2792
@ahlamomer2792 8 жыл бұрын
Balaynesh Alebe
@ndjd9458
@ndjd9458 8 жыл бұрын
አይስደት መቸነው ሀገራቺላይ እምንሰባሰበው በስደት ያለሁሉ እእእእእእእእእእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ላገራቺን ሰላም ያውርድልን
@hayateshituendris9986
@hayateshituendris9986 8 жыл бұрын
ኧረ አልሀምዱሊላህ በሉ ሁሉም ያልፋልኮ
@mereymesel9198
@mereymesel9198 7 жыл бұрын
ere zaryes Betam selchegh ysewo agere
@hannameon8105
@hannameon8105 8 жыл бұрын
offfff Sedet aynoooo yetefh enate nafekecege
@yeshiteshale3653
@yeshiteshale3653 8 жыл бұрын
enate Hagrachhu laye kuce belachhu yswu hode tababalachhu eseki twun enenurbte eddelachn bhagrachn nafeko eyalksen
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 8 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል!!
@milasamad5732
@milasamad5732 7 жыл бұрын
በሠላምወደሀገርችንያሥገባንየሠወሀገራየሠዉነዉ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 7 жыл бұрын
ufffffffffffffff wey sedttt
@millasuzallka4577
@millasuzallka4577 7 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ወይ ሥደት እረረረረረረረረረረረረረ
@ታማኝነትክብርነዉ
@ታማኝነትክብርነዉ 6 жыл бұрын
የራስህን በቤትህ ላይ ተቀምጠህ የስደተኛልብ ትንዳለህ
@aghjbbbdjjsb6008
@aghjbbbdjjsb6008 8 жыл бұрын
አንተሠውየ የሠውአእምሮ አትንካእኛ እውጭያለነው አንችልም አንተለብርህ ነው
@ፍቅርብቻኑሪሌኝበጤናG
@ፍቅርብቻኑሪሌኝበጤናG 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ሚኪ
@tadeludereje3338
@tadeludereje3338 8 жыл бұрын
min yiderg uffffffffff
@asmabagem9328
@asmabagem9328 8 жыл бұрын
zeinb.masah.aaallh.ameeen.yarab
@saadasaad2845
@saadasaad2845 8 жыл бұрын
Errr enas Merrr belogal Allah B ekerbu wede agera
@abebeabeb7879
@abebeabeb7879 8 жыл бұрын
ወይይይይ ስደት ፍፍፍፍፍ
@ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ
@ሳምሪነኝየናቴናፋቂአምላኬ 6 жыл бұрын
አየ ሥደት ሥንቱን ጉድ አሣየህ ሞልቶ ላይሞላ በሠው አገር ቀረሁ
@muntimunti3338
@muntimunti3338 8 жыл бұрын
uffffff sidet ayenu ytefa😥😥😥
@ayuliaayulia9547
@ayuliaayulia9547 7 жыл бұрын
ዋው
@jazjaz6194
@jazjaz6194 8 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህ ዛሬስ ሆድ ባስኝ ውይ የስው ሀገር
@ayaatahmed8244
@ayaatahmed8244 8 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን አሜን
@embetembet445
@embetembet445 8 жыл бұрын
ufffff sedet ainou itfa
@zmzmzmzm6168
@zmzmzmzm6168 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ምን ልበልክ የስራክን ይስጥክ
@toybahihi4787
@toybahihi4787 6 жыл бұрын
Zmzm Zmzm ጦይባ
@BrhanBrhaanverygood
@BrhanBrhaanverygood 8 жыл бұрын
በትዝታ ሃገሪ ተጉዣሉሁ አይይይ አውይ እማ ሃገሪ
@agenchagonderawaagenchagon7758
@agenchagonderawaagenchagon7758 5 жыл бұрын
Aye edila ere zares basege😢
@lubabayimer7226
@lubabayimer7226 8 жыл бұрын
aye yesedete. morwe efffffff
@محمدعاي-ل9س
@محمدعاي-ل9س 8 жыл бұрын
ufffffiiiiiii
@aeyhbrihh7950
@aeyhbrihh7950 8 жыл бұрын
በትክክል የሥደትን ሂወት የሚገልፅዘፈን እናመሠግናለን
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 7 жыл бұрын
ወይበስደትያላችሁእህትወንዳሞቸፈጣሪይጠብቃችሁ
@እማየኔውድሁሌምወድሻለሁእ
@እማየኔውድሁሌምወድሻለሁእ 8 жыл бұрын
ufffffff
@zedddor4422
@zedddor4422 7 жыл бұрын
efffffffffff wollahi zarase enasu bagaracawe eyanoru labere selu yezafenalu ega sedatagoce lebacene dama abesheru ehite wodemoca basedate yalacehu hulmi yalefale eneshaalahe
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 8 жыл бұрын
sedet sedt ayeee nifekot men abatu kelko layilfe
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በርቱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@senilove1144
@senilove1144 8 жыл бұрын
Efffffffff Ayei
@ከሪማፍቅር
@ከሪማፍቅር 7 жыл бұрын
እእህህህህህህህህህህህ እንደው ምን ይሻል አቦ ሀገሬም መከራ ስደት ላይም ፍዳ
@bruktawitb6673
@bruktawitb6673 8 жыл бұрын
uuuuuuuufffffffffffffffffff yagere aferu nafekegni enesi ligeba emiye agere
@ፌቨንፍቅርየወሎልጅ
@ፌቨንፍቅርየወሎልጅ 7 жыл бұрын
አረ ሥደት አይኑ ይጥፋ ሣይሞቱ መለየት ከወላጅ እናት😭😭😭😭😭😭😢
@sarayewollolij4852
@sarayewollolij4852 8 жыл бұрын
ufffffffff ahunse sidet ere bekan melsen wode hageracihn
@fv5445
@fv5445 8 жыл бұрын
Sara ye wollo lij
@kiyafkeir574
@kiyafkeir574 8 жыл бұрын
Sara ye wollo lij koertesh kalegebash mrchem ayelkeshem
@sarayewollolij4852
@sarayewollolij4852 8 жыл бұрын
kiya fkeir like nesh ehit koreten kalewetan aylekem
@tmemaarewesha7612
@tmemaarewesha7612 8 жыл бұрын
aheunes.bekane.asewe.hegre
@ለምለም-ደ7ለ
@ለምለም-ደ7ለ 7 жыл бұрын
@ወይስደት
@ወይስደት 7 жыл бұрын
አይዞን ለበጎ ነው
@mohmmdalshatru7291
@mohmmdalshatru7291 8 жыл бұрын
efffff hegera mechnew yemaysh nafekeng
@bezagez7654
@bezagez7654 8 жыл бұрын
የመሬው ልጅ በርታ
@muleefaste9308
@muleefaste9308 7 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hayufikr5480
@hayufikr5480 8 жыл бұрын
😥😥ሀገሬ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Жыл бұрын
😢😢❤❤❤❤❤
@bzuayew1463
@bzuayew1463 8 жыл бұрын
uuuuuuuufffff sdet lilakekh new
Neberu Sintayehu - Borena
5:34
Gojo Media
Рет қаралды 57 М.
ለእናቶች #donkey #habesha #duet #ebs #poetry
1:39
Geez Mulat | ግዕዝ ሙላት | ግጥሞቹ
Рет қаралды 4,8 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
እንማር ጥላሁን - ጎንደር ላፈቅረዉ
6:05
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 93 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 25 October 2024
39:52
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 19 М.
አንመው ባሳዝነው  ቆየት ያለ ውሎ ሙዚቃ
7:20
መቅደላ ኢንተርቴመንት(mekdela enteritemet)
Рет қаралды 25 М.
Yalew Aneley - Yewolo Lije
5:23
Gojo Media
Рет қаралды 165 М.
የልብ ጉዋደኛ -- መልዕክተ ግጥም
1:11
beya beyachen
Рет қаралды 144 М.
Taajuu Shurrubbee - Kee Bareenni | Oromo Music
5:59
Negasa Tolesa (Abbaa Eebbaa)
Рет қаралды 295 М.
ከፈለ ሞላ - አባይ
6:18
EthioVEVO1 Ethiopia Official
Рет қаралды 214 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН