//ግጥም// "አሜን ጥርስህ ይርገፍ፣ ሴት ነኝ" እና ሌሎች ድንቅ ግጥሞችን በገጣሚት ማህሌት ኃይሉ /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 52,434

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@FatumaSied-l2j
@FatumaSied-l2j 8 ай бұрын
ወላሒ ቤተሠቦቿ ወንድሞቿ በጣም መልካም ናቸዉ አሪፍ ቤተሠብ ነዉ ያሳደጋት
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 8 ай бұрын
አኪድ❤
@FatumaSied-l2j
@FatumaSied-l2j 8 ай бұрын
@@galaxya146-zh6ii ወላሒ የአ . አ ልጅ ናት እና ቤተሠብ ነበርን በጣም እስፍስፍ ቤተሠቦች አሏት የወንድሞቿ ደሞ ይለያል ለሠዉ ያላቸዉ ክብር
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 8 ай бұрын
ችሎታ አላት
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 8 ай бұрын
አለባበስ ድምፅ መልክ ሁሉ ነርሽ አንደኛ ማሂዬ ስወድሽ❤❤❤❤
@ንግስት-ነ9ኰ
@ንግስት-ነ9ኰ 8 ай бұрын
በአለባበስሽ በጣም ነው የምታምሪው አደራሽን እዳትቀየሪ እናንተ ቲክቶከሮችኮ ወዳው ስትመጡ የሰውን ትኩረት ትሶቡና ቆይታችሁ እዳልነበራችሁ ሁናችሁ ነው የምትመጡት የምር በጣም ነው የሚያምርብሽ ማርያምን❤
@ዓለምሢሳይ
@ዓለምሢሳይ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቺ እህታችን ❤❤❤❤ ቅኔው ይለያል አሜን ጥርስህ ይርገፍ 😂😂😂😂😂
@mierafbizuye2590
@mierafbizuye2590 8 ай бұрын
ድምፅሽን ስወድው ! በርቺ እህቴ ❤
@emu4176
@emu4176 8 ай бұрын
ወይኔ አንቺ ልጅ ስወድሽ ግጥሞችሽ ውስጤ ናቸው❤
@EbrahimgashuHassen
@EbrahimgashuHassen Ай бұрын
ማህሌት በጣም ምርጥ ገጣሚ ናት ግጥሟ በጣም ጠንካራ መልዕክት ያዘለ ነው በፍቅር ነው የማዳምጠው በተለይ ደግሞ ድምፃ ከአቀራረቧ ጋር ተዳምሮ የሚሰጠው መልዕክት ይመቸኛል በርች በሉልኝ አመሰግናለሁ።
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 8 ай бұрын
እውይይይ በጣም ደስ ሚል ግጥም ጎበዝ በርቺ
@HailusDreamtube
@HailusDreamtube 8 ай бұрын
ለሴትነትሽ ያለሽ በራስ መተማሜንሽና ፈጣር በአምሳሉ ሰርቶ የሰጣቸዉን ዉቤት፣ ገላቸዉን ቤብር ለምቀይሩ የሰጠሻቸዉ የምክር ሀሳብ ማራክ ነዉ፡ በአጠቃላይ ጥሩ ነዉ ፡ ምርጥ እንስት ነሽ በርች የተሻሌ ነገር እጠብቃለን ጎበዝ።
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 8 ай бұрын
ትክክል❤
@GufBic
@GufBic 8 ай бұрын
ሥወዳት ይቺ ልጅ
@whoknowduck3961
@whoknowduck3961 7 ай бұрын
This beautiful poem bravo Next ❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
ትክክክክልኝ ምልክት ሴቶች ግላችሁን አትሺጦ አያስክብርም ውላሂ ይመትግላልጡ አዳምጦት ልዚህ ነው ኢስላም ሴት ልጂ እንድትሸፍፍን ይሚያስተምርው ኢስላም ሂውቴ ሂጃብ ውብቴ ነው❤
@AfomiyaGashuMulu
@AfomiyaGashuMulu 3 ай бұрын
ሴት ነኝ እና ታረቁ አትበሉን በጣም ደስ ይላል ጀግኒት እኔም ግጥም እሞክራለሁ ❤❤❤
@NabeehaTube
@NabeehaTube 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤❤🎉🎉😂እርስህ ይርገፍ 😂😂ኧረ በሳቅ 😂😂😂
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 8 ай бұрын
ጎበዝ እህታችን በርችልን ❤❤❤ አሜን ጥርስህ ይርገፍ 😂😂😂😂
@ሶልያናምስክሬነሽ
@ሶልያናምስክሬነሽ 8 ай бұрын
ማህሌትዬ የኔ ጀግንት ❤❤❤❤ ጥርስህ ይርገፍ ወይኔ 😁😁😁😁
@AhmedGashaw-f3c
@AhmedGashaw-f3c 8 ай бұрын
ማሂዬ የኔ እናት❤❤❤❤❤
@sus2475
@sus2475 8 ай бұрын
አቤት ስርአት አለባበስ ድምፅ ደስ ስትል እንድህነው መልበስ እባካችሁ አትገላለጡ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 8 ай бұрын
ዋዉ ቆንጆ ትችያለሽ
@UaeUae-hd3un
@UaeUae-hd3un 8 ай бұрын
የኑየ ልክ እንደ አሥፍትሁኔ የኛ መልካም አንተንሥናይ አሥፍቲን እንድናሥታውሥ
@Keyman3751
@Keyman3751 8 ай бұрын
ደስ ስትል
@MesayKebede-vd9qq
@MesayKebede-vd9qq 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ።
@Afd-no9lv
@Afd-no9lv 8 ай бұрын
የኔ ቆጆ አለባበስሽ ሲያምር❤❤❤❤❤
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 8 ай бұрын
በገዙ ሞት ሉላዬ😂❤
@selamgeriye8468
@selamgeriye8468 8 ай бұрын
ሴት ንኝ ዋውውው❤
@alehegnbeyene9012
@alehegnbeyene9012 8 ай бұрын
ኮርቼብሻለሁ በርቺ !!
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 8 ай бұрын
አለባበሥ ቆንጅና ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 8 ай бұрын
ደሥ ይላል
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ❤
@ማሕሌት
@ማሕሌት 8 ай бұрын
ማሒዬ ሞክሼ ስወዳት የኔ ቆንጆ ትችያለሽ የእውነት
@FatumaSied-l2j
@FatumaSied-l2j 8 ай бұрын
ወይኔ ማህሌትየ እደትነሺልኝ አስታወስሺኝ የማሜ እህት ነኝ ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 8 ай бұрын
ድንቅ ግጥም 🎉🎉❤❤
@እኔጎንደሬነኝ
@እኔጎንደሬነኝ 25 күн бұрын
አሜን ጥርስህ ይርገፍ😢
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
@ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ 8 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AminatUmor
@AminatUmor 8 ай бұрын
ጀግና❤🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
ደሰሰየሚል ግጥምምም😅
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
❤❤❤❤ኧርይመችሺ
@hirut457
@hirut457 6 ай бұрын
ዋው
@Hope-TD
@Hope-TD 8 ай бұрын
❤❤❤❤ere trsish yirgef 😊😊
@LeilaShamil
@LeilaShamil 6 ай бұрын
Wow ❤
@AbiyotBelay
@AbiyotBelay 6 ай бұрын
❤geezawit tikreb❤❤❤❤❤
@hakib5417
@hakib5417 8 ай бұрын
Amazing 👏❤❤❤
@Mmobb-i7m
@Mmobb-i7m 8 ай бұрын
Wow Amazing ❤❤❤
@JemilaEganu
@JemilaEganu 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 6 ай бұрын
አችም ያምርብሻል ማሬ
@ethiofun-bs9bc
@ethiofun-bs9bc 3 ай бұрын
sistuka yene konjo tameriyalesh
@MekureyeKebede
@MekureyeKebede 7 ай бұрын
አቺ ልጅ ግን wow❤❤❤😮😮
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 8 ай бұрын
ሸር ተገላልጠዉ ለሚወጡ ሴቶች
@ntube7839
@ntube7839 7 ай бұрын
yesatoch areaya yena wed
@HanaBirhanu-o9l
@HanaBirhanu-o9l 8 ай бұрын
wow🎉
@عبداللهالثبيتي-ن3ج
@عبداللهالثبيتي-ن3ج 5 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@rosemare8314
@rosemare8314 8 ай бұрын
Ye mechereshaw gitem wedijewalehu berche gena bezu aqem endaleshe tasetaweqeyaleshe
@sffdgg8523
@sffdgg8523 8 ай бұрын
አሚን ጥርስ ይርገፍ። በገዙ ሞት አለች ሉላ 😅😅😅
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
ክክክክክክክ😅😅😅😅😅 ስታምሪ❤
@Redseaafar00
@Redseaafar00 8 ай бұрын
ኮሜንት አንብበህ ሰው ምን እንደሚወድና እንደሚጠላ ታውቃለህ ቂጣችሁንና ጡታችሁን ጥላችሁ የምትሄዱ ሴቶችእስኪ ገባ ገባ በሉ ገጣሚዋ ግን እየኖረች የምታስተምር ስለሆንች ይመችሽ
@kalchoabye
@kalchoabye 8 ай бұрын
😊😊😊
@sarahsarah826
@sarahsarah826 8 ай бұрын
❤❤
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tajethiopia
@tajethiopia 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢
@foziyatube4807
@foziyatube4807 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@GanatAdamu
@GanatAdamu 3 ай бұрын
Mahii bexam gobze nesh berch
@ejgtue522
@ejgtue522 8 ай бұрын
ኧረአሜን ይርገፋ 😅😅😅😅😅በተለይ ለማዳም ቅመሞች አዳምጡ
@Toybaseid-xx4og
@Toybaseid-xx4og 8 ай бұрын
ጥርስህ ይርገፍ😂
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 7 ай бұрын
Zm zm zm
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 8 ай бұрын
Ende jret wha yemifs dnq yegtm zeyba neaw!!!!!
@nejulove
@nejulove 8 ай бұрын
አሚን ጥርስህ ይርገፍ ለአብይ አህመድ😂😂
@mulatunegash
@mulatunegash 8 ай бұрын
😅😅
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 8 ай бұрын
በርቼ ደስ ይላል
@ማሕሌት
@ማሕሌት 8 ай бұрын
ማሒዬ ሞክሼ ስወዳት የኔ ቆንጆ ትችያለሽ የእውነት
@tetetety3946
@tetetety3946 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidandereje9290
@kalkidandereje9290 8 ай бұрын
Loev
@لتوتمن
@لتوتمن 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SurafelTefera-zo5pf
@SurafelTefera-zo5pf 8 ай бұрын
❤❤❤
@hjbj6316
@hjbj6316 8 ай бұрын
❤❤❤
@comingsune
@comingsune 8 ай бұрын
❤❤❤
@kalkidandereje9290
@kalkidandereje9290 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makdelawiteshetu
@makdelawiteshetu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RashaQatamen
@RashaQatamen 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@getachewgezaheng4727
@getachewgezaheng4727 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 365 М.
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 121 МЛН
#የቲክቶካ ማህሌት ግጥሞች - #Tiktoker mahi lyrics
5:38
Rozina tube - ሮዚና ቲዩብ
Рет қаралды 2,8 М.