ጠላትነትን በድጋሚ ያወጀው የአብይ አህመድ የኦሮምኛ ንግግር ሙሉ ትርጉም እነሆ! ሁሉም በጥንቃቄ ሰምቶ ፍርዱን ይሰጥ ዘንድ ተርጉመን አቅርበንላችኋል! 25፡00

  Рет қаралды 55,624

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 285
@webaydag6858
@webaydag6858 6 ай бұрын
ምንግዜም ሜዴያ በግሌ በጣም አድንቃለሁ አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ ይህን ትርጉም በእንግሊዘኛም ብትተረጉሙት በጣም ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ለዓለም ህዝብ ምን አይነት መሪ እንዳለን እናሰማበት አለን እብካችሁ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 6 ай бұрын
ቱንቢ ነው እንጂ ምንግዜም ሚድያ አደለም እያነበብን ወገን
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 6 ай бұрын
ምን ታመጣላችሁ
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 5 ай бұрын
Kefo, 5million hizeb 27 ametee endate sew endaragachew tersa​@abduMama-vl9mf
@moltsm9266
@moltsm9266 5 ай бұрын
ዜጋ በስሙ ብቻ የሚታሰሩት 🏦ባንክ ተወው ፖሊስ ጣቢያ የሚዘረፍበት አገር የፈጠረ አባ ወራ ወሩን ሙሉ የለፋበት ደሞዝ ለምን የገዛ ልጆጁን ማስተዳደር አቅቶት አባት እራሱን ያጠፋል ባንተ ግዜ ነው ሁሉንም ያጣን ምክንያቱም አንተ አገር ማስተዳደር ስላቃተህ ከብሔር ስል ሂደህ ተወሸቅህ ታላቁን ኦሮሞ አይደለም የገዛ ቤተሰቦችህን እንኳ መምራት አትችልም ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 6 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲 ኢትዮጵያ ፀሎት በብዙ ያስፈልግሻል። እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@Dengle64
@Dengle64 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን‼ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 6 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢ በጣም እናመሰግናለን ይህ በእንግሊዘኛ ቢተሮጎም በጣም ጥሩ ነበር፣ወንድማችን እባክህ በንግሊዘኛ ተርጉምልን በማርያ
@roseawk6631
@roseawk6631 6 ай бұрын
✝️እግዝዚኦ መሐረነ-ክርስቶስ✝️🙏 የምናደርጉውን
@Aschalewwube
@Aschalewwube 6 ай бұрын
በዚህች ምድር ላይ እግዚያብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ሆኖ እስከዚህች ስዕት ድረስ ሲያኖረኝ በፍፁም እንዲህ አይነት ሸንጋይና ነውራም፣ የሰው ልጅ ደም መፍሰስ ምንም ገድ የሚለው ሰው አጋጥሞኝ አያቅም። ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ። አገሪቷንም እኛንንም አዋረድከን።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 ай бұрын
አንድ የሀገር መሪ ነኝ የሚል ይህን የመስለ ንግግር ህዝብን በህዝብ ላይ ማነሳታት ወንጀል ነው ያስጠይቃል እና ለፍርድ የሚቀርብበት ቀን እሩቅ ሳይሆን ቅርብ ነው የኦሮሞ ህዝብ በስምህ እየተነገደብህ ነውና በሂላ እርስ በርስ እንዳያጫርስን መስራት አለባችሁ በሂላ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ::
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
May God shorten your existence!?
@endalesenaf5114
@endalesenaf5114 5 ай бұрын
ለራስህ አስብ እዚያው በጸበልህ ምንም የተናገረው ክፋት የለም
@demelashbelete1207
@demelashbelete1207 6 ай бұрын
ቃል በቃል ነው የተረጎማችሁት።እኔም ኦሮምኛ ስለምችል ስንተረጉመው ነበር።የዚህ ገፅ ተከታዮች ደግሞ ይህን ቪዲዮ ለሕዝብ አዳርሱት።
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 5 ай бұрын
እማታ ድረስ ቢያወራ አንድ ቁምነገር የለውም ቸሩ መድሐኒያለም በቸርነቱ መልካሙን መሪ ይስጠን ሽንገላን ያጥፋልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@girmahaile9118
@girmahaile9118 6 ай бұрын
አገር ይዞና አገር እየመራ በዚህ ደረጃ ወደ ጉጡ የገባ ወሪ ቢኖር የመጀመሪያው ይመስለኛል። የነቀምት ሰው ከመንም በላይ የታዘበውና ያፈረበት ይመሰለኛል። በኦሮሞ ስም መንገዱን ያቁምልን ያለም ይመስለኛል።
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂.
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 6 ай бұрын
እርካሽ ግለሰብ
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂
@JemalBabo
@JemalBabo 23 күн бұрын
ለትርጉምህ በጣም እናመሰግናል ወንድሜ
@addismedirek2498
@addismedirek2498 5 ай бұрын
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ይሏችኋል ይህ ነው‼️ የፋሽስቱ አብይ ስልጣኔን ለማስቀጠል የእናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል የምፀት ቃል‼️ የአብይ አህመድ የመጨረሻው የውድቀት ኑዛዜ ነው ‼️ የአብይ አህመድ የመጨረሻው ቀን መዳረሱን ያሳያል‼️
@LakewLakewfk
@LakewLakewfk 5 ай бұрын
ጥሩ ነገር አሰተምሮናል ፍኖ አንድ መሆን አለበት
@Hemefihifen
@Hemefihifen 6 ай бұрын
በእንደዚህ ዓይነት አናሳ ዘረኛ /ጎጠኛ ሰው በመመራታችን አዝናለሁ። በጣም ያሳዝናል። የታሪክ አተላ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 6 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@marysam9193
@marysam9193 6 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኡፉ ወራዳ ትንሽ ሰዉ ሃገር መሪ ነኝ ብለህ በመንደር የምትልከሰከስ ማፈሪያ ደስ የሚለዉ ነገር በድብቅ ኦነግ ጠላት ነዉ እያልክ ስንቅና ትጥቅ የምታቀርብለትን ዛሬ ጭንብልህ ሲገለጥ በግልጽ መቀላቀልህን ማሳወቅህ ደስ ይላል መታገስ ለዚህ ይጠቅማል ሴረኛ ራሱን በራሱ አንዲህ ያጋልጣልና!!!!
@sirajassen165
@sirajassen165 5 ай бұрын
በጣም በጣም አላህ ከተበዳዮች ጎን ነዉ ፋኖ በድል አሸንፎ ሳይከፋፍል የሚያሥተዳድር እንድሆን ምኞቴ ነዉ
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 6 ай бұрын
ይሔንንም እየሰማ ኢትዮጵያን ይወዳል የሚል እኮ አይጠፋም ጠላት እያለ የሚደጋግመው ባለጌዎች ለክፍለ ዘመን እንደባሪያ ገዙን ያለው ብሔሬ ህዝቤ እያለ ደጋግሞ የተናገረው በደንብ ይሰመርበት እመኑኝ አወዳደቁ እንዴት እንደሚሆን መገመት አያቅትም እና የዛኔ ያብራራዋል
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 6 ай бұрын
ሀሀሀ ሺ አመት ይግዛን
@Efriemfe
@Efriemfe 6 ай бұрын
ወንድማችን ዮሴፍ ከልብ እናመሰግናለ፡
@melakusurafel9612
@melakusurafel9612 6 ай бұрын
Ethio-tumbi's I really apperciate ur translation because even if we know this guy it tells us insight about his current idea. Their is plenty of videos of him and his alike that should be translated. Am quite sure that such kind of translation would change those who are still in delusion abt him
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ቱቢ ሚዲያ ባለቤት
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 6 ай бұрын
ምድረጉግማንጉግ ቁጭብለው ያዳምጣሉ ነገለሚመጣባችሁ እልቂት እራሳችሁናችሁ ተጠያቂ በስማችሁ እየተነገደ መሆኑን እወቁ ከሁሉብሔርጋ እያባላችሁ ነው ይሔ አጋንንት የአሜሪካን ቡችላ
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Yes yes yes,he is but the great nation have its own problem! God is Great, we trust Him🙏
@አንዲትኢትዮጵያ
@አንዲትኢትዮጵያ 6 ай бұрын
Thanks!! for what you did!!
@FiraolAbdo-j8w
@FiraolAbdo-j8w 6 ай бұрын
World class mind leader Abbichu
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 6 ай бұрын
ሰው ሆይ ሰውን ማመን ወጥመድ ነው እንደሚል እሁን ነው የገባኝ ህዝብን እንደ አባት እንደ እናት ሆኖ እንዲመራ ከእግዚአብሔር አደራ የተቀበለ ሰው እንዴት የብሔር ጉያ ብሄሬ እያለ ይወሸቃል እንዳችን ለአንድአችን ጌጥ እንጂ ጎጂ አይደለንምና አትቃቅሩን ምንም ይምጣ ምንም ያዕቆብ የኤሳው ወንድም ነው
@tomorrow9473
@tomorrow9473 6 ай бұрын
ሀገር ተሰጥቶት አያያዙን ያላወቀበት ትንሽ ሰዉ ሱፍ ለብሶ።
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂.
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 6 ай бұрын
​@@eyobb4052 ለዚህ እርካሽ ሰውዩ መድሐኒዓለም እራሱ የስራውን ይሰጠዋል ይኤ ዘረኛ መለስ ዜናዊን የመታ መድሐኒዓለም ይሄንን ዝም አይለውም ይኤ አጋንንታም
@FasilYitbarek-qb2hd
@FasilYitbarek-qb2hd 6 ай бұрын
ጥላቻ፣ ዘረኝነት፣ የጦርነት ቅስቀሳ
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 6 ай бұрын
የኦሮሞ ወጣት ጥንቃቂ ያድርግ ይህ ሰው ሊያስጨርሳችሁ ነው ቀስ ብሎ ወድ ትግል ግቡ እያለ ነው ድል ለኢትዮጵያ
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 6 ай бұрын
የሀገር መሪ ሆኖ ብሔሬ ሆይ እኛ ኦሮሞዎች ይላል ሌላው ኢትዮጵያዊ ይህን ሰው እንዴት መሪዬ ብሎ ሊቀበል ይችላል? የኦሮሞን ማህበረሰብ ባሪያ ነበርክ እያለ ለእልቂት የሚያነሳሳ ክፉ ሰው ያህ ንግግር ወደፊት የሚፈጠረው አደጋ ሁሉችንንም የሚያሳስብ ነው
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 ай бұрын
ደደብጭራቅማለትአብይነዉ 79ብሄሮቹን ትቶ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 6 ай бұрын
ይሔሴጣን ስጋለባሽ አጋንንት ጅራፍ እራሱእየጮኸ የሚባልነገርአለ ሰውበላ አሁንደሞ ማንንይሆን ታርጌት የሚያደርገው ሰውበላ ቴሌግራምላይ ደስስ የሚልጽሁፍአንብቢያለው ወንድሜ ሀገሬን ኢትዮጵያ እንዴት እንደገለጽካት የአማራንህዝብ እንዴት እንደገለጽከው በደንብደሞ ግለጽልኝ ሀገሬን
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...HE WILL SOON STAND IN THE TRUTH COURT OF FANO JUSTICE FOR ALL HE HAS DONE AND DOING!!...HE IS SENSING AS TO WHAT IS COMING AHEAD.😏😎🙂.
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 6 ай бұрын
የዚን ሰውዬ መጨረሻ አቤቱ አሳየን
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 6 ай бұрын
የሚገርም ነው መልዕክቱን በሙሉ ሥላሰማኸን በበኩሌ አጥብቄ አመሰግናለሁ። እኔ ሁለቱንም ቋንቋ በደንብ እረዳለሁ። ይሄ የለየለት የዘር ክፍፍሎ ሥብከት ነው። በአንድ ሀገር መሪ ሲሆን ደግሞ ያስደነግጣል። በታሪክ በዘር ልዩነት ቅስቀሳ ሲወሣ የሚኖር ንግግር ነው። የሚገርመው ዘራቸውን ለመጥፋት የሚደረግን ቅስቀሳ አገኘሁና ተመስገን ከጎኑ ቁጭ ብለው እያጨበጨቡ መጋት ምንኛ ባንዳነት ነው!!!
@Kids-nd2cj
@Kids-nd2cj 5 ай бұрын
አለህ ከነቀለው የሚማ ጣው መንነው ከቢ ይ ያተሻለ እንጃ አማራ | ትግሬ ወይሳ ኦሮሞ እንጂ / ለዲኔ ሃይረኛውን አለህ የድርግልን
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 6 ай бұрын
አላህ ይንቀልህ ኢንሻላህ አንተ መሰሪ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zionzion7109
@zionzion7109 6 ай бұрын
አረሙኔ አይገልፀውም እርጉም
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 6 ай бұрын
አብቹ ሺ አመት ይኑርልን
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 5 ай бұрын
በስምህ የጠራህ እሱ ነው ቆሻሻ አህዛብ
@Abrehamoljira
@Abrehamoljira 6 ай бұрын
KING ABEIY AMAZING. FOR TOKERS GOOD ANSWER. YOUR KING OF ETHIOPIA.
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 6 ай бұрын
እድሜህ ይጠር
@Alem-e1p
@Alem-e1p 6 ай бұрын
እርስ በርሳችን እየተገዳደልን እንድናልቅ ጥላቻን የሚሰብክ የተረገመ መሪ እግዚአብሔር ዕድሜውን ያሳጥርልን
@Efriemfe
@Efriemfe 6 ай бұрын
የበታችነት ስሜት ሁሉንም በሚባል ደረጃ ጎድቷቸዋል ከምር! እንዴት የአንድ ሃገር መሪ ነኝ የሚል ሰው እንዲህ ይወርዳል እውነትም ኦሮሞ ሃገር ማስተዳደር አይችልም የተባለው እውነት ነው።
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
ተመስገን ጥሩነህ አገኘሁ ተሻገር እየሰማችሁ ነው እውነት?እናንተ ወሸላዎች
@Seiddire
@Seiddire 5 ай бұрын
Dro. Tesa......
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 6 ай бұрын
ፍቅር ሰብኮ ቢመጣ የሚቀበለው ሲያጣ ለመቆየት እና ለጠላውም አፃፋ ነው።ግን በዚህ መንገድ ለመቆየት መሞከር በጣም ያስተቻል።ግን ከአብይ በኋላ ኢትዮጵያስ????
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 6 ай бұрын
የሕወሓት እና የኦሮሙማ መሪ ፖለቲከኞች የአማራ የኤርትራ አፋር ትግሬ ኦሮሞ እና መላው የኢትዮጵያ አንድ የፍቅር ሐገር ሕዝቦችን በዘር እና ኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ ያለ መሬት ሁሉ የኢትዮጵያውያን እንደሆነ እየታወቀ የአለም ሕዝቦችን ባስደነገጠ የፈጠራቸውን ፈጣሪ በይፋ በከዱ ሐይማኖተቢስ ዱርዬ ፖለቲከኞች ሙሉ ኢትዮጵያውያንን በዓለም ያስጠላ እና ያሳፈረ የሕዝብ ግድያ እሳቤ ምስኪን የብሔር ብሔረሰብ የኢትዮጵያ ነዋሪ ሕዝቦችን ደምአቃብተው የማጋደል ጦርነት ቀመር ሴራ ሕዝብ ከሕዝብ ያጋደላችሁ አሁንም በማጋደል ላይ ያላችሁ ሲኦልን የመረጣችሁ ሕዝብ አጋዳይዎች እና ሐገር ገነጣጥሎ ለአረብ ኢምሬትስ ሻጭዎች ለትውልድ እና ለወጣቱ የማታስቡ አጭበርባሪ ፖለቲከኞች ይብላኝ ለእናንተ ሕዝብ እንዲጠብቅ ሳይሆን እንዲገል በእናንተ በሰይጣናት ፖለቲከኞች ታዞ በምድር እና በሰማይ የሚሞት ደመ እና ነፍሰ ከንቱ እንደሰው ቆምብሎ የማያስብ ወታደር !!! ድል በግፈኞቹ ሕወሓት እና ኦሮሙማ ትውልድ እና ሐገር የማይጠቅሙ አሻጥረኞች ለተገፉት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አማራ ፋኖ እና ኤርትራ 💪
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 6 ай бұрын
እንዴት ይጨንቃል ይህን ሰውዬ መስማት😂😂😂
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 6 ай бұрын
Be strong don't stress,he is trash devil's servant, negative,killer!?
@mesee-tour
@mesee-tour 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
...You are not clear enough with your short comment??!! 😏Are you thanking the GENOCIDE LEADER or the presenter's effort to let all know the true hidden message??!!...It was better sub titled in Amharic and hear his GENOCIDAL LANGUAGE AS IT COMES WITH HIS GESTURES....VERY IMPORTANT.😏😎🙂
@SelamEshete-r1g
@SelamEshete-r1g Ай бұрын
በእዉነት ታሳዝናለህ አንተ ያአይምሮ ድኩማን ነህ።የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጅ የጅህን ታገኛለህ። እንኳን ለኢትዮጲያ ይቅር እና ብሔሬ ለምትለዉ ኦሮሞ እንኳን አትመጥንም። ኦሮሞ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር አስማምቶ በጋራ እሚያኖረው መሪነው እሚፈልግ።
@ethiopia8852
@ethiopia8852 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@GebermikalAyalw
@GebermikalAyalw 5 ай бұрын
ወንድማችንእንወድሀለን በእንግሊዘኛ ደሞ ይተርጎም እሺ ዮሴፍ
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 6 ай бұрын
Adding English subtitles can be outstanding
@AmareDesalew
@AmareDesalew 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ
@dejenehirpojarso4248
@dejenehirpojarso4248 5 ай бұрын
perfect translation and keep it up. And please get the key remark for those missing the hidden message which is about the opponent parties
@Abrehamoljira
@Abrehamoljira 6 ай бұрын
HE TOKE TRUE FOR OROOMO PEOPLE. NO MISTAKE. UNITY FOR OROOMO PEOPLE. AMAZING KING
@Zayewubdaartasfaalbanay
@Zayewubdaartasfaalbanay 5 ай бұрын
Dr Abyi iyaatalh new iyaafakerk nakez nah faxarii yinkalh Allah yifred
@TigistGsilassieGelan
@TigistGsilassieGelan 5 ай бұрын
Amelake
@Abu-Ade
@Abu-Ade 5 ай бұрын
Dr. Abiy forever❤❤❤❤❤❤❤
@dagnachewmulat1296
@dagnachewmulat1296 6 ай бұрын
የወደፊቱ መንገድ የጨለማ የአንድነት መንገድን የሸረሸረ ንግግር መሆኑን ያረጋገጠ ፍንትዉ ብሎ የታየ ንግግር ......,,
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 6 ай бұрын
ሌላ ቅስቀሳ እያደረገ ነው ብልፅግና ከመውደቁ በፊት ይህ ነው ኢትዮጵያን የሚመራት 😢😢😢
@EshetuChabo
@EshetuChabo 5 ай бұрын
የሚኸድበትን የማያዉቅ መንገድ ኣይጠፋዉም
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 5 ай бұрын
አብይ ቃላት ምረጥ አንተ የጌታን መንገድ አዋቂ ነኝ ያልክ አይደለሕን በዚሕች አለም ላም ዘላለማዊ ነሕንን???
@YorduKirubel
@YorduKirubel 5 ай бұрын
ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉 ወደ ፊት
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 5 ай бұрын
ማንን ነው ጠላት የሚለው አማራና ትግራይን ነው ዘመኑ ያከተመ መሰለኝ እንዴት በሚኒስቴር ደረጃ መርዝ ይረጫል ወይስ ኦሮሞ በውጭ ተወሮ ነበረ
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 6 ай бұрын
ወለጋ ተርበናል ድርቅ ነው ከውስጥ ሸኔ ይገለናል ከውጪ ብልፅግና
@bdlubdlu3080
@bdlubdlu3080 6 ай бұрын
ተርጐዋሚው እንዴት ነው?እንጠርጥረው???
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 5 ай бұрын
ተመልከቱ ሀገር እመራለሁ እሚለው እንዲህ ያለ መራራ ዘረኝነትን ለኦሮሞ ህዝብ እየሰበከ ነው በውነት ያሳዝናል ትልቅ ሀገር በትንሽ ሰው ስትመራ
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 5 ай бұрын
የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን አዳምጡት ይኸ ሰውየ ይኸንን ሁሉ ጥላቻ ይዞ ነው ሀገር እመራለሁ እያለ እሚጋጋጠው
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 5 ай бұрын
የተከበሩ ሳይሆን የተረገሙ አመራሮች ብትል ይመርጣል
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 5 ай бұрын
😂❤❤
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 6 ай бұрын
የሚገርመው ግን ይሄንን ሁሉ ግፍ የሚፈጽመው ራሱ በወታደርነቱ የሚተገብረው የኦሮሞን ጥፍር የሚነቅለው ራሱ እንደነበረ አለመናገሩን ማን ያምናል በጊዜው የፖለቲካው በለቤት ለሆነው የወለጋን ምሁር ማስተማሩን ለራሱ ተመስገን ያሰኛል ግፈኛው ሕዝብን ያስሰቃይ የነበረ ሹም የሁሉም ተጎጂዎች ፊት ለፊት መጋፈጡ አስደናቂ ነው። ሰውዬውን የማያውቅ ከአለ የሚያውቁትን አባት ኦሮሞዎችን ጠይቆ ይረዳ፣
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 6 ай бұрын
ድል🌻ፋኖ🌻ድል🌻ኦሮሞ🌻አሐቡሕይሕ ኦሮሞ❤አሐተሐሎሐልሕ❤ኦሮሞ❤ከሐአሐመሐራሐ❤አሐትሕለሐይሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐተሐለሐይሕ❤አሐጪሕበሐበሐሪሕ❤ኦሮሞ❤ሞሆቶሆሐልሕ❤አሐመሐራሐ❤ሞቶሐልሕ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ❤መሐኖ አሐቡሕይሕ❤ነዉ❤አሐመሐራሐነሐ❤ኦሮሞ❤ተሐጠሐመሐሪሕ❤አሐቡሕይሕነሐ❤ሺሕመሐልሐሲሕነሐ❤ዬሄ❤ቡሕልሕጺሕግሕነሐ❤አሐሲሕዎግሕድሕኘሐ❤ተሐጠሐመሐሪሕ ተሐሲሕመሐመሐ❤አሐመሐራሐ❤ፋኖ ነሐ❤ኦሮሞ❤አሐቡሕይሕ❤በሐሲሕጠሐንሕ❤አሐቡሕይሕ❤ኦሮሞ ሺሕጦሐልሕ❤በሐኦሮሞ❤ሲሕሚሕ❤ኢሕዬሄነሐገሐደሐ❤ነዉ በሐሲሕቡሕሰሐበሐ🌻ዬሄተሐነሐገሐራሐ አሐሲሕቡሁ❤ኦሮሞ❤ነሐጸሐ❤አሐዎጥሕቼሄሐሎ🌻አሐሌሄ አሐመሐራሐ🌻በሐበሕሪሕደሐሪሕ❤ሲሕቡሕሰሐበሐ❤ለሐይሕ❤አሐመሐራሐ ነሐፊሕጠሐኛሐ❤አሐመሐራሐ❤ቡሕሎ አሐመሐገሐሰሐ❤🌻አሐቡሕይሕ❤ነሐገሐዴሄ❤ነዉ🌻አሐደሕ❤ሁንሕ🌻አሐመሐረሐ🌻ኦሮሞ🌻አሐድሕ🌹ሆኔሕ🍀አሐቡሕይሕንሕ🍀ለሐፊሕድሕ🍀ይሕቅሕራሐቡሕ🍀አሐመሐራሐ🌻አሐልሕቆሆሐልሕ🌻ሞቶሐልሕ🍀 ኦሮሞ❤ሞቶሐለሕ🌻አሐልሕቆሐልሕ አሐቡሕይሕ❤ለሐፊሕድሕ❤ኢሕደሐቀሐሪሕቡሕ🍀ኦሮሞ🍀ደሐሚሕ አሐልሕበሐ🍀መሐሆንሕ❤አሐያሐሲሕፋልሕግሕሚሕ አሐመሐራሐ🍀ደሐሚሕ🌻አሐልሕበሐ❤መሐሆንሐ❤አሐያሐሲሕፈሐልሕግሕሚሕ ተሐጠሐመሐሪሕ❤ኦሮሞነሐ❤ተሐጠሐመሐሪሕ❤አሐመሐራሐ❤አሐድሕ❤ሐሰሐቡሕ❤አሐድሕልሕቡ❤ተሐሲሐመሐመሐ❤ አሐቡሕይሕ❤ገሐደሐየሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤ተሐጠሐያሐቅሕ❤መሐግሕትሕ❤ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuniraRedi-dg7rw
@MuniraRedi-dg7rw 5 ай бұрын
ጎበዝ አብይጀግናነህ
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 6 ай бұрын
Egzio Maherene Kiristos
@KalabAbera-qz5oc
@KalabAbera-qz5oc 5 ай бұрын
እንደውም መርዙን የለየ ጥሩ ንግግር ነዉ እውነት እያደር ትጠራለችችችችችችች
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 5 ай бұрын
የሚያሳዝነው ፣ የሀገር መሪ ከፊቱ የብሔራዊ ባንዲራ ሳይሆን የክልል አርማ ብቻ ሲውለበለብ ማየቱ ነው ። ያሳዝናል !
@yonnashaile1106
@yonnashaile1106 6 ай бұрын
Dil lefano 💚💛❤💪
@GeniNegese-ft5um
@GeniNegese-ft5um 6 ай бұрын
ቤሄርተኛ፥መሆን፥ጣጣው፥ለራስነው፤የጊዜ፥ጉዳይ፥እጅ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@muluyalew146
@muluyalew146 5 ай бұрын
መንግስት ሆይ እባክዎ እስከአሁን እያሰገደለን ያለው ብሄርተኝነት ነው። እባክዎ የማይጠቅመንን በመስበክ አታጋድሉን።
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 6 ай бұрын
❤❤❤
@Zewudu-vg3ku
@Zewudu-vg3ku 5 ай бұрын
የብዙ ንፁሀንን ደም አፍሰህ ድሆችን አስለቅሰህ ሀገርን አዋርደህ ፈጣሪን ከምታሳዝን ምነው ባልተወለድህ በተሻለህ ነበር ብዙ ሰው ይዋሻል፣ያስመስላል፣ ባንተ ልክ ግን ይኖራል ብሎ ማሰብ ይከብዳል
@ambayealem395
@ambayealem395 6 ай бұрын
ቢያንስ ልጆቼ ምን ይሉኛል አይባልም?
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
,እውነት ይሄ ሰውዬ ኢትዮጵያነትን ነው የሚሰብከው ይገርማል
@ashasharif8103
@ashasharif8103 5 ай бұрын
ምናለ ከምናወራ ብንሠራ ?ምናለ ጭንቅላታችን በክፋት መርዝ ባትሞሉት?ሥራ እንስራ አናውራ!
@befekadualeph950
@befekadualeph950 6 ай бұрын
ቀጥተኛ የሆነ የዘር ጭፍጨፋ ነው ያወጀው። ይህንን እየሰማ ይህንኑ አረመኔ ጀኖሳይደር ሰው አንዲት ቀን በሥልጣን እንዲያድር የሚፈቅድ ሕዝብ ያለ መሆኑ ነው ገራሚው ነገር።
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 6 ай бұрын
አአአአአአአአአ
@yhhih3709
@yhhih3709 5 ай бұрын
አብዪ፣፣፣ገላህን፣፣፣በደምየታጠብክነህ
@ermiyashailehaile8508
@ermiyashailehaile8508 5 ай бұрын
Abiy akiler man
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 6 ай бұрын
ፈጣሪን መፍራት ይላል እንዴ ስለዘር እየሰበክ አታፍርም በጣም ኃላ ቀር የሀገር መሪ ጀዝባ
@DesalegeSemage
@DesalegeSemage 6 ай бұрын
አማራሆይ ጉድህን ስማ ያልነቃህ ንቃ ፋኖን እንቀላቀልልልል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
😢😢😢😮😢ይገርማል አሀበሻ
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 5 ай бұрын
ለመሆኑ አፍሪቃን ማን ነው ያከበራትና የፈራት ?
@tamene1525
@tamene1525 6 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@getahunwoldemeskel
@getahunwoldemeskel 5 ай бұрын
ትርጉሙ እውነት ከሆነ የኢትዮጽያ መሪነቱንም ኦሮሞነቱንም ክርስቲያንነቱንም እጠራጠራለሁ!
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 5 ай бұрын
አቤት እጅግ ያሳዝናል እኔ እግዚያብሄርን ፈራሁት እንዴት እንደምንሆን
@nuale23
@nuale23 6 ай бұрын
ውይ ይቅርብኝ በጭንቀት መዋል አልፈልግም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 6 ай бұрын
በኔ በኩል ሰዉየዉ አብይ በአጠቃላይ ዘረኛ ነው የሀገር ባለቤት የኢትዮጲያ ህዝብ እንጂ የብሄር ሆኖ አያቅም ከኬንያ ስለመጣህ ባርነት ይሰማሀል ምን ማፍሪያ ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 5 ай бұрын
እጅግበጣሞአጭበሪ ቃላትነውየሜጠቀመው ሜስክኑየኦሮሞሕዝብ መንቃትአለብእ ከሌሉችወድሞችእጋሪ ደምእዳትቃባ
@HusenKasa-me1uv
@HusenKasa-me1uv 5 ай бұрын
አጀብ መሸ ነው ከዘር የፀዳ መሪ የምናገኝው
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 6 ай бұрын
አብይ፡ትንሹ፡ሰው፡አእምሮ፡የሌለው፡ህዝብ፡ከህዝብ፡የሚያበላ፡አረመኔ
@Helenita27
@Helenita27 6 ай бұрын
አብይ የተላከው ኢትዮጰያን ኦርቶዶክስን ከሚጠሉ ሀገሮች ነው እሱ ሊመራ ሳይሆን ሊያጠፋ ነው የመጣው ለዚ ሚመቸውን ህዝብ ደሞ አግኝቷል
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 6 ай бұрын
እራሱ እያስጨፈጨፋቸው መልሶ ያታልላል አስመሳዩ ባለ ቀይ ከረባቱ ዲያቢሎስ ይገርማል ንግግሩ መድሐኒዓለም ይህንን ዘረኛ ከአገራችን ላይ ይንቀልልን
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 5 ай бұрын
Ebabe
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 5 ай бұрын
የተጸለየበት ንግግር በእጂ አዙር ማረድህን ጀምር የሚል ነው።
@DemisBefirdu
@DemisBefirdu 6 ай бұрын
አአአአአአአአአአአአ
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 93 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 54 МЛН
ሰበር ዜና  እሁድ ህዳር 15/2017/አድስ  የተሰሙ መረጃዎች
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 37
Новости дня | 24 ноября - утренний выпуск
4:44
Euronews по-русски
Рет қаралды 4,7 М.
ፍኖ እና ብራህኑ ጁላ @AlexAfroTube
38:00
Alex Afro Tube
Рет қаралды 58 М.