ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ካውንስልና አባል አብያተክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት

  Рет қаралды 246,000

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 822
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 8 ай бұрын
ጊዜው የኢትዮጵያ ነው እድሜና ጤና ለዶክተር አብይ ፈጣሪ ይስጥልን 🤲🤲❤🇪🇹
@GantAhmed-n2c
@GantAhmed-n2c 8 ай бұрын
abichuye egzabiher abizto yibarka siwedi bemiknat naw 💙
@hassanjibicho
@hassanjibicho 8 ай бұрын
የሐይማኖት ብዙሃን ለአገራችን ፀጋ ነው ።የሐይማኖት ነፃነት እና እኩልነት በተግባር እየታየ ነው
@Aster-s3s
@Aster-s3s 8 ай бұрын
Lb ysten new yemibalew badowrch
@Brikti
@Brikti 8 ай бұрын
አቢቹ ስራህን በጣም አድናቂህ ነኝ። ጠላቶችህ ቢንጫጩም አንተ በርታልን። ሁሌም ከጎንህ ነ ን።
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ስለ ሰላም ማውራት ብቻ ሳይሆን እንዲ ከህብረተሰቡ ጋር መምከር የሚያስደስት ነው ለዚህ ደሞ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ሊመሰገን ይገባዋል።
@selamalemu534
@selamalemu534 8 ай бұрын
Er bakeh eski went bel enkef
@mulunehabraham3507
@mulunehabraham3507 8 ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ ከላይ ነው እንጂ እንዴት እንደምተምሩ !!!😍😍😘😘😍😘
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና ያለ እረፍት እየተጋ ያለ መሪ ሰላምህ ይብዛ ውድ መሪዬ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ።
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ 8 ай бұрын
ጠቅላያችን እንወድሀለን
@selamyohans-y9p
@selamyohans-y9p 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamyohans-y9p
@selamyohans-y9p 8 ай бұрын
Betam asemesay neh
@meskiyerosen
@meskiyerosen 8 ай бұрын
​@@selamyohans-y9pአንተ የጠላከውን ሌሎች እንዲጠሉ ማሰብ/መፈለግ ትንሽነት/ ጅልነት ይመስለኛል። መጥላት መብት እንደሆነ ሁሉ ሌላው መውደድ መብቱ ነው። ፍቅርን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው!!!
@BurteAna
@BurteAna 8 ай бұрын
+++666 aramaj dem metach Abiy Ahimed Ali +++
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
የሁሉም ነገር መሰረት ሰላም ነው
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 8 ай бұрын
እንደው ኖሪ ያድርገን እንጅ ገና ብዙ እናያለን😂😂😂😂😂😂 አንዱ ሲናገር እራሴንም አመሰግናለሁ ሲል እንደት እዳሳቀኝ😂😂😂😂😂 እናቴ ኢትዮጵያ የልጆንሽን ደምና ግፍ አምላክሽ ብቻ መልስ ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ የአንተ የሆነውን ፍርድና ፍትህ ነው የምንመኘው😢😢😢😢
@filatebekele5160
@filatebekele5160 8 ай бұрын
አስደናቂ ውይይት ነው ❤❤❤
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 8 ай бұрын
ለጀግናው መሪያእችን ለዶክተር አብይ ለሚደረገው መልካም ሰራ እያመሰገንን ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ያብዛችሁ የጠላትን ደጂ ውረሱ ❤
@BekaAman605
@BekaAman605 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ይስጥልን ❤❤❤ አብይ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@BurteAna
@BurteAna 8 ай бұрын
+++666 Aramaj Abiy Ahimed Ali +++Gibiresedomin lemasifafat eyesera yale tiliku meri new Abiy Ahimed Ali +++ynate Amagn mesilachiw enidehon bexam tesasitachiwal +++nege sit lijachiw yeset gadegnawan echognayenat bila sitasitewawikachiw or ywenid lijachiw mesite yichenat bilo wenid lij yizo semeta zare bemerekachiwibet Adebetachiw yezane min tilu yihon ??? Or enatem 666 Aramaj nachiw ??? Or gibiresedomin tidegifalachiw ??? Abiy malet yzeh aramaj new :;+++
@BekaAman605
@BekaAman605 8 ай бұрын
@@BurteAna ጀዝባ እከክ
@محلسمو-ت8ت
@محلسمو-ت8ت 8 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 46:13
@habtamuoda4604
@habtamuoda4604 8 ай бұрын
May God bless you our dear PM. Minister Dr. Abby. We love you. Keep your hardwork.
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 8 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🇨🇬
@yeshitilaendale1245
@yeshitilaendale1245 8 ай бұрын
ስለዚህ ተዘጋጅ
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 8 ай бұрын
በሄዳችሁበት ሁሉ መዝፈን ወይ ጉድ
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 8 ай бұрын
አዎ ይመጣል ለማቲዮስ ወንጌል 7:21-23 መልስ ልትሰጠው ተዘጋጅ 7:21 ቁልፉ ነበር
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ጅሎች😂😂😂😂 ናቹዎእኮ​@@yeshitilaendale1245
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 8 ай бұрын
​@@ኢትዮጵያዊ😅😅😅😅😅እኮ
@waves101
@waves101 8 ай бұрын
የቅዱስ እግዚአብሄርን ሚዛናዊ ፍርድ እንጠብቃለን ቢዘገይም መድረሱ አይቀርም🙏🙏🙏
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገር ልማትና ዕድገት ዋነኛው ምሰሶና መሰረት ነው ሰላማችንን በመጠበቅ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ማስቀጠልና ለውጤት ማብቃት የመንግስት ብቻ ሳይሆን የህዝቡም የጋራ ሀገራዊ ኃላፊነትና ግዴታ ነው‼
@chernetfikadu
@chernetfikadu 8 ай бұрын
እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ🙏🙏🙏🙏
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 8 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ ስነስርዓት የተማሩት ከኢየሱስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 8 ай бұрын
ምድራዊያን ቁሳቁሳሞች
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
ጠቅላዩ ከሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረጉ እጅግ የሚደነቅ ነው።
@Bangura-r8e
@Bangura-r8e 8 ай бұрын
shut up Qoy abuchu new yekefelachu cimment endestfu
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 8 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏 I have no words for you my dear my brother. Thank you so much. This is good!
@OCHA1988
@OCHA1988 8 ай бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥንትም ዛሬም ለዘለላም ጌታ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ አሁን እረፍቷን፤ መዲኃኒቷን አግኝታለች። እውነተኛ አምልኮ ብቻ ለጌታ እንስጥ እንጂ ሀያልነታችንን እናረጋግጣለን። በኢየሱስ ተማምኖ ያፈረም የከሰረም የለም። እርሱ የዘላለም ታማኝ ጌታ ነውና። ይህንን ታላቅ ፕሮግራም ያዘጋጃችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ አሜን። ሃሌሉያ። እውቅና ስለሰጡን ክቡር የኢፈዲሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ከልብ እናመሰግናለን።
@RobelHeriko
@RobelHeriko 8 ай бұрын
አይ የልብ መታወር ኢትዮጵያ እረፍቷን አግኝታለች አልክ ለዚህ መታወር እና ጭፍንነት ቃል የለኝም
@OurPastCast
@OurPastCast 8 ай бұрын
ምድረ አድር ባይ አጋሰስ
@NOT2BE246
@NOT2BE246 8 ай бұрын
ጦጣ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 8 ай бұрын
Tesadabew
@Yemedan
@Yemedan 8 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው በጥላቻ ብዛት የማይድን በሽታ እንዳይዛቹሁ ምክኒያቱም ጥላቻ ካንሰር ነው ለዛውም መታከም የማትችለው
@BurteAna
@BurteAna 8 ай бұрын
+++666aramaj Abiy Ahimed Ali +++
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ውድ ጊዜውን ለህዝብ ሰጥቶ ፊትለፊት ተቀምጦ የሚወያይ መሪ ዕቢይ ብቻ ነዉ ።
@SolomonMekuriyaw
@SolomonMekuriyaw 8 ай бұрын
መናፍቅ እናትን ልብዳ
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 8 ай бұрын
😂😂😂😂አይይይ አሽቃባጭ
@marykuki6319
@marykuki6319 8 ай бұрын
በትክክል አብቹዬ ጠላቱ ይየታቀጣል ይቃጢለል❤❤❤❤❤❤
@tutubevan932
@tutubevan932 8 ай бұрын
​@@SolomonMekuriyawአንተ ጌታ ያስፈልግሀል ና ወደ እየሱስ ተባረክ
@SolomonMekuriyaw
@SolomonMekuriyaw 8 ай бұрын
@@tutubevan932 I already have it. ምን ለመዝለል ለመጨፈር ነው ምመጣ ሸታታ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድሜ ይስጥሕ ሌላ የምለው አይኖረኝም ከጎንሕ ነን ከእግዚአብሔር አምላክ በታች እናምስግንሐለን ።
@hassetassefa242
@hassetassefa242 8 ай бұрын
እሱ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ምድሪቱ ቁልቁል እየሄደች ሲሆን አንተ ግን በምን እይታ አይተህ ነው እንዲህ ያልከው?
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ሁሉም ዜጋ ሰላሙን የሀገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ ለአገር ልማት ቀጣይነት የበኩሉን ድርሻ መወጣት ሀላፊነት አለበት !
@ሀሚድሙሳ
@ሀሚድሙሳ 8 ай бұрын
እነዚህ ህዝባዊ ውይይቶች ቢቀጥሉ አሪፍ ነው
@Aster-s3s
@Aster-s3s 8 ай бұрын
Tbku enante kadiwech
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
ስለሠላም ሁሉም ዜጎች ባካተተ መልኩ ውይይት መደረጉ ሁሉም ዜጎች የሠላም ግንባታው ሂደት የተሳለጠ እንዲሆን የበኩላቸዉን አስተዋፆ ትብብራቸውን በመጠናከር ጉል ሚና አለው!
@Bangura-r8e
@Bangura-r8e 8 ай бұрын
አታሽቃብጥ
@meskiyerosen
@meskiyerosen 8 ай бұрын
​@@Bangura-r8eከስድብ ውጪ የምታውቀው ነገር የለክም? ምን አይነት አስተዳደግና ስብህና ነው? ጌታ ማስተዋል ይስጥህ!
@AndargachewTamru
@AndargachewTamru 8 ай бұрын
በርቱ
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
በሀገራችን በአሁኑ ወቅት የሚስተዋሉ ችግሮች ትውልዱ ላይ የግብረ ገብነት ትምህርት አለመኖር ስለሆነ ለዚህ የሃይማኖት አባቶች ባለድርሻ ናቸው።
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 8 ай бұрын
@mera. If you don't teach the gospel , there will be no fear of God, no morality. The orthodox church is the most responsible .
@BekaAman605
@BekaAman605 8 ай бұрын
መጨረሻ አብይ ያለው እግዚአብሔር መልካም መልካም ነገር እያደረገ ነው ❤
@yeማዳምቅመም
@yeማዳምቅመም 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ❤️
@Amanuel465
@Amanuel465 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን በርታልኝ🙏
@robiaddis1438
@robiaddis1438 8 ай бұрын
I’m orthodox Christian but I’m very jealous how calm and humble Protestants are ! At least here from what I see. Blessing To you all. I’m very happy not to see aster Bedane here as one follower! But Sofi or wedajenew would have been nice to had them here. እርጋታችሁ እውቀታችሁን ያሳያል፡ ምስጋናችሁም ደስ ይላል። ሁላችሁ ፍቅር ለሁሉም ስበኩ ግድ የኔን ተከተሉ አትበሉ። ሰላም ለ ሀገራችን
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 8 ай бұрын
Sofi and Wedajeneh, you mentioned 😂😂 they are nuts. They lack religious discipline and morals, and are simply showboats.
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 8 ай бұрын
ከበዳይና ከገዚ ወገን የሆነ ሁሌ ሰላም ይሻለናል ተቃውሞ ይቅር ሃገሪታ ሰላም ናት ነው እኮ የሚሉት፥ በህውሓን ግዜ ብናይ የህውሓን ደጋፊ ስለ ጥሩ ነገር ነበረ የሚያወሩት ሌሎች ደሞ ይቃወሙ ነበረ አሁን ደሞ የብልጽግና ደጋፊ ሃገር ደህና ናት ሲሉ ልዕሊ እየተቃወሙ ነው ሌላ ትርጉም የለምም፥ ደሞ የኦርቶዶክሱ አላየሽ ይሆናል እንጂ ረጋ ባለ መልኩ አወድሰውታል በጣም አሳፋሪ ነው ምናልባት እነዚ ሱፋ ስለለበሱ ለአይንሽ ቅልል ብሎሽ የኦርቶዶክስ አባቶች አለባበስ ከብዶሽ እንዳይሆን፥ በእርግጥ ፖሮቴስታንት መሪዎች የሚቀባቡ ከአለማዊ ሰው በላይ የሚዘንጡ ሽቶ አልከፋክፈው የሚጋዙ መሆኑን አትርሺ እና ሜካፖ ተቀብተው ኑሮ ድሎት ሲሆን ላያምርባቸው ፊታቸው ላይቀልሽ። ነው ወይ። ከትግራይ የመጡ ውይይት አይተሽ እንደሆነ ፊታቸው ክብድ ያለ ለጠቅላዩ ፊታቸው የቋጠሩ ነበረ ግን የሃይማኖት አባት ስብሰብ አይደለም እና ነገሩ የሚያያሰው ከመንግስ ጭቆና የቀመሰና ያልቀመሰ ጋር ነው ፖሮቴስታንት ደሞ ግዜው የኛነው ባይ ናቸው
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 8 ай бұрын
@@BsG-np9kq ምንድነው የምታወሪው ህወሃት እኮ አሁንም የራሱን ሃገር እያስተዳደረ ነው ያለው! አብይ ደግሞ ኦሮሚያን እያስተዳደረ ነው። ኢትዮጵያ በአብላጫዋ ኦሮሚያ ነች ስለዚህ የሁልሽም ቅናትና ፍራቻ አብይ ኦሮሞ መሆኑ ላይ ነው እንጂ ልማት ስሌለለ ወይም ልማት ስላላያቹ አይደለም። "አብይ ከሚያለማ እኛ እናጥፋ" ነው የእናንተ በሽታ። ያንን ከፈለጋቹ ደግሞ በትግል ያመጣነውን በትግል መውሰድ ነው። ተቀምጠን የምናያቹ ከመሰላቹ። በተረፈ ስታለቅሱ ብትኖሩ ወረኝነታቹ በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ነው። የጴንጤ ዘረኛ ደግሞ ልቡ ሲኦል ነው። ሰውዬው የተናገሩት እንስራ ነው እናንተ ደግሞ ትውልዳቹ የጥፋት ዘሮች ስለሆናቹ አብይ አያለማም እኛ እናጠፋለን እንጂ ነው ነምትሉት። እ ን ተ ያ ያ ለ ን
@mars-t3i
@mars-t3i 8 ай бұрын
@@BsG-np9kq ምንም ሳይገባሽ መኖርሽን ያሳያል
@tadelegebre3955
@tadelegebre3955 8 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀይማኖት ተቆማት መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት ማህበራዊ ትስስርን እና መግባባትን ለማሳደግ የሚያግዝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 8 ай бұрын
No,just to sneak and fid how people are going on?! Awe, Awesome?!
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 8 ай бұрын
በርታ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት አባታችን ኢትዮጵያ ታሸንፉለች እንዳሉት እኛ በጥላቻ ፕለቲካ በዘረኝነት ተተብትበን በመንግስት ላይ የጥላቻ ፓለቲካ ተይዘን መንግስትን እናማለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ክርስትና ስም ሆኖብን አንደበታችን ስድብ እንደገና ጌታ እንዴት እናገለግላለን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ ጌታ ይቅር በለን አገር ከምንም ከማንም በላይ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏😹😹😹😹😹😹😹
@MeazaNegash-x3v
@MeazaNegash-x3v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ የምትመራበትን ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ
@genet1963
@genet1963 8 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም አስፈላጊ ነዉ፡፡
@african-2000
@african-2000 8 ай бұрын
God bless #PM_ABIY (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
በዓለም ከሚነሱ ግጭቶች ውስጥ ሰማንያ በመቶ የሚሆኑት ሃይማኖታዊ መልክ ያላቸው በመሆናቸው ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይቱ አስፈላጊ ነው።
@JojoJiji-f5e
@JojoJiji-f5e 8 ай бұрын
የሚያጋጭ ያጋጭህ ጠቅሌዩ ራሱ እያጋጨን አይደል
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 8 ай бұрын
😢@@JojoJiji-f5e
@LearnAmharicEnglish
@LearnAmharicEnglish 8 ай бұрын
ክብር ጠቅላይ ሚንስተር፤ትክክል ብለዋል፤ሰው ያጣውም ውስጣዊ ሰላም ነው፤በመዝናኛ ቦታ በመገንባት የማይገኝ፤ መሆኑን አርሷ አረጋግጠዋል፤የህዝቡ ፍላጎትም ከቁሳዊ በፊት ውስጣዊ ሰላም፤በጥላቻና በዘር ተኮር ፖለቲካ የመጣውን የሰላም ማጣትና የኑሮ ጫና፤በልማት ስም ህዝብን ማፈናቀል፤መመለስ ነው የህዝብ ፍላጎት፤ማማርን የሚጠላ የለም ግን ቅደም ተከተልን የተከተለ አይደለም፤እርስዎ የሚፈልጉትን ሳይሆን የሚመሩት ህዝብ የሚፈልገው ላይ በትኩረት ቢሰሩበት፤ቢያሰሩ።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 8 ай бұрын
በአለም ላይ ቤቸኛ ሰላም ጠል ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነው። እኔና ልጆቼ ስንበጠብጥ ዝም በሉ ሌሎች ቀእኩልነት እንኑርሲሉ ኡኡ እግዚአብሔር ይድረስልን።
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 8 ай бұрын
Both Our peace and our Development work not able to see separately...No one can stop from the road...
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 8 ай бұрын
አብይና አባባ ግርማ ያልገባችሁ ነገር:- አብዛኛው ሰው መንፈሳዊ አገልጋይ : የሚሆነው ሥራ መሥራት ስለማይወድ ነው ።
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
የሃይማኖት አክራሪነትና ጽንፈኝነት ቀዝቀዝ ብሎ ሁሉም እንዲከባበር ከሁሉም ጋር ውይይት መደረጉ ጥሩ እይታ ነው።
@Adugna-s2s
@Adugna-s2s 8 ай бұрын
Liki nah
@berhanufantu843
@berhanufantu843 8 ай бұрын
ዶ/ር አብይ ምንም የማይወጣለት በሀገርና በህዝብ ፍቅር የተቀጣጠለ የኢትዮጵያ ጀግናና የአፍሪካ ልጅ ነው ። እንወድሀለን እንኮራብሀለን!!!❤❤❤
@musesem4523
@musesem4523 8 ай бұрын
ፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ ❤❤❤💪💪💪የጀግኖች ቁንጮ።
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያሸንፉል።
@angelsintayehu5616
@angelsintayehu5616 8 ай бұрын
የመንደር ዱርዬዎችን ስብስብ እና አተላቸውን እዚህ አታምጣ እዛው መንደርህ ሄደህ ጠጣ።
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 8 ай бұрын
❤❤❤❤የወጌል አማኙ ትህትናቹ ብቻ ይበቃል ጌታ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
ከተለያዩ አካላት ጋር ተከታታይ ውይይቶችን እያደረገ የሚገኘው ጠቅላይ ሚኒስተራችንን እናመሰግናለን።
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki 8 ай бұрын
አባባን በደንብ እንስማቸው! ቤ/ክን የሥራን ክቡርነት ለሕዝቧ ታስተምር!!! እኛም እንስራ! ሕዝቡንም ትጉ ሠራተኛ እናድርግ። እግዚአብሔር የሰጠንን መሪ ይባርክልን!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
ሰላም በዜጎች ሕይወት ውስጥ ከሁሉም ነገር በላይ ነው::
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 8 ай бұрын
ጥሩ የመማማሪያ መድረክ ነው። ቅዱስ ፓውሎስ መሥራት ግዴታው ባይሆንም እንኳን አርአያ ለመሆን በራሱ እጅ ይሠራ እንደነበር ይታወቃልና ያቅማችንን ያህል መሥራትም ግዴታችን ነው ሥጋ ተሸክመናልና ነው።
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
አንድአንዶች ውይይትን ይፈራሉ ይሸሻሉ ሰላምና ብልፅግናን ለውድ ሀገሩ የሚመኝ ህዝብ ግን እንዲህ ይወያያል ይመክራል ለሀገራችን የሚጠቅማትም ይህ ነውና
@genet1963
@genet1963 8 ай бұрын
እንደዚ አይነት ዉይይቶች መፈጠራቸዉ ቀጣይ ለሚመጡ ችግሮች መፍትሄ ማግኛ መንገድ ይሆናል፡፡
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 8 ай бұрын
Jegnaw musse Dr abichu is a living Jesus Christ
@HabteDesalegnZeleke-rp3eg
@HabteDesalegnZeleke-rp3eg 8 ай бұрын
betam arifi agateme naw makitele alete le selam wosegn aw❤🎉
@soltray8427
@soltray8427 8 ай бұрын
ምንድነው: ግን:አይናችሁን: የሸፈነው: ሺ: አመት: አትኖሩ!!!!!!
@mekonennwubshet505
@mekonennwubshet505 8 ай бұрын
ጋሽ ግርማ ያነሱት ሐሳብ ገዢ ነው እግዚአብሔር ይባርክዎ
@alshamdamena
@alshamdamena 8 ай бұрын
ተባረኩ ንግግርዎት ውስጥ ብዙ መልካም ሀሳብ አለው ግን ልማት ለ ማልማት እኮ ቦታ ይጠይቃል ለ እርስዎ ምናልባት ሰፊ ቦታ ሊኖርዎት ይችላል ለመሆኑ ስንቱ ሰው ነው በግሉ መኖሪያ ያለው?አብዛኛው እኮ የግለሰብ ቤት ተከራይቶ ነው የሚኖረው ለምን ለክርስቲያኑ ቤተሰብ የመኖሪያ ስፍራ አትጠይቁም?
@TadesseGebirhana
@TadesseGebirhana 8 ай бұрын
Discussion with each religious Leaders is very important for development of the country
@Desa483
@Desa483 8 ай бұрын
governmet is not leading religious ,his work is control country peas and prosperity.
@JalataBiya
@JalataBiya 8 ай бұрын
እርሶ ሁሌም የኢትዮጲያ ሰላም ለማስጠበቅ ብዙ ይለፋሉ ደግሞም ለከወንጌል አማኞች እምነት ጥንካሬ የበኩሎን አስተዋጻኦ አድርገዋል ይህ ይበረታታል
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 8 ай бұрын
Wow 🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
በእንደዚህ አይነት ውይይት የሀገራዊ ምክክር ጽንሰ ሀሳብ፣ የአገራዊ ምክክር አስፈላጊነትና ሌሎች ጉዳዮችን ልምድ ይወሰድበታል።
@eteneshayehu7356
@eteneshayehu7356 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶደከስ አባቶችን በንቀት ፕሮቴስታንት ግን በፈገግታ ጠቅላዩ በግልፅ አድሎነት የታየበት
@Habuha2987
@Habuha2987 8 ай бұрын
HE IS SPEAKING THE TRUTH.THE GOVERNMENT IS NOT Moslem's NOT Protestant's ....not Orthodoxy's
@saraayele-ww3sv
@saraayele-ww3sv 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለዶክተር አብይ
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 8 ай бұрын
ሀላባ፣ አፋርና ስልጤ የሙስሊም ናቸው ።
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 8 ай бұрын
ቅድሚያ ሰላም ትሁን አገራችን
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
ማንኛውም ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ሊሳካ የሚችለው ሰላም ሲኖር ነው።
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ዕድገት እና ብልጽግና የሚረጋገጠው ሰላም ሲኖር ብቻ በመሆኑ ጠቅላዩ ከሁሉም ህብረተሰብ የተወጣጡ የህዝብ ተወካዮች ጋር የሚየደርጉት ውይይት ለሀገሪቱ ሰላም እና የኢኮኖሚ ማህበራዊ መረጋጋት ጉል ሚና አለው!
@henyteka9008
@henyteka9008 8 ай бұрын
አማራን ጨፍጭፎ ኢትዮጵያን በሰላም መምራት ቅንጦት ነዉ።
@ShewangzawHailu
@ShewangzawHailu 8 ай бұрын
ዘፀአት ስለ ቃለ ሕይወት፣ ሙሉ ወንጌል ሰለ መካነ ኢየሱስ፣ መካነኢየሱስ ስለ ገነት ቤተክርስቲያን...የካወንስሉ መሪ ስለሐገር ጠየቁ...ደስ አይልም???
@tewodrosmekonene4609
@tewodrosmekonene4609 8 ай бұрын
የዘፀእት ቸርች ነኝ ባይ ጉደኛ ስልጣን ይፈልጋል.
@Enochtd7th
@Enochtd7th 8 ай бұрын
We love you Abiy
@FekedeTesfaye-d5t
@FekedeTesfaye-d5t 8 ай бұрын
If we are honest to God,we are honest to peoples and honest to the government . We can move our country to ward to prosperous line.
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, unfortunately, we are not to all the above!!😢
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 8 ай бұрын
I know you'd think. Aby talks about nothing to do with the Ethiopian problem.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 8 ай бұрын
Put of FEAR,Fear, Extreme 😨 discussion!?
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 8 ай бұрын
Good job Dr abiy ❤❤❤🤲🤲🤲🇪🇹Ethiopia
@jemo5716
@jemo5716 8 ай бұрын
Bless my Hero.❤🙏🙏🙏
@genet1963
@genet1963 8 ай бұрын
በህብረተሰቡ ዘንድ ወንድማማችነትና እህትማማችነት እንዲጎለብት የሃይማኖት መሪዎች አብሮነት ላይ ሊሰሩ ይገባል።
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
የህዝብን ችግሮች በማዳመጥ ህዝቡን ቀርቦ የሚያወያይ ነገን እንስራ የሚል መርህ ላይ ትኩረት በማድረጉ ለስላም አመክሮ የሚሰራ መሪ ነው ኢትዮጵያ ያለት !
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 8 ай бұрын
የጴንጤዎች ትህትና የምገርም ነው
@aschalewdebebe
@aschalewdebebe 8 ай бұрын
ባዶ
@TewodrosEriga
@TewodrosEriga 8 ай бұрын
Egizabher tsegawun abizlalachu ye geta sewochi. Le geta yemifera tatar Meri. Amenkut Ethiopia ahun tadigalech zaare
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
በሀገር ደረጃ ብሄራዊ መግባባትን ለመፍጠር የተጀመረው ሀገራዊ ምክክርም አካታች እንዲሆን የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ውይይት አስፈላጊ ነው፡፡
@shimelismulisa5409
@shimelismulisa5409 8 ай бұрын
sላም ለሀገር ልማትና ዕድገት ዋነኛው ምሰሶና መሰረት ነው ሰላማችንን በመጠበቅ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን ማስቀጠልና ለውጤት ማብቃት የመንግስት ብቻ ሳይሆን የህዝቡም የጋራ ሀገራዊ ኃላፊነትና ግዴታ ነው‼
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 8 ай бұрын
ድል ለፍኖ ፈኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ያሸንፍል
@Aynalem-v8d
@Aynalem-v8d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ
@marykuki6319
@marykuki6319 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ዋው ዋው አንበሰ
@marykuki6319
@marykuki6319 8 ай бұрын
አብቹዬ ሺአመት ትነግሰላእ ጠላቱ እየተቃጠላ ትቀጢላሌህ የኔ ውድ ማሪዬ ጀግነው ውድድድድ ነው የማደርጊህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ። ክርስቲያን መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን እንደሰውነቱም በግልጽ መሳተፍ አለበት።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 8 ай бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ዮሐንስ 14 : 12 ይህንን ይላል እውነት አብይ ይህንን ነው የሚሰራው
@endalezekiwos6189
@endalezekiwos6189 8 ай бұрын
የተሰጣችሁ ጊዜ መልካም ነው። ግን ስለ ቦታ (የቀብር፣ የአንድነት፣ የሕብረት ቦታ፣ የራሳችን ቦታ ቦታ...እያላችሁ አንዳንድ ወንድሞች ቦታችን ሰማይ እኮ ነው።
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 8 ай бұрын
Botachine semaye nwe bilhe satekeber ateker
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 8 ай бұрын
@endale God sent us to this world for his purpose.evry one of us must have a place where to live, for his field, for his grave yard until he is called back home . God gave Canaan to Israelits. God gave for each of us the earth.
@eliasyisak9861
@eliasyisak9861 8 ай бұрын
ጥቅም ነው
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 8 ай бұрын
እስከ ዛሬ በጭቆና ስንኖርም እግዚአብሔር የቀብር ቦታን እያዘጋጀ አኑሮናል የቦታ ጥያቄ ቅድሚያ ባይሆንስ​@@fekadutadesse6682
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 8 ай бұрын
ምን ቦታህ ሠማይ ነዉ ? ""ሁሉም አሜሪካ ስደት ፈላጊ ነዉ ።""እየተባልክ ? ጴንጤ የወንበዴ ቤት ሆኖአል ።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 8 ай бұрын
ከኦርቶዶክስ ዝባዝንኬ ሰካራም እናንተ ትሻላላችሁ::❤
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 8 ай бұрын
ወጥ ረገጥሽ:"ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ"
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 8 ай бұрын
ቤተ-ክርሥቲያን አትበሉ ሲኖዶስ አትበሉ!የራሣችሁን ቋንቋ ተጠቀሙ: የውጪ ዜጎች ምነው በኢየትዮጵያ ጉዳይ መወያየት ተፈቀደላችሁ::!!
@BayushDosagna
@BayushDosagna 8 ай бұрын
Nurilin abichuuu❤
@genet1963
@genet1963 8 ай бұрын
የሰላም ጥሪዉን ተቀብለዉ ዉይይትን መምረጥ ብልህነት ነዉ፡፡
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
መላው ኢትዮጵያዊ ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነው
@admasudessalegn3182
@admasudessalegn3182 8 ай бұрын
ሰው ለመሆን ማሰብ ቀላል ነው ሰው መሆን ግን ከባድ ነው !
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 8 ай бұрын
በጣም ምርር ያለ እውነት❤❤❤
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 8 ай бұрын
Ethiopia Prime Minister, Abiy HAS CONTINUED COMMITTING WAR CRIMES & CRIMES AGAINST HUMANITY ON THE
@hassetassefa242
@hassetassefa242 8 ай бұрын
ፓስተር ፃድቁ ያነሳው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው።
@ruthyohannes3663
@ruthyohannes3663 8 ай бұрын
Stay blessed dr abey ,prime Minister. Geta yebarke anten betsebochen,,, pall ethiopian peoples stay blessed all ,,we love you gad in the name of Jesus Jesus, ,,you are owner of us geta yebarke ❤
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚያደርገውን ጥረት ዐቢይ አህመድ አጠናክሮታል።
@milionephrem489
@milionephrem489 8 ай бұрын
❤ዶር አቢይ አህመድ ኢትዮጵያም እኔም እናመሰግንዎታለን❤ ስትመራ ኖራ ሀገር በዘረኞች እራቁቷን ቀርታ ኢትዮጵያ በሌቦች አየና አብቹ የሀገሩን በደል ከራሳቸው ወጣ ከወያኔ መሀል ዙሪያውን ሌቦቹ ከበው ቢያፍኑትም ከራዕዩ ፍፁም ከቶ አያስቆሙትም ህዳሴ ግድብን ቆሞ ከቀረበት ከተጓተተበት እንዴት ለምን ብሎ በንዴት በፀፀት በብርሃን ፀዳል ኢትዮጵያን ሊያለብሳት ጨርሶ ሊያስመርቅ ቢቀር ጥቂት ወራት በገበታ ላገር ገንዘብ አሰባስቦ ቱሪስት መዳረሻን አሳምሮ አስውቦ የምድር ገነት ሰራ አጃዒብ ነው አቦ እጄን ባፌ ጫንኩኝ እጅግ ተገርሜ አቢቹ ይችላል እያልኩ ደጋግሜ ክላሽ ያነገበ በጥባጭ ባይኖርብን ሰላም የሚነሱ ክፉዎች ቢተውን ስንት ልማት ሰርቶ አቢቹ ባሳየን? ደሞስ ያገር ሀብት ተዘርፎ መሪ ነን በሚሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ቆመው ቀርተው ሳሉ እዳን ወደ ምንድ ሊቀይር ያለመ በተግዳሮቶቹ ጉልበቱ የማይዝል ልቡ ያልጨለመ አቢቹ አባ ቢያ ሰርቶ እየጨረሰ አለም ተደመመ እርግጥ ነው ይህ ህዝብ እኮ ከፍ ስታረገው ስትሰቅለው የሚወርድ ወደፊት ስትለው ወደኋላ ሚነጉድ ሃሳቡ ምግባሩ የኾነ ውልግድግድ ቀጥታውን ትቶ በጠማማዉ ሚሄድ አንድነትን ትቶ በዘር የሚቧደን እንደመር ሲባል ደንብሮ የሚበተን ለምለም ሀገር ይዞ እርዳታ ጠባቂ በገዛ ሀገሩ ላይ ጦርነት ጠማቂ ሞፈር ቀንበር ጥሎ ክላሽ ተሸካሚ እድገት ተፀይፎ ድህነት አላሚ ምቀኛና ባንዳ ሌባና ቅንቅናም ብልፅግና ጠሎች ከውስጥም ከውጭም በዳር መሀል ሀገር እንዳሸን ቢፈሉም አቢቹን ከራዕዩ ሊያስቆሙት አይችሉም ምቀኞች ሲጮሁ በዩቲዩብ ሜዳ ላይ አቢቹ እየሰራ ከፍ አለ ወደ ላይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቢደክሙ ቢለፉ የሚከተላቸው ያው ጅላንፎና እንከፉ መተዛዘብ ላይቀር ይህም ቀን ያልፍና ባንዳና ምቀኞች ጉዳቸው ይወጣና ከነ ክፋታቸው ከነ ተንኮላቸው ገደል ይገቡና ኢትዮጵያም በልፅጋ በልማት ጎዳና እድሜ ይስጠን እንጂ እናያለን ልማት እናያለን ገና በአቢቹ ድካም በአባመላ ልፋት ኢትዮጵያ በልፅጋ በቅርቡ ስናያት የምቀኞች ድካም የክፉዎች ምኞት እንዲህ ይገለጣል በትዝብት በተረት #ፅንፈኛና_ደህና_በአንድ_ላይ_ሲሄዱ #በፅንፈኛው_በኩል_ተናደ_መንገዱ ❤ዶር አቢይ አህመድ ይምራ❤
@shegawealene
@shegawealene 8 ай бұрын
the worst corruption is in ethiopia is now
@Amanzablom-cz8ir
@Amanzablom-cz8ir 8 ай бұрын
የችግርን ምንጭ ወደታች በማየት ከህዝብ ጋር በጥልቀት በመወያየት ለችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍነው
@FasilhailegiorgisDebella
@FasilhailegiorgisDebella 8 ай бұрын
God is in control!
@BakanaAbdata
@BakanaAbdata 8 ай бұрын
God bless you Dr. Abiy
@rtfdift143
@rtfdift143 8 ай бұрын
አይ አብቹ አይምሮህ የተባረከ ነው አሁንም ይባረክ
@meraAbdissa
@meraAbdissa 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ውይይቶች በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም በማስፈን ይረዳል።
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Tamsaasa Guyaadhaa Guyyaa
VOA Afaan Oromoo
Рет қаралды 323
حکایت چهار پند خر : داستان اموزنده از مثنوی معنوی
20:49
حکایت های پند آموز
Рет қаралды 807 М.