ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚዲያ ዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

  Рет қаралды 13,858

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 2 ай бұрын
very true Dr.Abiy Ustath Jamal is outstanding youtuber work hard day and night for our country Ethiopia 🇪🇹. He deserves more ❤❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 ай бұрын
Ustaz Jemal,King of Abaiy he’s Ethiopian 🇪🇹 hero ❤❤
@هلا-و1ع
@هلا-و1ع 2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል መሪያችን
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ዋው አብቹ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትህን ነው ኡስታዝ ጀማል መሸለም አለበት ሲበዛ ቅን እና ጀግና ሃገር ወዳድ ሰው ነው🎉🎉🎉
@GetachewDagne-k8n
@GetachewDagne-k8n 2 ай бұрын
Ustazi jamahali we love you ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
በትክክል ብለሃል አብቹዬ ኡስታዝ ጀማል ጀግና ነው ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@samiabera7894
@samiabera7894 2 ай бұрын
መሪያችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 2 ай бұрын
መካሪው ትሑቱ ትግስተኛው ጠ/ሚር አብይ ብርሐንህ የጨለመ አእምሮን ያንቃ ያድን፡ ስራህ ሁሉ የፅዳ የተባረከ ነው፡ መልካም የስራ ዘመን!
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
አብቹዪ ኑርልን ።።❤
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 ай бұрын
Thank you our PM 🎉perfect 👌
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እውነት ነው አብቹ የሚደነቅ ኢትዮጵያዊ ነው ከጽንፍ የራቀ ብርቅዬ ልጅ ነው
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
ጀማልዪ ትልቅ እድሜ።። ❤
@jahjira3135
@jahjira3135 2 ай бұрын
Ustaz Jemal❤❤❤❤❤
@Galax77792
@Galax77792 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እውነት ጀግና ነው❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
Full of wonderful ideas and brilliant words ❤
@abdibrownelief2862
@abdibrownelief2862 2 ай бұрын
U the bossssss
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 2 ай бұрын
ትክክል አብቹ እኛ ዲያስፖሪያዎች ለኢቢሲ አንድ ዶላር እንልካለን ያውም በወር
@tagelalemayehu2830
@tagelalemayehu2830 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስቴር ሰላም ይብዛልህ ! ጀግናውን ኡስታዝ ጀማልን በምሳሌነት ስላነሳኸው በጣም ደስ ብሎኛል። በዘር , በሃይማኖት ና በመንደር ወሬ ሳይታጠር ብዙዎቻችን ላይ ጥሩ የፍቅርና የኢትዮዽያዊነት ዘር ለዘራ ድንቅ የአባይ ጠበቃችን እውነትም ክብር ይገባዋል ! አመሰግናለሁ።
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 2 ай бұрын
King god always with u 💯💯💪💪🙏🙏👍👍👋👋👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 ай бұрын
እባክህ አብቹ ስወድህ ኢተርኔቱን ልቀቅልን እባክህ በዉጭ ሀገር ያለነዉ በቤተሰብ ናፍቆት በሀሳብ አለቅን ልጄን ማየት እፈልጋለሁ በልጆችህ ይሁንብህ🙏
@kalkidanasefa2310
@kalkidanasefa2310 2 ай бұрын
የምር ይህንን ኮመንት ሳይ በጣም ነው ያዘንኩት ፥ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ የኔ እህት፤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
አይዞሽ ማሬ እግዚአብሔር መልካም ነው 😥😥😥😥😥😥😥🙏🏻🙏🏻😍😍😍
@gethab2306
@gethab2306 2 ай бұрын
Thank you!
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 2 ай бұрын
❤❤❤SEI BENEDETO TEKLAY MINISTER ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@harunhassan6136
@harunhassan6136 2 ай бұрын
Thanks!
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
እኚህ. ሰው. የዋህ ናቸው ልበል? የትላንቱን. እያነሱ የሚያጮሁት እኮ በአቁዋራጭ ስልጣን ለመያዝ ነው ።
@MesiKebde
@MesiKebde 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ዶ/ር
@AminEthi
@AminEthi 2 ай бұрын
يا بطل ❤❤❤❤
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 ай бұрын
ጥፍቴን በደሌን ወንጄሌን ደብቁልኝ ነው ።
@mrewadmekom7915
@mrewadmekom7915 2 ай бұрын
Ustaz.. He deserve it!!
@demissietigist
@demissietigist 2 ай бұрын
Yes
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 2 ай бұрын
የግብጽ ሚድያ ያለ እረፍት ስለ ዐባይ ሲያወሩ የኢትዮጵያ ሚድያወች ግን ጠቅላይ የሆነ ነገር አስመረቁ ሲባል ብቻ እንደ ገደል ማሚቱ ማስተጋባት ካልሆነ ሌላ ትጋት ብዙ አይታይም።ለፖለቲካ ፖርቲ ሳይሆን ላገራችሁ መልካም የሆነውን በቅንነት እንደ ዑስታዝ በትጋት ብትሰሩ መልካም ነው።
@newafali382
@newafali382 2 ай бұрын
💪💪💪👍🫡🫡🫡👍
@nejatali9426
@nejatali9426 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Setandforget-iu4ry
@Setandforget-iu4ry 2 ай бұрын
Ethiopia was once a respected country in international relations and was even invited to the G20. Now, it has lost its grace and has been overshadowed by countries like Kenya. Abiy Ahmed disgracefully begs leaders countless times to speak, showing how much Ethiopia has failed. Ethiopia was once the voice of Africa. Under Abiy Ahmed’s leadership, Ethiopia has faced severe economic decline. Inflation has skyrocketed by 1000%, and the Ethiopian birr has lost 600% of its value, falling from 20 birr per dollar six years ago to 120 birr per dollar now. Instead of addressing these issues, Abiy has focused on building fancy resorts that are irrelevant to the average Ethiopian while millions suffer. Ethiopia’s economy, once one of the fastest-growing in the world with major mega projects, is now dominated by useless restaurants that only benefit the rich. The country had around $40 billion in reserves, but Abiy squandered it on buying drones. Abiy Ahmed lacks the capability and knowledge to lead the country.
@AbdiNuriye-jn8yt
@AbdiNuriye-jn8yt 2 ай бұрын
gabarew msdabareya yelawum ante abeba tekal
@andyb2720
@andyb2720 2 ай бұрын
You're preaching good things in amharic, but u r also Preachings hate in Oromifa 😢. Please be consistent
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 ай бұрын
ወደዛ በል ማንም አይፈልግህም
@mekutube6946
@mekutube6946 2 ай бұрын
ቀልደኞች ከራሳቸው ለራሳቸው ሽልማት ነው. . .?
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 ай бұрын
ጋዜጠኞች አስረህ ጨርሰህ ስለምን ነው የምታወራ???
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 2 ай бұрын
ሚድያ አገኘን ብላችሁ መርዝ ለምትዙሩ እና ለሙያችሁ በብቃት ኃላፊነታችሁን ለመወጣት ላልቻላችሁ ቢገባችሁ ትልቅ ምክር ነው።😊 ዑስታዝ ጀማል ብቻውን ጀግና ተቋም ነው።
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 2 ай бұрын
ከሰይጣን ዳግም ቅዱስ መልአክትእነት እንደማይጠበቅ ሁሉ !!! በሰው ዘር ፍጅት ሰይጣንን ካስናቀው ከአብይ አህመድም ሰዋዊ ቅድስና የለም !!!
@DaniBoy.24
@DaniBoy.24 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
Dont ruin the song ...come up with ur own music.lousy singers
@StellaG-michael
@StellaG-michael 2 ай бұрын
This PM is babbling nonsense all the time.The only thing he is talking about is his ego.
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 2 ай бұрын
አንተ ደንቆሮ በእንግሊዘኛ ጽሁፍ ድንቁርናህን ትደብቃለህ።
@messaybereket7525
@messaybereket7525 2 ай бұрын
ገና ግራ ይገባሃል, ምክንያቱ ደግሞ ከመነሻው የተሠጠህን የህዝብ ድጋፍ አላገጥክበት, smart ሆነህ ከህዝብ ጋር መቀጠል ሲገባህ የጀዝባው ስብዕናህ አይሎብህ እነሆ ዛሬ ወደ ገደሉ ወደድክም ጠላህም ትገፈተራለህ
@tellthetruth5973
@tellthetruth5973 2 ай бұрын
ገና ፀጉራችሁን እየነጫችሁ ስኬቶቹን ትቆጥራላችሁ! 😊
@diablobocko2942
@diablobocko2942 2 ай бұрын
አትዋሽ ዋሺዎችንም አታሞግሥ፤ ዜጎችህን አትግደል፤ መማለጃ አትቀበል በሥርህ ያሉትንም እንዲሰርቁ አታበረታታቸው፤ ሠው ሰብዓዊ ፍጡር መሆኑን ዕመን፤ ዘረኝነትን ተጠየፍ፤ ኢትዮጵያ የሕዝቦችዋ ሥለሆነች በየትኛውም መልክዓ ምድርዋ የመኖር መብታቸውን አትንፈጋቸው።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 2 ай бұрын
Says diablo😂😂😂😂😂
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
የጨነቀ ለታ
@abebesamson
@abebesamson 2 ай бұрын
የሚቃወሙህን ታስራለህ ላንተ ያሸረገዱትን ትሸልማለህ
@AbdiNuriye-jn8yt
@AbdiNuriye-jn8yt 2 ай бұрын
donkoro.saw berahab eyamota ante kilad.
@SenayeKing
@SenayeKing 2 ай бұрын
ሆድ አደሮች እየተሸለሙ ነው ድህነት መጥፎ ነው ህሊና ያሸጠላ
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 2 ай бұрын
ሰው መሳይ
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 2 ай бұрын
መካሪ ጠፍቶ የአንተን ምክር የሚሰማም አለ?😭😭😭 ሰይጣን ገዳይም ይመክራል ማለት ነው?😂😂😂😂
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Funny superhero siblings
Рет қаралды 10 МЛН
ዳግም ከ30 ዓመታት በኋላ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
28:18
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 27- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
12:31