"ጥበቡ ወርቅዬ በአዲስ ነገር ተገለጠ" ዘማሪ ይስሀቅ አሳዛኝ እና አነጋጋሪ ሚስጥር አወጣ

  Рет қаралды 119,329

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

2 жыл бұрын

#christiantube #YishakSedik #TibebuWorkye

Пікірлер: 104
@nehemiah6931
@nehemiah6931 2 жыл бұрын
ጥበበ ወርቅዬ ዝናን ከበሬታን አይቶታል ምንም እንደማይጠቅም ዓለም ላይ አይቶት ጨርሶ ነው ወደ ጌታ ኢየሱስ የመጣው አርዶ አቃጥሎ ነው የጀመረው አገልግሎቱን እግዚአብሔር ይባርክለት !!!
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዘመኑ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው እንጸልይለታለን። ደሞ በጣም እንወደዋለን ❤❤❤
@japigezachew2502
@japigezachew2502 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ዘመኑ ይባረክ እግዚአብ ሔር በነገር ሁሉ ይባርከው በደንብ ነዉ የገለፅከዉ የአግዚአብሄርን ባርያ❤
@tesfumatiwos30
@tesfumatiwos30 2 жыл бұрын
ጥበብ ውርቅዬ ጌታ ይባርክህ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@yordanosghebre4961
@yordanosghebre4961 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድም ጥበቡ ወርቄ በእጥፍ ይብዛልህ👍💖
@behailuabdissa3223
@behailuabdissa3223 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት እንዲሁም ፀጋ የበዛለት ሰው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@user-mx4ho5cr4z
@user-mx4ho5cr4z 2 жыл бұрын
ዋው ጥብዪ ምረርጡ ወንድማችን
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 жыл бұрын
ጥበቡ የእግዚአብሔር ጥበብ ተባአክልኝ።በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ።ይሰሐቅ ተባረክልኝ።ለመላው ተፈናቃይ ወገኖቻችን እግዚአብሔር መልካም ያድርግ እኛን እኔ ብለን ከአሁኑ በበለጠ እጅ ለእጅ በመያያዝ አገራችንን እንድንገነባ ይርዴን።
@miletedagnew9209
@miletedagnew9209 2 жыл бұрын
ጥበበ ወርቅየ ጎይታ አብዚሑ ይባርኽካ
@herodakinfe699
@herodakinfe699 Жыл бұрын
ጥበቡ ጌታ ያብዛልህ
@medhanitsella8620
@medhanitsella8620 Жыл бұрын
ስለጥበብ ጌታን እባርካለሁ ጌታ ከሚጠቀምባቸው አገልጋዮች አንዱ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርክ
@tsegayetadesse1451
@tsegayetadesse1451 2 жыл бұрын
ውይ የእውነት የእግዚአብሔርን ሃይል በጥበቡ አገልግሎት ብዙ ታአምራት ሲሰራ አይቻለው ወንድም ጥበቡ ጌታ አብዝቶ ይባርከው
@jerryadinew737
@jerryadinew737 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጥበቡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ሲጠራን እራሳችንን እንድንገልጥ ሳይሆን ጌታ በእኛ እንዲገለጥ ነው እሱ በሂወታች ሲገለጥና ሲከብር ክብሩ እራሱ ያከብርሀል
@mesfinakene7172
@mesfinakene7172 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጥበቡ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጥበቡ አንድ ነገር አደራ ለማለት እወዳለሁ ከዚህ እግዚአብሔር ካስቀመጠህ ከፍታ በፍጹም አሁን በሚታየዉ በሶሻል ሚዲየዉ መተረማመስ ወርደህ እዳትገኝ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ብርክ ብልልኝ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
ጥብቀህ ያዝ ምን ቀረበ አበራ ከማጨስ ቀጥል ከዚህም በላይ ፀጋዉን እንዲያበዛልህ እፀልይልሃለሁ ተባረክ አገር ቤት ስመጣ ከእቅዴ የአንተን ፀጋ መከፈል ነዉ ይብዛልህ አሁንም ከሚድያዉ ቃጭል ጭኸት ይጠብቅህ።
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
የእኔም ይህን ሐሳብ አፀናለሁ ጌታ የገለጠልህን
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 2 жыл бұрын
ወንድም ይስሀቅ የተናገረዉ። እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ የሆነ ጌታ በአምሳሉ ለፈመረዉ ሁሉ ግድ ሊለዉ ይገባል። ጌታ። ይባርከዉ
@elsaadmasu3284
@elsaadmasu3284 2 жыл бұрын
የአባቴ ልጆች ተባረኩ
@TilahunGarda
@TilahunGarda 2 ай бұрын
ጌተ ዘመን ይበረኪ
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ አገልግሎትን ተካፍያለሁ በጣም ደስ ይላል የጌታ ክብር አለ ተመስገን ጌታ ሆይ::
@genettakel7722
@genettakel7722 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 2 жыл бұрын
ከነብዩ ጥበቡ ሥራ የአንተ ምስክርነት ይደንቃል ተባረክ እርሱ ራሱ ተደብቆ ስሰራ አንተ ደግሞ በአደባባይ ስመሰከር ደስ ይላል ተባረክ ክርስቲያን ቱብ
@user-gn7ne8st4j
@user-gn7ne8st4j 2 жыл бұрын
አዉነት ነዉ ዘመኑ ይባረክ የእግዝያብሄርን ህልዉና አይተናል በነጸ የተሰጠዉ በነጸ ሲያገለግል አይተናል የዲያቆናቱ ስርአት ሌላ በጣም የሚገርመዉ ባለቤቱ በጣም ጨዋ ስርአት ያላት የጸሎት ሴት መቀባበል ያለበት ቤት ነዉ ሌላዉ እስከመጨረሻዉ ሰአት ጸሎት ለፈለገ ሰዉ ጸልዮ በዝማሬ እረስርሰን ቃላት የለኝም ምክንያቱም ያኝዉን አለም በደንብ ስለምናቀዉ በዝኝዉ አለም አንሸወድም ዘመናችዉ ይባረክ እንደዝ ለወንጌል የቆሙትን ያብዛልን
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
አቦ አስደነገጥከኝ ርእሱ ተገለጠ ስትል ምንገጠመው ጥቤ ብዬ ጥበቡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የ90ወቹ ፈርጥ
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Telatu yidengte tebebuye erejim edme ke tena gar temegnehulh
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Telatu yidengte tebebuye erejim edme ke tena gar temegnehulh
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ጌታ በእጥፍ ፀጋዉን ያብዛለት አሜን አሜን
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ቲዬብ ምርጥ ፔጅ።በርታ ደስ ብሎን የምሰማው ፔጅ።ተባረክ
@aalamaalam5063
@aalamaalam5063 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ አባ ክብር ላንተ ይሁን
@medhanitbekele6963
@medhanitbekele6963 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በኢየሱስ ስም ስፋ
@alemsemu7617
@alemsemu7617 Жыл бұрын
ጥበቡ መልካሙን መንገድ ይዘሀልና ቀጥልበት እግዚአብሔር በድብቅ ያገለገልከው አምላክህ በግልጽ ይከፍልሀልና ዘመንህንም ይባርካል
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
ደግ አረገ ዝምታ ያዋጣል እዩኝ እዩኝ በኋላ ደብቁኝን ያመጣል
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 жыл бұрын
የቤተ ክርስቲያኗ ስም እራሱ ፓውሎስ የክርስቶስ ቤተ/ክ ማለቱ ዝም ብሎ አይመስለኝም ። ሐዋርያው ፓውሎስ ለጌታ (ለወንጌል ) በዘመኑ እንዴት እንደኖረ የሚያመለክት ይመስለኛል ወንድሜ ጥበቡም ይህንን አርአያ በመከተሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ።
@zenimulugeta7955
@zenimulugeta7955 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያለሚዲያ ወንጌል ይሠበካል።ጥበቡ ጌታ ይባርክህ ለሚዲያ ክፍያ ቅዱሣንን ማሥጨነቅ ሀጢአት ነዉ።
@Truth0o0
@Truth0o0 2 жыл бұрын
ታለንት በ ፀጋ ይቀየር🙏በወንድም ጥበቡ ላይ ያለውን የእግዚአብሄር ፀጋ የነካው ብቻ ነው የሚያውቀው
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Tebarek geta yebarkh 💕🙏🏻
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 жыл бұрын
ወወወወወወ ጥበቡዬ እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ በጣም ደስ ይላል ወወወወወወዉዉዉዉዉዉዉዉ አሁንም ጌታ ኢየሱስ ነፍሳትን አሳልፎ ይስጥህ የጌታ ፈቃድ ከሆነ መጥቼ ለመካፈል እጓጓለሁ እግዚአብሔር ጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ ዘማሪ ይስሐቅዬ አሁንም ጌታ በመንፈሱ ይርዳህ እግዚአብሔር ሁሉን አሳልፎ ይስጥህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ስለ ሁላችሁም እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ አሜን
@Truth0o0
@Truth0o0 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌ስላንተ እግዚአብሄርን እባርካለሁ አምላኬ ስሙ ይባረክክክ🙏❤
@altamimiali5283
@altamimiali5283 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረከው ፀጋው ይብዛል
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 жыл бұрын
Kebr legzabher yehuen yegzabher yebarkachew tebareku
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@fthisahle6654
@fthisahle6654 2 жыл бұрын
I love you tebebu werekiye our blessed we love u more 💓gieta yebareke anete leu yeageziabihire sewe ne tebarekeline much 💖
@mesfinkebede266
@mesfinkebede266 Жыл бұрын
በዓለም የነበርክበትን ሕይወትህ በጌታ ከሆንክ አይንገስብህ ባተርከዉም መልካም ነዉ ።
@user-dz2we8tg6g
@user-dz2we8tg6g Жыл бұрын
ምርጥ መረጃ ነው የምታደርሰው
@bethminassie8907
@bethminassie8907 2 жыл бұрын
I totally agree about pawlos international ye kirstos church. GOD give him more wisdom. The more he sees the power of GOD, I pray for him to have more fear of ALMIGHTY GOD and rescue more souls from evil traps GOD protect,bless him and family
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 2 жыл бұрын
Tbebu Wondim Geta Eyesus Slante yibarek!
@derejederejemekonenn9881
@derejederejemekonenn9881 2 жыл бұрын
thank you jesuse
@henokabebe1035
@henokabebe1035 2 жыл бұрын
ተባረክ እስኪ ስለ መካነኢየሱስ ቶምቦላ መጨረሻ መረጃ አድርስን
@caa7291
@caa7291 2 жыл бұрын
እዝግያብሔር ይመስገን እምነት እመን
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Tebebwoy selanet geta yebark etef yebzalh wedemey
@ganitumiso6238
@ganitumiso6238 2 жыл бұрын
Wowowowow አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️
@MartaMarta-gt9jv
@MartaMarta-gt9jv 2 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏🙏💕💕
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 жыл бұрын
ጀሞ 1የት ነው? የኮንፍረንሱም ቀን በትክክል ቢገለፅ ጥሩ ነው በፅሁፍ.
@wedemulat1430
@wedemulat1430 2 жыл бұрын
Halleluja Halleluja
@Elu2424
@Elu2424 2 жыл бұрын
ጥቤ❤️❤️❤️🙏
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v 2 жыл бұрын
Ewnate new geta yebar
@lovejrusi3524
@lovejrusi3524 2 жыл бұрын
Kbr leyesus yhun mn ale hulum agelgay ende tbebu bihonu geta yesus zemenunna agelglotun ybark zemari ysak egz ybarkh betesebochuhm geta enqn asmeletelh kekufu egz lehulum yetefenakele hzb yrdaw
@deginshhosani9141
@deginshhosani9141 4 ай бұрын
Tebar🎉🎉
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 2 жыл бұрын
አያዞን ሰሚንላያ ከባድ ቢሆንም ወንጌል መስማታቸዉ አያቀንርም እዛ ለተወለድን ሰዎች ከባድ ቢሆንም ግን እርግጠኛ ነኝ ወንኔል ያሸንፉል
@nanniaa7946
@nanniaa7946 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 2 жыл бұрын
Does he has his own Songs?
@esafesa8876
@esafesa8876 2 жыл бұрын
እረ እንዲ አይነት አገልግሎት ይብዛ
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ! ሚዲያ ላይ አለመዉጣቱ እርቆ እንዲሄድ እረድቶታል ! ሚዲያ ጥቅሙም ጉዳቱም ብዙዙዙዙዙ !
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
ሌሎቹም ነብይ ተብዮችና በያምድያ የምከሰሱ ሁለ ከጥበቡ ማማር ይጋበቸዋል በትህትና የምተጋለግሉ እግዚአብሔር የክብራቹ ተበርኩ እስከማጫረሽ በቤቱ የጽናቹ
@kidy2988
@kidy2988 2 жыл бұрын
Geta abzito yibarkih tibebu
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 2 жыл бұрын
Ahunese berr ayidele eda ymiyasadedew ayi panta tasekalchehu eko
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 6 ай бұрын
Enem ke wendemochen ehetoche hasbe gar esmamaleh ebakeh yehen yegetan kenatena telek agelgelot menem endaiwesdebeh yilkunes antem ende metelew bezihe bemechereshaw seat!!!!!!
@fikrtole553
@fikrtole553 2 жыл бұрын
ብሩካን ቃላት የለኝም
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 2 жыл бұрын
ጥበበ ወርቅዬ እውነተኛ አገልጋይ ነው
@ethio7165
@ethio7165 2 жыл бұрын
Silkun Lakiliny
@MaranataJesus-xl5qr
@MaranataJesus-xl5qr 2 жыл бұрын
Glory to God
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
መስታወቂያ ወይስ ምስክርነት ታላቅ ነገር የሚያደርገው እግዚአብሔር ወይስ ጥበቡ ወርቅዬ?
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
አይሰው hamt
@kitaletown7110
@kitaletown7110 2 жыл бұрын
የሚገረመው ጋዜጠኛው ኬት አምጥቶ እንደሚያወራ
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 2 жыл бұрын
እንዲ አሪፍ ወንድማችንን አምጡልን እንጂ ኖርማል ሰው
@Nati-oy8lf
@Nati-oy8lf 2 жыл бұрын
Ena esu mashkabeti kalofelege anite mini ashkabete kadiya ee yehon ashkabac negeri new eko anite erasu eko werign negeri neki eko ......ewineti new hatiyategn yimetali eko yiketetekeli ena leza new esh atasib esh seyitan chnikilatun new yemumetawi enitem bitimeta tiku new keza wede menigedu tigebale esh bedenim yimitu ahunim bimetu tiru new
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 жыл бұрын
"ኣነጋጋሪ፡ሚስትር...,,ሚስትር፡ወታ"!የወረ፡ክምር!
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
አውንት ነዉ በዝምታ የሰራል
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l 2 жыл бұрын
የት ነው የተቀበለው😂😂
@manaye8321
@manaye8321 2 жыл бұрын
ዷኡደዞ
@kitaletown7110
@kitaletown7110 2 жыл бұрын
ስለ ጥበቡ ኬት አምጥተህ ነው የምታወራው
@Uzer-4131
@Uzer-4131 2 жыл бұрын
አነጋጋሪ ሚስጥር ? ስታሳዝኑ
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Yishakie lmin fresh akababih li b TPLF mikniat hizbu tefenakilwal tegelwal tezerfwal tedeferwal k wolega ye wollo hizbu tegelwal tefenakilwal yihe new ewunetu
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 2 жыл бұрын
Online ፈውስ የላችሁም?በዶላር ስንት ነው ድረሱልኝ።
@apos658
@apos658 6 ай бұрын
እሱን ጠንቋይ ቤት ፈልገው የእግዚአብሔርን የማዳን ኃይል በዶላር በማሰብህ ንስሀ ግባ
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 6 ай бұрын
@@apos658 ተመስገን ስልክ ዛሬ ገዛህ ጤባ
@tsionamsalu8091
@tsionamsalu8091 Ай бұрын
በንግግሩ መንፈሳዊ ህይወቱ እጻን ነው በንግሩ ያዳነው እየሱስን ስጠራ አጠራም ትኩት ስጡ ለመንፈሳዊ እድገቱ አደራ
@sabaasheber5847
@sabaasheber5847 2 жыл бұрын
Silemetnagerew neger tetenikek
@Selhulum
@Selhulum Жыл бұрын
this is a promotion ???????? so you will get ........................................ advertisement payment 100%
@tube-mt8ws
@tube-mt8ws 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጴንጤኮ አይሰጥም ኧረ በተለይ ካሜራ ከሌለ አይሰጡም አሁን እዉነተኛ እረኛ አንድ ሰው ተገኙ ወልድያ
@YeneLyu
@YeneLyu 2 жыл бұрын
ሌቦች ሰሜንን በገንዘባቹ ልታመነፍቁት ነው አሳባቹ አደል ፡አይሳካላችሁም።
@sisaysisay2885
@sisaysisay2885 2 жыл бұрын
ክርስቲያን በሚል ስም የቆረፈደና የከረመ ዜና ርዕሱን እያስጮህክ እየለጣጠፍክ ገንዘብ የምታሳድደው ዋናው አንተ አይደለህም ¿¿¿
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 жыл бұрын
Karatestu tebebu werkeye 🤣
@amenubelayneh9241
@amenubelayneh9241 2 жыл бұрын
የፕሮቴስታንት እምነት የሚባል ያለ አይመስለኝም ማለት የፈለከው የወንጌል አማኞች ለማለት ፈልገህ ከሆነ ልክ ነህ ከዚያ ውጭ የፕሮቴስታን እምነት የሚባል ነገር የለም እና አሰተካክል
@rediettibebe961
@rediettibebe961 Жыл бұрын
አቦ ተበዱ ሌቦች
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
ዋው ጥብዬ ዘፈን ይሻልሀል
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 2 жыл бұрын
Wey wey aleme sew alemun Hulu biyaterf nefsun gin biyagol min yetekmewal Eyesus yishalal antem wedeme wedezih wedegeta yefeker mengest edetmeta aberetatahalew geta yibarkeh Eyesus yiwedhal
@mesfintefera4436
@mesfintefera4436 2 жыл бұрын
Worldly music 🎶 is demonic .
@kerubaltesgaey740
@kerubaltesgaey740 2 жыл бұрын
@አብርሃም.... ሠይጣን፡አለብህ፡ ወንድም፡ጥበቡ፡ ይፀልይልህ ፡ ጤነኛ፡ትሆናለህ።
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
ተባረኩ ዘማሪ ይትባረክ ነኝ kzbin.info/www/bejne/kHLblmyqlKmhac0
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
ታዋቂው ቲክቶከር ይቅርታ ጠየቀ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.