ሱረቱ አል ጂን

  Рет қаралды 6,193

Sadat Kemal

Sadat Kemal

Күн бұрын

t.me/SadatKema...

Пікірлер: 61
@Yfdbkg
@Yfdbkg Жыл бұрын
ሀቂቃ ዛሬ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ደስ ይላል ትምርቱ ጀዛ ከላህ ኡስታዝ አውቆ ጠሞ ከማጣመም አላህ ይጠብቀን ኢንሻ አላህ😢
@umuzekeryainshaallah4799
@umuzekeryainshaallah4799 Жыл бұрын
ኸይር እኳን ደህና መጣሽ በውስጥ ሌሎች ትምህርቶችን ስትከታተይ ይበልጥ ይገባሻል ሀቂቃ
@qtrqtr-cc9kn
@qtrqtr-cc9kn Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ አቡ ኑህ የልቤንና የሚያሥጨንቀኝል ጉዳይነው የተናገርከው በነገራችንላይ ይጎዳኛል ይጠቅመኛልብየአይደለም የምጨነቀው ነገርግን ቤተሠቦቸ የዚህ ተጠቂናቸው ይችን ኮሜንት የምታነቡሁሉ በዝህበተከበረው ዙልሄጃ ቀን ዶአ አድርጉል ለአላህ ብላችሁ አጂሩን አላህ ይመዳችሁ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 4 ай бұрын
ጀግናችንንአቡ መርየም አላህ ጀዛህን ይክፈለው
@MiftehAyoub
@MiftehAyoub 18 күн бұрын
Jegna ye tewhid arbegna timhithn allah yiwdadilih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsaKsa-bp2kj
@KsaKsa-bp2kj Жыл бұрын
ጀዛክ አላ ኸይር አላህ ይሀፍዝክ አቡ ኑህ
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 5 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ዛሬ የማጠናዉ ሡረቱል አል ጅን ነበር ከነተፍሲሩ መጣልኝ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ሩላ
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናህረጁኡን ሽርክ ባህላችን ነዉ አለ 😢ግን ወሎ ላይ ዳእዋ ለማረግ እማከዱት ለምድን ነዉ የተዉሂድ ወሥታዞች?
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀዛክ አላህ ኡስታዙና አቡ መሬም
@user-lp3ck3vk4z
@user-lp3ck3vk4z Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا في الدارين الله يحفظك ويطول عمرك
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
አሚንንያረብ
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ስለላሁ አለይ ወሰላም አላህ ብሰማነው ተጠቃሚ ያርግን ያረቢ አላህ ይጠብቅህ
@user-gs6hl9nu3y
@user-gs6hl9nu3y Жыл бұрын
ኡታዙና አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን ያብዛልን ጀዛኩሙላህ ህይር
@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
@LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ አተንም እኛንም ያፅናን መሰሎቺህን ያብዛልን አሚንንንን
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከክፉነገር አቡመሬም እዉቀትይጨምርልህ ከእድሜጋር
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
የኛ የተውሂድ ጀግና
@najatsanikoratube1942
@najatsanikoratube1942 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-kg9xc5fr9p
@user-kg9xc5fr9p Жыл бұрын
ጀዟከአሏህ ኸይርን
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያከሪም
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
አህላን አቦ ኑህ አለህ ይጣብቅህ
@OumuAymenYouTube
@OumuAymenYouTube Жыл бұрын
selelah aleyhi weselem jezak allah hayr abumeryem
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Жыл бұрын
መሽአላ ተባረክ አላ
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ይጠብቅህ አቡ መርየም ጀዛከሏሁኸይር
@ayoubtsegaw8087
@ayoubtsegaw8087 Жыл бұрын
ሁሌም ሀቅን ስለምትናገር በቁርአን እና በሀዲስ መረጃ ሆድ አደሮች እና የነሱ ፍልፈል በነሱ ተፅኖ የወደቁ ሠዎች ናቸዌው የሚጠሉህ ።ከአላህ እንጂ ከሰው ምን ትጠብቃለህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ።
@abdulkerimmuhammed7904
@abdulkerimmuhammed7904 Жыл бұрын
Thanks My ustaz
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን የአላህ ሀገራችን ያለው እውነታ ይከው ነው የአላህ የኔም እናት ሁሉንም ትገብራለች የሠማሁትን ካፊር ነች እድትሠልምልኝ ደአ አረጋለሁ ግን ከበተሠብ የደረሳት ዋርሳ ነው የጅን ግበራ ትቻመማለች ልጆቸ ይታመማሉ ላም ትመክናለች እኔነኝ ያመከኳት ይላል ሲያማትም ልማዴን አጓላ ይላል በቃ በጥቅሉ አሁን ላይ ሳየው የጅን መጫወቻ ሆናለች እሺ ብላም አተውልኝ የሚሠማኝም የለ ልጨርሺን ነወይ ነው የሚሉት ግን ምን ላርግ ሁለየም ታማሚ ናት ህመሟ ግን የጅን መጫወቻ ሆና ነው አላህ ሆይ አተው መልስልኝ የጀነት መግቢያየን እናቴን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እስኪ ለአላህ ብላችሁ ደአ አርጉልን
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ሩቅያ አስደርጊላት ጂን ከሆነ ይለቃታል
@fetihahussien317
@fetihahussien317 Жыл бұрын
Jeza'akumulah khair ustaz
@zaynbe3159
@zaynbe3159 Жыл бұрын
ዎሊኩምሰላም
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አቡ መሬም አላህ ይጠብቅህ ያረብ ማሻ አላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌹🌺🌺🌺🌺
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
ወለይኩምእሰላምወራህመቱላህ አሚንንን
@madenaal6074
@madenaal6074 Жыл бұрын
ማሻ አላህዉድወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እዉቀት ይጨምርልህ
@hsigsjyg-qt2yx
@hsigsjyg-qt2yx Жыл бұрын
jexakelah
@toyibahassen3283
@toyibahassen3283 Жыл бұрын
እፍ ልባችን ደማ በሽርክ እስከመቸ ያረቢ እሚያጠሟቸው ቃልቻ ተብየወች ናቸው
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Жыл бұрын
ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህሌን አቡ መሪየም ጀዛክ አላህ ኸይሪ እኛም ሠምተን ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@fatimaseid
@fatimaseid Жыл бұрын
ጄዛክ አላህ
@neagashzahara9864
@neagashzahara9864 Жыл бұрын
Thank you Allah bless you , 🙏
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Жыл бұрын
የተዉሂዱ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ
@zinet2542
@zinet2542 Жыл бұрын
Gezak Alah Hyr
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
የተዉሂዱ ጃግና መሳሎችህን የብዛልን
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-om3fv6zz4c
@user-om3fv6zz4c Жыл бұрын
እኛ አከባቢ ወሎ እንደዚህ አለ ጅኒወች ይፈራሉ ይመለካሉ አዑዙቢላሂ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ጀዛከላህኡዛዛችን አላህ ይጠብቅህ የተህዊድአርበኛ ሳዳትከማል ኧረወሎ ላይ በሽርክ ተጨማልቀዋል ለቤተሰቦታችን በገጠርኡሳዞች ሂዳችሁደዕዋብታደርጉ ምንኛ ጥሩነበር
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ትራንስቦርት እንቻልና ይሄዱ ጨሌም ተብየ አለ
@SabitaAli
@SabitaAli Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር የቃሪዉ ስም ማነዉ
@user-jp5ry1jn4s
@user-jp5ry1jn4s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hayathassen3093
@hayathassen3093 Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
አሚንን
@tobe741
@tobe741 Жыл бұрын
በጣም ከሚያሳዝነው ነገር ሀይማኖታችሁ በቁርአን ላይ ታዛችኋል ሲባል አይ ብሎ የመለሰው እያወቁ አጥፊዎች ያረቢ ዛሬ ዛሬ ላይ ይኸው አዝመራ ተበላሸ እያሉ ያለቃቅሳሉ ግን በወንጀላችን መሆኑን ዘንግተነዋል
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Жыл бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Жыл бұрын
ቤተሠቦቻችን ቢማሩ ይለወጣዉ እሻ አላህ የወሎ ህዝብ ሚስኪን ነዉ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
የሚስተምራቸው ነው ያጡት ዳኢወች ሁሉ ከተማ ላይ ብቻ ነው የሚስተምሩት እኛ ስንነግራቸው ትናትና ሂደሺ ይሉናል ትላልቅ ኡስታዞች ቢስተምሯቸው ያለምንም ጥርጥር ይመለሳሉ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 Жыл бұрын
​​@@jamisweet6787ኛ ሀገር አድስ እምነት አመጡብን ብለው ገለው አባረዋቸዋል😢ቢሆንም በዘይት ቤንጤ ከመሆን በዘይት ተውሂድ ቢማሩ ይሻላል ብየ አሰብኩ ቦረናምንም ቤንጤወች በደካማ ጎናቸው እየተጠቀሙባቸው ነው ወየት ነን ሙስሊሞችችችችችችች😢
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
@@hayatteshome573 እኔ ባለሺ አትጃጃይ ይሉኛል ባየሺ እሮብእሮብ ቂጣ ቅቤ ይቀባል ቅዳሜም ቅቤ ይቀባል ሌላቀን አይቀባም ለምን ሁልጌዜም ቅቤ እያረጋችሁ ብሉ አለዛ ዝብላችሁ ብሉ አልኩ የኛ ሸህ አሉኝ ሳስብ ይከብዴኛልወሎ በሙሉ ሽርክ አክባሪነዉ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Жыл бұрын
እረ ላይክ ያሳል
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Жыл бұрын
እንደት ነው በኦዶ የማገኝው ልልክላቸው ለቤተሰቦቸ እንድጠነቀቁ😢
@user-rx5kt5zt4f
@user-rx5kt5zt4f Жыл бұрын
በቴሌግራም አለልሽ በኦዶ
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Жыл бұрын
@@user-rx5kt5zt4f የኡስታዝ ጉርብ የለኝም
@TewhideFirst
@TewhideFirst Жыл бұрын
t.me/SadatTefsir/44
ሱረቱ አል ሙልክ
1:07:36
Sadat Kemal
Рет қаралды 6 М.
سورة يس - عبدالباسط عبدالصمد | SURAH YASIN | Abdulbasit Abdussamad
34:46
نور الرحمن | Noor Al-Rahman
Рет қаралды 2,8 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 3,8 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
#ሀዲስ በኡስታዝ #ሳዳት ከማል #Ethiopia Asma #ethio
42:07
𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ
Рет қаралды 25 М.
ሚስጥር መጠበቅ
41:58
Sadat Kemal
Рет қаралды 15 М.
sadat kemal & ustaz yasin nuru
3:56
Taye Tube
Рет қаралды 26 М.
ወደ አላህ መመለስ
1:41:37
Sadat Kemal
Рет қаралды 11 М.
ሱፍያና ኢኽዋን
1:09:01
Sadat Kemal
Рет қаралды 34 М.
የ ሱረቱል ጂን አማርኛ ቁርዓን ተፍሲር
58:18
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 3,8 МЛН