KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስባህቱ ዓጺድ ዘይፈቱ - New Eritrean comedy 2024
20:43
አንቆ ከ ደ'ፈራት በኋላ የሞተች መስሎት ጥሏት ሄደ!በ ሚዲያ ፎቶዋ ከተለቀቀ በኋላ የተፈረደበት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
42:30
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
00:16
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
ኑሮ የከበደው አባት የወሰነው መራር ውሳኔና የቤተሰቡ መሪር ሃዘን
Рет қаралды 8,251
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 763 М.
EthioInfo
Күн бұрын
Пікірлер: 61
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
ሰውን እያሰቃየ ብልፅግና አለ ፈጣሪይ ይፍረድ ስንቱ እያለቀሰ ነው 😢😢😢😢😢😢
@HhHhh-jr3by
Ай бұрын
ምን አገናኛው ?
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
@@HhHhh-jr3by ቤታቸው እየፈረሱ ስንቶች መድረሻ አተዋል
@HhHhh-jr3by
Ай бұрын
@@SisaySamuel-g5d መሞት መፍትሔ ነው እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል እናት አለም በፈተና የተሞላች ነች ያስልዝናል ልጁ በጣም ግን ህይወትን ማጥፋት አይደገፍም
@HhHhh-jr3by
Ай бұрын
@@SisaySamuel-g5d እኔ ገባኝ እናቱ ሞት መፍትሔ አደለም ፈጣሪ በቅደ ጊዜ የማይቀር ሀቅ ነው ማጥፋት ግን በምድርም በሰማይም ሀጥያት ነው ነፍስ ይማር በቃ እደተረዳሽው ግን ከኔ ጋር ባይ
@gfg4073
Ай бұрын
አብይ ፈጣሪ በቅርብ ያሳየን😢😢😢😢
@ZizueyayaEyaya
Ай бұрын
እንደኔ ተጨንቆ እህ አልፈርድም በጣም ነው መኖር እያስጠላኝ ያለው😢😢😢😢😢😢
@samiratube2450
Ай бұрын
በጣም ያማል😢😢😢
@Mekeds-y8z
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናችው😭😭😭
@ሳሌምሳሌም
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@Hannagetaneh21Hanna
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀጥያትና በደል ሳይሆን እንደአንተ መሀሪነት እና እንደቸርነትህ ይሄንን የማያልፍ የሚመስለውን ጊዜ አሳልፈን እመብርሀን የአስራት ሀገርሽ ልጆች ኢትዮጵያውያን ተጨንቀናልና ምልጃሽ ይድረስልን ዘንድሮስ ከፋኝ እውነት😭😭😭😭😭😭😭😭
@AhaduRobel
Ай бұрын
ውይ ነፍስ ይማር ምስኪን
@teshaydegefu2858
Ай бұрын
😢ነብስ ይማር
@aynlak9464
Ай бұрын
ነፍሰ ይማር
@lulitdesta5319
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፆናችው
@gifubbcv-vp9js
Ай бұрын
ምን የሚሉት አሟሟት ነው መሞት ካለበት ቤት አፍራሹንና አስፈራሹን ጭንቅላቱን አፍርሶት መሞት ነበረበት ብዙ አማራጭ ነበረው ከጀግናው አማራ ፋኖ ጋር ተቀላቅሎ ታግሎ ደሀ የሚኖርባትን ኢትዮጵያ መመለስ ይችል ነበር ያስከፋኝን አፈር ሳላበላውማ በነፃ አልሞትም
@Seble7
Ай бұрын
የእኔም ሀሳብ ነው
@mimim9982
Ай бұрын
እራስን ማጥፋት ሀጥያት ነው ከዚህ የበለጠም ልታገኙ ይችል ነበር ፈጣሪ የሚያመጣወን ለበጎ ነው ብሎ ማሳለፍ ጥሩ ነው የአለሙንም የመጨረሻዉንም አጠፍ ስለዚህ ተጠንቀቁ በጥሩ ነገር መተርጎም ነው ተከራይ ስለሆነ ነው የቀበሌ ቤት የራሱ ቢሆን ቤት ይስጠው ነበር ልጁ ተስፍ ቆረጠ
@Hannagetaneh21Hanna
Ай бұрын
እኔም በቤቴ መፍረስ ምክንያት የነበረኝን ነገር በቤት ኪራይ ስጨርስ አሁን በዚህ ሰሞን ራሴን ለማጥፋት አስቤ ነበር ግን ያለአባት ያሳደኳት ልጄን ሳስብ አልቻልኩም እውነቴን ነው ህጋዊ ካርታ ያለውን ቤት አፍርሰውብን ይኸው ሶስትአመት ከስምንትወራችን ምንም መፍትሄ የለም እያንከራተቱን እናም ወገኖቼ በዚህ ሰዐት የአብዛኞቻችን ምርጫ ራስን ማጥፋት ሆኗል ኃጥያት እንደሆነ እናውቃለን ግን ምርጫ ሲጠፋ ነው እኔም ላደርገው ነበር ግን ልጄን ለማን ትቼ በሚለው ነው እንጂ ልጄ ብቸኛ ባትሆን አደርገው ነበር የዚህን ያህል ተስፋ ቆርጫለሁ😭
@Hannagetaneh21Hanna
Ай бұрын
አገር የሌለንስ ?ለምሳሌ እኔ ወላጆቼም የአዲስ አበባ ልጆች ነበሩ እነሱ በህይወት የሉም የእኔም ቤት ቦሌ አየርመንገድ በ ቪአይፒ ተርሚናል ምክንያት ከፈረሰ ሶስት አመት ከስምንትወር ሆነው ህጋዊ ቤት ግን ምንም መፍትሄ የለም ይሄንሁሉ ጊዜ ስራ ሰርተን እንዳንኖር እንኳን ከሰኞ እስከ አርብ በየቀኑ እነሱጋር እየተመላለስን እንደሰው እንኳን ሳያዩን እንዴት እንደሚያሰቃዩን ብታዩ በሰው አትፈርዱም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭
@ktube8920
Ай бұрын
እውነት ነው
@furtunaghirmy8829
Ай бұрын
fetari Xnatun Ystachue😢😢😢😢 Bshgir Betam Yasaznal😢😢😢
@ሳሌምሳሌም
Ай бұрын
ጓዳና ላይ ከሚነግድ ጓዳና ላይ ምንም ሳይሆን የሚለምን የሚከበርባት ሀገር
@sarashewangizaw9120
Ай бұрын
በደዚህ አይነት መንግስት ደሀ እዴት ይኑር በአገሩላይ። በጣም ነው የሚአሳዝነው ኢትዮጵያ እደዚህአይነት አገር ሆኖ በመቅረቱ።
@MemeNegashe
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fedila.fedila
Ай бұрын
የኢትዮፕያ መሪዎች አላህ ይይባቹ ያማል😭😭😭😭😭
@manarsoud4147
Ай бұрын
በቀጥታ መንግስት ነው የገደለው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ምን በላ ነው የመጣብን
@Firstmove01
Ай бұрын
የአንዲቱ የራሔል እምባ እስራኤልን ከግዞት ያወጣቸዉ የፈሰሰዉ የግፉአን እምባ ሀገራችንን ነፃ ያዉጣ
@ktube8920
Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች አላህ ይምራቸውና የሚያዩት የራሳቸውን ስሜት ነው የሌሎችን ጉዳት አይረዱም ወላሂ 😢😢 ራስን ማጥፋት ወንጀል ከመሆኑም ጋር ግን ላይፈተን የተፈጠረ የለም ሌሎችን የበታችን ማየት ግድ ነው
@elsa4
Ай бұрын
አሰተያየት ሰትሰጡ ለምን በራሳችሁ አቅም ይሆናል እናንተ አቅም አላችሁ ፣ለምን ከናንተ በታች ያለውን ሰው አታዮም በአሁን ሰዓት እኮ ሰው እንኳን መጠለያ አጥተህ በቀን አንዴ ለመብላት የሚቸግረው ብዙ ሕዝብ አለ። የኖሮ ውድነቱ ያለውንም ሰው እያቃተው ነው። አንድ ሰው የከበረ ሕይወቱን ሊያጠፋ የወሰነው የከበደ ነገር ገጥሞት ነው። ይህን ለመረዳት ለምንድን ነው የከበደን። ሁላችንም እኮ ነገ ምን ሊገጥመን እንደሚችል አናውቅም ፣ሰውን ሳንረዳ በሰው ላይ አንፍረድ። እሱ አንዴ ተገላግሏል ይህችን ምድር። እኛ ግን ለራሳችን እንፀልይ ።
@zainbkader3438
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢yasazinali. Ayizowachu😢😢😢😢😢
@Huda19998
Ай бұрын
ለየትኛዉ አለም እራስማጥፋት ምን አመጣዉ ለዝች አለም መንገብገብ ትርፋ ኢኔ ነዉ አገራቹ አትገብም በኢትዮዽያ እየኖራቹ እኛ ምን እንበል በሰዉ ሀገር እየኖርን ነገ የተሻለ ነገር አለ እያልን በተስፋ እየኖርን ነዉ አላዝንም ።
@belayabbagartew3254
Ай бұрын
በመጀመሪያ ሰው ሲጨነቅ ማሰብ ያቆማል:: ማለትም የኣዕሮ በሽተኛ ይሆናል:: የሚሰራውን የሚወስነውን ማወቅ ኣይችልም:: ምንም ነገር ሊወስን ይችላል:: ስለዚህ የሰጠኸው ወይም የሰጠሽው ኣስተያየት የወረደ የዘቀጠ ትርጉም ኣልባ ነው::
@Huda19998
Ай бұрын
@@belayabbagartew3254 እኔ ያልኩት ቤት ሲፈርስ እራሱን ሰቀለ የሚባል ነገር ተቀባይነት የለዉም እኛ በሰዉ ሀገር የምንኖረዉ እንኳን እራሳችንን አላጠፋንም ።
@MesrakAlebachew
Ай бұрын
ደንቆሮ ያላሳብ ይህን እሩዝ ትበያለሽ አይምሮሽ ተደፈኖ ምኑን ታዝኒያለሽ እበት
@saratemere2319
Ай бұрын
@@MesrakAlebachewትክክል
@SintayehuEshetu-hg8us
Ай бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ መኖር የተሻለ ከሆነ ለምን ከሀገር ተሰደድሽ ኢትዮጲያ ውስጥ ችግር ስለቆላሽ አደል እንዴ
@marathmarath1883
Ай бұрын
የአማራን ህዝብ እየመረጠ ነው ይህጭራቅ መንግስት አዳነች የአፈረሰች ያለው😭😭😭😭 አትፍረዱ ለምን እራሱን እንዳጠፋ እራሱ ያውቀዋል😭😭😭😭
@weyeinshtdiri8703
Ай бұрын
bene Adanech Abiebie mikinyat sit sew mote dehawn serto yemibelawn seratena eyegefachu yalachu tigabenochi belew gezewchi wagachun kesemay bet tebiku ☝️☝️☝️☝️
@fatumaahmed8406
Ай бұрын
የራሱ የሆነ ችግር ይ ኖርበታ። mentally
@tomwoldegabriel8039
Ай бұрын
ዶር አብይ ስው ተኮር ማፍረስ ማለት ይህ ነው ስውም ቤትም ማፍረስ ይሉሀል ይሄ ነው
@tesjij8484
Ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን የምቀኞና የመተተኞ ቡቱቱ ክፉና ደጉን ያለየህእን አህያ መርጦ ማፍረስ ዝተት ደግሞ አብይ ይላል ብይአይንህ ውስጥ ይግባ
@fathifathi9214
Ай бұрын
😢😅😢😢😅😢😅😅😢😅😢😅😢😅😢😢😅😢😅😢
@HaAs-nx3jj
Ай бұрын
tadiya erasun kemiyatefa lemno ayblam kelmatu gar atayayzu
@sol-dm6jo
Ай бұрын
በመጀመሪያ ቤት የራሱ ከሆነ የቀበሌ ከሆነ ለሌላው ተሰቶ ለናተ የሚከለከልበት ነገር የለም ተከራይ ከሆናቹ ምንም ማረግ አይቻልም በራሳቹ ብስጭት ካልሆነ በስተቀር
@ሳሌምሳሌም
Ай бұрын
አውሬ በራስህ ይድረሰ
@yohannesabebe3889
Ай бұрын
maybe you're working with them ,you will get it..anten belo comment tsafi
20:43
ስባህቱ ዓጺድ ዘይፈቱ - New Eritrean comedy 2024
zomay channel
Рет қаралды 90 М.
42:30
አንቆ ከ ደ'ፈራት በኋላ የሞተች መስሎት ጥሏት ሄደ!በ ሚዲያ ፎቶዋ ከተለቀቀ በኋላ የተፈረደበት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 32 М.
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 119 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 35 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 101 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 116 МЛН
24:00
ተሰርቃ የተሸጠችው ህፃን ያጋለጠችው ጉድ 😱
EthioInfo
Рет қаралды 22 М.
1:03:47
አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 401 М.
58:27
የእናቴን አስከሬን ግንባር ሳምኩ!! #life #lifestyle #lifestory #2024 #motherslove
Donkey Tube
Рет қаралды 155 М.
36:57
ኦርቶዶክሳዊ ትዳር ||ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
Рет қаралды 6 М.
1:03:19
🛑 "ድሃዩ ተረኺቡ" ኣደይ ንጀነራል ከይዳ አጠንቂቓቶ - ተዘካሪት ምስሊ 2013 ተ/ጋ ቢንያም በላይ
ገድሊ Plus
Рет қаралды 15 М.
55:57
"ዘይዛሪ ንብዓት በዓልቲ ክልተ ፆታ ምስኪን!"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 277 М.
50:58
የበኩር ልጄ በስተርጅና ተጫወተብኝ “ይህን ሁሉ ያረገችው ሚስቱ ናት” ወላጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 372 М.
1:30:04
ቤተሰቦቹ ጉድ አወጡ | አለልኝን በእቅድ ነው የገደሉት | መጋቢት 17 ካልሞተ ክረምት ይሞታል ብለዋል
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 294 М.
14:13
ልጆቻችን ላይ የደረሰውን የስነ-ልቦና ጉዳት ባይመልስም ሌሎችን ያስተምራል !የአርቲስት ሄለን በድሉ ባለቤት@shegerinfo Ethioipa|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 62 М.
1:16:30
ወንዶች ሄደው ሄደው እንደ አባቴ ይከዱኛል || Bekur Eyasu || እንተንፍስ #35
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 166 М.
00:16
消防避险训练,消防员用“水盾”逼退烈火!这是训练,也是他们可能面对的日常。致敬!#熱門 #中国
M档案
Рет қаралды 119 МЛН