ቴዎድሮስ ተሾመና ጠቅላይሚኒስትሩ ፤ከደርግ እስከ አባይና ዐቢይ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 240,064

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 711
@Kibur-ch7gh
@Kibur-ch7gh 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዘገይም አማራ እና ትግራይ አንድ ይሆናሉ🎉🎉🎉❤❤❤ ኢትዮ _ ፎርም በርቱ
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Yet hije lifenda alech
@Yonas12.
@Yonas12. 11 ай бұрын
Yah you will see 🔜
@sabagebru6850
@sabagebru6850 11 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ያርገው በፀሎት🙏 አግዚአብሔርን አናሳስብ ለ አግዚአብሔር የሚሳነው ነግር የለምእና አሜን 🙏🙏🙏
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 11 ай бұрын
​@@faysalzinab5221አዳነች ፣ሸመልስ እና ያ ከሀዲው አለቃህን ሰብስበህ ወይንም ቤታቸው ሄደህ አብራችሁ ፈንዱ። ምድረ ጭቃ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@seblet148
@seblet148 11 ай бұрын
​@faysalzinab5221ፈቃደኛ ከሆንክ ለመፈንዳት የትም መሄድ አያስፈልግም ባለህበት መፈንዳት ትችላለህ ......አይቀርም ሁሉም ህዝብ አንድ ይሆናል☝
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች መሀይምና ሆድአደር ናቸው።
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 11 ай бұрын
Betam!
@harpe123
@harpe123 11 ай бұрын
መሀይምና ሆድ አደር ይሄ ሚዲያ ነው ። ምነው በወያኔ ጊዜ ቴዎድሮስን ሲወቀሱ አልሰማንም ??
@behaveman5754
@behaveman5754 11 ай бұрын
@@harpe123😂😂😂😂 This Media is the best media you ever seen in your life. Idiot +🦓 🤮👎🏻👎🏻👎🏻
@genetnegash3152
@genetnegash3152 11 ай бұрын
ለዚህ ነው እኮ ትግራይ የኢትዮጵያ ባንደ የምንላት ከናተ እንዲህ እየወጣ ከሌላው ምን ትጠብቃላችሁ ? ምድረ ችጋራሞች
@BirhanuSeid
@BirhanuSeid 10 ай бұрын
​@bisratgebremedhin9²2²²2²22⅕051
@merymerry3747
@merymerry3747 11 ай бұрын
እድያዉ ምን ላርግህ ኣተ ልጅ ሃንዬ ማርያም በእለትዋ ቀን እቅፍ ድግፍ ታርግህ🙏❤
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 11 ай бұрын
❤❤❤ ክብር ለኢትዮፎረም እውነተኛ ዘጋቢና ግዜጠኞች ይሁን ❤❤❤
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 11 ай бұрын
ገራሚ ትንታኔ
@arayaatbbeh1490
@arayaatbbeh1490 11 ай бұрын
Ppp
@yastefesehimportexportplc1082
@yastefesehimportexportplc1082 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤qqwqqqwqwwqwwww22❤ŝ​@@arayaatbbeh1490
@Abeya-n9u
@Abeya-n9u 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ChombeCho
@ChombeCho 11 ай бұрын
እናመሠግናችሀለን ሁሌም ለኢትዮጵያ ሠላሟን ይስጥልን አቦ ምናይነት ጋዜጠኛ ነህ ምናይነት ተሠጥኦ ነው በጣም የሚጥም አቀራረብ በጣም ይስባል ታሪኩን ደግሞ ለሚያውቅ አጀብነው።
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 11 ай бұрын
😢😢😢 ኢትዮጵያ እንዲህ እንድታሽቆለቁል ካደረግኳት ከዋነኞቹ ባንዳዎች አንዱ ቴዎድሮስ ተሾመ ነው።😢😢😢
@mulualemu8726
@mulualemu8726 11 ай бұрын
ያየሰው እግዛብሄር ከዛ ሁሉ ችግር ያወጣህ ለዓላማ ነው። ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ዘርህ ይባረክ።
@kkkkkkkkkk8322
@kkkkkkkkkk8322 11 ай бұрын
Your words are like a both side sharpened sword. They cut the heart of cowards. You are a real journalist.
@ermiasersulo4799
@ermiasersulo4799 11 ай бұрын
Men of all Seasons . የአብዛኞቹ አርቲስቶች ባህሪይ ነው።
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 11 ай бұрын
A lot of appreciation were given to Ethioforum by many Ethiopians and I will also add one more, Ethioforum is the best investigative journal of all time in the country
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 11 ай бұрын
ምርጥ እውተኛ ትረካ ነው የሰውን ማንነት ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤🙏
@akliluzeru8858
@akliluzeru8858 11 ай бұрын
በ2ት ቢላዋ እየበሉ ልጆቻቸውን ደብቀው በናጠጠ ሁኔታ እያሳደጉ የሌላውን የ18 እና የ20 ዓመት ግን እነሱን ለመኖር የድሃ ልጅ ይማግዳሉ ። ግን ጊዜ ይፈርድ ይሆናል በትዕግስት እንጠብቅ .....!
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 11 ай бұрын
ክብሪ ንተጋሩ..ክብሪ ንT'D'F💪💖💪
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 11 ай бұрын
❤💛✊✊✊
@fes592
@fes592 11 ай бұрын
እኔ አዲስ አበባ የተወለድኩ አማራ ነኝ። ትግሬ እና አማራ መንቃት አለበት። በዚሁ ከቀጠልን አብይ ዘመኑ ይረዝማል። እሱ እያጣላ መኖር ነው የሚፈልገው። ፓለቲከኞቹን ትተን ህዝቡ የገናኝ።
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 11 ай бұрын
👍
@Amangebereyesus
@Amangebereyesus 11 ай бұрын
ትግራይና አማራ የሚጣላቸው የለም እንድያውም የኩሽፖርቲ እንደተመሰረተ የሴም ፖርቲ መመስረት አለባቸው በርታ ኢትዮፎም
@okdf6826
@okdf6826 11 ай бұрын
ቴድሮስ ተሾመ ደንቆሮ ደደብ እከካም ።
@faysalzinab5221
@faysalzinab5221 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 men asabedeh
@mulukenmengistu7474
@mulukenmengistu7474 11 ай бұрын
​@@faysalzinab5221ቆሻሻ የአድርባይ የገረድነት ተምሳሌት ስለሆነ ነዋ ወይስ ፍርፉሪ ከሚጣልልክ ውሾች መካከል አንዱ ነክ?
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@shambut.woyessa5609
@shambut.woyessa5609 11 ай бұрын
I can't thank you enough🙏 Keep moving, Ethio_Forum😇😍❤
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 11 ай бұрын
ያየሠው እረጅም አድሜ❤❤❤❤
@peaceforall7959
@peaceforall7959 11 ай бұрын
ወይ ፈጣሪዬ ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢😢
@SenayetAyenew
@SenayetAyenew 11 ай бұрын
❤❤❤❤ ለ ደካሞች ድምፅ ሥለምትሆኑ እናመሰግናለን
@harpe123
@harpe123 11 ай бұрын
ፀረ አማራ አፍቃሪ ወያኔ
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm 11 ай бұрын
የአማራና የትግራህ ማህበረሰብ አንድ ነው
@lovem7635
@lovem7635 11 ай бұрын
Tigray people are suffering with out returning to the home dying every day every were no shelter rien Cold starving
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 11 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮​@@lovem7635
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 11 ай бұрын
ትግራይ 💛❤️ለካቲት🙏
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 11 ай бұрын
Yayesew, you’re an outstanding journalist!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 11 ай бұрын
እመኑኝ ቴድሮስና መሰሎቹ የውስጥ ሰላምና ደስታ የላቸውም። ለዚህ ነው ብሩን ቢያግበሰብሱ የማይጠግቡት። ነገ ለውጥ የመጣል ያኔ ማሊያውን ቀይሮ ከች ይላል። ህዝብ እነደዚህ አይነቱን ከማህረሰቡ እንዲገለሉ ማድረግ ነው መፍትሄው።
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 11 ай бұрын
የኔ ጀግኖች በርቱ እምዬ ኢትዬ የልጆቺሸ ጉድ አያልቅም😢😢
@Topgoals2345
@Topgoals2345 11 ай бұрын
ምርጥ ዶክሜተሪ ዝግጅት ነው ።እናመሠግናለን ኢትዮ ፎረሞች
@almaztewolde9103
@almaztewolde9103 11 ай бұрын
And based on facts, too.😊
@harenetalo305
@harenetalo305 11 ай бұрын
How do I say thank you to this journalist? I hope a day will come in Ethiopian you and people like you will be recognized and nominated for their hard and remarkable work!
@NETsaNET75
@NETsaNET75 11 ай бұрын
❤❤❤ለካቲት 11❤❤❤ ❤❤❤ትግራይ ትስዕር❤❤❤ ❤❤❤➀➀❤❤❤ 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳
@mikesibhatu-ks5vn
@mikesibhatu-ks5vn 11 ай бұрын
Excellent reporting as always, we love you Yaye!!!
@askalekassye9307
@askalekassye9307 11 ай бұрын
የትግራይ ህዝቡ ወርቅ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ምህረት ይድረግ የትግራይ ህዝብ ችግር ሆኖ አይወቅም ደግሞ እንዳተ አይነት አምሮት ድፈን ህዝብ አይደለም አቶ ቴድሮስ
@Alemu9Teshome
@Alemu9Teshome 11 ай бұрын
Thank you, EthioForem, for the record! Those enablers will pay for what they did/are doing on Ethiopians.
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 11 ай бұрын
ክብር ለልብ አድራሾች እና ለህዝባቸው የክፉ ቀን ደራሾች ኢትዮ ፎርም🙏❤❤❤❤
@Muez_Gidey
@Muez_Gidey 11 ай бұрын
አብይና ቴድሮስ ማታለልና ማጭበርበር እንደጀግንነትና እንደ ቁምነገር የሚቆጥሩ ስነሞግባርና ፈሪሃ-እግዚኣብሄር የሌላቸው እስስቶች ናቸው።
@kahsaygebregziabher
@kahsaygebregziabher 11 ай бұрын
በ አሁኡኑ ግዜ ትክክለኛ ሚድያ ጥሩ ተደማጭ የሆነው ኢትዮ ፎሮም ነው በርቱ❤
@kurateme
@kurateme 11 ай бұрын
#ETHIOFOURUM የምንግዜም እውነተኛ እና ሚዛናዊ ሚዲያ ❤❤❤ በርቱ እንወዳችኋለን
@VasileiosDelaportas
@VasileiosDelaportas 11 ай бұрын
ምርጥ የሆነ ዝግጅት በርቱልን ኢትዮ ፎረሞች እንዲህ እያጋለጣችሁ በታሪክ ተወቃሽ የሆኑትን ለህዝብ አቅርቡ።
@hwhshhsgwhwhhhs6756
@hwhshhsgwhwhhhs6756 11 ай бұрын
ዉድ የትግራይ ልጆች እንኳን ለ11 ለካቲት ወርቃዊት እለት አደረሳቹ አደረሰን 🤞 ትግራይ አንቺን ያለቀሱ አንችን ደም ያነቡ በተራቹ እያለቀሱ እየተራቡ እየደሙነዉና አይዞሸ መጨረሻሽ ቅርብነዉ🤞🥰🤲
@yeshiwork4763
@yeshiwork4763 11 ай бұрын
ያልታደለች ሀገር የማንም መጫወቻ ሆንን
@HirutGebreyesus-x6w
@HirutGebreyesus-x6w 11 ай бұрын
ድንቅ ትንተና! ተባረክ!!
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ በትዎድሮስ ተሾመ ቤት ገብቶ ያሳየን አግዚአብሔር የጁን ይስጠው የሰው ሃዘን አድገባው በልጆቹ ያሳየው
@HabteE-f5q
@HabteE-f5q 11 ай бұрын
እናመሰግናለን.ይነጋል.እዉነት
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 11 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት አለቅላቂ በፍፁም በሕይወታችሁ አይግጠማችሁ እሱን ኰሎኔል አብየት ራሱ ያንጠለጥልለታል ያኔ ምን እንደሚ ል እንሰማለን ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 aykereletem fashestu abey yetekelew zaf lay banatu yetekelewal yegeze teyake new
@abuhaile6517
@abuhaile6517 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለጥቅሙ ወንድሙን ከመሸጥ ወደኋላ የማይል አረመኔ መሆኑን እያየን ነው።
@AbrahamGebrehewot
@AbrahamGebrehewot 11 ай бұрын
Thank you so much Etho-Forum
@yohannes5408
@yohannes5408 11 ай бұрын
እውነት-ፎረም! የእውነት ዘብ!በእውነትኞች ሁሉ ሊደገፍ ሊበርታታ የሚገባው ሚዲያ
@dawittessema4964
@dawittessema4964 11 ай бұрын
ይመቻችሁ እንዲህ አጋልጡልን!!! ❤❤❤
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እግዚአብመሔር ይሰጣልን እነውተኛ ዘገባ ነው ቀጣልበት👍
@WhoYa-k9z
@WhoYa-k9z 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ከልብ ሚድያ ናችሁ እንደናንተ የመሰለ ሚድያ ይብዛልን በርቱ የጨቛኞች ፀር ናችሁ
@77861022
@77861022 11 ай бұрын
እኔ ቀድሜ ተናግሬያለሁ ይሄ ሌባ በሁለት ቢላ እንደሚበላ እና ማልያውን ቀይሮ እንደመጣ የግዜ ጉዳይ ነው ሁሉንም ግዜ ይፈታዋል በቁሙ የሞተ ሆድ አደር 😢😢😢
@gosayemesele786
@gosayemesele786 10 ай бұрын
እናንተ ድንቅ ናችሁ አትዋሹም ።ይህን አይት ሚስር ።።ድንቅ ነው ።እናመሰግናለን ።
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 11 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ በመረጃና በማስረጃ የሚያቀርብ
@TekaHailu
@TekaHailu 11 ай бұрын
*እናመሰግናለን ኢትዮ🇪🇹ፎረም🙏እንግዳዉስ... እዉነት ስለ ኢ🇪🇹ያ የምንቆረቆር ካለን... ፒትሽን በማሰባሰብ.... የዚህ "መሰሪ"! ድራማ እንዳይታይ እናሳግድ🙏በዚህ ችሎታ ያለዉ ከፍቶ 👉ፊርማ ያሰባስብ... ተቆርቃርነት በተግባር ይገለጥ*
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 11 ай бұрын
አቦ ያየህ ሰው ዘር ህ ይባረክ❤❤❤
@a-ka-gerado
@a-ka-gerado 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪
@mugu-v3v
@mugu-v3v 11 ай бұрын
ቴድሮስ ተሾመ የአብይ አህመድ ቀይ ምንጣፍ።
@Geo-politic
@Geo-politic 11 ай бұрын
To be honest this is a documentary, its my first time to comment on Ethio forum, I have listened each program. And No words to all of you.
@hirayeselasse
@hirayeselasse 11 ай бұрын
You have to comment , like and share ....that's how you pay for your service brother .
@hannaamare3434
@hannaamare3434 11 ай бұрын
Thank you so much information Ethio forum ⭐✨⭐⭐⭐👍🥰👈
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 11 ай бұрын
Tigray must be prevail by and justice ⚖️ must be served ⚖️
@HussienAbdu-g6w
@HussienAbdu-g6w 11 ай бұрын
እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤
@tsegutube3110
@tsegutube3110 11 ай бұрын
በርቱ ያየሰው እና አቤ ገና ብዙ መረጃ ታስኮመኩሙናላችሁ። እነዚህ ቅራቅንቦዎ ሀገሪትዋን አዘቅት ውስጥ ከተትዋት እኮ ድራማ እየሰሩ።
@TefdriWeldeyesus
@TefdriWeldeyesus 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም የኢትዮጱያውያን የዘቀጠ የጥቅምና የደሰከለ እምነት ቀስበቀስ ገመናቸው የሁሉንም እንድታቀርብ እንዲሁ እንደ ኢፍሬም ታሙሩ፣ ኣቴር አወቀ ዝምታም የጥበብ ክብር በህዝብ ዘንድ ይዋረዱና ይመሰገኑዘንድ ስለኣደረክ እጅግ እናመሰግናለን።
@hassanaden531
@hassanaden531 11 ай бұрын
Thanks again yayesaw broud of you dear brother 🙏.
@Regina-m9i
@Regina-m9i 11 ай бұрын
"አንድ አይነት ክንፍ ያላቸው ወፎች ባንድ ላይ ይበራሉ " ይባል የለም ? 😂 አብይ እኩል ይሆናል ቴዎድሮስ
@fiseha11
@fiseha11 11 ай бұрын
ስለዚህ ሰውየ የሆነ ነገር ትላለህ ብየ ስጠብቅ ነበር።Go ahead
@GizeWondimu-1619
@GizeWondimu-1619 11 ай бұрын
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 11 ай бұрын
ተባረኩ አቦ ኢትዮ ፎረሞች ❤🙏🏽
@yemewodishbekele
@yemewodishbekele 11 ай бұрын
Thanks my dear. God Blesse you and yours ❤❤❤❤❤
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 11 ай бұрын
አይይ ሰው እድሜ ይስጥህ ያዬ 🙏🙏 ስንዴውን ከእንክርዳዱ እያስለየኅን ነው ወንድሜ 🙏🙏
@habtomteklu8199
@habtomteklu8199 11 ай бұрын
Thank you, brother 🙏 yaya. Keep it up
@danielbitew4335
@danielbitew4335 11 ай бұрын
Thank you, EF! Such commentary is always well sourced and appreciated! I concur with your analysis. You nailed it!
@nebyatgirmay8371
@nebyatgirmay8371 11 ай бұрын
TEBAREKU Ethio Forum Edezi argachu werebelochn magalet ena lezi hzb kegebawu magaletachu ❤🙏
@elizabethamene323
@elizabethamene323 11 ай бұрын
ትግሬ ከሚመራን እነዚ አጋንት ይሻሉናል ብለን መከራችንን አበዛን። የትግራይ ህዝብ ተፈናቅሎ ተርቦ በሰባት የውጭና የውስጥ ጠላት ተከድቶ ተደብድቦ ተደፍሮ እያለቀሰብን በሰላም እንኖራለን ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ምን እናድርግ ለምትሉ ይቅርታ እንጠይቅ,ወደቦታው እንመልሰው።
@addisutefera1576
@addisutefera1576 11 ай бұрын
አማራ ና ትግራይ አንድ ሁኑ ወልቃይት እራ ቡሃላ ይደርሳል ይህ ሰው አገራችንን ሳያፈርሳት አባሩት በአንድ ላይ ሁኑና
@Mashquke
@Mashquke 11 ай бұрын
Maximum Respect for yr Info .
@Abel-w8y5t
@Abel-w8y5t 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰለመረጃዉ
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 11 ай бұрын
እንኩዋንም አጋለጥከው!!! የዘራውን ያጭዳል!!!
@lidetuayele5977
@lidetuayele5977 11 ай бұрын
ያየ በጣም የምትገርመኝ ለምንድነው?❤❤❤
@Sarahj962
@Sarahj962 11 ай бұрын
Extreme deceit, betrayal and violence are the whole marks of our politicians and artists in Ethiopia today. All for money and power at the expense of the poor people and the country. Sad
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 11 ай бұрын
ቴድሮስ እኮ በጣም ቃልጫ ጨፋሪ ነው ሙሉ ሀብቱን ያመጣው ለሰይጣን አፈንድዶ ነው ሞቱም አያምርም
@stpual1
@stpual1 11 ай бұрын
Ethio Forum,thank you !!!
@rahelgmichael8335
@rahelgmichael8335 11 ай бұрын
ኢትዮ ፎረሞች ስለ EBS እና ሰይፉ ፋንታሁን ብትዘግቡልን ❤❤❤ እባካችሁ::
@zerabrukewoldu2528
@zerabrukewoldu2528 11 ай бұрын
ለካቲት 11 ❤❤❤❤
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 11 ай бұрын
የሚገርመኝ የወለደ ልጆች ያሉት ሰው በዚህ ልክ የወረደ ሆዳም ስነምግባር የሌለው ሰው ለልጆቹ የሚያኖረው መርገም ነው ፈጣሪ ይጠብቀን መርገም 7ዘር ይመታል ከባድ ነው
@rahwag.6888
@rahwag.6888 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 11 ай бұрын
አወይ ትንታኔ ትችላለህ አቦ👏
@semhalkaliezera
@semhalkaliezera 11 ай бұрын
አዬ ቴድሮስ ተሾመ እንደው ሰው ማለት ያልተነበበ መፀሐፍ ነው የሚባለው እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ማንነት የሌለው ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 11 ай бұрын
ወይ አገሬ በራስሽ ልጆች ሆነ የምትካጂው😢😢💚💛❤
@siyeabraha4345
@siyeabraha4345 11 ай бұрын
ጎጃምየዎች እኮ ድሮ ጨርሰውታል! "ቶጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ እያለ: የገደለሽ በላ"
@AmiGetachew
@AmiGetachew 11 ай бұрын
የአማራና የትግራይ ህዝቦች ያሳዝናሉ ያገዳድሉዋቸዋል
@SilesheGirma
@SilesheGirma 11 ай бұрын
እንደ ቴዎድሮስ ተሾመ ዓይነት "ያጋጣሚ ከያኒ" እንደ ኪነጥበብ ሰው መቁጠር አይገባም። እንደነዚህ ዓይነቱ በኪነጥበብ ላይ የሸረሞጡ ኪያኒ ነኝ ባይ ማን እንደሚያገናቸው ይታወቃል።ሥራቸው ሳይሆን እንደሰይፉ ያሉ አፈቀላጤዎች ናቸው። ማስታወሻ፦ አንድ የኪነጥበብ ሰው ሺህ ጊዜ ከአንድ ሀገር መሪ ለህዝብ ቅርብ ነው። ሰውዬው የሞተ ከያኒ ነኝ ባይ ነው😡😡😡
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 11 ай бұрын
የአብይን ሌብነት እና ጭካኔ በቃላት መግለጥ የሚያቅተኝን ያህል ... የኢትዮ ፎረንም የጋዜጠኝነት ልዩ ብቃትንም በቃላት መግለጥ ያቅተኝይል I ❤️ ኢትዮ ፎረም
@wizkidkidu3339
@wizkidkidu3339 11 ай бұрын
ሰሜናውያም መቸም አይጣሉም የባለፈውም ይፀፅተናል። ኦሮሙማው መቸም አይሳካላችሁም።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 11 ай бұрын
☑☑☑
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew 11 ай бұрын
I can assure you that Teddy will pay heavy prices for everything what he said about #Tigray. It's just a matter of time.
@miraftesma0012
@miraftesma0012 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም የአጋሮ ልጅ ነኝ ምንም እንኳን የምኖረው አዲስ አበባ ቢሆንም ከወለጋ ዩኒቨርስቲ በጥሩ ውጤት ብመረቅም አጋሮ ለምኖረው እናቴ ብና እንኳን መግዛት አልቻልኩም ይገርማል! በአንፃሩም .....ይህን ተመልከት "አቦ ታምሪዳ "አለች አያቴ😂
@mesfintesma7974
@mesfintesma7974 11 ай бұрын
ያየ ስው መቼስ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ 10 ай бұрын
❤❤❤❤ሰላም ለሰሜኖች ያረብ
@tesfayedemissie-z2c
@tesfayedemissie-z2c 11 ай бұрын
ቴዲ የመጨረሻ አስመሳይ እና በሁዱ የወደቀ አርቴስት መሁኑንን ከሜሰራቸው ስራዎች ተረዳሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ብሮ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 11 ай бұрын
በንፁሀን ደም ከጨቀዩ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ታሪክ እድሜ ልክ ከማይረሳቸው ወያኔና ብልፁግና ታሪክ ውስጥ አብሮ ስማቸው በጥቁር መዝገብ የኢትዮጵይ ህዝብ የሚያስታውሳቸው ብዙ ለነዋይ የተገዙ አርቲስቶች አሉ ይህ ለታራክና ለልጆቹ ማስታወሻ ይሆናል
@Aynekulu.kinfegabriel
@Aynekulu.kinfegabriel 11 ай бұрын
ስለ ቴወድሮስ ተሾመ እና አቢይ አህመድ 👈 👎👉 አስቴር በዳኔ የምትባል ሴት በቂ መረጃ አላት 🤔 አዋሩዋት 🤔 አናግርዋት 😡😡😡🤔🤔🤔...
@meazat.4857
@meazat.4857 11 ай бұрын
God bless you you the best 🙏🙏🙏💕💖❤️
@BirukTigistu-e7r
@BirukTigistu-e7r 11 ай бұрын
ቴዎድሮስ ተሾመ እኔ ራሱ በአይኔ በብረቱ ቤተመንግት ሲመላለስ አይቻለሁ
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሰበር ጠቅላዩ ደነገጡ 😱
30:00
Matyas HD
Рет қаралды 28 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН