KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰጠችዉ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
18:24
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
The clown broke the wings of the white angel and gave the wings to Harley Quinn!#cosplay
00:33
🤯 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК - и НАСТЯ перестанет ломать пасту @nastyawhere
00:28
"ሲመሽ አስደንሽኝ" ምርጥ የገጠር ድራማ( Simeshi Asdenshign New Ethiopian Dirama) 2023
Рет қаралды 239,595
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 204 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Жыл бұрын
Пікірлер: 460
@user-ze5ug1rv3z
Жыл бұрын
የ አያ ጥላየ እና የሀይሌ አድናቂወች የት ናችሁ የወድ ልጅ ፀባይ የጀግንነት ጥግ ከነሱጋ ነውኮ ያለው ማርያምን ሥወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigistimahasho8705
Жыл бұрын
የታደሰን ችሎታ ያበጀሽን ችሎታ እንደው ባጠቃላይ የሁሉንም ችሎታ ሳላደንቅ አላልፍም🥰🥰🥰🥰
@user-wv9tl8zo4t
Жыл бұрын
ትክክክል እውነትሲወጣ ቆሻሻው ይጠርጋል😢😢😢 አገሬ የሞተላት ቀርቶ የገደላትበላ😢😢😢
@maeritube21
Жыл бұрын
ዳቦ😂 ወይኔ በሳቅ አበጀሽ ልዩ እኮ ነሽ❤ብርቁ አያያዘ ነገር😂
@fikirethiopia7654
Жыл бұрын
ወይ ታዴ 😂የችሎታችሁ ነገር ያስደምመኛል ሁሌም 💪❤❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
Жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ድራማ እናመሰግናቸዋለን
@racheltakala7118
Жыл бұрын
አንጎል ብርቁ
@bekiygeta6249
Жыл бұрын
ቀን በቀን ብትለቁ ደስ ይለኛል 🥰🥰
@busyline3833
Жыл бұрын
አረ በቀን 2ብትለቁትማርችየየ😝😁😁💕
@ttyy4091
Жыл бұрын
የአበጀሺ ወንድም ጀነን ኮራ ያለው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስወድህ
@wubitadane958
Жыл бұрын
በሳምንት 1 ቀን ያንሳል ትናፍቁኛላችሁ።አትስነፉ ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ አድርጉት በማርያም
@hayath9544
Жыл бұрын
ብርቁ የኔ ወንድም እንዳተ ያለ አለኝ😢😢😢😢አተእንኳን ለፊልምነዉ የኔ ወንድም ግ ን ያሳዝናል😢😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ እስኪ
@HayatHayat-zu6vk
Жыл бұрын
አይዞሽማሬ አላህንአመሥግኒ የኔህት
@saadas9954
Жыл бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስለት አብሽሪእህት
@user-pd8nw9dw2h
Жыл бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስለት
@seatown8421
Жыл бұрын
Egziabhier ymeselilet ayzosh
@user-bc4mw3ts9n
Жыл бұрын
አይዞሺ እኔም ያባት ልጂ እደዚህ አይነት አለ ነበር ካባቴ ብቻ እሚወለዲ በእናት አንገናኚም የገዛ እናቱ በቅዝምዝም ዱላ ማጂራቱን ብላ ገደለቺው 😭😭😭 በሂወት እያለ አናስጠጋውም ነበር
@user-rf4mk5jh4q
Жыл бұрын
እንደው አማችየውን ስወደው ሲስቅ
@tagedyzazaw
Жыл бұрын
ወይ ዳቦ የዚህ ሰሞኑ ይለያል😂😂😂😂😂በርቱ ሴቶችየ ማስለቀስም ይዘናል
@alexhabte9211
Жыл бұрын
ሀይሌ ከሁሉም ይልቃል አስታውላችሁታል ጎበዝ ትዋናይ ነው
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
የእመዋና የብርቁ አድርቁ አድናቂዎች የት ናችው😂 ዳቦ መስሎኝ እንድ የሚያተራምሰን አቤት ታዴ የዳቦ ነገር የዳቦ ጥማት አይ ብርቁ ነገር አበላሼ 😂😂
@JemalMd
Жыл бұрын
ሰስብክራይብ አርጊኝ እኔም ታዴ ነኝ😂
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
@@JemalMd ክክክ አንተም ታዴ ነክ እሽ አደርግካለው በሔደበት እየፈነገለ ከጫጩት ፊት ፈንግል አይወራም አላለም😋😀
@JemalMd
Жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z😂😂😂
@tesfayejc2810
Жыл бұрын
በጣም ትናፍቃላችሁ።በርቱልን በርቱ።እናመሰግናችሗለን
@belayenesh3862
Жыл бұрын
ዳቦ አማራህ አይ ታዴ እመዋ የሚወድ👍
@novacell322
Жыл бұрын
ፈጣሪ እደ ታደሰ ካለ ካህዲ ይጠብቀን
@user-ty4mg3zx1z
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰመጣ እናተን ማየት እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ቦረና ገነቴ ልጁ ነኝ እኔ በጣም ነው እምትመቹኝ እወዳችሁለሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤🎉🎉
@WasihunTeshome-cu7ug
Жыл бұрын
ok
@helanhelan50
Жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ ተው በየቀኑ ኑልን አትጠገቡምኮ ታደና ዳቦ 😂😂😂😂😂😂😂
@ozilarsenal-nx6fb
Жыл бұрын
ትወናቹ በጣም ምርጥ ነው
@ema1409
Жыл бұрын
ዉድ ጓደኞቸ ሀገር ልገባ 2 ቀን ቀረኚ እስኪ ሁላችሁም ሠላም ግቢ በሉኚ ለምን እንደሁ ባላዉቅም ልቤ ዝም ብሎ ይጨነቃል😥🙏🙏🙏
@alainn5317
Жыл бұрын
በሰላምግቢመልካምጉዞ
@eregoyarau5827
Жыл бұрын
በሰላም ግቢ❤❤
@Concordtv123
Жыл бұрын
ሠላም ግቢ
@user-cu9qi6iv3y
5 ай бұрын
አትጨነቂ ለፈጣሪ ስጭ መሰላም ለናት ሀገር ያብቃሽ
@tigiabebu5804
Ай бұрын
አይዞሽ በሠላም ግቢ መልካም መንገድ❤❤❤❤❤
@sadasada9242
Жыл бұрын
ሀይሌን ስወደው ቆፍጣና ወንድ ❤❤
@yonass6203
Жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ምርጥ ትወና
@fhhhghnn8556
Жыл бұрын
እኔማ በጣም ነው የምወደው❤
@sadasada9242
Жыл бұрын
@@fhhhghnn8556ኤ ወላ ክክክክ
@gdggg2692
Жыл бұрын
መጨረሻው ላይ እኮ የሐይሌ ወንድሜ ታዴን የተኮሰችበት ሴትነው ያነቃት ቀጣም በጣም ለየት ያለነው የሚሆነው ቶሎ ቶሎ ኑልን😢🎉❤
@jerryaboye7200
Жыл бұрын
ወይኔ ሃይሌ የኔ የዋህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ የሃይሌ ወንድም የታደሰ ውሽማ ባል ነው ወይ ጉድ ቸኩያለሁ ቀጣይ ክፍል ❤❤❤❤❤❤
@user-ce4gj6lt8n
Жыл бұрын
እደ ሀይሌ ያለ ባል አምላኬ ስጠኝ ቆፍጠን ኮስተር የወድ ጀግና
@user-sv7qj7lr6q
Жыл бұрын
ኃይሌ ትክክል ነህ ሰው ሞቱን ካላሰብ ችግር ነው ሞቱን ቢያስብማ መቺ ይህ ሁሉ ችግር ይደርስብን ነበር በኢትዮ
@NhumeHiwet
Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ድርማ❤❤❤
@buzuleb945
Жыл бұрын
ውይ ውይ የታደሰ ውሸት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በረሃ ለበረሃ ኣላልክም ሤት ስታባርር😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
Жыл бұрын
ዳቦ😅😅😅አይ ጉድ ታደሰ አቁነጠነጠው አመዋ እንዳትሰጪው አይ ብርቅ😄😄
@fasikaalmaw1171
Жыл бұрын
አቤት ትወነ ጎበዞች የእውነት ነው የሚመስለው በተለይ አብጄሺ
@maledachekol6594
Жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ነው የዛሬው 👌ሁኖም ግን በቀል በዛበት 🤨አዉቃለሁ ገጠሩ ህብረተሰባችን ደሙን ሳይመልስ አይቀመጥም እያለች ትነግረን ነበር አያታችን 💔ሁኖም ግን ሳያጣሩ ማንም ከማንም ላይ እጁን እንደማያነሳ ትነግረን ነበር🙏 የገጠር ህብረተሰብ አስተዋይ እንጂ 😘በስማ በለው አይነዳም ልክ እንደ ጋሽ ጥላየ👌
@fafitube1
Жыл бұрын
ቱቱ ዳቦ ከፈለክ ልድፋልህ ድፍት ያርግሽ😂😂
@SaraSara-oy9ov
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sd8kg3zj5l
Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ወንዶችን ማሥለቀሥ ጄምረናል የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ ዳቦ ልድፋልህ አለች እመዋ😂😂😂
@iamfromethiopia3942
Жыл бұрын
Kkkkk
@blackhabeshawit5954
11 ай бұрын
ብርቁ ❤እመዋ 💝ጨረቃ 💝ኃይልዬ 👄 አይ ታዴ 🤣አጉል አሽላላህ 🤣አይ እመዋ 🤣
@user-pe7xy9ym5e
Жыл бұрын
ማታ እቢ ስላልሹነዉ አበጀሽ ከሱ እዳትተኝ😂😂😂❤❤
@genetteferi9552
11 ай бұрын
አማርዬ ደሰሰሰ ሰትሉ
@gfj5233
Жыл бұрын
ዳቦነው እና እሚያጣላን አላለም አይታዴ እውነታው እሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ ሀይሌ ባልሠራው ሥራ ተወነጀለ
@meronalex2219
Жыл бұрын
የታደሰን መጨረሻ ያሳየኝ😂😂😂😂
@user-nt3gt4cz7f
11 ай бұрын
ከምንም በላይ አለባበሳችሁ ጭዳታችሁ ሲያምር ማይ ጎጃም❤❤❤❤❤❤
@TrsiteSilassie-lz2dp
9 ай бұрын
አዎእናምራለን
@Emusamri
Жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ😂😂😂😂 ለነገሩ ለበሽተኛ መዳኒት እትነዉ ሲሉ እሰማለሁ እምዋ ታይ ተረጅዉ😂😂😂😂 ወይኔ ብርቁ ነገር ያጋንናል😂😂😂😂
@rozina1678
Жыл бұрын
ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ድንቅ ትወና👌👌
@yelbeamakary
Жыл бұрын
አቡ ማሒር ብላችሁ ሰረች ግቡ 👈ሠላም ሠላም እህት ወንድሞች ምርጫችሁ ኸይርን ነገር የሆነ እሔውና እኔ ልጠቁማችሁ ለመልካምነት መገለጫ ከቁርአን የበለጠ የለምና ኑኑኑ ተከታታይ የቁርአን ፕሮግራም እኔ ልጋብዛችሁ ምሺት በኢቲዮ ሁለት ሰአት በሣኡዲ ሥምንት ሠአት በዱባይ ዘጠኝ ሠአት በአቡ ማሒር ቤት አብረን እናምሽ ተጋበዙ ኸይር ወዳዶች መሆናችሁን አሳዩን🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
መጣው ጀዛኪ አላህ ኸይር
@yelbeamakary
Жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z ሸኩራን እህቴ
@rakyi2023
Жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z❤❤
@woletemaryam418
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 ❤❤❤❤❤ ያሁኑ ወንዶች ወሸት በታደሰወጣ ሀይሌ ፂምህ ይማርካል ጀግና ወንድ ነህ ወዲጄህ ልሞት ነዉ
@tayiba4872
Жыл бұрын
ልዳርሽደ
@alainfef176
Жыл бұрын
😂😂❤❤❤ያያ. ጥላየ. ወድነት. ቁጂና. አቤት. እርጋታ. ጨዋ. ❤❤❤❤
@user-by9td8ok3i
Жыл бұрын
እጅ አለህ እግር አለህ እዘሉኝ አትበል ብርቁ መተዛዘል ነዉ አንዱ ከአንዱ ጭንቅላት ላይ የወጣዉ አያ ሀይሌ ከተዋናይ ቲቪ አቤት መልእክት ከችሎታ ጋ አቦ ከዚህም በላይ ድመቁልኝ 😘❤
@user-cl1ey7pe6v
Жыл бұрын
እመዋ ታማኝ ሚስት ቆፍጣና ሴት❤❤❤❤❤
@gdggg2692
Жыл бұрын
እንኳንም መጣችሁልን ደብሮኝ ነበር😢
@adenamekonen8641
Жыл бұрын
ጥሌ በጣም ይጫወታል ምርት ነው
@yal1907
Жыл бұрын
ብርቁ እና እመዋ የናንተ ፍቅር እንዴት እንደምወዳችሁ ቃል የለኝም
@zeritessema9182
Жыл бұрын
ውይ የመዋ ጩሐት 😂
@Joni-nu9mx
Жыл бұрын
ወየው ብርቁ😂😂😂😂😂
@user-bl5qs1es9e
Жыл бұрын
ምንጊዜ ገባችሁ ኮማቾች ክክክክ አንደኛ ነኝ ልል ብገባ 10ኛ ሆንኩ ክክክክክክ
@tagedyzazaw
Жыл бұрын
😂
@haregaubekele3281
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sadasada9242
Жыл бұрын
😂😂😂😂🎉ደዳቦነ ያፋጀን አለ ታደ😅😅
@user-me3tr3lh5t
Жыл бұрын
እነሱንኮ ነውየምንጠብቀው ቤተሰቦቻችን❤❤
@user-pe7xy9ym5e
Жыл бұрын
❤❤ሐይሌ ከልብሕ ወድነሕ❤❤
@getayeselkal2811
Жыл бұрын
ያቺ ጀግና ሴት መታ እዉነቱን ዘርግፋዉ ለማየት ቸኩያለሁ
@tgalmey
Жыл бұрын
Ye tadesnena ye abejishine bekate alemadenke ayechalem 👌👌
@anshaahmed3184
Жыл бұрын
ዳቦ መስሎኝ እዲሕ የሚያደርገን አለ ታዴ😂😂😂😅😅😅😅
@muletadiriba-ct6zk
Жыл бұрын
ኋይሌ እባክህን ምስጢሩን አፈንዳውና ገላግለን
@user-wk9un5lx3x
Жыл бұрын
ይኸ አያ ጥላየ እደት ነው የሚያምረው እናተዋ ሆሆሆ😂
@aynalembekele939
Жыл бұрын
Ewnet new wow kelal yamral❤
@user-jb4vj4jr9x
Жыл бұрын
የታደስ እና የእሱባለው ውሽት ገራሚ ነው 😅😅😅😅😅
@MM-cg5zi
Жыл бұрын
እውነትም አጉል አሽላላህ ታዴ ያቺን የምታንቀጠቅጥህን ሴትዬ ይላክብህ
@ejigayehu-cq5bi
Жыл бұрын
ያማልቅኔው ለገባው❤❤❤❤❤በርቱ
@user-pd7ji5rb6x
Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ ጥይት እራሱ መቶ እራሱ ይጮሀል አሉ ነወሩ እዳይወጣበት ነው ይህን ሁሉ የሚቀባጥረው😂😂😂😂😂 ምነው ጠፋችሁ እዲህ እስከምንረሳችሁማ አትጥፉ😢አበጀሽና ብርቁዬ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-ub5tu6fm2z
11 ай бұрын
የወዶች ባህሪነው ጥፍታቸውን ለመሸፈን ይጮሀሉ😂😂😂😂😂
@aebemeliktiru5576
11 ай бұрын
አበጀሽዬ የኔ የዋህ ሁሉን በሆዱ ውይ ላይችል አይሰጥ
@hanahaile596
Жыл бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ አቶ ታደሰ ጉድ እኮ ነው😅😅
@MariamMariam-id9fz
Жыл бұрын
ወይኔ መቸ ነዉ የሚለቀቀዉ ደሞ አፍጥኑት😂😂😂😂😂😂😂
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
ያች ሐይለኛዋ ሴት ምናለ ብትመጣና ታደሰን ልኩን ብታስገባው 💪👊👊👊👊👊👊በጣም ነው የሚያበሽቅ ልብስ ሳይቀር እንዳላጠበ በአሞኝሽ ተጫወተባት 😅😅😅 ብርቁ ከሻይ ወደ አረቄ "እዘለኝ "🙆🙆🙆🙆 አይ ሐይሌ 😢
@taybat8805
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
@@taybat8805 😀😀
@etetewami9042
Жыл бұрын
አበጀሽየ ጎበዝ ነሽ ባልሽ ግን እሱ ልክስክስ ነው እንደሱ መስሎት ነው።።
@gfj5233
Жыл бұрын
ሀይሌ ቆፍጣናው እውነት ትመነምናለቺ እንጂ አትበጠሥም ትወና ብሎ ዝም እኮ ነው እምሠሩት መሥላቺሁ ሳይሆን ሆናቺሁ ነው እምሠሩት በሳምት ሁለት ግዜ ብታረጉልን
@medinamegesha263
Жыл бұрын
ተሠዉ እኩል ትሰብ ይሆናል😆😆👍
@genetteferi9552
11 ай бұрын
የሀይሌ ጀግንነት ደስ ይለኛል።
@user-lq3gh6fi2g
Жыл бұрын
የአለማየ ባሌ እንኳ የሀበሻ ወንድ ነው😢😢😢
@mistersayed6624
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ዳቦ ነው እንደዚህ የሚያሽከረክረን 😂😂😂
@Tube-kr7ru
Жыл бұрын
እንደኔ የሚወዳቸዉ
@hlemaNgest
Ай бұрын
አያ ታዴ አያልቅብህ ፈታ አሩጉን የኔ ውዶች በርቱ 💚💛❤💚💛❤
@MedinaTube-no5ko
Жыл бұрын
ዳቦ መስልኝ የሚያተራመመሰን ወይ በሳቅ ታዴ😉😉😂😂😂😂
@user-vg6dh4qj2x
Жыл бұрын
አችን ድፍት ያርግሽ አላለም😂😂😂😂 ዳቦ የለም ታዴ
@racheltakala7118
Жыл бұрын
የታደሰ ውሸት መቸነው የሚያልቅ ቱልቱላ
@user-nu6zv4nj2g
Жыл бұрын
የኔ ውድ አበጀሺ አተራምሰው አለይ😅
@FdfgHfghj-sw8up
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የማይጠገብ አይ ታዴ መጨርሻህ ናፍቀኝ😅
@tinahadi374
Жыл бұрын
ብርቁ😂😂እዘለኝ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ
@Concordtv123
Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
ዳቦ ነው ያፋጀን አላለም ታደሰ😂😂😂😂አለሜ ያረገዘችው ከታዴ ሳይሆን አይቀርም ወይም ከምላሳሙ ነው😁😌😌😂
@Leulbeza
Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራች ኢትዮጲያ ይሁንልን ቶቶሎ ልቀቁልን ይህን ድራማ
@besfat6571
Жыл бұрын
አይ ብርቁ ይዟት ጠፍቶ አላለም
@honeabera6861
Жыл бұрын
የፈሢታ ተቆቲታ አለችአሐቴ ከማንምጋ ሢማግጥከርሞ እሧንይጠረጥራል አይታዴ😅😅😅
@blackhabeshawit5954
11 ай бұрын
ሃይልሽዬ ❤ጀግናው ❤💝
@ermitube9480
Жыл бұрын
ብርቁ እንኳን ሰክሮ እንደውም እንዳው ነው
@solomonteshom1744
Жыл бұрын
መቸም ከድራማው ሁሉ ይሔን ነው የማየው የብርቁ ስካር ዛሬ ደግሞ
@hayatmohmmed2711
Жыл бұрын
ብርቁዬ እኳን ሰክረህ እደውም እደውነህ😅😅😅😅
@yabeserayoanese673
Жыл бұрын
የዉነት ይሄን ፊልም ሳይ አገሬን እማስታዉሰዉ
@halimahhalimah2210
Жыл бұрын
መሻላህ በጣም ደስትላላቹህ ዉዶቸ ለም ተልተ
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
አይ ታደ አባቴ ጥራኝ አይጠሩህም በደህናው ጊዜ ሄደዋል😂😂😂😂
@wasansan5781
Жыл бұрын
.የአመቱ ምረጥተዋናይ.ብረቁናአበጁ.ሌሎችምጀግናናቹህ
@Concordtv123
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@aebemeliktiru5576
11 ай бұрын
ውይ ታዴ 😂😂😂 ምን ይሻልሃል😅😅😅ስጭኝ
@mulu5
Жыл бұрын
ዉይ የብርቁ ልብስ መች ነዉ እሚቀየረዉ 😂😂😂😊
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
ወይ ታደሰ የሌባ አይን ደረቅ😂
@user-cm5pp5ss7t
11 ай бұрын
እር ታደሰ አረጋጋው የራስህ ጉድ ይብሳል ያለበት ይግነንበት የሚንለው በህፃንነታች ትዝ አሰባለኝ
@idianindian4356
Жыл бұрын
እረ ድምፅ😅😅 አበጅችን መስማት እፈልጋለሁ😘😘
@user-lb6hy4qx1c
Жыл бұрын
እኒግን እደያልቅ ፈራሁ አገሬ የደኩበት ገጠረ ትዝታዬ
@adenyoutubeethiopia7680
Жыл бұрын
አያማሩ ሸቴ አይብርቁ በሳቅ ገደለኝ ስወዳችሁ ሀይሌ ቆፍጣናው ወንድ ወይኔ ብቅልና ጌሾ ተጫወተብህ ሀይሌ ነጭቷን ባለቤትህ አምጣልን ቀጣይ
@ፋኖወቸደሞቸ
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ጥፍሯ እራሱ አውድማ ነውየሚያ ክለው እደሱው
@gjfu4978
Жыл бұрын
አይብርቁ እማስፈራራሰዉዬ አላለም😂😂😂😂😂
@user-hj6kh9df7r
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ
@user-kv9qy7ju3x
Жыл бұрын
ታደሰ እርፍ እመዋን አትገር 😅😅እመዋ እናቴን ትመስላለች
18:24
ሰጠችዉ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 126 М.
21:41
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 82 М.
00:32
One moment can change your life ✨🔄
A4
Рет қаралды 19 МЛН
00:17
A clash of kindness and indifference #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 77 МЛН
00:33
The clown broke the wings of the white angel and gave the wings to Harley Quinn!#cosplay
超人夫妇
Рет қаралды 46 МЛН
00:28
🤯 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК - и НАСТЯ перестанет ломать пасту @nastyawhere
Super Italiano
Рет қаралды 5 МЛН
34:50
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 112 М.
26:20
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 33 М.
16:51
Ethiopia - ‹‹ከወልቃይት አንለቅም ይሞክሩን›› አመራሩ፣ የዛሬው የጎንደሩ ጥቃት፣ አደገኛው የህወሃት ጥያቄ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ መፅሐፍ
Feta Daily News
Рет қаралды 64 М.
30:17
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 196 М.
29:35
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 179 М.
7:45
መልካም አንለይ (አበጄሽ) "ብትቦገቦግ" አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ ( "Sitibogebogi Official Video Clip) 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 439 М.
17:53
Ethiopia - ያሰጋው የፋኖ እና ዳጋሎ ጦር ጥምረት፣ በቀለ ገርባ ተተኩ፣ ስለኮሪደሩ የተሰማው አስገራሚ፣ በተገደሉት አመራር የተተኩት፣ ከሰማይ የወደቁት
Feta Daily News
Рет қаралды 134 М.
27:52
"ከላይ ነሽ በታች ነሸ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kelay Nesh Ketach Nesh New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 485 М.
5:50
"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 3,4 МЛН
20:05
"ልሙትበት" በድርጊት የተሞላ ምርጥ የገጠር ድራማ (Limutibet Action New Ethiopian Dirama) 2023.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 135 М.
0:20
腹黑小天使把黑天使整惨了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
0:35
Настоящее сонное испытание для военных 🤯
EnderStories
Рет қаралды 10 МЛН
0:43
Смотрящего за городом, предала собственная охрана 😱 #фильм #сериал #моменты #shorts
TreshFilms
Рет қаралды 2,5 МЛН
1:00
Девочку преследует бандит😳
Kino_sh
Рет қаралды 3,7 МЛН
0:18
БУДЕТ ЗНАТЬ КАК ОБИЖАТЬ БАБУШКУ
МАКАРОН
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:16
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
DamirAgroDizel
Рет қаралды 7 МЛН
0:34
Когда встаёшь первым после посадки самолёта
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН