KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማንን ምን እንጠይቅልዎ - በዳግም ምዝገባ የ1997 እና የ2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ዕጣፈንታ! @ShegerFM1021Radio
8:35
//ውሎ// "ህክምና የማጥናቴ ምክንያት እናቴ ሁሌ ስለምትታመም ነበር..." ዶ/ር አከዛ ጠዓመ //በእሁድን በኢቢኤስ//
33:26
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
ጥብቅ የኮንዶሚኒየም መረጃ ወጣ | ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ | ምንተስፋ አለው? REAL ESTATE Housing Finance & House MARKETING
Рет қаралды 82,220
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 124 М.
Addis Business
Күн бұрын
Пікірлер: 194
@bemnethailu1663
8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን በቃላቸው እንዲገኙ እርዳቸው እኛም እፎይ የምንልበት ሰአት አምጣ 🤲
@masreshareta4355
8 ай бұрын
ትክክለኛ ሀሳብ ነው ተባረክ መንግስት ቁርጣችንን ይንገረንና የቆጠብነውን ከባንክ አውጥተን እንብላበት ወይም እኛ በቆጠብነው መሠረት ቃሉን አክብሮ ቤት ይስጠን አለበለዚያ እየተራብን በቆጠብነው ገንዘብ ለሌላው ላልቆጠበ ቤት ማደል በምድር ይቅር በሰማይም ያስጠይቃል በእውነት ግፍ ነው. !
@GeaterthanMehmmed
8 ай бұрын
ፍትህ ለኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች መንግሰት ቃሉን ያክብር!!
@solmimila3780
8 ай бұрын
ፍትህ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@ledetadera328
8 ай бұрын
ወፍ የለም ፍት
@solmimila3780
8 ай бұрын
@@ledetadera328 ወፍና ኮንደሚኒየም አትለይምእዴ
@dagnenetabebe3395
8 ай бұрын
መረጃውን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
@habeebah1073
8 ай бұрын
ፍትህ ለ2005 20/80 ተመዝጋቢ
@yasminzakir6762
8 ай бұрын
Tikikil❤
@YayeshAchenef
8 ай бұрын
mn adis ale eneme 20/80 neberku
@selinatemesgen5986
8 ай бұрын
ፍትህ ለ1997 እና 2005 ዓ/ም ኮንዶምንየም ተመዝጋቢዎች ቁርጡን ንገሩን፡፡
@rahelamare9877
8 ай бұрын
እውነት ነው መንግስት 97 እንዲሁም 2005 ቆጣቢዎች ያለውን እውነታ ማሳወቅ አለበት እዠ ይሄ ህዝብ በጣም ታግሶ ነው እየቆጠበ ያለው መንግስት ግን ዝምታን መርጧል ይሄ ጥሩ አይደለም
@mazigedlie7157
8 ай бұрын
መቼም ቢሆን እግዚአብሔር ከፈቀደ አይቀርም ቤቱን ማግኘታችን🎉🎉❤❤
@مسراتانجي
7 ай бұрын
Tekekel
@ShewaAyalew
8 ай бұрын
እግዚሐብሔር ቃላችሁን እውን ያርግልንና ልጆቻቾን እፎይ ሲሉ አይተን እንሙት
@azutyhami5531
8 ай бұрын
11 አመት ሞላኝ በተስፋ ብቻ አረ ቁርጣችን ይነገረን መረረኝ
@mohammedseidibrahim6647
8 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ወንድሜ አንጀራ ይውጣልህ
@Mire8839
8 ай бұрын
ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አንወጣም??? ያኔ ትኩረት እናገኝ ይሆናል። ወይ ኢቲቪ አይናችን የሚባለውን ዝግጅት ክፍል እናናግር። ካልሆነ ምንም መፍትሔ አናገኝም
@tigistteferi1805
8 ай бұрын
ይገርማል
@GgHh-gt8ix
8 ай бұрын
ፍትህ ለእኛ 2005 ተመዝጋቢዎች
@mulushewagamilcom
7 ай бұрын
ፍትህለ2005ተመዝጋቢዎች።
@cherkostafere2469
8 ай бұрын
ትክክል ነው ብራቹ ውሰዱም አንድ ነገር ነው ነገር ግን መንግስት ብሩን ይፈልገዋል እየተጠቀመበት ነው ያለው
@meronkassaye5713
8 ай бұрын
እኛ ከ2005 ጀምሮ የቆጠብነውን ቤት እነሱ አሁንም እየሰጡ ነው እኛ በቆጠብነው ብር ለፖለቲካቸው አዋሉት
@BirthDemisse
8 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሲጠባበቁ ለኖሩ ኮዲሚንየም ተመዝጋቢ
@seyawyemuhe
4 ай бұрын
ፈጣሪ ይፍረድ የኮንዶምኔየምን ጉዳይ የህዝብ ንቀት የተንሰራፋባት ሃገር ማናት ቢባል ኢ/ያ ናት!!!
@Mulatgirma-o9c
8 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኮንዶሚንየም ተመዝጋቢወች
@GashuYigzaw
8 ай бұрын
ደሃ በቆጣባው ከቀበሌ እስከ ፌዴራል ላለ ባለሥልን እየተከፋፈለ እንዴት የቤት ባለቤት መሆን ይቻላል?
@asterendale5361
8 ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር አስበኝ፡፡
@danielhadgu23
8 ай бұрын
27,000 ባለ ሶስት መኝታ ቤቶች ለካድሬና ለኣስቀባጭ የኦሮሞ ኣርቲስቶችና ጋዜጠኞች በሚገርም ጋጥ ወጥነት የኣዳነች ኣበቤ ስራ እዲዘረፍ ፈቅዳለች እናማ ተስፋ የለውም ክፋታቸው የትየለሌ ነው ጨካኞች
@Mimilegesse
8 ай бұрын
ሳናጭበረብር በእነሱ ጨምላቃ ፖለቲካ ምክንያት የደረሰንን 40/60 ኮንደሚኒየም ከእጄ ላይ ነጠቁኝ የሚያይ የሚመለከት እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ 🙏
@nahommoke9145
8 ай бұрын
እኔንም የደረሰኝ ነጠቁኝ።
@Mimilegesse
8 ай бұрын
@@nahommoke9145 በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭
@Dana-fy2bu
3 ай бұрын
ህይወታቸውን ይንጠቃቸው እኛም አረብ ሀገር ያለነውን አፉርሶብናል😢😢
@KerimNur-wq2of
8 ай бұрын
ጥሩ ነው ሚድያ ሽፋን በደንብ ያስፈልገዋል
@BetelihemCherinet-jq5oh
4 ай бұрын
ጆሮ የለው ይስማ ልብ አለ ነኝ የሚል ያስተውል የሕዝብን ጩሄት የቀረ ጩሄት አታድርጉ እባካችሁ ።
@letaytesfay
4 ай бұрын
መታሰብ ያለበት ነው እኛ በተስፋ እየጠበቅን ነው
@betelihemamda3352
8 ай бұрын
አይ ጌታዬ ኢ/ር ሰናይት ዳምጠው እንኳን ከሞተች ሁለት አመት ሆናት
@FkrteHayelu
8 ай бұрын
እግዝሃቤሄ ይርዳን
@bekiiache5805
8 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ
@ZERIHUNTibebu-pu4vz
8 ай бұрын
የምናውቀውን መለፍለፍ ላንተ ገቢ ሲሆን ለኛ ግን ከንቱ ልፍለፉ ነው። እግዚአብሔር አንድ ቀን ለኛ ይህንን አመት ሙሉ በተስፋ ለምንኖረው በቃ የሚልበት ዘመን ይመጣል !
@aynalemzerfeshual1446
7 ай бұрын
በጣም ትክክል ወይ አለ የለም ማለት ጥሩ ገዘቡን ወይ አልሰራንበት ቁርጥ ያለውን መናገር
@metasebiatadesse3790
8 ай бұрын
ፍትህ ይህንን ሁሉ አመት መንግስትን በማመን ለኮንዶሚንየም እየቆጠብን ላለን !!!
@kiyawondifraw9761
8 ай бұрын
እኛ ተስፋችን ተሟጧል ህዝቡን ሰመሀል ከተማ እንዲወጣ የሚያደርጉት ስትራቴጁካዊ ስራ ይመስላል ቤቶች ለምን በመሀል ከተማ አይገነቡም?
@almazalmi4169
7 ай бұрын
በትክክል ያሳውቁን ተሰቃየን
@iftuchalchisa
8 ай бұрын
ፍትህ ለ2005ተመዝገብዎች
@aynalemzerfeshual1446
7 ай бұрын
ገንዘቡን አውጥተን እንኳን መልሰን እንዳናስገባ ከወጣችሁ ዘግታችሁ ነው ይላል ባንክ ግማሽ እንኳን አውጥተን እንዳንስራ አጣብቂኝ ግልፅ ክድምንየም አትጠብቁ ማለት
@tamenemergine3600
8 ай бұрын
ተስፋ ሳንቆርጥ እንቆጠባለን ።የህገ ወጥ እየተመናመነ ቢመጣም ተስፋ ሆኖ ሊያስጠብቅ የሚችለው የማህበረሰብ ችግርን በተለያየ አቅጣጫ ሊታይ የሚችልበትን እንጠብቃለን ።
@seyawyemuhe
4 ай бұрын
ፍትህ ለኮንዶምኔየም ተመዝጋቢዎች!!
@wubanchidemeke6274
8 ай бұрын
ለሕዝብ የማይታመን መንግሥት በጣም ያሳዝናል ቃል ገብቶ ከ18 ።ዓመት በኋላ ክህደት
@yonatanyohannes5955
8 ай бұрын
ቁርጥ ያለውን ነገር ቢያሣውቁ ጥሩ ነው ሰው የራሡን አማራጭ ይወስዳል
@raneems2086
6 ай бұрын
ፍትህ ለኮንድምንየም ተመዝጊቢዎች እባካቹ 😢ቃላቹ አክቡሩ😢
@amedworkabera7043
8 ай бұрын
መንግስት አለኝ እኔም ዜጋ ነኝ ብሎ በተስፋ እየቆጠበ ያለው ህዝብ ተስፋው ምን ይሆን ፍርድንስ ከማን እንጠብቅ ማንስ ፍትህ ይስጠን እግዚአብሔር ይመልከት እያልን ይግባኝ ለፈጣሪ ብቻ ይሁን
@Abaaynshwube14
8 ай бұрын
የ2005 ኮንዶሚኒዬም ተመዝግቤ ሙሉውን ክፈሉ ሲሉ ከፍለን ይኼው አስር አመት አለፈን በቤት ኪራይ ምንሰቃየው ምንድነው ተስፋችን ቁርጡን ቢነግሩን 😢
@asmamawdubale
8 ай бұрын
ወንድሜ ስንቱ የመንግስት ሰራተኛ ቤት አገኛለሁ ብሎ በቤት ኪራይ እየተሰቃየ ነው ።ሌላው ቀርቶ ከኮረና በኋላ በየመ/ቤቱ ተመዝገቡ ተብሎ እንዲሁም በድጋሚ ደግሞ በ2014 ተመዝገቡ ተብሎ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ ወንድሜ፤ የቤት ጉዳይ ላም አለይ በሰማይ ሆኖ ቀረ !!መቼ ነው ከመንከራተት የምንድነው?ስቃያችን የሚበቃው መቼ ይሆን???
@haymanotanagawu1102
8 ай бұрын
እኔ ብሩን አላወጣሁም በተስፋ እጠብቃለሁ
@MenbereAbate-j5l
8 ай бұрын
የሚመለከተው,አካል በድጋሚ በሚድያ ቀርበበውማብራሪያ ይስጡን
@MaeregWo
8 ай бұрын
ፍትህ ብቻ ሳይሆን ይቅርታም መጠየቅ አለበት መንግስት!!
@DagfaTafo
8 ай бұрын
ጌታ ያርገው
@feedelband205
8 ай бұрын
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@solomondemeke8569
8 ай бұрын
እውነተኛ መንግስት ሲመጣ ይገኛል
@melakmeng4091
7 ай бұрын
ድሀ ይደርሰኛል ብሎ እየራበውና አየጠማው ቆጥቧል።ነገር ግን በሙስና፣ በብሔር፣በጉቦ... እየተሰጠ ድሀን የድሀ ድሀ የሚደርጉ ሁሉ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው። መቸም ቢሆን ለድሀ የሚቆም አመራር፣ባለስልጣን የለም።እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።
@WolduGebrekidan
7 ай бұрын
Enawkalen Kezihim belay egzabher yimeleketal
@FanosHussen
8 ай бұрын
አላህ ያዉቃል
@FanosHussen
8 ай бұрын
አብሺር ፈጣሪ ያዉቃል
@AsnakeshifarawShifarawBiru
8 ай бұрын
የ2005ድጋሚ ተመዝጋቢ ነኝ እጠህ ጠፍቷል ተብዬ መለት
@markcake7645
8 ай бұрын
ነፊስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@melonmerkato1732
8 ай бұрын
40 በ 60 የት ደረሰ
@etaferahuderib5555
8 ай бұрын
እውነት የው አንድ ውሳኔ ቢሰጥበት ጥሩ ነው ሒሳብ ብቻ ሆነኮ መች ልንኖርበት ነው? ፍተህ ፍትህ ፍትህ ለደሀው ብር ለሌው መግዛት፣ መስራት ለማይችለው ኧረ ኡኡኡኡኡኡ
@merd24
8 ай бұрын
Oromuma የድሃን ተስፋ ቁርጥም ኣድርጎ በልቶታል
@BezabihBekele-bk8rt
8 ай бұрын
ኤጭ
@KamilWerake
3 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ
@mduzzol9917
8 ай бұрын
እኛ የ40/60 እና የ20/80 ቆጣቢዎች የቆጠብንለትን ቤት ነው የምንፈልገው የምንችለውም አማራጭ አማራጭ እያላችሁ ሕዝቡን ግራ ከማጋባት ተቆጠቡ እኛ ብር ቢኖረን ቤት አንገዛም ነበር ከእናንተ ጋር ምን አዳረቀን ????😮😮
@MenaAbebe-f8x
8 ай бұрын
ፍትህ
@LeykunKassa
8 ай бұрын
የኮንዶምኒየም ቤቶች ልማት ሦለሦሥት አካላት አንድ እይታ እና ርዕዮተዓለም ቀዳማዊነት ምን የማያውቀው ነገር አለ??? 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@getachewsime5344
8 ай бұрын
እኔ አሁን 1997 ተመዝጋቤ ነኝ ግን ከቤት ክራይ ነው የምኖረው ወሬ ሰለቸን
@YayeshAchenef
8 ай бұрын
97 eskahun alalkem
@YosefTamerat-h4n
8 ай бұрын
ፈትህ ለኩንደሚኒዩን ትምዘጋቢ የሄ ፐሩጄከት ሳያልቅ ለምን ሌላ መጀምር ተፈለገ እር ፈጣሪን ፈሩ
@nesredinneja9112
8 ай бұрын
ይሁና
@TadiTadi-t9o
13 күн бұрын
97 ተመዝጋቢ ነኝ ድንግል ማርያም ችፍረድባቹ እኔ ሰው ቤት አርጅቼ ልጆቼም ክራይ ቤት አለን የጃቹን ይስታቹ
@kebedeberihu1243
8 ай бұрын
ልክ ነው።መንግስት እስከ አሁን ዝግ አካውንት ባለው ገንዘባችን የኮንደምንየሙን ግዳይ ቁርጥ ያለ ምላሽ ሊሰጠን ይገባል።እግዚ አብሄር ይስጣቹም መልስ ነው እና።አዲሱ አሰራር ከአሁን በሃላ ለሚመዘገቡ ነው እሚሰራው እና እባካቹ መልስ ስጡን።
@muluyalew146
8 ай бұрын
ግን መንግስት የገባውን ቃል ማፍረስ ይችላል? እሱ ካፈረሰ ተራው ሰው ቤያፈርስ ይንቃል።
@FantuFantu-sd6rd
7 ай бұрын
ፍትህ 1997 ተመዝጋቢዎች
@Hundumak
8 ай бұрын
ሐሳባችን ብራችንን መውሰድ ። ያውም በወመቻ ። ከዚያም የእኛንጰብር እንዳዳዳይሠሩበት ማድረግ ። No more condominium 😭😭😭👍
@iftuchalchisa
8 ай бұрын
ፍትህ ለ2005??ተመዝገብዎች
@SelamFikadu-fq7gg
8 ай бұрын
ህዝቡ ባዋጣው ብር የተሰራው ቤት ለልማት ለሚነሱ ሰዎች እንዴት ይሰጣል ለነሱ መንግስት ቤት ሰርቶ ነበር መስጠት ያለበት ህዝቡ ከሌለው ብር በተስፈ ረጅምምም.... ዓመት ሲቆጥብ ቆይቶ አሁን ተስፈ አለመኖሩ እኔጃ በጣም ያሳዝናል
@EsayasGirma-of7op
8 ай бұрын
ዝም ብሎ ወሬ ያወራሀው ደሀውን የሚያስብ የሚጠቅም ነገር። ለማንኛው እግዚአብሔር ተስፋ አድርጌ እቄጥባለሁ ፤ አሁንም ያወራኸ ርእሱ እና ይዘቱ አይገናኝም ፤ ተስፋ አለው አትበለን ሚዲያ እውነትን መሠረት አድርጎ ነውና የሚያወራው፤ እንዲሁ የአየር ሰዓት ማህበራዊ ሚዲያ አገኘሁ ተብሎ አይወራም ።
@solmimila3780
8 ай бұрын
በምርጫ እንገናኛለን እኛም በድምፃችን እንቀጣቸዋለን የምንኖረው አ,አበባ ነን ከነቤተሰቦቻችን ከ1 ሚሊዮን አናንስም ጠብቁን
@Ahmed-wj9rz
8 ай бұрын
ምርጫ ተደርጎ የሚያውቅ ከመስለህ ተሳስተሀል
@solmimila3780
8 ай бұрын
@@Ahmed-wj9rz ወንድሜ አህመድ ይደረጋል በትላንትናው ቀን አላስብም ዛሬ ሌላ ቀን ነው ነገ ደግሞ የተሻለ ሀሳብ ይመጣል
@Steven.24
8 ай бұрын
😂😂😂 በምርጫ አላለም ጊዜው የነፍጥ ነው ንቃ
@solmimila3780
8 ай бұрын
@@Steven.24 ሰይፍ ያነሳ በሰይፍ ይወድቃል ለኮንዶሚኒየም ብለህ ሸፍት እያልክ ነው ተረጋጋ ወንድም
@mulushewagamilcom
7 ай бұрын
እረ፡መላ፡በሉን፡በጣም፡ተቸግረናል፡
@molabelay3605
8 ай бұрын
Government must be kept their promise !
@Contrakter
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gezahegnnegussie-dg4we
8 ай бұрын
ቆጥበን ቆጥበን ሳይደርሰን አረጀን መንግስት ግን በቆጠብነዉ ብር ራሱን አድሶበታል
@tesfayemesfin-i2o
7 ай бұрын
አብዛኛዉ አቅም የሌለዉ የመንግስት ሰራተኛ ቤት እየጠበቀ ጡረታ ወቶ በክራይ ይሰቃያል ሌላዉም እንዳይደራጅ ኑሮ አናቱ ላይ ወቶ ለቤት ማሰብ ቀርቶ ለለት ጉርስ ሆናል በኮንዶምንየም ተስፋ የቆረጠ የጋብቻ ቀለበቱን ሳይቀር እየሸጠ ከገበሬ መሬት ገዝቶ አንገቱን ቢያስገባ ህገወጥ ተብሎ ሁሉን አጣ በገዛ ሀገሩ ተስፋ ቢስ ሆነ ባልሰራዉ ወንጀል ተወንጅሎ ሽጦ የተጠቀመዉ እያለ ህጋዊ ደሃ ተባለ አሁንም መንግስት በትህትና እየቆጠቡ ላሉ ደሆች መብቴ ቢሰጥ እንላለን።
@ermiyaseenyew6104
7 ай бұрын
አንተም ጥቅምህን ብቻ እጂ ትክክለኛ መረጃ አሠጥም
@abebelema7888
8 ай бұрын
ፍትህ ለኮንዲሚኒየም ቤት ተመዝጋቢዎች!!!
@raneems2086
6 ай бұрын
ፍትህ የፍትህ
@BossBoss-nx8uq
8 ай бұрын
ካሎቻለ አልችልም ብሎ ለህዝቡ ማሳወቅ የግድ ነው ተስፋችን ከአሁን አሁን ቲሌቭዥን አፍጥጠን የምንከታተለው ይህን ነው የሚገርመው አብዛኛው ቆጣቢዎቹ ምንም ገቢ የሌላቸው ጡረተኛ . መምህር .ወ/ር . ፖሊስ . የመሳሰሉ ከሚያገኙት ደሞዝ ላይ የሚቆጥቡ ናቸው አብዛኛዎቹ የሀገር ባለውለታዎች ውለታ የከፈሉ ናቸው እነዚህ ሰዎች መጨረሻቸው ምንድነው መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል ባይ ነኝ
@selamu
8 ай бұрын
Balagizewochu lemifeliguachew akefafelu. . .there is time for everything.
@StehaiGebreselassie
8 ай бұрын
Behasabh ensmamalen
@TigistWolde-cn5lu
8 ай бұрын
አውነት ነው
@keenarabbi6222
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@teketellonsako5962
8 ай бұрын
በላም አለኝ በሠማይ ከንቱ ተስፋ ደከመን እኮ ምነዉ ቁርጡን ነግረዉን ለምን አያሠናብቱንም?
@tesfayeyasab9785
8 ай бұрын
መስራት እንደ ማፍረስ መች ይቀላል
@ElizabethKebede-ps4xm
8 ай бұрын
የፖለቲከች መቆመሪያ መሆኑን አላወክም
@AbrhamAlmare
8 ай бұрын
መፍትሔ.ለ2005 ተመዝጋቢዎች
@MuluneshKefyalew
8 ай бұрын
ሰው እንኳን ሊቆጥብ ቀርቶ በፊት የቆጠበውን አውጥቶ ተጠቅሞታል። ስለዚህ ባንክ የብር እጥረት አለ ማለት ነው እንጂ እውነት ኮንዶሚንየም ተሰርቶ እጣ ሊወጣ
@selina4853
8 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለኮንዶሚኒየም 40/60 ለባለስልጣናቱ ታድሏል ባለ እድለኞች ከ6ኛ እና ጣራ ላይ ነው የተሰጡት ይገርማል ህዝቡን ተጫወቱበት
@mohammedahmed-sc7vv
7 ай бұрын
Seytan enkuwan kalun yitebikal Tifatu yegna mejajal new mengistin mamen kentu new Allah yesirachewin yistachew Midre bale siltan mengist bamechachelet Villa ,mekinaw sayker tendelakew yinoralu miskinu mekemecha yatal Fitihin bemaytegebiru ye Allah kuta yawridibachew ena yigelaglen !!! Amen
@MenbereAbate-j5l
8 ай бұрын
ባለሶስትመኝታብዙከለተመዝጋቢውትንሽነውተብላልእሱንእካንከውጡ
@abiygetahunbirke1461
8 ай бұрын
እኔም ባለሶስት መኝታ ተመዝጋቢ ነበርኩ በግዜው ከተመዝጋቢው የተሰራው ቤት በጣም ብዙነው ብለው ነበር ታዲያ ምን ያደርጋል ባለኝ ተጨበጭ መረጃ የቤቱ ካሬ ብዙ ቀመሆኑ ያለዕጣ ምድረ አጨብጫቢ ካድሬዎች እና በሀሰት የገበሬ ልጆች ተብለው ተከፋፍለው ወሰዱት በጣም የሚሳዝን ነገር ነው የገጠመን እጣው ሳይወጣ ቤቱ አለቀ
@SovietMemes69years
8 ай бұрын
ፍትህ ለ 1997 20/80 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች እና ቆጣቢዎች!
@YayeshAchenef
8 ай бұрын
y 1997 20 / 80 balefew amet alewotamneber?
@SamsonBahiru
8 ай бұрын
እኔ መንግስት በህግ የግብር ግዴታ ከድሞዜ ላይ በተገቢው መንግድ እይ🎉ከፈልኩ የቤት ክራይ ክፍዬ መቆጠብ አልቻልኩም መንግስት እኛ የምንግስትም ሆነ የግል ሠራተኞች ክየትኛውም ግብር ከፉይ በተሻለ ለሀገር ልማት ከፍተኛ አስትዋፅኦ እይደረግን በሀገርአችን ላይ ቤት ማግኘት አንችልም የ97 ተመዝጋቢ
@kidistkmichael3043
8 ай бұрын
እኛም የምንፈልገው መንግስት እቅድን እንዲያሳውቀን ነው
8:35
ማንን ምን እንጠይቅልዎ - በዳግም ምዝገባ የ1997 እና የ2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ዕጣፈንታ! @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 103 М.
33:26
//ውሎ// "ህክምና የማጥናቴ ምክንያት እናቴ ሁሌ ስለምትታመም ነበር..." ዶ/ር አከዛ ጠዓመ //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 211 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
9:32
አዲሱ የትራፊክ ህግና ቅጣቶቹ The NEW LAW and PUNISHMENTS in the BUSINESS
Addis Business
Рет қаралды 12 М.
8:29
ሰበር : ቀጥታ ከቤተመንግስት ትዕዛዝ ተሰጠ | እነ አረጋ ከበደ ከባህርዳር ሸ-ሹ | 16 ጄነራሎች ጉ.ድ ሆ.ኑ ሾልኮ የወጣው መረጃ | አሁን የተሰሙ ዜናዎች
Ethio247 Media - ኢትዮ247 ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
14:30
ሰበር ዜና - ኬንያ ውጥረት ተቃዋሚው ወደ ቤተመንግስት | የሱማሊያው መሪ ስለ ኢትዮጵያ የሰጡት መግለጫ
Abel Birhanu
Рет қаралды 40 М.
8:42
ቴሌ አክስዮን ነገር | የቤቶች ግንባታ ተጀመረ The NEW REAL ESTATE Law, LLC, Capital Market and Business 2025
Addis Business
Рет қаралды 510
10:39
አዲሱ የመኪና ህግ | ደረሰኝ ቀይሩ ተብሏል LLC, LC, Personal Finance, Investing and Digital marketing in Business
Addis Business
Рет қаралды 9 М.
8:40
አቦል ዜና |√ጥሪ ለኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች√የ2005 ተመዝጋቢዎች መሰባሰቢያ√ባንኮች ከለከሉ√የመሬት ህግ√አዳኞቹ ተገደሉ√የእስራኤልና ሀውቲዎች ውጥረ
Abol Zena አቦል ዜና
Рет қаралды 17 М.
6:19
የነዋሪውን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠው የመኖሪያ ቤት ልማት መርሐግብር
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 42 М.
9:39
ሰነድ አልባዎች ቶሎ አሳውቁ | ግብር በእጥፍ ያድጋል The NEW REAL ESTATE Law, LLC, Forex, TAX and Business 2025
Addis Business
Рет қаралды 4 М.
10:06
Ethiopia ኮንደሚኒየም ሊወጣ ነው!! ያቋረጣችሁ ቆጥቡ House Information
Sayi Tube
Рет қаралды 73 М.
የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ጥር 4/2017-January 12/2025
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 1 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН