KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማን ይቀብረኛል? የእማማ ልብ የሚሰብር ስንብት
1:17:51
ተሰርቃ የተሸጠችው ህፃን ያጋለጠችው ጉድ 😱
24:00
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
ልጥፋ ብዬ ነበር! ልጄን ለማዳን ያልረገጥኩት መሬት የለም! Ethiopia | EthioInfo.
Рет қаралды 79,352
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 761 М.
EthioInfo
Күн бұрын
Пікірлер: 445
@Lenaebrahim8583
3 жыл бұрын
አይ እናት እናት እሷ ከለለች ሂወት ባዶ ነች እናት እያላችሁ የምጨክኑ ሰወች ስታጧት ከባድ ሀዘን ነው ካለች አስደስቱ ካልሆነ የዘላለም ቁስል ነው ልባችን ዉስጥ እናት አትገኝም ከሄዱ በኋላ💔🖤😭😭😭
@samirasamiraa9152
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👌👌👌👌☝☝☝
@workeayale9976
3 жыл бұрын
@@samirasamiraa9152 p Ĺĺ
@Nejat197
3 жыл бұрын
ሳህ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭እውነት ነው
@ethiopialove9780
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
3 жыл бұрын
እናትነት ሚስጥረ ነው እናት እኮ ልዩ ናት ደሬ እግዚአብሔር ይማርህ እማዬ አይዞሸ የኔ እህት በወጣ ይተካ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
3 жыл бұрын
የኔ እናት ፀበሉን አትሰልቹ መተት ነኝ ብሎ ምልክት ሰቷል የእናንተ ጥንካሬ ነው የሚፈለገው በቀላሉ አይለቅም በፆም በፀሎት እና መስግደት ማድከም አትሰልቹ ይለቃል የአይን ብርሀንህም ይመለሳል ትጋት ያስፈልጋል የመምህር ተስፋዬ አበራን የየሚለቃቸውን ገጠመኝ ይከታተል በእርግጠኝነት ይለቃል
@ናትናኤል-አ4ቐ
3 жыл бұрын
አይ አበሻ በቃ ሰው ጥሩ ደረጃ ሲደርስ አትወዱም ምን አለበት የሰው ደስታ ቢያስደስታችሁ አይዞህ እድሜ እንደዚህ ያደረገህ ሰው እግዚአብሔር እድሜውን ያሳጥረው
@miminamimi9668
3 жыл бұрын
Amen. Yasatrew edmiyew
@ጨረቃዋ4212
3 жыл бұрын
እንዴት ብላ ሀገራችን ትደግ. አንድ ሰው ሰርቶ ለማደግ ሲሞክር እንደዚህ ያደርጉታል ጨርሶ ያድንህ ደርዬ
@hanajebesa7975
3 жыл бұрын
በጣም የተረገምን ህዝቦች እንደኛ የለም በአለም ላይ ከሰይጣን የባሰ ክፉ ደሞ ቅድስት የቃልኪዳን ቅብርጥሴ ሃገር ሲሉ አያፍሩም
@sarasaraselamnhagereethopi5754
3 жыл бұрын
አሜኔ አይቀርለትም
@medhanitberahnu4514
3 жыл бұрын
አሜን
@bezahaile5557
3 жыл бұрын
ያ አይነስውር የዳዊት ልጅ ማረኝ ብሎ ጌታ እንደፈወሰው አንተንም የዳዊት ልጅ የመብርሀን ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማርህ ድሞ ይምርሀል አይዞህ
@nigistzwda8562
3 жыл бұрын
አይዦክ ወንድሜ የእናትክ አምላክ ይምርክና በደስታ እንገናኛለን ግን ዲስ ላይክ የምታደርጉ በሽተኞች ፀበል ግቡ
@እሮዚናአወቀ
3 жыл бұрын
እውነትሽነው ልቦና ይስጣቸው
@ኤፍታህተከፍት-ኸ1ተ
3 жыл бұрын
ማርያምንበጣም ገንኩ ይገርማል ቆይምንም አሥተያየትም ምንምማለት አችይ ያሳዝናልነገሩ
@muna8971
3 жыл бұрын
አይዞከ ወንድሜ ሁሉም ለቦጎ ነው
@ethiopia9108
3 жыл бұрын
ይሄኔ እኮ ጉብዝናውን አይተው በቅናት አስደግመውበት ነው 😭😭😭😭 ምን አይነት ነገር ነው 😭😭😭 አይዟቹ እግዚአብሔር ያፅናቹ
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
3 жыл бұрын
ዘንዶ አስራ ባታማሪያም ሱባዬ ግባና ጠበል ተጠመቅ ትድናለህ ወድማችን አይዞክ 😥😥😥😥😥😥
@ethiopialove9780
3 жыл бұрын
እውነት ይድናል በእርግጥ 😭😭😭
@meski213
3 жыл бұрын
የት ነው እህት እኔም 10 አመት በመተት ታስሮ ከዩኒቨርስቲ ትምህርቱን አቋርጦ ቁጭ ያለ ወንድም አለኝ እንዲ በአጋንንት አሰራር የሰውን ህይወት የምታጨልሙ የእናንተንም ህይወት ያጨልባችሁ የሰማይ አባት
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
3 жыл бұрын
@@meski213 እኔ ቦታዉን አላወቅሁም ግን እቦታዉላይ ታምር እየተሰራ ነዉ እይቱብ ላይ ተከታትየ እኔንም እልም አሳየችኝ የዘንዶ አስራ ባታ ማሪያም እሳ ለሁሉደራሺ ለናተም ትድረስ ቦሌ አራብሳ ነዉ በይቱብ ሲናገሩ ገብተሽ ተከታተይዉ የምስክርነቱን 🙏🙏
@meronefta1447
3 жыл бұрын
Ewnet new emberhan tedabsew endew wedza yemewsdew yemerdaw sew begn ewnet aszenugn
@اريجوسيفو
3 жыл бұрын
@@meski213 አድስ አበባ ቦሌ አካባቢነው እንጦጦ ማርያም አድስ አበባ ነው መውስድ ትችያለሽ ይሻለዋል እህት እመቤቴ ትጎብኘው
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
3 жыл бұрын
መሲዬ በእዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትይ በየጉራጉሩ እየገባሽ የተቸገሩት ወገኖቻችንን እያወጣሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን♥
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
3 жыл бұрын
አባት የኛ ሰው ስራ ሰርተሽ ቀና ቀና ስትይ በኩርኩም ወደታች አቤት ምቀኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ መስራት አትችይም መተት መታቾችና አስመታቾች ወዮ መግቢያቹ የት ይሆን ሞት የሚባል ነገር አለ ፍርድ የሚባል ነገር አለ የደብተራ ጠንቋይ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እቴትስወድሽልኑር
3 жыл бұрын
አሜን😭👈
@nanaayalew2349
3 жыл бұрын
መሲ!የታደልሽኮ ነሽ ።እግዚአብሄር ሁሌ ይከተልሽ።
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
የሁለት ልጆች ዕናት የሆነችው ተደፍራ የወለደችው የጡት ካንሰር ተይዛ ትሞቻለሽ ተብላ በዶክተር ተነግሯት ግን እግዚአብሔር የሞቷን ደብዳቤ ቀደደው በፀብል አማካኝነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿አይዞወት እግዚአብሔር ይማርልወ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@miminamimi9668
3 жыл бұрын
Mesiye tsebel bihed yidinal. Meet newi. Wendimye Egziabher yimarih
@saronfikir5962
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kidistmamo2460
3 жыл бұрын
እውነት ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነው ይፈወሳል
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ፈጣሪ ለሁሉም ይድረስ
@ממולוי
3 жыл бұрын
?,,. ססס, ה,, ז,, ס… ז
@christian2696
3 жыл бұрын
ወንድሜ ለመተት መዳኒቱ ኢየሱስ ነው ።ዮሐንስ ወንጌል ላይ ታገኘዋለክ። ሌሎቹ ያሽሉሀል እንጂ ፈፅመው አይፈውሱህም ። ለዘላለም የሚፈውስ የማርያም ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነው። አይዞህ ወንድሜ።
@lucybelay9153
3 жыл бұрын
ይቺን ቆንጆ ልጅ የሰጠህ እሱ ደጉ ጌታ እይንህን ይዳብስልህ!!!!
@memeazanaw655
3 жыл бұрын
እናትን ክፋ አይንካት ኡፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ጨርሶ ይማርህ እ/ር ብርሃንህን ያብራልህ የኔ አባት
@selamawittadesse3727
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ በዚህ ቤት ዉስጥ ግባ ምህረትህን አውርድ ❤❤ ❤ነገ አዲስ ቀን ነው ።ወንድሜ ።ሁሉም ለበጎ ነው።እናታችን ከጨለማው ጀርባ ብርሀን አለ ለበጎ ነው ❤
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
3 жыл бұрын
Amen
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
3 жыл бұрын
አግዚ አብሄር አሁንም ፀበል ብትሄድ ብርሀንህ ይመለሳል በእግዚአብሔር ፍቃድ
@serkalemtube9673
3 жыл бұрын
የእናትን የወንድን ልጅ እንባ ማየት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረው እናቴ አያለቅሱ ፈውሱውን የድንግል ማሪያምልጅ ይስጠው እንደው ፀበል ቢሄድ ይፈወሳል
@alberbaysari881
3 жыл бұрын
ልጆዎትን እግዚአብሔር ይማርለዎት ማዘር እሁንም በእምነት ፀንታችሁ ኑሩ እግዚአብሔር ማህሪ ነው እንዲህ አይነት በሽታ ከእምነት ና ከፀበል ውጪ መዳሃኒት የለውም መዳሃኒአለም ይማርው
@mitawiha316
3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተል እባክህ ✝️✝️✝️
@mimidave1
3 жыл бұрын
Emebet God bless you for pointing this sweet and wonderful family to EthioInfo and for always helping them. Your voice message to Derje and his mom made me cry so much💕😢
@kasechtesfaye4731
3 жыл бұрын
መሲ ተባረኪ አብሮ አደጎቹ ሁሉ ተባረኩ ጎበዝ አይዞሕ በርታ ወንድሜ ነገ አድስ ቀን አለ በእምነትሕ ፅና. ባለቤትሕንም እግዚአብሔር. ይጠብቅልሕ ልጆችሕን ያሳድግልሕ በጥበብ አይንሕ ተገልጦ ለማየት ያብቃሕ ለእናትሕ ቃላት የለኝም ምን እንደምላቸው. የሚያምኑት አምላክ መድኃኒአለም. የልባቸውን መሻት ይፈፅም እላቸው ትድናለሕ ሰይጣን ቦታ የለውም ዘንዶ አስራ ባእታ ለማርያም ውሰዱት በማርያም አይዞሕ ሐይል የእግዚአብሔር ነው ታሸንፋለሕ. ወደ ስጋወ ደሙ ቅረቡ እማዬም ጭምር. ታሸንፋለሕ ወንድሜ እምነትሕ ታላቅ ነው ፅና ፅኑ በእምነታችሁ ተመስገን ነው ስለ ሁሉም ነገር እማዬ ያሉት እውነት ነው ተመስገን እንበል ሁላችንም ነገ አድስ ቀን አለ እንበል
@emuyeemuye6731
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ደረጀ እማዬ አይዞዎት እግዚአብሔር ይምርለዎታል ደሬ በእውነት ባለቤትህ መልካም የሚለው ቃል አይገልጣትም እግዚአብሔር ወደድሮው ይመልስልሻል አይዞሽ ሰው ሆይ ይች ዓለም አፊናት በሰው አንቅና ሰዎችን አናሰናክል ከሰራን እኛም ከዛ ሰው እንደርሳለን እፍፍፍፍ ልቦና ይስጠን በእውነት
@saaliofficialtube
3 жыл бұрын
የኔ እናት አብሽሪ አላህ አፊያ ያረገዋል
@ኢያ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ ፅበል ውስዱት
@shawaasafa9857
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ፀበል በደንብ ተጠመቅ ሳትሰለች ፍጣሪ ይምርሀል አይዞህ ሁሉም ያልፍል የሰው ልጅ ክፍቱ በፃጉሩ ልክ ነው
@amsaleaweke2805
3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይሄን መከራ በቃችሁ በለን እረ የእናት መከራ ወንድሜ እመቤቴ አይንህን ታብራልህ ያማል ሁፍ
@mimitsige2783
3 жыл бұрын
የአብረሀም አምላክ ምህረቱን ያውርድልህ የኔ እናት እባዎትን ፈጣሪ ያብስሎታል ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ የሰጡ እጆች ይባረኩ መሲዬ እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏💚💛💓🙏🙏💚💛💓
@bosenagashu1673
3 жыл бұрын
ከዕናት በላይ ስም ቢኖር ለዕናት 😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ እናቴ እንዴት እንዳሳደገችኝ እኔ ነኝ ማውቀው አይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hasnahasna3634
3 жыл бұрын
አላህ ያሽረው አይዞት እናት ለልጆቿ ሁሉም ነገር ናት
@gebrehannabalcha6280
3 жыл бұрын
ብቻ አላውቅምእመቤት ለቅሶ በለቅሶ አደረክሽኝ ለእነሱ ሳይሆን አንቺ አልቅሰሽ አስለቀሽን እባ በእንባ ተራጨን እኔም በስደት በሰው አገር ነው ያለሁትና እራሴን እስኪ አመኝ ድረስ እያለቀስኩኝ ሰማሁሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ይህንን ስራ የሰራችሁ ሁሉ መሠረትም ተባረኪ ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን ኢትዮጵያዊነት በተግባር እንደዚህ ነው የሚያምርብን ከለቅሶዬ መልስ በአደረጋችሁት ደስ ብሎኛል ።
@tsenateakebergne5920
3 жыл бұрын
መሢዬ ከዚህ ክፉ በሽታ ይጠብቅሽ ዛሬ በየቦታው የሚኬድበት አልነበረም ፈጣሪ በጥበቃው አይለይሽ
@selamselamymaryamlij111
3 жыл бұрын
መስየ መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛልኝ
@መሲስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እናትነት እኮ ልዩ ነው ኡፍፍፍፍ እማ ኑሪልኝ
@ethopiaethopialyida2490
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@etagdyoutube8262
3 жыл бұрын
በእውነት አስለቅኩኝ እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው ይማርልን በእውነት
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
3 жыл бұрын
እህቴ መሴ ኢቶብላይ የመምህርተስፋየ እና ተስፍስላሲ የሚያቀርበው ገጠመኘ ትምህርት ለወድማችን ይጠቅማዋል እድከታተል አርግው እግዚ አብሄ ር ይማረው
@Alam.alam6334
3 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋት የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም መሲዬ አንቺም ተባረክ
@martagetcew5292
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ፀበል መሄድ አለብህ አይዞክ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል 🙏🙏🙏
@leyaleya4383
3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁለም ለበጎነው እመብርሃን ኪዳነ ምህረት እሷ ትለመንህ ቸሩ መድሀኒያለም ይማርህ አይዞህ ታሪክ ይቀየራል
@gannamohamed4016
3 жыл бұрын
አላህ.ይማርክ.ወገኔ.ጤና.የመሰላ.ነገር.የለም.በያላቹሁበት.ጤናቹሁን.ይስጣቹ
@zewdiaraya700
3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዎ ሀሎ የምችል ጌታ ጾሎት አድርግ ያድነሃል
@tesfakidane2765
2 жыл бұрын
ምስኪን ወንድሜ አይዞህ ስንኖር ብዙ ፈተና ነው ያለው እና ጌታ ይምርሃል አይዞህ ፈጣሪ እባክህ ማረው ዳብሰው ላንተ ምንም አይሳንክም እና 🙏🙏🙏
@geniw5645
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያይንህን ብርሀን ያብራልህ ወንድሜ🙏🏽
@bettyhabesha5959
3 жыл бұрын
እናትነት ሚስጥሩ ከባድ ነው እግዚያብሄር አለሁ ይበላችሁ ጥሩዬ የኔ መልካም በርቺልኝ ውዴ
@tigistihagos7500
3 жыл бұрын
ለነዚህ ቤተሰቦች እጃችሁን የዘረጋችሁ እና የምትዘረጉ ተባርካችሁ ለበለጠ በረከት ሁኑ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ እሙ አስለቀሺኝ።
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አይንህን ይከፈተለህ የእኔ ውንድም አይዛህ ሁሉም ለበጎ ነው።
@emebetkibrom623
3 жыл бұрын
እመቤታችን ተዳብሰ የኔን ወንዶም አይዘነጋም እግዚአብሔር ሁሉም ለበጓ ነዉ አይዟችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው በተስፋ በእምነት ፀንታቹ ጠብቆ
@galaxyj7core589
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ
@sarafaris5018
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክልህ
@eff7478
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጨርሶ ልጆችህንም እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@tigistihagos7500
3 жыл бұрын
እሁ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም በጌታ በኢየሱስ ስም በአንተ ላይ የተመከረ የክፉ ምክር የፈረሰ ይሁን!! ነገር ሁሉ ለበጎ አይዙአችሁ ።
@susukonjo6341
3 жыл бұрын
እኔ እማ በባጨረስኩት አይ እኛ ስትእናስባል እናማርራል አላህ የሻው ሊሆን
@lulu-ld1di
3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ለብዙ ሰዋች አዝኛለሁ የዝህ ልጂ ልቤ ተነክቷል
@RoroRoro-ow9tm
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለመሲ ይስጥሽ
@demesewmereid9147
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአይንህን ብርሃን ያብራልህ ታምራቱን በአንተ ላይ ይስራ ፍቃዱ ይሁን። ደሞም የእናትና ልጅ ትግስትና ፈጣሪን ማመስገናችሁ ለእኛ ለብዙዎቻችን ትምህርት ሆናችሁናል።
@maki4428
3 жыл бұрын
እመብረሀን ብረሀንህ ትመልሰልህ ኡፍፍፍ ፀበሉላይ በረታ ወንድም መምህረግረማጋ ውሰዱት እባከወት እናቴ ጥንካሬው ይሰጠወት
@መሠረት-መ6ዠ
3 жыл бұрын
መስዬ ምን ልበልሽ ተባረኪ
@martabiru444
3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ አሁንም ጸበሉን ግን ተጠመቅ መዳኛህ ጸበል ነው ወንድሜ ሳትስለች ተጠመቅ L
@መሲስደተኛዋ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይዳብስህ የኔ ጌታ
@sulululu6942
3 жыл бұрын
አይዞህ የኔወንድም "ሁሉምለህይሩነው እናትህንም እድሜናጤይስጣችሁ መዳሊትህንምይህለቅልህ አይዞህ
@hiwotkassa2558
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርሃንህን ይመልስልህ ወንድሜችን
@mg-kb9cr
3 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞት አትልቅሱ ፈጣሪ ምን ያንሳዋል ይድናል
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን ይቅር ይበላችው ውድ ሰው እርኩስ መንፈስ እየላኩ ስውን የሚሰቃይውትን ወድማችን አይዞህ ብርሃን ይመልስልን በርትታችህ ጸልዩ ስገዱ በጋራ ቤት ወስጥ መንፈስ ሰላሆን ከቤተ በስግደት እና በጽም አስራችው ውድ ገዳም ስትሆዱ ወድያው ነው ይሚጋለጠው እማ ብርሀን በርሀንህን ትመላስልክ ውድማችን አይዞህ ትድናለህ
@rebkselshi264
3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር ይማርህ ኡፍፍፍ የኔጌታ ሲያሳዝን
@alo2428
3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርህ መምህር ግርማ ጋ ብትሄዲ ትዲናለህ ወዲሜ
@alametube2428
3 жыл бұрын
መተት ነኝ ካለማ የመምህር ተስፋየን ትምህርት ስሙና ፆለት አርጉ ይጠመቅ ይድናል😭😭😭 ሀበሻግን አይለፍለት ከምር ምድረ ምቀኛ👹👹👹
@genetiligabawu1709
3 жыл бұрын
መምህር ተስፍየን ትምህርት ይደምጥ መምህር ግርም ጋር ይህደ
@makdesmakdes3834
3 жыл бұрын
መስዬ ምርጥ እኮ ነሺ
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
እማምላክ ትማርህ አይዛ ወንድሜ እናቴ ፀበልውሰዱት መንፈስ ይሆናል ሁላችንም እንፀልህት ፈጣሪ መልስ አለሁ 😥😥😥
@marydavelove8496
3 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይድረስልክ
@sento1545
3 жыл бұрын
እመቤታችን ትምረካለች አይዞክ ዘንዶ አሰራ ባታማሪያም ፀበል ቦሌ አራምሳ ሄድ ወሰድት ይድናል
@alemtsehayhailu4069
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሐያል ነዉ ለሰዉ ያልተቻለዉ ለሱ ይቻለዋል አይዞህ ወንድሜ እማምላክ ምርኩዝ ትሁንህ አይ የሰዉ ልጅ ቤትግን ስንቱንይችለዋል
@tgabebetube4392
3 жыл бұрын
አይ የኛ ሀገር ሰው ግን ለምድነው የድሀ ልውጥ የሚያገበግባቸው የኔ አባት አይነ ብርሃንህን እግዚአብሔር ይግለጥልህ አይዞህ ለበጎ ነው ልጆችን እደረጃ ያድርስልህ እማየም እድሜ ይስጦት
@r.z6570
3 жыл бұрын
እንደሰው በጣሙን ያማል ግን እግዚአብሔር ሳያውቅ ምንም የሆነ ነገር የለም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረቱ በቤታችሁ ይግባ ::
@alemalem6230
3 жыл бұрын
አምላክ ምርቱን ይላክልህ አይዜአችሁ ያንድይ እናት ትምርሀለች ሰው ላይ ክፋ ለሜሰሩ ልቦና ይስጣቸው
@mimidave1
3 жыл бұрын
May God heal you 100% my brother 🙏🏿🙏🏿🙏🏿weye yene geta😢
@zarah2187
3 жыл бұрын
በጣም ያዞናል አላህ ይማርህ ውንድሜ አይዞህ
@dababuassafahayat323
3 жыл бұрын
ለእግዜአብሔር የሚሰነው ነገር የለም እንጡጣ ማራያም ሱባዬግብትክ ፀበለ ብትጠመቅ አይንህ ታበርልሀለች እመቤቴ ደጀ ደረሱ ያፈረ የለም እመቤቴ ትዳብሰህ ባታ አረብሳ ፀበል ፈዋሸ ነው ታምሮን ሰምቼአለው እዛ ብትሔደ ትድናለክ
@zahraabdo9944
3 жыл бұрын
መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ እናት አይዞውት የናሰው ሰርቶ ሲለወጥ አይወዱም አበሻ ሲባል ምቀናነው የማያልፍልን ለዚነው
@janetkonjo548
3 жыл бұрын
እናቴ አይዞት ምልክት አይትዎል እንደምንም ጠንክረው ፀብል ይውስድት ዘንዶ አስራ ለማርያም ይውስድት እናቴ ይድናል በርግጠኝነት በፀብል
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
አዉነት ነዉ ፈጣሪ ይርዳቸዉ
@የማሪምልጄ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን ተፈወሰህ ደስታህን ያሰማን የኔ እናት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ
@etabisgetan9854
3 жыл бұрын
ፈጣሪይማርህ አይዞህ እማማ በርቱ አይዞህት ፈጣሪ ይመጣል አንድቀን ተመሥገን
@tsenateakebergne5920
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጒብኝህ
@asnetufa1240
3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ እናቴ እናቴ በሕይወት እያሉ እንባዎት ይታበስ አይዞት መ ምሕር ግርማ ወይም እንጦጦ ኪዳነ ምህረት መፍትሔ ሊያገኝ ይችላል።
@ethiopialove9780
3 жыл бұрын
ውይ አሰለቀሰኝ 😭😭😭😭 ከቻለ አባታችን መምህር ግርማ ጋር ይሂሂድ 100% ይፈወሳል ተባበሩት እባካችሁንጨ.....ሰው ምቀኛ ነው ...በተለይ ደሀ ለደሀ የምቀኛሉ 😭😭😭 ሰራቸው ማሰደገም መተት ብቻ 😭😭😭😭😭😭
@ashokeshok8586
3 жыл бұрын
እውነት እለወታለሁ እናቴ አሁንም ገዳም ወሰደ ያሰጠምቁት ይድናል የወቀሸቱ ገብርኤል ይርዳህ
@shalatube9999
3 жыл бұрын
New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና እናት
@philipoinophilu4854
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማር ወንዲሜ
@bezuyefanta896
3 жыл бұрын
የአላሕ በጣም ነው የሚዛዙኑት አይዞሕ አላሕ ለብርሐንሕ ያብቃሕ ወድም
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እዉነትነዉ እግዚአብሔር ሁሉም ለበጎነነዉ 😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭
@sabren9717
3 жыл бұрын
አላህ ይሽፊክ ወንዲሜ ወይ መተት አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ከሲሂር ያአላህ የወይሊኩም ሚን እረቢ ወላ
@makdabekele3563
3 жыл бұрын
አይዞህ ይሄ የክፉ መንፈስ ስራ ነው ግን በእርግጠኝነት ፀበል ያድንሀል አንድ እና አንድ መዳኛው እሱ ነው
@emu8244
3 жыл бұрын
በነገራችን፡ላይ ልጅ የግል ት/ቤት ስለተማረ ብቻ ኣይደለም ጎበዝ ተማሪ የሚሆነው ጀግናና ጎበዝ ነህ ሁሉም ያልፋል እንደምትድን ኣልጠራጠርም
@mimibh7495
3 жыл бұрын
እግዚቤሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ ወንድሜ አይዙህ ፀበል ሂድ አሁንም አታቆርጥ
@maremare2965
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይንህ ይበራል በጸሎት በርታ ቃል ኪዳንን ከሞት ወደ ሂወት የፈወሰ አምላክ አንተንም ይፈውስህ ድንግል ታማልድህ ከልጇ ጋ ትድናለህ
@rtfdift143
3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውሰሰዋል ቸርች ይውሰዱት። ያሳዝናል
@tregeocell2094
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሎት እናቴ እመብርሐን ትዳስሎት አድዞክ ወድሜ
@GgGh-ky6ik
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርይማርህወንድም
@gelanibedani4446
3 жыл бұрын
መሲዬ እንደው ምልበልሽ በቃ ቃል የለኝም እመቤቴ በሄድሽበት ሁሉ ከፊት ከሃላ ትቅደምልሽ አንተንም ወንድሜ ፈጣሪ ይዳብስክ እናትክንም ያቆይልክ አይዞክ ነገሮች ይቀየራሉ ምንም የሌለው ሰው አለና አይዞክ ጸበል ብትሄድ ደሞ ፈጣሪ ያበራልካል
@fetayebelay9364
2 жыл бұрын
ወድሜ አይዞህ ፆለት አድርግ ትድናለህ።
@selamawitsebhat9056
3 жыл бұрын
God be with you and your children.
@kelemuaamberber3135
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት የእመቤቴ ምልጃ የፃድቃን በረከታቸው ይራዳህ
1:17:51
ማን ይቀብረኛል? የእማማ ልብ የሚሰብር ስንብት
EthioInfo
Рет қаралды 3 М.
24:00
ተሰርቃ የተሸጠችው ህፃን ያጋለጠችው ጉድ 😱
EthioInfo
Рет қаралды 20 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН
00:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:18
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
Trà Đặng Official
Рет қаралды 62 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,4 МЛН
30:20
የጠንቋይ ቤት ቡና አፍዪ ነበርኩ! ወንድ መበቀል እፈልግ ነበር
EthioInfo
Рет қаралды 3 М.
18:06
ኑሮ የከበደው አባት የወሰነው መራር ውሳኔና የቤተሰቡ መሪር ሃዘን
EthioInfo
Рет қаралды 8 М.
7:57
ጣልያን ሞቶ የተገኘው ተማሪ አባት | ስልኩ ይጠራል ግን አይነሳም!
EthioInfo
Рет қаралды 14 М.
36:23
ችግሯን በሳቅ! እወድሃለሁ አልኩት! ውለታው በዝቶብኝ ልጅ ወለድኩለት!
EthioInfo
Рет қаралды 8 М.
1:05:38
ታዋቂው ፖለቲከኛ ልጁን ካደኝ! የተደበቀው ሚስጥር ወጣ!
EthioInfo
Рет қаралды 55 М.
22:56
ይፈለጋል!! ልጄ ያያችሁ? ትኑር ትሙት አላውቅም!
EthioInfo
Рет қаралды 6 М.
1:03:29
ኢትዮጵያ 2ሚሊ ሰው ጠንቋይ ቤት ይሄዳል 😱 አነሰ ወይስ በዛ?
EthioInfo
Рет қаралды 6 М.
1:17:27
ከ15 አመት አዳጊ ጋር የፍቅር ግንኙነት እስከ 15 አመት ያሳስራል!
EthioInfo
Рет қаралды 34 М.
26:20
እናቶች ሰላምተኛዬ እያሉ ነበር ያለቀሱለት! የባቡጂ ቤተሰብ መልዕክት
EthioInfo
Рет қаралды 126 М.
44:12
የጎንደር እሮሮ! የሰው አውሬ በላት
EthioInfo
Рет қаралды 3,7 М.
00:45
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 18 МЛН