🔴ጥብቅ መልእክት የዘመናችን ድንቅ መምህር እና አባት . . .

  Рет қаралды 5,178

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Күн бұрын
የስጋና የነፍስ አለ ወይኔ አገረ እየሱስ ብቻ ነዉ የስጋና የነፍስ ባለበት በጣም አዝናለሁ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Күн бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናያቆይልን ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Күн бұрын
መላክ ሀይል ቀስሴ ሀይል መላኩት ግርማ ዉንደሙ የዘመንችን ሀዋርያ አባትን ልዘጀ❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 2 күн бұрын
እኔ ባሁኑ ሰዓት አንድ እናት ነው ያለቺኝ እሷም እመ ብርሃን ናት ክብር ለጌታ እናት!!!!
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 күн бұрын
ዲያቆንቃለ ህይወት ያሠማልን ሙሉዉን ሠምቼ አልጠገብኩም እነ ገርዳሜ የብልፅግ ፓሥተር ዝንጀሮ እንኳ ጎንደርና ጎጃም ንስሀ የገቡ በደንብስሙ የጠንቋዩ ደጋፊ ሥላልሆንህ ሙሉ አየሁት
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 күн бұрын
ቀሲስ ሀይለመለኮት ግርማ በረከተወ ይድረሰኝ ይባርኩኝ የኔ ቅን። እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ መምህር ግርማን ባገለግላቸው። እኔ በአካል ሁለቴ አግኝቻቸዎለሁ። በሳቸው ምክንያት ከዱሩይነት ህይወት ወጥቻለሁ በመምህር ተስፋየ ምክንያት ቅዱስ ቁርባን ተቀብያለሁ። ❤❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ብታገለግዪ አይሻልሽም?
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 күн бұрын
@@Tsegayekiflu እኔ ለማገልገል አልደረስኩም። ደሞስ ማገልገል ማለት እንዳንተ መሳደብ ሰውን ክብር ዝቅ ማድረግ ከሆነ ያሳዝናል። እኔ አገልጋይ ከምትባል ሴት ጋ እኖራለሁ በጣም ታሳዝኑኛላችሁ። እግዚአብሔርን የምታሳዝኑ ፍጥረቶች
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
ሰው የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማአገልገል ነው፡፡ የተፈጠርንበትን አላማ መርሳቱ ተገቢ አይመሥለኝም፡፡
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ነገርኩህ አገልጋይ ተብለው እዚህ ውጪ ሀገር ለውጪ ሰው ምድር ግን ለገዛ ባላቸው እንኮ የማይመለሱ አማኙን የሚያስክዱ እጂግ ክፉወች ዙሪያ ላይ አሉ። ያለ ማስረጃ አላወራም።። ደሞ እኮ ጰጰስ ሳይቀር ቤታቸው ይመጣሉ ይገርመኛል። ለምንድነው አስመሳይ የሆነው። አይይይይይይ እዉነት እግዚአብሔር ይፍረድ። እዉነት! እና ማለት የፈለኩት ቤተክርስቲያን አሰርተው ሁሉ የኛ ቤተክርስቲያን እኛ ባሰራነው ስለሚሉ ዉስጥ ለውስጥ የተሳሰሩ ስለሆኑ አደለም አገልጋይ ለመሆን እነሱ ሚሄዱበትም ቤተክርስቲያን አልሄድም።።።።።።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
@@delilaalem3914 ብዙ ክፉ አገልጋዮች እንደሚነሱ ጌታችንም ነግሮናል፡፡ ዋናውን የቤ/ክ ተልእኮ የረሱ በጣም ብዙ ናቸው አምላከ ቅዱሳን ይቅረበን እንጂ በዓለም ያሉትን ብቻ አገልጋዮ ብንመለከት ኖሮ እስከ አሁን በጠፋን ነበር ነገር ግን ስለ ቅድስት ቤ/ክ የሚያነቡ ምእመን እና ገዳማውያን አሉልን፡፡ ቤ/ክ የምንሄደው ከአምላካችን ጋር ህብረት ለማድረግ እንጂ አገልጋዮችን ለማየት ስላልሆነ ከአንቺ የሚጠበቀውን ነገር አድርጊ መቁረብ ካለብሽ ቁረቢና ከነሱ ተለዪ እነሱን አትመልከቺ ከቻልሽ ጸልዪላቸው ለኔም ጸልዪልኝ(ክንፈ ገብርኤል)
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Күн бұрын
ተብታብዎቹን ያጥፋልን
@TiGst-y2h
@TiGst-y2h 2 күн бұрын
በርቱ የተዋህዶ ዕንቁወች ❤
@fakieplayz9851
@fakieplayz9851 2 күн бұрын
Selam wendma betam yemakebrh yemketatelh neh berta ke jordan 🇯🇴
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 күн бұрын
Le kesis haylemelokot girma ❤❤❤
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 2 күн бұрын
❤❤❤❤ በርታ ወንድማችንን
@ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ
@ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ 2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Күн бұрын
ዘለአለም ቅኔ ጊዜ አልፎበታሌኝ ከዘረኝነት ዉጡ ለታርክ ይኖርላችሀል
@AnaAna-xj5cr
@AnaAna-xj5cr 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazbati2519
@almazbati2519 2 күн бұрын
አቡነ ማርቆስን ስማዋቸው ኢትዮጵያም ለአባቶች አልታዘዝ ብለዋል
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 күн бұрын
Min atefu yememhr girma like?
@delilaalem3914
@delilaalem3914 2 күн бұрын
ይሄ ዛር ስላለበት እሳቸውን አንተ እያለ ነው ሚጠራ ጋጠወጥ በቤተክርስቲያን የተደበቀ ጊንጥ ነው።።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 күн бұрын
ጀመረሽ 😂😂😂
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Күн бұрын
ነገ ፍርዱ ከእየሱስ ጋር ነዉ የስጋና የነፍስ ባለቤት ነገረኛ
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 күн бұрын
የዝንጀሮዋ ንሰሀ ለራሱ ለሄኖክ ለጀንደረባ ትውልዱ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለሚጠላው የተረተው ነው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Күн бұрын
በጣም ከበደ ቀንት አለበህ
@Addisalem-eq3ms
@Addisalem-eq3ms 15 сағат бұрын
ትክክል እንደ አባ ግርማ አይነት መልካም አገልጋይ እሳቸውን መሳይ ቤ/ክንን የሚረከብ መልካም አገልጋይ ልጅ አፍርተዋል።ይሄን ልጅ አውደ ምህረት ላይ ቆሞ በልጅ አንደበት የእግዚአብሄርን ቃል ሲያስተምር ነው ያየኸው።ለምን ሽሙጥ አስፈለገህ?አቤት የሚታይብህ ችግር የ ሽሙጥ ሱስ, ክፋት...ይቅር ይበልህ
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 Күн бұрын
ጠንቋዩ ተብታብዉ ማን ነዉ
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 332 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 27 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
♦️ከ3 ዓመት በፊት አባ መፍቀሬ ጋር ያደረኩትን ቆይታ ልጋብዛችሁ♦️
15:13
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 332 М.